የንስር አይን የደረሰበት ጥቃት!!በመጨረሻም አውነቱ ታወቀ!!

Ойын-сауық

የንስር አይን የደረሰበት ጥቃት!!
በመጨረሻም አውነቱ ታወቀ!!
‪@ynserayne‬ ‪@Addiskememoch‬ ‪@ethiomeznagna12‬

Пікірлер: 5 300

  • @FhgdFhh
    @FhgdFhhАй бұрын

    ግን አንተ ማልቀስ የለብህም የብዙ ሰው እንባ አብሰሃል ጀግናነህ

  • @ehf4hd522

    @ehf4hd522

    Ай бұрын

    ደምርኝ❤

  • @ayinalem6227

    @ayinalem6227

    Ай бұрын

    Awo bawent

  • @user-js8mq5rf8k

    @user-js8mq5rf8k

    Ай бұрын

    እውነት ነው አይዞክ

  • @user-cg9hs7us5y

    @user-cg9hs7us5y

    Ай бұрын

    በጣም😢😢😢

  • @haimanotamare3625

    @haimanotamare3625

    Ай бұрын

    በትክክል

  • @estegantgezhan167
    @estegantgezhan167Ай бұрын

    በጭራሽ አንተ እንደዝህ ማየት ያማል እንዳታለቅሰ የኛ ጀግና ቃላቶች ያጥረኛል በርታ እመብርሃን ካንተ ጋር ትሁን

  • @ehf4hd522

    @ehf4hd522

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ደምርኝ ❤

  • @angesettekle5003

    @angesettekle5003

    Ай бұрын

    Ewnet new Fetari yesirachewin yistachew

  • @peacelove4778

    @peacelove4778

    Ай бұрын

    አሜን😢😢😢

  • @lensami2970

    @lensami2970

    Ай бұрын

    Ameen

  • @user-cb2tr4cd9m

    @user-cb2tr4cd9m

    Ай бұрын

    አሜን አጀቴን በላው😢

  • @AsnakuWyuhens-ie5ej
    @AsnakuWyuhens-ie5ejАй бұрын

    ጸበል ተጠመቅ መዝሙረ ዳዊትን ደገም ፈጣሪ ይማረህ

  • @Amen-tp5xy

    @Amen-tp5xy

    Ай бұрын

    ❤❤❤

  • @fatma6932

    @fatma6932

    Ай бұрын

    ወድሜ እባክህ ፀበል ብትሀድ ጥርነው እባክህ ❤❤❤

  • @user-gk7vk9fu6u

    @user-gk7vk9fu6u

    Ай бұрын

    አሜን

  • @mareyam.21
    @mareyam.21Ай бұрын

    የድንግል ማርያም ልጅ ወደ ጤንነትህ ይመልስልህ፡፡ በፍፁም እምነት ፀበል ብቻ ተከታተል የሰይጣን ስራ በእኛ ላይ ሀይል የለውም

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146Ай бұрын

    የኢትዮጲያ ህዝብ በሙሉ ከጎኑ ይቁም ይሔ ጀግና ያሳዝናል

  • @tonyhobeika4835

    @tonyhobeika4835

    Ай бұрын

    Ye ETHIOPIA ezeb sayhone 70 % brmilew yestekakel mekenyatum 30 % seraw sitann enqan asekentuwaln yegermal becha fetary yeserachewn yestachew new yemibalew yasazenal

  • @ZibibaHalwa
    @ZibibaHalwaАй бұрын

    አዎ እንዲህ ከጎኑ ሁኑ ወንድማችን

  • @fatimahmadinah9016

    @fatimahmadinah9016

    Ай бұрын

    ተጎኑሁኑለት

  • @sarashabiya5938

    @sarashabiya5938

    Ай бұрын

    እግዜሀቡሄር። ይማርክ። ❤❤❤❤❤የኔ። ጀግናሀ። ሀይዛክ። ወንድሜ🎉🎉🎉🎉🎉 ሀይዛክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-zb2zf6yp1l

    @user-zb2zf6yp1l

    Ай бұрын

    @@sarashabiya5938 እኔ ገምች ብባል ያ የልጁን ባል አግቶት የነበረው ሰውየ ነው እንደዚህ አይነት መድሀኒት የሚያውቀው እሱ ስለሆነ ሰውየው ይጠየቅ ባይ ነኝ

  • @user-dr6gf8sj8v

    @user-dr6gf8sj8v

    Ай бұрын

    አይዞንወንድማን ፍጥሪይማሪ

  • @user-dr6gf8sj8v

    @user-dr6gf8sj8v

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-xm2dz1wb4b
    @user-xm2dz1wb4bАй бұрын

    ሙዋልትና ድግምት በእስራኤል ላይ አይሰራም ጌታ ፈውስ ይላክልህ አይዞ ይህ የእውነት አጥፊዎች ሴራ ነው አይዞህ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን

  • @martaaljabal7265
    @martaaljabal7265Ай бұрын

    ወንድሜ በርታልኘ የነመምህር ተስፋኤን ትምርት ተከታተል

  • @Solomonabay
    @SolomonabayАй бұрын

    የንስር ዐይን ጋዜጠኛ ጌታ ፈውሱን ምሕረቱን ይላክልህ፣ዘገየም ጌታ ከፈተና ይጠብቅህ።

  • @lensami2970

    @lensami2970

    Ай бұрын

    Ameen

  • @danyakadir5131

    @danyakadir5131

    Ай бұрын

    Ayezhk tedenalh menem aysemak Inshaallah hulachum edemena yesetachu ,,,yefeteren amelak kekefu neger yetebekachu

  • @helen7238

    @helen7238

    Ай бұрын

    Lanso ylkse atalkse sable hde kbakdose tkaba

  • @user-tg6ui8nj9j

    @user-tg6ui8nj9j

    Ай бұрын

    አታልቅስ የኔ ጀግና እናትህን አላህ እድሜ ከጤና ዪስጣቸዉ አተንም ሙሉ አፊያክን ዪመልስልክ የኔ እቁ ጅግናቺን በርታልን ዘሌ አተንም አላህ ዪጠብቅ በርታልን

  • @osratgold7930

    @osratgold7930

    Ай бұрын

    🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭❤❤🇮🇱👍🏻

  • @user-op7wp5mz7j
    @user-op7wp5mz7jАй бұрын

    ያአላህ እዲህ ከጎኑ ሁኑለት ይሄ ጀግና በጣም ከአላህጋ ድረሱለት ቶሎ መፍትሄ ፈልጉለት ጀግና እዲህ ሲሆን በጣም ልብ ይሰብራል 👍👍👍❤❤❤

  • @user-co6ns4rn9g

    @user-co6ns4rn9g

    Ай бұрын

    Seltina wisediw family bilge yiserhwl w nichuw

  • @SebleWmichael-cs3bx

    @SebleWmichael-cs3bx

    Ай бұрын

    Ayezok yehem yalefal!!!

  • @umremoon2502

    @umremoon2502

    Ай бұрын

    ከአሏህ ጋር ሣይሆን ከአሏህ በታች በሚል አሥተካክሊዉ እህቴ ከአሏህ ጋር ማለት አይቻልም ሽርክ ነዉ ይቅርታ ተሣሥተሽ ሊሆን ይችላል

  • @user-ym8dm3zz4o

    @user-ym8dm3zz4o

    Ай бұрын

    ደሚረኝማ

  • @user-ym8dm3zz4o

    @user-ym8dm3zz4o

    Ай бұрын

    ​@umrደሚርኝማemoon2502

  • @geniabera2968
    @geniabera2968Ай бұрын

    የኔ ውድ አይዞህ ፀበል ሂድ የደብተራ ሥራ ጠንቋይ ስልጣን የለውም የፈጠረህ እግዚአብሔር ነው የድንግል ልጅ ይማርህ ጀግና ነህ🙏🙏🙏

  • @hope8216
    @hope8216Ай бұрын

    በእየሱስ ስም ትድናለህ:: አንተ ብቻ ያተረፈህን እግዚአብሄርን እያመሰገንህ እጅህን እግርህን አንገትህን ያለማቋረጥ አንቀሳቅስ:: ቀንቀን አልጋ ላይ ወይም ሶፋ ላይ አትተኛለት:: የደም ሰርኩሌሽንህን ለማነቃቃት ሰውነትህን በቀን 2 ጊዜ ቀለል አድርገው የሚያሹሁ ሰው ቅጠር:: የመርፌው መርዝ ከሰውነትህ እንዲወጣ ውሀ በብዙ ጠጣ::ለፈጣሪያችን ፀልይ:: ዘምር:: :: አይዞህ:: በጌታ እየሱስ የግርፋት ቁስል ሙሉ በሙሉ በፍጥነት ተፈወስ:: አሜን ሃሌሉያ::

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8nАй бұрын

    በጣም ያሳዝናል የኛ ጀግና አይዞህ 💔💔💔💔

  • @genetmekuriya5629

    @genetmekuriya5629

    Ай бұрын

    ውንድሜ አይዞህ ፈጣሪ ይማርህ

  • @zinetoumer5719
    @zinetoumer5719Ай бұрын

    ከጎኑ ስለሆናችሁ እናመሰግናለን ዘላለም እሱ የህዝብ ልጂ ነው ለተበዳዬች ደራሺ ነው አላህ አፊያውን ይመልስለት

  • @AdeyShalu
    @AdeyShaluАй бұрын

    አንተን እንዲሕ ያደረገሕ ያ የናዝሬቱ ያሳደጋትን ልጁንአግብቶ ያሰወለዳት ዶክተር ነው የኔ ግምት በጣም ክፉ ሰው ሰለሆነ

  • @madina3828

    @madina3828

    Ай бұрын

    እኔም ገና ሳየው ትዝ ያለኝ ሰውየ ዶክተሩ ሰውየ ነው

  • @MebratWubneh

    @MebratWubneh

    Ай бұрын

    ​@@madina3828ዟዟዟዟዘዘሰፈዠዠ😅ወበበዠወጸ

  • @medrekyata9683
    @medrekyata9683Ай бұрын

    ወንድሜ እባክህ ድጋሜ ያቺ ሰራተኛዋ እባክህ በደምብ ትጠየቅ ምክኒያቱም እሱ ደፍሮ መጠየቅ አቃተው ነዉ የሰዉ ቢሆን አይለቃትም ነበር ለራሱ ግን አቅቶት ነዉ ወይኔ ወንድሜ ከዚህ በላይ ምን ሊመጣው ነው በዚህ ዘመን ኡኮ የክህደት ዘመን ነዉ የደረስነው እባክህ ወንድምየ በደምብ ትጠየቅ የንስር አይን ኡኮ ለሰው ልጅ ብሎ ሃቁን ለማውጣት እና ለማወቅ ጥያቄውን በጥብቅ አስወጥሮ ስለ ጠየቃቸዉ ነዉ የብዙ ሰዎች ሃቁን የወጣ አይደለም እንዴ ወገኖችየ? የምትደግፉኝ ላይክ 👍 ስለዚ ዱካ ሸዉ አደራ ብትጠይቃት ሰዉ አሳስተዋት እንደሆነ አይታወቅም

  • @bafanamemehiru6442

    @bafanamemehiru6442

    Ай бұрын

    ሰረተኛዋን ብያጌኝማ እንዴ ዶሮ ብልት ብልቷን ብቆርጥ ደስ በለኝ ነበረ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zerithunassefa6923

    @zerithunassefa6923

    9 күн бұрын

    እግዚያብሄር ምህረቱ ይላክልህ

  • @fatumausban4261
    @fatumausban4261Ай бұрын

    የእውነት ልቤ ተሰበረ,አይዛህ ወንድሜ አላህ አለ

  • @fatimahmadinah9016

    @fatimahmadinah9016

    Ай бұрын

    አላህያሽርህ

  • @SalamHello-vg6td

    @SalamHello-vg6td

    Ай бұрын

    Bb bbbbbbb b b b b b😅bbbbbbbbbbbbb😅b b b b bbbbbbbbbbbbbbbbbbbnbbbbbbbb bb bbbbbbbbnbbbbbbbbbbnbbbbbb bbbbbbbbbbbbbbbbbbb. Bbbbbbbb bbbbbbbbb n bbbbbbbbb. Bb. Bbbbbbbbbb😅bbbbbbbbbbbbbbbbbbb bib​@@fatimahmadinah9016

  • @ttww9470

    @ttww9470

    Ай бұрын

    አላህ ሙሉ ጤናህን ይመልሥልህ አላህ ኢህድክ

  • @askask8425

    @askask8425

    Ай бұрын

    ❤አላህ አፊያ ያድርግክ

  • @hawaabagaaz7552

    @hawaabagaaz7552

    Ай бұрын

    Amen ya Allah 🙏🙏

  • @selamawityehualashet1652
    @selamawityehualashet1652Ай бұрын

    ሁለት እንቂዎች ጋዜጠኞች ተገናኛችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @Gred-eg7nc
    @Gred-eg7ncАй бұрын

    አይዞህ የኛ ጀግና ወንድም የረማው መላክ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ይድረስልህ የአይሰዲቱ ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንልህ አይዞህ

  • @ZainabAwal
    @ZainabAwalАй бұрын

    ወላሂ ልቤ ነው የተሰበረ ይህ ወንድማችን እንደዚህ በመሆኑ በጣም አዝኛለሁ ብቻ አላህ ሆን ያለው ነውና እሚሆነው አላሁ ሱበሀንወተአላህ ሙሉ አፊያ እንደ ሰጠ ዱአየ ነው ወላሂ እሱ ለብዙሀኑ አርማ ሆኖ ነበር ስሰራ የነበረ ጀግና ጋዜጠኛ ነበር ብቻ አላህ ጤናሁን ይመልስለን አብሽር ወገናችን አንተ እኮ ገበዝና ጠንካራ ሰው ነህ በርግጥ ይህ ለአንተ አይገባም ነበር ስንተ ልቤ መርዝ ሰው አለ ብቻ አብሽር ሁሉም ለኸይር ነው አላህ አፈያ የድርግህ ጀግና አብሽርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @toba1854

    @toba1854

    Ай бұрын

    😥😥😥😥😥😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔👈😔

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6smАй бұрын

    ዘሌ በጣም ነዉ ምናመሰግነዉ ጥያቄአችንን ተቀብለህ ስለሄድኩ ቃል የለኝም ዘሌ አላህ ይጠብቅህህህህ ራሳችሁን ጠብቁ የንስር አዬን ቆሞ እናየዋለን በአላህ ፈቃድ

  • @peacelove4778

    @peacelove4778

    Ай бұрын

    በጣም ትልቅ ሰው ነው ዘሌ በፍጥነት ነው መልእክታችንን ተቀብሎ ያቀረበልን👍

  • @NardosTesfaya
    @NardosTesfayaАй бұрын

    ሰው አክባሪው ዘገዬ እመብርሃን ትጠብቅህ ለተከታዮችህ ክብር ያለህ ነህ እናመሰግናለን 🙏የዘገዬ አድናቂዎች የተናቹ🎉የከሰር አይን አድናቂዎችስ🎉🎉🎉🎉እኖዳችዋለን ተባረክ

  • @haymutube6002

    @haymutube6002

    Ай бұрын

    kkkk babatu terahw

  • @user-xw4uo5yv1r

    @user-xw4uo5yv1r

    Ай бұрын

    😂😂😂zelalem..zageye😢new​@@haymutube6002

  • @egizbehezfikirnew9179

    @egizbehezfikirnew9179

    Ай бұрын

    Amen amen amen ❣️🙏❣️

  • @user-zb2zf6yp1l

    @user-zb2zf6yp1l

    Ай бұрын

    እኔ ዘላለም ምንም ቃላተአጣሁለት አላህ በሄደበት ሁሉ ጥላ ከለላ ይሁነው ሌላ ምንም የምለው ነገር የለኝም

  • @lilyhassan5647

    @lilyhassan5647

    Ай бұрын

    .0000​@@egizbehezfikirnew9179

  • @fitztek8119
    @fitztek8119Ай бұрын

    ይህ አዲሱ የኢትዮጵያ ትውልድ በጣም የተበላሸ እና ክፉ ነው። እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥልኝ ለኢትዮጰያ።

  • @AlsaTejo

    @AlsaTejo

    Ай бұрын

    አጎ/ር ያያል እግ/የበቀል አምላክ ነው አይዞ ትድናለህ

  • @Mkds-om6by
    @Mkds-om6byАй бұрын

    ወድሜ በአጠገብህ ሆኜ ባልረዳህም በማንኛውም ነገር ልረዳህ እችላለሁኝ ያለሁት እሩቅ ሀገር ስለሆንኩኝ ነው አንተን የመሰለ ጀግና ሰው ማልቀስ የለበትም ጸበል ህድ ከጸበል የምበልጥ ምንም ነገር የለም ገንዘብ የምያስፈልግበት እረዳሀለሁኝ የአቅሜን እግዚአብሔር ምህረቱን ያውርድልህ ወንድሜ

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092Ай бұрын

    እግዚአብሄር ደፍተራዎችን መተተኞችን ከዚ ምድር ላይ ያጥፋልን ጋዜጠኛ ዘላለም እናመሰግናለን ወዳምህን ስለጠየቅህልን

  • @yaredyared2165
    @yaredyared2165Ай бұрын

    በመጀመሪያ ወንድማችን እግዚአብሔር ይማርህ እመቤቴ ማርያም በምሕረት እጆቿ ትዳብስህ ❤ ወንድማችን ዘላለም ዘገዬ እግዚአብሔር ያክብርህ ሁለቱም የምወዳቸዉ ጋዜጠኞች ናቸዉ እስኪ እደኔ የሚወዳቸዉ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤❤

  • @HayatHayat-rp6tz
    @HayatHayat-rp6tzАй бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን እንኳንም ሄደህ አየህዉ❤❤❤ ለወንድማችን ምህረቱን ቸሩ መድሐኒአለም ይላክልህ❤❤❤❤

  • @user-tt8qo5hz2i
    @user-tt8qo5hz2iАй бұрын

    እንደናንተ አይነት እያብዛልን ፈተና ደግሞ እንኳን እናንተ ይህን ስራ የምትሰሩ እኛም ምንም የማንሰራው እንፈተናለን አይዟችሁ በርቱ እግዚአብሔር አልን እግዚአብሔር የተከተለ ምንም አይነከውም

  • @user-uw7em7vp9h
    @user-uw7em7vp9hАй бұрын

    ለጀግናው ጥበቃም ያስፈልገዋል 💔😭😭😭 የዋህ ደግ እሩሩ ታታሪ ሀቀኛ ልጅ ነው እባካችሁ ከ ጎኑ ሁኑ ዘላለም ዘገየ እግዚአብሔር ያክብርህ💚💛❤️🙏

  • @shemima5580
    @shemima5580Ай бұрын

    ሁለት ጀግና አላህ ይጠብቃችሁ🙏

  • @mulutelilatelila7564
    @mulutelilatelila7564Ай бұрын

    አይዞህ ወንድሜ ሰይጣንና ክፉዎች ያሰሩትን የሚፈታ የይሁዳ አንበሳ የጌታዎች ሁሉ ጌታ የአማልክት ሁሉ አምላክ ስሙ ከሰሞች ሀሉ በላይ የሆነ ጌታ ኢየሱስ እርሱ ሞትን ያቨነፈ አንተን መፈወስ ለር ሱ በጣም ቀላል ነው እኔ ከሞት ያመለጥኩበት ሰም ነዉ እባክህ ሰልክ ቁጥርህ ጻፍልኝ

  • @NNj-pm2sg
    @NNj-pm2sgАй бұрын

    እፍፍ ጥሩ ስው የሚጎዳው ለምድነው አላህ ያሺርህ ወድሜ ከክፍው ኩሉ ይጠብቃቹሁ

  • @keimamehomed7014
    @keimamehomed7014Ай бұрын

    በእውነት ልቤን ነው የተሰበረ ነስር ወገናችን እንተንስ አላህይጠብቅህ እስከመጨረሻው አፊያ ያድርግህ

  • @user-ym8dm3zz4o

    @user-ym8dm3zz4o

    Ай бұрын

    ደሚርኝማ🎉

  • @barokmirt6472
    @barokmirt6472Ай бұрын

    ዱካ ሾው እናመሰግናለን።የምንወድህ ጋዜጠኛው የንስር ዐይን ምንም አትሆንም አንተ ድንቅ ሰው ነህ

  • @rahelteshome5808
    @rahelteshome5808Ай бұрын

    እውነት ነው ጉዳቶችን ወደ መልካምነት መቀየር ትልቅ እና የተሻለ ነገር እግዚአብሔር ይከፍላል ክፉ ስራን የሚያሸንፈው መልካምነት ብቻ ነው አይዞህ ወንድሜ የእየሱስ ክርስቶስ እናት እመብርሀን ትዳብስህ ...ፀበል ተከታተል ጠንካራ መንፈስ እግዚአብሔር ይላክልህ

  • @user-jr2tq8ss5f
    @user-jr2tq8ss5fАй бұрын

    አንተ ጀግና ነህ የኔ አባት ኢትዮጵያዊ ሁሉም ከአንተ ነው

  • @user-gz9um7kn3d
    @user-gz9um7kn3dАй бұрын

    ዘላለም ዘገየ ሰው አክባሪ ፈጣሪ ያክብርልን ወድማችንን ሄደህ ስለጠየከው እጅግ እናመሰግናለን ሰላሙን ይስጥልን

  • @user-kc2jc7ut9q
    @user-kc2jc7ut9qАй бұрын

    ዘሌ አንተ የነካከው ነገረሰ ይባረካል ከጎኑ ሁንለት

  • @hanhn7623

    @hanhn7623

    Ай бұрын

    አውነት.ነው

  • @TigistDebabe
    @TigistDebabeАй бұрын

    አይዞህ ወንድሜ አንተ ጠንካራ ሰው ነህ ከእግዛብሄር ጋር ታልፈዋለህ በርታ ::

  • @misrakbeyene4640
    @misrakbeyene4640Ай бұрын

    ተባረክልን እግዚአብሔር ተሽሎህ ሰላየሁህ ጌታ ብሩክ ይሁን

  • @AsAs-kv3lq
    @AsAs-kv3lqАй бұрын

    በጣመ ደሰ ብሎኛል ከጎንህ ሰለኣላቹ ይደናል እንደ በፍቱ ይራመዳል ብቻ ፋጣሪ እንደ ልብህ ያርግልህ ወንዲሞየ 🙏🤲🙏🤲🤲

  • @user-tk1yx2kh3n
    @user-tk1yx2kh3nАй бұрын

    ቆይ አንተን የወለዱ ወለጃች እንዴት ልዩ ናቸው!!! ክብር ይገባቸዋል ❤!!! ዘላለም ዘገዬ ከእግዚአብሔር በታች የወገን ደራሽ!!! እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ በደሙ ይሸፍንህ!!!

  • @user-cw3qt3xy1p

    @user-cw3qt3xy1p

    Ай бұрын

    🙏

  • @user-ww4if2dy9l

    @user-ww4if2dy9l

    Ай бұрын

    በጣም እግዚአብሔር ይባርከው❤❤❤❤❤

  • @user-qd9hd7wm4n
    @user-qd9hd7wm4nАй бұрын

    የኔወድም አላህ ያሽርህ😢😢😢አይይ ደግሠው ክፉ አይካው የሚስኪኖች እናት አባትነህ😢😢😢

  • @AkmelMosha
    @AkmelMoshaАй бұрын

    ጀግና ሁሌም ይኀተናል ዋናው ከፈተናው መወታት ነው አላህ ለሚወደው ይፈትነዋል

  • @mistlaltsehaye5282
    @mistlaltsehaye5282Ай бұрын

    አርጋኖ የድንግል ማርያምን መጽሐፍ ቁዱሰ ጸልይ በሚገርም ሁኔታ ታየዋለህ። ለ፳፻ (21) ድገመዉ።

  • @SeBintBaba
    @SeBintBabaАй бұрын

    አንተ ጀግና አንበሳ የድሃ አባት መከታ ወንድም አላህ ወደ ሙሉ ጤናህ ይመልስህ። ዘሌ ደግሞ ይብለጥ ወደድኩህ በርታልን።

  • @user-er8xb7mo8s
    @user-er8xb7mo8sАй бұрын

    የህዝብ ልጅ ጀግና እግዚአብሔር ይማርክ አይዞክ አንተ ለብዙዎች ሳቅ ሆነካል የቤዙዎችን እንባ አብሰካል የተደበቀን እውነት አውጥተካል የእውነት አምላክ አዳኝ በሆነው እጆቹ ይደባብስክ

  • @user-mz2in2br6o
    @user-mz2in2br6oАй бұрын

    እግዝአብሔር ይማርህ ጀግናችን😢😢 ነፍስህን እንኳን ሳትሰስት በቅንነት ያገለገልከው የኢትዮጵያን ህዝብ ካንተጋ ነው አይዞህ አምበሳችን😢😢

  • @tgtg4600
    @tgtg4600Ай бұрын

    ሁለታችሁንም ፈጣሪ ይባርክ !ዕንቁ ኢቲዮጰያውያን !!የንስርዓይን አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ!!! ይሄንን እኩይ ተግባር የሰሩት ሰዎች የስራቸውን ይስጣቸው!!!

  • @user-le4eh2mb7j
    @user-le4eh2mb7jАй бұрын

    ወድማችን ካጠገቡ ስለሆንክ በጣም ደስ ብሎናል. የንስር አዐይን ወድማችን እደንስር ተሳፎ ወጀለኞችን ለህግእሚያቀርብ ንስርነዉ ወላሂ. በጣምነዉ የከፋኝ በእደዚህሁኔታ ሳየዉ. በጣም ነዉ ዉስጤየተረበሸዉ አሏህ በሙሉ ጤንነት እደሚመልስልን ተስፋአለኝ ለደቂቃ ከአእምሮየ እማይጠፋ ልጅ እሱነዉ ሁሌም እማስበዉ ወድሜ😢

  • @fhffhf1906
    @fhffhf1906Ай бұрын

    ገናናናዉ ቅዱስ ሚካኤል ጨርሶ ይማርህ ዉድ ወንድማችን አይዞህ ለበጎ ነዉ ወንድሜ ፀበሉን እዳታቆርጥ አባቶችን በክርስትና ስምህ ፀሎት አድርጉልኝ በላቸዉ ፀሎት ያድርጉልህ ዉዳሴ ማርያም የእለቱን ደዊትን ፆሎት እያደርክ እሽ እመ ብርሀን ትዳብስህ የርኩስ መንፈስ ስራ በእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይሻራል በርታ ወንድሜ ለብዝዎች ደራሽ ገናናዉ ቅዱስ ሚካኤል ሙሉ ህይወትን ይቀይረዉ

  • @bilenhailu6228
    @bilenhailu6228Ай бұрын

    የነስር እይን እኮ ልዩ ልጅ ነው እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው የሰይጣን ስራ ነው ፀሎት አርግ ስራቸው ይከሽፋል መልካ ሰይፈ ስላሴን አንብብ ትድናለህ ሰይጣን የተዋረደ ነው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ

  • @genethail8906
    @genethail8906Ай бұрын

    የንስር ዐይን one of my favourite journalist...በጣም ጀግና ፣ለሀቅ እምትሯሯጥ፣ ደፋር፣straight forward, የሆንክ ሰው ነህ። እግዛብሔር የተመሰገነ ይሁን እሚቆጭህ ነገር የለም። ባረግከው መልካምነት ልብህ እረፍትና ደስታን ያገኛል። ይህ ነው ጥንካሬህ። ሁሉም ለበጎ ነው። ዘላለም ይህን ፕሮግራም በማቅረብህ አለኝታነትህን ያሳያል። God bless u all and wish him a speedy recovery.

  • @danyblatino

    @danyblatino

    Ай бұрын

    God bless you Duka show your generosity is very appreciated please take care of him . God bless you .He was our hero .

  • @ashertilahun1306

    @ashertilahun1306

    Ай бұрын

    እግዚአብሔር የፍትህ አምላክ ነው። ለተበደሉት ይፈርዳል። ፍትህ እውነተኛውን ፍርድ እስኪያገኝ ድረስ ተበዳዮች ምን ያህል እንደሚሰቃዩ በትንሽ ጉዳይ አይቼዋለሁ። ዱካ ሾው ፍትህ የማስፈን ስራ እንደሚሰራ ከፍትህ ሚ/ር ጎን በመቆም የአምላክን ልብ እንደሚያሳርፍ ተረድቻለሁ። ጋዜጠኛው ወርቅ ልጅ ነው። ጤናው ይመለሳል ቤተሰቡም ይበረታል። ዘሌ ጤናና ረዥም ዕድሜ ይሁንልህ!!!

  • @meseretdeboch1649
    @meseretdeboch1649Ай бұрын

    አንተ የብዙ ተበዳዮች አባት ነህ ክፉ አይንካህ በተለይ ለአቶ ኤርሚያስ ልጆች ያደረከው እግዚአብሔር አምላክ በደሙ ይሸፍንህ❤❤❤❤

  • @asefashabebe2933

    @asefashabebe2933

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ።

  • @AmboworkKumsa
    @AmboworkKumsaАй бұрын

    አንተ ጀግና የንስር አይን ጋዜጠኛ እመብርሃን በምህረታ ትጎብኝክ ወንድሜ አይዞህ የስውሯ ማርያምን የቅቤ እምነት ተቀባው ፍፁም ትድናለክ ። የምናከብር ጋዜጠኛ ዘለዓለም ዘገየ አንተተንም ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅክ ክበርልኝ። ያንተ እርዳታ ያስፈልገዋል እስከመጨረሻው አብረከው ውንለት እባክ

  • @user-eb9xv7ll5b
    @user-eb9xv7ll5bАй бұрын

    ጀግናችን ፈጣሪ ያሺርህ አታልቅስብን የሚያለቅሱት አንተን የበደሉናቸው አንተ አይገባህም ማልቀስ

  • @asnetufa1240
    @asnetufa1240Ай бұрын

    ዘላለም ፡ ዘገየ ፡ ምርጡ ፡ ወንድማችን ፡ ይህን ፡ ጀግና ፡ በጣም ፡ የምንወደው ፡ ፈጣሪ ፡ የሚወደውን ፡ ሥራ ፡ ስለሚሠራ ፡ እመቤቴ ፡ እንደምትፈውሰው ፡ አምናለሁ ፡ አይዞህ ፡ የኛ ፡ ጀግና ፡ ይህም ፡ ያልፋል።

  • @user-gv3ph1qx7v
    @user-gv3ph1qx7vАй бұрын

    እመብርሀን እናቴ እባክሽን ወንድማችንን አድኝልን የጠላትን ሴራ ስበሪለት😢😢

  • @user-yv9wo7fm6z
    @user-yv9wo7fm6zАй бұрын

    በኢየሱስ ስም የፈራሰው ይሁን ጌታ ሆይ ደርሰህላት ነጻው አውጣው ወንድሜ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭

  • @user-vp1dr4sv5x
    @user-vp1dr4sv5xАй бұрын

    አላህ አንተ ን ከዚህ እሳት ውስጥ ያውጣህ አሜን በርታ አሺ ዬኔ ውንድም

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATAАй бұрын

    ኡፍፍፍፍ የምለው ጠፋብኝ እኮ😢😢😢😢😢😢አይዞ ወንድሜ እርግጠኛ ነኝ እግዝአብሄር ለክፉ አሳልፎ አይሰጥህም😢😢😢❤❤❤❤

  • @user-ip6fy9ci2h
    @user-ip6fy9ci2hАй бұрын

    የኔ ውድ ወንድም አይዞህ መድሃኒያለም ከእናቱ ጋር ይጠብቅህ የኔ ጀግና ደፋር ደምመላሽ ኑርልን ።🤲🤲🤲

  • @genetiligabawu1709

    @genetiligabawu1709

    Ай бұрын

    አሜን፫

  • @samiyasaid7499
    @samiyasaid7499Ай бұрын

    ጎገዝ ጀግናእንዳንተ አይነቶችን አላህ ያብዛልን መልካምን ስራና መልካምን ህይወት የማይፈልጉትን ስዎች የሚያጠቁትን አላህ ፍርድ እንሻለን ግና መልካም ስዎች ቢበዙ ይህን ችግር ይቀርፎታል ብለን እናምናለን ይህ ሁሉ ምቀኝነት ተንኮል የበሽታ ነው እንጅ ለአገር ቅርስ መከታ ይሆነውን ስው ማጥፉት ምን ጥቅም አለው ብላችሁ ነው መቼም መበርታት ነው መልካሞች እርስ በርስ ብትባበሩ ክፋትን በትግል ታሽንፉላችሁ በርቱ ወንድሞቼ በመልካም ስራ ላይ ያላችሁ

  • @SalamSalam-wv9to
    @SalamSalam-wv9toАй бұрын

    ምስኪን ለሀቅ የቆምክ ነህ ለገንዘብ እንዳልሆነ ያስታውቃል በእውነት ጎበዝ ነህ ስራህ ገንዘብን ያማከለ እንዳልሆነ የቤትህ ቴሌቢዢን ታስታውቃለች እግዚአብሄር በቸርነቱ ምህረቱን ይላክልህ

  • @ZenebechTakle

    @ZenebechTakle

    12 күн бұрын

    EGEZEABEHAE YEMARHE 8:24

  • @haymanotalemu9255
    @haymanotalemu9255Ай бұрын

    ተባረክ ዘሌ ስለጠየከው ይሄነው ሰው ማለት ለሱም ተስፋ ይሆነዋል ቶሎ ይድናል ❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiawitabraha330
    @ethiopiawitabraha330Ай бұрын

    በጣም ነው የምትመሳሰሉት ወንድማማቾች ነው የሞትመስሉት አነጋገራችሁ እንኳን ሳይቀር❤

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vjАй бұрын

    ለዚህ ጀግናአይገባዉም አይኢትጽያ ጀግናሠዉ አያቅ እባካችሁ ከጎኖልንቆም ይገባል የዚህ ጀግና እዉነቱ ካልወጣ አልተኛም ጥዋት ማታ በፆሎት ያቅሜን😢❤❤❤እግዚአብሔር እዉነቱን ያዉጣልን 😢የኔጀግና❤❤✝️🙏

  • @rishane9576
    @rishane9576Ай бұрын

    በስመኣብ ኣይ የሰው ክፋት ኣይዞህ ወንድማች፡ጸበል ግባ ትድናለህ ፈጣሪ ይረዳሃል ሁሉ ለበጎ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ehitetadese8728
    @ehitetadese8728Ай бұрын

    አይዞ ወንድሜ አንተ ጀግና ገና እጠብቅሀለን የኢት. ጠላቶችን የምታዋርድ ትሆናለህ ገና ገና የተጎዱትን የምትደርስ ጀግና ነህ

  • @alemayehubejigo7497
    @alemayehubejigo7497Ай бұрын

    የመተት የድግምት አጋንንታዌ ሥራ በጌታችን በመድሃኒታችን በኢየሱስ ስም የ ፈ ረ ሰ ይሁን ።

  • @samrimengsta449

    @samrimengsta449

    Ай бұрын

    አሜን

  • @user-xn7ub1mn9k

    @user-xn7ub1mn9k

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @MayoshaTa

    @MayoshaTa

    Ай бұрын

    አሜን

  • @rhametali1193
    @rhametali1193Ай бұрын

    የነስርአይን ተከታታዬች ያዶክተር ነዉ እድህያረገዉ የምትሉ ያንወጣት ልጅ አበላሸ ዛሬም ጀግናችንን 😢😢

  • @samiyasaid7499
    @samiyasaid7499Ай бұрын

    ቤተስቦች ይህን አይነት የህዝብ ብክለትን አብረን ብንገፋው አገራችን ይህን የመስለ የችግር ማቅ ውስጥ አትገባም ነበር ሌላው አያገባንም እያለ አገርና ህዝብ ሲጎዳ ማየታችን ያሳዝናል

  • @Erkata-ye4hu
    @Erkata-ye4huАй бұрын

    የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስ ጨርሶ በትንሳኤው ኃይል ይፈዉስህ ።ተፈወስ !!

  • @hope8216

    @hope8216

    Ай бұрын

    አሜን

  • @serkserk1091
    @serkserk1091Ай бұрын

    የሰፈሩን አካባቢ አትቅረፁት። ብዙ ወዳጅ እንዳለው ጠላትም አለው

  • @zinetanwaeryoutube4808

    @zinetanwaeryoutube4808

    Ай бұрын

    በትክክል ሠፈሩ መቀረጽ የለበትም ነበር

  • @RAllhamdulilaalakulihal

    @RAllhamdulilaalakulihal

    Ай бұрын

    ❤❤

  • @user-uw7em7vp9h

    @user-uw7em7vp9h

    Ай бұрын

    በትክክል 💔

  • @user-dk6yq3zp2y

    @user-dk6yq3zp2y

    Ай бұрын

    በትክክል

  • @user-sw9gg2mi1c

    @user-sw9gg2mi1c

    Ай бұрын

    በትክክል

  • @asefuwondemagen6066
    @asefuwondemagen6066Ай бұрын

    እረጅም ዕድሜና ጤና ለወንድማችን ለዘላለም አንተልዮ ነህ መጀመሪያ እንኳንደስአለህ ጎደኛህ መጣች❤ለወንድማችን ደረስክ!!ነገበኔ ለኔም ሰው አለኝ ነው ተጠያየቁ በጣም ደስይላል ኢትዮጵያዊ ማለት ይሄ ነው እኔየማውቀው💚💛❤🙏

  • @woriknsh-Tube
    @woriknsh-TubeАй бұрын

    ያኛ ጀግና ምንም አትሆንም የእውነት ትድናለህ 😢😢😢😢😢❤❤

  • @sabethiopian4657
    @sabethiopian4657Ай бұрын

    እሰይ የኛ ጀግና ሞራልህ ደስ ይላል❤🎉 እነዚህ የሰይጣን መተት አምላኪዎች ከ ኢትዮጵያ ምድር ይጥፉ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @asefashabebe2933

    @asefashabebe2933

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ። ይጥፉም ይገልበጡ ።

  • @user-if1wc7cn8t
    @user-if1wc7cn8tАй бұрын

    አይገርምህም የእውነት አምላክ ገና ብዙ ታሪክ እንድትሰራ ያደርግሃል። ይህም ያልፋል። ለበጎ ነው። ላንተ ጉድጓድ የቆፈረ ጠላት ራሱ ይገባበታል። እመ አምላክ እንባህን ታብስልን። ደስታና ሳቅህን ያሳየን። ኑርልን!!!!❤❤❤

  • @user-nx5sp8fj4n
    @user-nx5sp8fj4nАй бұрын

    በጣም እንወድሃለን ተሺሎህ መየት ነው እምንፈልገዉ አንተንም ወንድማችን እንወድሃለን ኪዳነምህረት ትጠብቃችሁ🙏

  • @Saraguta-zn9md
    @Saraguta-zn9md25 күн бұрын

    ወንድማችን እንካን አግዛብሄር አተረፈህ ሲቀጥል በደንብ ፀልይ ስገድ ፀበል ጠጣ መንፈስ ነዉ የላኩብህ አንተ ከበረታህ እሱ ሀይል የለዉም ❤❤❤❤

  • @wossenbishaw1790
    @wossenbishaw1790Ай бұрын

    ነፍስህ በጌታ አጅ ነዉ አትፍራ ምንም አያመጡም በኢየሱስም ስራቸው የፈረሰ ይሁን ጌታ በደሙ ይሸፍንህ አሜን ወንድሜ

  • @hejueu
    @hejueuАй бұрын

    የሰው እርዳታ በሜያሥፈልገው ግዜ አለሁ ሥላልክ ሥለጠየከው ሥላየኸው ደሥ ብሎኛል አላህ ይጠብቃቺሁ ወድማቺንም ድኖ እሱም የእናታቺንም ደሥታ ለማየት አላህ ያብቃን ኢሻአላህ ያረብ በደሥታቸው አሥደሥተን ።

  • @dgjfjhg961

    @dgjfjhg961

    Ай бұрын

    😢አሜን

  • @hawaabagaaz7552

    @hawaabagaaz7552

    Ай бұрын

    Amen ya Allah 🙏🙏🙏

  • @q8kuwaiti107
    @q8kuwaiti107Ай бұрын

    የኛ ጀግና የብዙወችን እባ አብሰሀል እግዚአብሔር ባአተላይ አድሮ ለተቸገሩት እንደደረስክላቸው ላአተም ይድረስልህ አይዞህ ወንድሜ❤⛪🙏 በተኮል ስራ የተሳማራችሁ እህት ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ሽ አመት አትኖሩም እኮ

  • @zerfitunegash5045
    @zerfitunegash5045Ай бұрын

    ይህ ምርጥ ልጅ እንዲህ ሆኖ በእዉነት ማየት አልፈልግም😭😭😭 ። ቅዱስ ሚካኤል ይዳብስህ!!!

  • @user-wg5lv7kv9l
    @user-wg5lv7kv9lАй бұрын

    አይዞህ አታልቅስ የምታመልከው አምላክ አለ እኮ እሱ ያድነሃል አንተ እኮ ለተከፉ ለተበደሉ ለሚያለቅሱ ደራሽ ምርጥ ጋዜጠኛ እና የጀመርከው ነገር እስከ መጨረሻው የምትታገል ጀግና ነህ እመቤቴ ኪዳነ ምህረት ትዳስስህ

  • @tsigualemayehu4960

    @tsigualemayehu4960

    Ай бұрын

    Zelalem EGziabher yedreseleh kegonu selaleh seledereskelet Ajegenehalehu tetebabeku

  • @sarabarkot1646

    @sarabarkot1646

    Ай бұрын

    ለምን ጠላት ፌትታለቅሳለህ ያያሉ እኮ እነዝህ የዳፒሎስ ልጆች ሲኦል ቤታቸው ለምን ይደሰቱ እነሱ ያልቅሱ እንጂ ለመጨረሻው ያልቅሱ ቴሌ ያወጣዋል ካለበለዛ አገርቤት ስለማይታወቅ ውጭ ስለሚያወጡት ስልኩን ወዳጆችህ አሉ ውጭ አማክራቸው

  • @FhgdFhh
    @FhgdFhhАй бұрын

    እኔ በጣም ከታመመ ጀምሮ ጥሩ ስሜት የለኝም አላህ ያሺርህ ወንድሜ

  • @GeromTesfayeGeromTesfaye
    @GeromTesfayeGeromTesfayeАй бұрын

    ስጦታው ቢያንስበት እንጂ አይበዛበትም ለሰው ልጅ የከፈለው መስዋት ተነግሮ የሚያልቅ አይደለም አሁንም ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምረዋል በርታልን

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification19 күн бұрын

    ጀግኖች ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ይሁናችሁ በተላለይ ጀግናው 🎉የንስር አይን ወንድማችን እንኳንም እግዚአብሔር ለዚህ አበቃህ ሰው እማ ከንቱ ነው አምላክ ይጠብቅህ እንጂ አሜን ግን ምንም እንኳን አንተ ባትመከርም ለሰው እንደምትደርስው አንተን አንተም እራስህን ጠብቅ በጸበልና በጾም በፀሎት ጸንተህ ከክፉ መሰርያን ራስህን ጠብቅ አባቴ ይህን ብጭቅጭቅ ሱሪም መናፍስቱ ይወዱታል እና ድስት አርሴማ አሁንም ትጠብቅህ ጥላ ከለላ ትሁንህ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1okАй бұрын

    እኔን እኔን ወንድማለም እኔን ለሀገር ለሕዝብ እማልጠቅውን አፈር ልብላል አንተ ጀግና የድሃ አባት ነህ 😢😢

  • @user-sy7xg2qu1j

    @user-sy7xg2qu1j

    Ай бұрын

    Weyne wendemen ens alqeshe moteku egzer cherso yemrhe yemrhe

  • @genetiligabawu1709

    @genetiligabawu1709

    Ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢 በጣም ክፉንአንበሳይ

  • @mekyamekya

    @mekyamekya

    Ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @eleniabreha7349
    @eleniabreha7349Ай бұрын

    ጀግናው ወድማችን እመቤቴ ትማርህ። ንስሀ ገብተህ መጠመቅን አትርሳ ።ይሔ የሰይጣን ስራ ስለሆነ ሳትሰለችና ተስፋ ሳትቆርጥ ተጠመቅ። እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ።

  • @alexyifru9270
    @alexyifru9270Ай бұрын

    ድንግል ከነልጅዋ ጨርሳ ትማርህ ዘገየም ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @surafeltaddese1703
    @surafeltaddese1703Ай бұрын

    የእግዚአብሔር እጅ ከሁሉ በላይ ነው ፀሎት መፍትሔ አለው ወደ እየሱሰ ቅረብ መፍትሔው በአጅ ነው።

  • @hirut8456
    @hirut8456Ай бұрын

    እኔ በህይወቴ እንደዚህ ልጅ ልቤን የሰበረው የለም የነሥር ዕይንን መከታተል ከጀመርኩኝ ጀምሮ ሁሌም እፀልይለታለው ግን ለምን በዚህን ያህል ጭካኔ ያሳዝናል እኮ የፍትህ አባት ነፍሱን አሲዞ እኮ ነው የብዙ ሰዎችን እን ያበሰ መልካም ሰው አይዞህ ወንድምነት ጌታ ፈፅሞ በምህረቱ ያስብክ በደሙ ይሸፍንክ ❤ ዘሌ ጌታ ይባርክህ ሥለ ጠየከው አንተም እራስክን ጠብቅ ደግሞ የመኪናክን ታርጋ ሚድያ ላይ አታውጣ እንወዳችዋለን❤❤

  • @user-ty8yx2sy9s

    @user-ty8yx2sy9s

    Ай бұрын

    ወላሂ እኔም እዴት ልቤ እደትሰበረ በጣም እፍራላቸው ነበር እደዚህ አይነት ስራ ለሚሰሩት ሁሉ

  • @ummiumi3911
    @ummiumi3911Ай бұрын

    እጅግ ደስ ብሎኛል የንስር ዐይን የምወደው ጋዜጤኛው ኡፍፍፍፍፍፍፍ አላህ ይማርክ የኔ ውድ አታልቅስ እሺ ጀግና ነክ እኮ አሸናፊ ነክ 🙏🙏🙏🙏👍👍👍💖💖💖

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967Ай бұрын

    አይዛክ ወንድማችን የድንግል ማርያም ልጅ ምህርቱን ለክልክ በእውነት ልባችን ተስባሬ በአንቴ ህመም

  • @tsehayasfaw
    @tsehayasfawАй бұрын

    እመብርሀንትባርክህ ይህነው ኢትዮጵያዊነት 🎉❤

  • @EmebetEe
    @EmebetEeАй бұрын

    እረ አታልቅስ ጀግናችን,❤❤❤ዘገየ ወድማችን ተረዳዱ የኔ ጀግና እረዳዉ ፀበሉ ሳይመላለስ እዛዉ ተቀምጦ ይጠመቅ ያስቀድሰ ከቻለ ንስሀ ገብቶ ይቁረብ ቅባቅዱስ ይቀባ መልካአ ሚካኤልን መልካአ ገብረኤልን አንብብ ዳዊት በለዉ

  • @hayatnesro1427
    @hayatnesro1427Ай бұрын

    አንተ ማልቀስ የለብህም ጀግና ነህ ራስህን ቀና አድርግ እናትህም አንተን የመሰለ ጀግና ልጅ የጀግና ስራ የሚሰራሰው ባንተ እኔ እራሴ ኮራብሀለሁ ኢተዮጵየዊ ወንድሜ ስለሆንክ ኮራብሀለሁ ጀግና ክብርና ኩራ ያንተ ነው አይዞህ አላህ ይጠብቅህ

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680Ай бұрын

    ከምር ልቤነው የሰበረው አይዞህ ቁመህ ትክዳለህ ወንድማችን ይህ የሰይጣን ሥራ ይፈታል ፃድቃኔ ፀበል ወይ ሙታንሳው ቅዱስሚካኤ ውሰዱት ወይ ሰማቱቅዱስ ጊዎርጊስ በርሜሉ ውሰዱት አይዞህ ማርያምን ቁመህ ትክዳለህ በመብርሀን ቸርነት በፆለታችሁ አስቡት ማንምሰዉ በየምነቱ ፀልዩልት ዘልሽ እንኳን ደስአለህ ወንድማችን እባካችሁ በሰውላይ ነገበፈጣሪ የሚያስጠየቃችሁን ሥራ አትሥሩ አንተ ቁመህ መከድ ሁሌም ነውምመኝ ነውም እፀልያለሁ እመብርሃን አታሳፍረንም አታልቅስ የኔአባት ብቻ እደዝህ ሁነህማየት ያመኛል😢

  • @meskeremteshome5824
    @meskeremteshome582423 күн бұрын

    እንዲህ ስትረዳዱ በጣም ጥሩ ነው ወንበዴን ያስፈራዋልና አይዞአችሁ እመብርሃን ከናንተጋ ትሁን ።❤

Келесі