የሙሉ ወንጌል ሀ መዘምራን 54ተኛ ዓመት ክብረ በዓል360p

Пікірлер: 29

  • @7777382
    @777738219 күн бұрын

    ጌታ ይመስገን በእውነት የግዚኣብሄር ምህረት ደግነት እረኝነት ብቻ ነው እስከዛሬ የጠበቃቹ ጌታ መጨረሻሁም ይመር ትባረኩ 54 ኣመት ይገርማል!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meazaagedew8630
    @meazaagedew863020 күн бұрын

    Egziabher birik yarigachihu!!!! Yadiro tizita ametabign, tsega yibizalachihu!!

  • @thionlema7724
    @thionlema772415 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤እዃን ለ54 ኛ አመት ክብረ በአል አደረሳቹ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @yohannesteferra6202
    @yohannesteferra62027 ай бұрын

    የእትዬ ሙሉና የእማማ መሠረት ልጆች!! እንኳን ለ54ኛው ዓመት የልደት በዓል አደረሳችሁ!! እናንተ 67ኛው ወንጌል ናችሁ!! የእናንተ ኳየር በጣም ታሪካዊ እንደ ሆነ እረዳለሁ፡፡ እንደ እነ ፕሮፌሰር አታላይ ዓለምን፣ ፕሮፌሰር ዝናቡ ገ/ማርያምን፣ እንደ እነ ፓስተር እና ዘማሪ አዲሱ ወርቁን፣ ፓስተር በድሉ ይርጋን፣ ፓስተር ደበበ ለማን (ብዙ መዘምራንን ያፈሩ የመዘምራን አሰልጣኝ) የመሳሰሉ ታላላቅ አገልጋዮችንና ምሑራንን ያፈራ ድንቅ የመዘምራን ሕብረት ነው፡፡ በብዙ መከራና ስደት ውስጥ አልፋችሁ ዛሬም በዚህ ዕድሜአችሁ ቆማችሁ መዘመራችሁ ራሱ ታማኝነታችሁን ያሳያል!! ስለ እናንተ ምንም ለማለት ቃላት ያጥራል፡፡ መጽሐፍ ግን ማሳተም ነበረባችሁ፡፡ አሁንም ካላሳተማችሁ ለ60ኛ ዓመታችሁ መጽሐፍ ማሳተም አለባችሁ!!

  • @lensafeyissa1648
    @lensafeyissa16487 ай бұрын

    So many faces that I recognize! And all the good old songs from my childhood. God bless you all!

  • @ewntuaytfam9354
    @ewntuaytfam93547 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ የኛ በረከቶች ተባረኩለን

  • @tadelealemseged2086
    @tadelealemseged20867 ай бұрын

    ከአንጋፋዎቹ ዘማሪያን መካከል የአማኑኤል ሆስፒታል ዳይሬክተር የነበሩትን ዶክተር ዘማሪ አታላይ አለምን በማየቴ ደስ ብሎኛል ።

  • @meazi01
    @meazi017 ай бұрын

    Such a blessing I love them God bless all and live long.

  • @bute5158
    @bute51587 ай бұрын

    ይገርማል እንኳን ዘመናችሁን እያገለገላችሁ ለዚህ በቃችሁ ትንሽ ነበርኩ ትዝ የሚለኝ ጋይም ቤት ሲባል በርንዳ ያለበት ሳሎን ቤት ያለው ትዝ ይለኛል ጋይም የሚለው ስም ያዳግተኝ ነበር ደስ የሚል የእየሱስ መንፈስ እና አንዳንድ ግዜ በሚለው ትዝ ይለኛል የመጣሁ ግዜ አሁን ፓስተር ያኔ ከተወዛዋዝ የመጣች አምና ይህ ግዜ ብላ ጌታን ተቀበልኩ ስትል እንቅስቃሴውን ኮፒ አድርጌ እቤቴ እስክገባ አምና ብላስትል እኔ የመጣሁት 3 ተኛ ቀኔ ኑበር ጌታን መቀበል አንዴ ብቻ አይመስለኝም እስኪዘጋ እቀበል ነበር የመጣሁት ዘውዲቱ ናይዝጊ ከምትባል ዘመዴ ጋር ነው ዘውዴ የሚባል አገባች ከዛን ዘመን ጀምሮ አይቻት አላውቅም ትዝታ

  • @tadessenefso8518
    @tadessenefso85187 ай бұрын

    የክርስቶስን ዕነተኛ ፈለጋ በመስዋዕትነት በፅናት የተዋችሁልን የዕምነት አባቶች ለእናንተ ክብር አለን ።

  • @berhanuabebe6462
    @berhanuabebe64627 ай бұрын

    ስለእናንተ ጌታን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። በዩቲብ ሳያችሁ ነፍስ አልቀረልኝም። ለትውልድ ምሳሌ ናችሁ። ጌታ አሁንም በብዙ ይባርካችሁ

  • @bute5158
    @bute51587 ай бұрын

    ተወዛዋዝ ነበረች ያክዋት ጡርዬ ነበረች ስትመሰክር እንቅስቃሴዋን እልረሳውም በረንዳው ጋ ትዝ የሚሉኝ ጋሽ ንጉሴ ተፈራ ጋሽ ፊሊጶስ ፓስተር ነው ያኔ ትዝ የሚለኝ አሸናፊ ዘማት ቸርች ይዛኝ የምትወጣ ዘውዲቱ ናይዝጊ ጎደኛ ይቀራረቡ ነበር እጅጋየሁ ያኔ እጓዛለሁ በሚል ነው የምጠራት የለገሰን መሞት አሁን ስታወራ ሰማሁ አዲሱ ወርቁ ትዝ አይለኝም በዝሙሩ ስሙም ከሞትም ያድነዋል ፊቱን ያየሁት አሜሬካ ነው ይገርማል ጌታ ቢረዳኝ 60 ሲከበር እኖራለህ እገኛለሁ ልቤ ጓጓ

  • @misrakmengistu4236
    @misrakmengistu42367 ай бұрын

    የዚህ ሁሉ ትዉልድ መሠረት ናችሁናተባረኩ❤❤

  • @azebseife1234
    @azebseife12347 ай бұрын

    much respect and love🥰

  • @user-cw6mv3mz9s
    @user-cw6mv3mz9s6 ай бұрын

    እንቁዎቻችን አለን በህይወት ያን ዘመን አንረሳው ጌታ ታማኝ ነው ተባረኩልኝ ።

  • @workineshbissa6145
    @workineshbissa61457 ай бұрын

    አሜን

  • @user-gc4uo2he6b
    @user-gc4uo2he6b7 ай бұрын

    ወጣት ለክርስቶስ እና ለ መዘምራን አንድ ናቸው?

  • @banchibisu8352
    @banchibisu83527 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @tamiratatale152
    @tamiratatale1527 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @fantutadesse7945
    @fantutadesse79457 ай бұрын

    Ayesemam

  • @fanayehaile866
    @fanayehaile8667 ай бұрын

    Geta zamenchun bruk yadirg tebarkebwtalw.zaman yemyshiraw mazmur!

  • @user-xb7gh9jg1x
    @user-xb7gh9jg1x6 ай бұрын

    Dessalegn

  • @Anumma572
    @Anumma5727 ай бұрын

    Enqwan Adresachu

  • @user-gc4uo2he6b
    @user-gc4uo2he6b7 ай бұрын

    ምነው የቀድሞው ልብስ ተቀየረ?

  • @tamarattamarat7070
    @tamarattamarat70707 ай бұрын

    እዴት እንደምወዳችሁ

  • @bekelechbeyene5849
    @bekelechbeyene58497 ай бұрын

    ወጣት ለክርስቶስ ህብረቱ በቤተክርስቲያን አገልግሎት ሲጀምር የነበረው ስም ነው በኋላ ተቀይሮ ለ መዘምራን ተባለ

  • @att7912
    @att79127 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

Келесі