አቤንኤዘር ሙሉ አልበም ቁ̇.8 2016 በመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን መዘምራን|| MKC Choir 50th anniversary Full Album Vol 8

Музыка

Пікірлер: 78

  • @user-gq3bw8jh8c
    @user-gq3bw8jh8c2 ай бұрын

    ይህንን ዝማሬ እያንጎራጎርኩ 30 ዓመታት አልፌ ዛሬ ደርሻለሁ ዘመን የማይሽረው የእግዚአብሔር ቃል ነው ተባረኩ

  • @teshometeklemariamthanks3644
    @teshometeklemariamthanks36442 ай бұрын

    ዘመን የማይሽረው ዝማሬያችሁ ድንቅ ነው ዘመኑን ሁሉ ዘምረን የማንጠግው ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ !!!

  • @livedexperiences
    @livedexperiences2 ай бұрын

    እናንተንም እኛንም ቅዱሳኑን ሁሉ ፍጥረትን ሁሉ በቸርነቱ ደግፎ የያዘው ቸሩ አባታችን ቅዱስ እግዚአብሔር ለዘለዓለም ይባረክ። አሜን። እወዳቹሃለሁ።

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume89492 ай бұрын

    በጌታ እና በወገኖቻችን የተወደዳችሁ ሇይ ጌታ ዘመናችሁን በዝማሬ ይሙላ

  • @eldaamen
    @eldaamen2 ай бұрын

    MKC CHOIR አባቶቼ/እናቶቼ በጣም እወዳችዋለሁ ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @adanechasegu7093
    @adanechasegu70932 ай бұрын

    የድምፃችሁ አንድነት እራሱ የሚገርም ነው እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ።

  • @webitu.tezageraserda7599
    @webitu.tezageraserda75992 ай бұрын

    አሜን አሁንም የእግዚአብሔር እርዳታ ፈጥኖደርሶልኛል. እግዚአብሔር ይባርካችሁ ኴየሮች በጌታ እንድፀና በናንተህብረትፀሎትእንደገና ያሳደገችኝቤተክርስቲያንኢየሱሰእስኪ መጣናእሰኪወስደንእየሩሳሌ ናበላይኛዋቅድስትአገርእስክኝገናኝየረዳን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sisayanshebo3553
    @sisayanshebo35532 ай бұрын

    የመሠረተክርስቶስ ቢጫ ለባሽ ኳየሮች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ። ዘመናችሁ ይለምልም። ጌታ በጸጋውና በምህረቱ ዘመናትን አሳልፎ ለ 50ኛው ዓመት ስላበቃችሁ ስሙ የተባረከ ይሁን። ከወጣትነቴ ዘመን ጀምሮ በነዚያ የስደት አመታት ቤተክርስቲያን በተዘጋችበት ዓመታት ዝማሬዎቻችሁ አጽናንተውናል። ተባርከናል። በሀሳብ ወደነዚያ አመታት እንድሄድና የጌታን ምህረትና ቸርነት እንዳስብና ጌታን እንድባርከው አድርጎኛል። አሁንም በዝማሬዎቻችሁ ብዙዎች ተጠቅመዋል። ተባረኩ። አቤንኤዘር የሆነልን ጌታ የተባረከ ይሁን።

  • @johnbelay1386
    @johnbelay13862 ай бұрын

    ገና ቆመው መዘመር ሲጀምሩ በጉባዔ ውስጥ መንፈስ ቅዱስ ሲንቀሳቀስ ነው የሚሰማኝ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ። ኑሩልን።

  • @abaynehkebededegaga427
    @abaynehkebededegaga4272 ай бұрын

    አሜን!!! ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን። እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛለችሁ። እንደ40ኛው ማስታወሻ ስፖቲፋይ ላይ ብታጋሩን በጣም መልካም ይሆናል። ብዙዎቻችን ጋር ይደርሳል።

  • @ethioaddis6121
    @ethioaddis61212 ай бұрын

    ወድ ወገኖቼ በጣም ደስ ብሎኛል ልዑል እግዚአብሔር ዘናችሁ ይባርክ !!!

  • @zufangirma2394
    @zufangirma23942 ай бұрын

    ያሳደገጉኝና እንድፀና የረዱኝ በመንፈስ ቅዱስ የተቃኙ ዘመን ተሻጋሪ ዝማሬዎችና መዘምራኑ። ጌታ ዘመናችሁን ያለምልምልኝ!!!!!

  • @fekerteh974

    @fekerteh974

    Ай бұрын

    አሜን

  • @teshometeklemariamthanks3644
    @teshometeklemariamthanks36442 ай бұрын

    በዘመናት ሁሉ ዘምረን የማንጠገው ዝማሬዎቻችሁ አሁንም ይባርከናል ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርከችሁ

  • @user-qs9ik2pi6z
    @user-qs9ik2pi6z2 ай бұрын

    የልጅነቴ ትዝታዎች ! የዛሬ 40 አመት ገደማ መጀመሪያ ስታገለግሉ ያየሃችሁ ኳየር ሳይ መጀመሪያዬ ነበር "" ኦ ግሩም ኃይል ነው ! ""መሬት ቁጭ ብዬ ነበር የሰማኋችሁ !!

  • @yonashagos1157
    @yonashagos11572 ай бұрын

    እንኳን ለ50ኛ ክብረ በአላችሁ ጌታ አደረሳችሁ ለዚህ ያበቃችሁ ጌታ ከዘላለም እስከ ዘላለም ስሙ ይባረክ።

  • @samsonmengistu8940
    @samsonmengistu89402 ай бұрын

    አቤኔዘር የ እግዚአብሔር እርዳታ....ፈጥኖ ደርሶልኛል !!!!

  • @SabaAssen
    @SabaAssenАй бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ በብዙ ይባርካችሁ

  • @bahrituwodajo3455
    @bahrituwodajo34552 ай бұрын

    My life-long gospel song from childhood to adulthood❤❤❤ Bless you brethren.

  • @AlmazDibora
    @AlmazDiboraАй бұрын

    እልልልልል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤

  • @user-qn1wk9ug8v
    @user-qn1wk9ug8v2 ай бұрын

    አሜን አሜን ! አሁንም ተስፋችን ረዳታችን እግዚአብሔር ብቻ ነው። በዚህ መዝሙር ልቤ ታደሰ

  • @denkegirma
    @denkegirma2 ай бұрын

    ጌታይባርካችሁመልካመዝሙርተባርኩ❤❤❤❤

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu80422 ай бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kiteneshlarisch3071
    @kiteneshlarisch3071Ай бұрын

    አሜን! አሜን!አሜን! አሜን! አሜን! አሜን! አሜን!!!!!!!ተባረኩ

  • @FrehiwotWudeye
    @FrehiwotWudeye4 күн бұрын

    I love this song god bless you ❤

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole51062 ай бұрын

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ!!

  • @dakagemechu
    @dakagemechu2 ай бұрын

    I wish you long live

  • @WorkineshSiyoum-wz7od
    @WorkineshSiyoum-wz7odАй бұрын

    ጌታ ዘመናችሁንን ይባርክ

  • @user-ru9oh6ue2i
    @user-ru9oh6ue2i2 ай бұрын

    Absolutely amazing God Blessed you All❤

  • @tsehaynesheka8698
    @tsehaynesheka86982 ай бұрын

    ሃሌሉያ ! አሜን አቤነዜር

  • @SelamawitWosseineofficial
    @SelamawitWosseineofficialАй бұрын

    ከልጂነቴ ጀምሮ እየዘመኩኝ ያደኩት አቤነኔዘር ተባረኩ ተላላቆቼ ❤ ዘመን ተሻጋሪ❤❤

  • @DawitAyela
    @DawitAyela2 ай бұрын

    ጸጋ ያዘለቹሁ ❤❤❤❤❤❤አሜን

  • @SaraSARA-io1uj
    @SaraSARA-io1uj2 ай бұрын

    Wowowow I receive in the Name of Jesus 😊😊😊😊😊

  • @user-ke9xh8hy4u

    @user-ke9xh8hy4u

    Ай бұрын

    ❤wow❤

  • @SaraSARA-io1uj

    @SaraSARA-io1uj

    Ай бұрын

    @@user-ke9xh8hy4u tsellyu lene Tebarekuu Quxuriya yedda nega

  • @coachsabombikilamarsha9225
    @coachsabombikilamarsha92252 ай бұрын

    ጌታ ይባርከናል

  • @tsionwerracho1658
    @tsionwerracho16582 ай бұрын

    ትናንት ያደረገው ለዛሬ እምነት ሆኖልናል!

  • @degefahunisoro4546
    @degefahunisoro45462 ай бұрын

    Geta zamanchu yibarke ❤

  • @gelanachibsa9364
    @gelanachibsa93642 ай бұрын

    Wow, transgeneration songs. Stay blessed.

  • @mulugetaasfaw8347
    @mulugetaasfaw834724 күн бұрын

    The spiritual song I song during my teenager time,still enjoying it well,God bless you the choir

  • @tewdrosgezahegn5094
    @tewdrosgezahegn50942 ай бұрын

    ጌታ ይባርካችሁ

  • @fekerteh974
    @fekerteh974Ай бұрын

    የግዛብሔር አምላክ ስሙ የተባረከይሁ

  • @amykussa7270
    @amykussa72702 ай бұрын

    I love the song God bless you all

  • @Abenzerg
    @Abenzerg2 ай бұрын

    አቤኔዘር

  • @fekadubeyenetuli4521
    @fekadubeyenetuli45212 ай бұрын

    Nice to listen to you again .i love you all of you

  • @geremewtefera7773
    @geremewtefera77732 ай бұрын

    God bless you amezing songs

  • @godisthekey7326
    @godisthekey732618 күн бұрын

    Yesss Yesss Yesss Ameeen Ameeen Ameeen selhulu amilaki yemsegn 🤲🙏🙏🙏may God bless EVERY one 🤲❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @aamratmanza124
    @aamratmanza1242 ай бұрын

    Tebarekuuuuu❤❤❤❤❤

  • @nazarethayer1208
    @nazarethayer12082 ай бұрын

    Thank you so much

  • @user-ei8yt1zm1c
    @user-ei8yt1zm1c2 ай бұрын

    God bless you

  • @HabtomHaile-tn8ek
    @HabtomHaile-tn8ek2 ай бұрын

    Amen amen🙏🙏🙏🙏

  • @binievents9086
    @binievents9086Ай бұрын

    God bless you in advance with your family members........

  • @chompe-b1b
    @chompe-b1b9 күн бұрын

    Love you

  • @getahunalemayehu8513
    @getahunalemayehu851322 күн бұрын

    tebaareku

  • @user-fu8tm9yb9x
    @user-fu8tm9yb9x2 ай бұрын

    GOD bless you

  • @WudneshYaikob
    @WudneshYaikob26 күн бұрын

    Tebareku!

  • @user-ls_Christian
    @user-ls_Christian2 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @shitayetamru8668
    @shitayetamru86682 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂 ብርክ ብርክ በሉልኝ ወገኖቼ ጌታ እሥኪመጣ ዘምሩለት 🎉

  • @godisthekey7326
    @godisthekey732618 күн бұрын

    Wawww wonderful thanks for this God song Ameeen Ameeen Golry to the King of Kings Lord of Lords there is no like our God glory to be heavenly father praise the lord Ameeen Ameeen Ameeen 🤲❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷🌹❤️🌹❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @philippearoca5142
    @philippearoca5142Ай бұрын

    Geta zamanchu yibarke Eni orthodoxe nage

  • @WondimuDadicho-nk4mn
    @WondimuDadicho-nk4mn2 ай бұрын

    😮😮😮😮

  • @zemrobelaraya5351
    @zemrobelaraya53512 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @messimessi828
    @messimessi8282 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @Aliwalll-ig2cz
    @Aliwalll-ig2cz2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetsolomon4358
    @genetsolomon4358Ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tadesesida7554
    @tadesesida75542 ай бұрын

    🎉

  • @user-rk8jo3hf5d
    @user-rk8jo3hf5dАй бұрын

    Haleluuuuuuya

  • @user-rk8jo3hf5d

    @user-rk8jo3hf5d

    Ай бұрын

    Gory to God

  • @asmeretyemane8935
    @asmeretyemane89352 ай бұрын

    ❤❤❤❤🎉❤🎉🎉❤❤❤

  • @tigisth871
    @tigisth871Ай бұрын

    Where can we buy the album in USA

  • @BuzayoAbagzi
    @BuzayoAbagziАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @woyinshetduna3773
    @woyinshetduna37732 ай бұрын

    M

  • @Alexxalexalexu
    @AlexxalexalexuАй бұрын

    ምነው ጥራቱ ወረደ?

  • @Aliwalll-ig2cz
    @Aliwalll-ig2cz2 ай бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @DebelaTesfaye-lp9wp
    @DebelaTesfaye-lp9wpАй бұрын

    🤣🤣🤣🎉🎉🎉🎉🎉😅😊🤑🤩🤩🤔

  • @wondob
    @wondob2 ай бұрын

    Please investigate this religion & spirit I knew it for long years it works as TRUE spirit but not TRUE don't think about any thing please think about only about the TRUE.

  • @kasahunshimels225

    @kasahunshimels225

    Ай бұрын

    The truth is only Jesus.

Келесі