ተጨነቀ ጫጉላዉ አዲስ ሙሉ ፊልም /Techeneke Chagulaw / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie.....

Пікірлер: 834

  • @markantube312
    @markantube312

    ያበጀሽ እርግዝና እንደኔ ደስ ያለዉ ማነዉ በላይክ አሳዩኝ

  • @_waifu-4548
    @_waifu-4548

    እኔ ድራማ ነው ለማለትኮ ይከብደኛል አቤት ውበት አቤት ጉብዝና አማራነት❤ አይ እሱቤ😆😆😆😆

  • @Sarah-km5be
    @Sarah-km5be

    አማራ ባለ ታሪክ የኔ ኩሩ ህዝብ እሄ ቀን አልፎ ገና ብዙ ያልተነገረ ታሪክ እና ባህል አለን ድል ለዚህ ጀግና ህዝብ ………💚💛❤💪💪💪💪?

  • @የጋይንቷልጅ
    @የጋይንቷልጅ

    የገጠርልጅ መሆኔን በጣም ወደድኩት ለዚህ የዋህ ህዝብ መከራ በዛበት ድል ለመለዉ አማራ❤❤❤

  • @habtamabawey6127
    @habtamabawey6127

    በጣም ነው እምወዳችሁ ከሰሜን ሸዋ መረሀቤቴ አድናቂያችሁነኝ አንድ አማራ ወደፊት ጎንደር ጎጃም ወሎ ሸዋ አንድ አማራ አንድ ነፍጠኛ ውድድድድድ ሰላምችሁ ይብዛልኝ ባገኛችሁ ስሜ አልጠግባችሁም ማርያምን ❤❤❤ እመብረሀን ለአማራ ህዝብ ሰላም ታምጣልን አሜን ውድድድድድድድ አረጋችሗለሁ ቃላት ያጥረኛል ❤

  • @DeraMan-tt5zg
    @DeraMan-tt5zg

    የአበጀሽ ትወና የታዴ መቻል ድንቅ ይለኛል ትችላላችሁ እወዳችኋለው❤

  • @user-zc6qn1gb2o
    @user-zc6qn1gb2o

    አበጀሽ ስታለቅስ እውነት አጀቴን በላችው

  • @user-oi2uo7qt4w
    @user-oi2uo7qt4w

    አበጀሽግን የምርየታዴ ሚስትናትዴ እመብርሀንበሰላም ትገላግልሽ ወልደሽ ለማየት ያብቃን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-uz2vk7pj9h
    @user-uz2vk7pj9h

    ውይ ታዴ ጥጥ ለቃሚ ነው የሚመስለው 😁😁😁😁😁

  • @Elias44475
    @Elias44475

    አማራ ጥሩ መሪ ሲኖረው ብዙ ሽልማት ይገባችሗል/ይሰጣችሗል:: ለጊዜው ጥሩ የባህል ማዕከል ስጧቸው::

  • @MariamAdm-go9on
    @MariamAdm-go9on

    አበጄሺን እና አያ ታዴን የምቶዱ ❤❤❤

  • @ELizaAmharaOsa
    @ELizaAmharaOsa

    አማራ ባለ ታሪክ ባለ ገድል ነዉ ጎጃም ላይ እግር ጥሎህ እንግዳ ከሆንክ አለሜ እመዋ ተብለህ ትሰተናገዳለህ

  • @DamatMedia2
    @DamatMedia2

    የሚገርሙ አዳዲስ ልጆችን አካታችዋል። በጣም ያምራሉ

  • @belaynehteshome1548
    @belaynehteshome1548

    የባህል አምባሳደሮች በእውነት ክብር ይገባችኋል የለዛ ሽልማትም ለእናንተ ነበር የሚገባችሁ ምን ያደርጋል...

  • @endeshaw527
    @endeshaw527

    እኔ እናንተን ምንም አልላችሁም

  • @user-yw7lk1ul7e
    @user-yw7lk1ul7e

    አማራነት በለ ታሪኩ ባለ ቅኔው ሁሉን ያደለን እኮ ነን እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን ገና ብዙ ታሪክ ትሰራላችሁ ይመቻችሁ አማራነት ይቅደም 💚💛❤👌

  • @tigiabebu5804
    @tigiabebu5804

    አቤት ማማራቸሁ እኛ እኮ አምሐራወቸ በጣም እድልኛች ነው ሁሉ ነገር አለን እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @oromayoro4840
    @oromayoro4840

    ሚማር ማህበረሰብ ካለ እጅግ በጣም አስተማሪ ነው! እናመሠግናለን🙏

  • @KingVip-qb4sh
    @KingVip-qb4sh

    አማራ ነን ነባር ህዝቦች ወርቃማ ባለታሪክ

  • @getachewkebede9863
    @getachewkebede9863

    አምሐራየ ውበት ባህል100%+❤❤❤🇨🇬

Келесі