የስደተኞች ደስታን የምትሰጡን እናንተ ባትኖሩ በዚህ ጦርነት እየተጨነቅን እናንተ ዘና ታደርጉናላችሁ❤❤❤❤
❤❤❤❤
የኔ መዝናኛወች ስወዳችሁ በርቱልን ውድድድድ
በሳቅ ገደላችሁኝ አዝናኝ ነው ሁላችሁም ተባረኩ አያ ታዴ በየትኛውም ሥራህ አደንቅሃለሁ ❤🎉
0:27 0:29 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን እኔማ እናንተን እያየሁ ቃና ማየት ተዉኩት እር ኑሩልኝ የኔ ምርጦች የኢትዮጵያ ፈረጥ ብዙ ትምህርት አለዉ ወንድ ልጂ ጠብቂኝ ገናነኝ ካለ ከኃላው ጉድድ አለ ቀጠቀጡልኝ እኮ ለትዳሩ እማይታመን ወንድ ይህ ነው ምሱ 🎉🎉🎉❤
እፁብ ድንቅ ስብስብ ነው፤ገራሚ ስብስብ ነው።ማንን ጠርቼ ማንን ልተው። ዝም ብለው ሳይለማመዱ እውነተኛውን ህይወት ይተርኩታል። የሚከፋፈሉት ማን ምን ይጫወት ብቻ እንጂ የሚለማመዱ አይመስለኝም።
😢😮🎉😊😢😂
እናተ ማየት ከጀመርኩ የኢትዮጵያ ናፍቆት ቀነሰልኝ ተመስገብ እናተን ድንቅ ባህላዊ ችሎታ የተቸራቹህ እንዴት ውብ እደሆናቹ
እናተባቱኖሩ እኛ ስደተኛች እደት እንሆንነበር በተለይ አረብ አገር እምንኖር ነፀናት የለን ቤት መውጣት አንችል ግን በናተ እንፅናናለን በስራ የደከመ ጎናችንን ስናሳርፍ በናተ ስንፅናና ❤❤❤❤❤ውድድድድ ነው እምናደርጋቹህ ሁሉንም ስደተኛ ወክየነው እደምን ወዳቹህ እምናገረው❤❤❤❤❤
ዝማም አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥሸ ❤❤❤❤❤ በጣም ውብ ቆንጆ ዘፋኝ ነሸ
አያ ታዴ ተስጦወው በጣም ይገርመኛል አድናቂህ ነኝ
በጣም የሚገርም ብቃት ነው ያለው❤❤❤
አይ ባህላችን ማማሩ አዬ ግዜ ገጠር እኮ ውበቱ ❤
አቤት እደኔ የሚወዳቹ የለም : ዝማምዪ ድምፅሽ ተሰቶሻል በርቺ ሁላቹሁም እንከን የላችሁም ❤❤❤
የኔ አማራወች የኔ እንቁ ህዝብ በርቱልኝ ❤❤❤🎉🎉🎉እወዳችኋለሁ💓💓💓
አይ ታዴ በሁሉም ያምርበታል አበጀሽን የት ጥሎ ነው ደሞ😂❤❤❤ስወዳችሁ❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ወይዬ በሳቅ 😂😂ደስ ሲሉ❤😊
የሳቅ ሚጮቸ ስውዳችሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እናቴን አስታወሰችኝ ስታጎርጉር አላህ ሆይ አገራችንን ሰላም አድርግልን ድል ለአማራ❤❤❤
ወይኔ የዛሬ ድራማ ደሞ ምርጥ ነው ታዲየ ከዚያ ወሸት ድራማህ ተገላገልኩ ልታሰጠላኝ ነበር ግን ቢሆንም ጨርሱት ስንቱን ተከታታይ ድራማ መጨረሻውን ሳታሳዮን አሰቀራችሁት
አቤት ድምፅሽ ሢያምር ዝፈኝ በእናትሽ ሁላችሁንም በጣም ነዉ እምወዳችሁ ማርርር ናችሁ
አረ.በስማም.በሣቅ.ገደላችሁኝ.አያታዴ.ያንተግን.ይለያል❤❤❤❤
የኔ ወድምም በጣም ነው ዘፈን እና ቅራርቶ የሚችለው እሽ አይለም ነበር ከሰው ፊት ዝፈን ሰንለው በቸውን ቀውጢ ነው የሚያረገው የኔ ውድ ወንድም እናም አገር ቤት ጥየው የወጠሁትን ስለምታስታውሱኝ በጣም ነው የማከብርቹሁ ተዋናዮች❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤😢 በሰላም ለመገናኘት ያብቃሽ እህት አለም እነኚህን እያየሁ ነዉ የቤተሰብ ፍቅር የሚቀንስልኝ 😢
ልጆችን እማ ማሳድገው ገጠረው እኔዲ ነው እንጂ ቅጣት አክስትየውን ወደድኳት❤❤❤❤❤
በነገራችን ላይ እምዋ ከሌለች ይደብረኛል😢❤
አይይይ በሳቅ ገደላችሁኝ አይ ያያ ታዴ ሁላችህንም በጣም ወድድድድ❤ ወንዶች እያያችሁ ነው ማታለል ይቅር 😂😂😂
እኔ በፍቅራቹሁ ላብድነዉ ስወዳቹ❤❤❤❤❤
የኔ ውዶች ስወዳቹሁ እግዚ አብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን❤❤❤❤❤❤
የኔ ለምለም አገሬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ሱሶች❤❤❤❤❤❤❤ሰላማችሁ ይብዛልኝ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉በርቱልኝ
ተው ታዴ ይዝፈኑበት ፡እውነት ለመናገር የሚገርም ድምፅ ነው ሁሉም ያላቸው እስክስታም ማሲንቆም ባጠቃላይ ወርቅ ናቹ እነ ያየሺን፣ እነ እሱቬን፣ ሌሎችም
በሳቅ ልቤ ፈረሰ. 😂😂😂😂😂 አያ ታዴ አባቴን አስታወሰኝ ስራ አይወደም እኛን እደህ ነበረ እሚያረገን. ዘማም እደት የለ ስጦታ ነው ያለሺ
ወይ ዝማም ድምፅሽ ዋዉዉ ነዉ ❤ ደሞ ይሁን ሁሉ ግጥም ችሎታሽ እረ ወደመድረክ ከሚወጣበት ቦታ ግቪ 👌🙏
አልበም አላት እኮ
እሚገርም ነው አየሃት @@mosebtube1027
አማራየ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ድል ❤❤ለፋኖ❤❤❤ፋኖ አማራየድልለፋኖፋኖያሸንፋል
አያ ታዴ አባቴ. ዝማም እናቴ የውብዳር እህቴ ንፁህ. እኔ. የሚገርም ነው. ቁጭ. አርጋቹህ አሳያቹህን ዝማም እጅሽ እየሰራ ስትለኝ እናቴ. 😢😢
የኔ አህት ድምፅሽን በጣም ወድጀዋለሁ የራስሽን ሙዚቃ ብታወቺ በጣም ጥሩ ነዉ ❤❤❤
አልበም አላት እኮ የዘጠናዎች ዘፋኝ ናት እኔ የዛሬ አስራ አንድ አመት እሰማት ነበር ዘፈኗን ግን ስሙዋን አላውቀውም ነበር
ዋው የዙማም ድምፅ ሀገሬን እንድናፍቅ ነው ያደረገችኝ❤❤❤❤❤❤
ታድየ እወድሀለዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንደዛሬ ስቄ አላውቅም በእመቤቴ ልዩ ናችሁ ❤❤
ይች ሀለሌ አለ ታዴ እንዳተ አለች ዝማም😂😂😂😂😂😂
ሳር ቤቷ ስታምር
ውዶችየ በሀሳ ሀገሬ ገብች ተመለስሁ እነራሉ አርሚ ከምባል ከብት ብጠብቅ ይሻለኛል😂😂😂😂
ወላሂ እኔም በተለይ ታደሲጣራ እፍፍክክክ
አለትራንስፖርት ደርሰንመጣን ግልግል😢😢
ድምጿ ሲያምር❤❤❤❤
መጫጫሪያ እስከምታወጣ ድረስ እነው አለች ንፁህ ልጁ ድሞ እኔ ደሮ እነኝ አላለም 😂😂😂
ዐማሓራዬ የኔ ወርቅ💚💛❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰ውድድድድ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አራሚው ሲጠፋው በሳቅ ገደለኝ አያታደ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እረወየዉ ኪሱን አልዳበሰም አይ ታዴ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
በርቱ ምርጦች ዙማምየ ድምፅሽ ሲያምር ❤
ይቼ ሰው ደምጿ የአዝማሬ ነው ስሟን ሰለማላቀው ነው ይቅርታ
ዙማም❤
ዛሬ ፪ ኛ ነኝ❤❤
እንኳን😅
ስራው ቀረ ስትዘፍኒ😂❤❤❤❤ወይኔ ስወዳችሁ እኮ ደሜቼ❤❤❤
እኔየሚያስቁኝ የሁላችንምቤተሰቦች ጠባይ አንድየሚያረገው ልጆችሲያጠፉ አተአበላሸሃቸው እሱምአችአበላሸሻቸው የሚባባሉትነገር
ሀገሩ ሳምር❤❤❤❤
እደዛሬዉ ሥቄ አላቅም ማራያም 😅😅😅😅😅😅😅😅😅
እኔ ደሞ እደ የውብ ዳር የዱረ ስራ አሎደም ሞቴ ነው. 😂😂😂😂😂
ኧረበሳቅሞትኩ የልጅቱን ፍቅረኛ ተጫወተበት❤❤😂😂😂
😂😂 ትቶት ጠፋ
@@zkassawtube3078 ምንአማራጭአለዉ😂😂😂
አቃጠሉት እኮ ቤትም ማሳም አየዘፈኑ እሱ ዘዋሪ ሚስትየው እስከልጆች ዘፋኝ ሰላማቹህ ይብዛ በናተ ፈታ
የሣቄምጮች❤❤❤❤❤እኔማ ሀሣብ ሢበዛብኝ❤❤እናተን ሣይ ሀሣቤን እረሠዋለው
❤በጣም ደሥ የሚዝናና ነው በርቱ❤
ድምጻዊት ዙማም
Uuuuuuuffffff basek gedalachn bartu weg bahalechnm astemrun badembi ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌
❤❤❤❤ስጠብቃችሁ ናፍቃችሁኛል ❤❤❤❤ደምፃ የምራል ዙማም ❤❤❤❤❤
ነፍሰች ስታምሩ
አያ ታዴ ሴቶቹን በሙሉ አዳረሳቸው 😅😅😅
እናትዋ ትዝታ🎉🎉🎉😢😢
እግዚአብሔር እደዉ ላሙን ያምጣልን
ዝማምዬ ለታዴ ንገሪው ስናርም ስንፈጭ እየዘፈን ሥራው ይካሄዳል ሲባላ ግን ፀሎት አርጎ መጎራረስ ነው። አቦ ዝማምዬ አቦ ዝፈኝ ።
ወየ ስትይ ራሱ ዜማ አለው ፣
Dani from USA 🇺🇸 በርበሬ ግን እኮ የሰውን መብት አይከብድም!! i suggest ለ 8 ሰአት አንድ ክፍል ውስጥ እንዲያጠኑ እና አንዳንድ ክልከላ ማድረግ
ዋው በውነት እኔ ብዙ ግዜ ነው የምከታተላችሁ እና በርቱ
ስወዳቹ❤❤❤❤🎉
አላህይጠብቃችሁ ❤❤🎉🎉😂😂
እንዲ ነው ለካ በርበሬ መታጠን 😂እኔታ የምታስፈራራበት😂
ታዴ ለጥበብ የተፈጠረ❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን በሰላም መጣችሁ ስወዳችሁ ❤❤❤
እረ በሳቅ 😂😂😂😂❤❤
አያ ታደሰ ራሰህ አትሰራ ሴቶችን ታደክማለህ እንዴት ያለ ራሰ ወዳድነት ነው 🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂❤❤❤❤❤
የኔ ዉዶች
የሳቄ የደስታዬ ምንጮች አያ ታዴ ሁላችሁም ❤❤❤
😂😂😂😂😂ቀጋ እየለቀምኩ አላለችም ይች ሙድ😂😂😂😂
❤እረ በሳቅ ገደላችሁኝኝኝ❤
የኔ የሳቂ ምንጮች ስወዳችሁ❤❤❤❤😂😂😂😂😂
ሁላቹህም አንደኛ ናቹህ ❤❤❤❤❤
ያይኔ አበባዬ እኔ እርር ልበልልሽ ባልሽ አናደደሽ😂😂😂😂😂😂
ስላም
በደህናውጊዜ ቤት እዲህ ነበር እሚዘጋ አይ አላህ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
በጣም ገራሚ ፊልም
ወዶቸየ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማም ድምፅ ዋዉዉዉዉዉዉ
ደስትላላቹህ ቀጥሉበት❤❤
የውብዳርን ሥወዳት
እንኳንደናመጣችሁየኛውዳችሱስሆናችሁብኝ።
የውብ ዳር ቆጅየ ናት ማሻ አላህ ድግሞ ርግት ያለች ናት
እናመሰግናለን የዴስታ ምጮች
ስወዳቺው
ዙማም ድምፅሽን ስወድልሽ
ከሱ ይልቅ አህያይት ሰማችኝ😂😂😂😂😂
❤❤❤
😂😂😂😂ወይ ታዴ አንተና አበጀሽ የድራማው ድምቀት ናቹሁ ❤❤❤
አረ በሳቅ ሞትኩኝ ሀሀሀሀሀ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Yimechachihu! Impressive
ገደልሽው የኔ የዋህ
የኔ ወርቆች❤❤❤❤ ታዴ የማን ዘበናይ ነው የማይሰራ😅😅
አየታዴ ተቃጠለ 😂😂😂ስወዳቺሁ በርቱልኝ❤❤❤
Пікірлер: 285
የስደተኞች ደስታን የምትሰጡን እናንተ ባትኖሩ በዚህ ጦርነት እየተጨነቅን እናንተ ዘና ታደርጉናላችሁ❤❤❤❤
@HshwqiHsuauw
29 күн бұрын
❤❤❤❤
የኔ መዝናኛወች ስወዳችሁ በርቱልን ውድድድድ
በሳቅ ገደላችሁኝ አዝናኝ ነው ሁላችሁም ተባረኩ አያ ታዴ በየትኛውም ሥራህ አደንቅሃለሁ ❤🎉
@ConfusedLabrador-ip6qi
24 күн бұрын
0:27 0:29 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን እኔማ እናንተን እያየሁ ቃና ማየት ተዉኩት እር ኑሩልኝ የኔ ምርጦች የኢትዮጵያ ፈረጥ ብዙ ትምህርት አለዉ ወንድ ልጂ ጠብቂኝ ገናነኝ ካለ ከኃላው ጉድድ አለ ቀጠቀጡልኝ እኮ ለትዳሩ እማይታመን ወንድ ይህ ነው ምሱ 🎉🎉🎉❤
@hailetiritie4015
27 күн бұрын
እፁብ ድንቅ ስብስብ ነው፤ገራሚ ስብስብ ነው።ማንን ጠርቼ ማንን ልተው። ዝም ብለው ሳይለማመዱ እውነተኛውን ህይወት ይተርኩታል። የሚከፋፈሉት ማን ምን ይጫወት ብቻ እንጂ የሚለማመዱ አይመስለኝም።
@zahraticket
27 күн бұрын
😢😮🎉😊😢😂
@zahraticket
27 күн бұрын
😢😮🎉😊😢😂
እናተ ማየት ከጀመርኩ የኢትዮጵያ ናፍቆት ቀነሰልኝ ተመስገብ እናተን ድንቅ ባህላዊ ችሎታ የተቸራቹህ እንዴት ውብ እደሆናቹ
እናተባቱኖሩ እኛ ስደተኛች እደት እንሆንነበር በተለይ አረብ አገር እምንኖር ነፀናት የለን ቤት መውጣት አንችል ግን በናተ እንፅናናለን በስራ የደከመ ጎናችንን ስናሳርፍ በናተ ስንፅናና ❤❤❤❤❤ውድድድድ ነው እምናደርጋቹህ ሁሉንም ስደተኛ ወክየነው እደምን ወዳቹህ እምናገረው❤❤❤❤❤
ዝማም አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥሸ ❤❤❤❤❤ በጣም ውብ ቆንጆ ዘፋኝ ነሸ
አያ ታዴ ተስጦወው በጣም ይገርመኛል አድናቂህ ነኝ
@netsanetworku2852
26 күн бұрын
በጣም የሚገርም ብቃት ነው ያለው❤❤❤
አይ ባህላችን ማማሩ አዬ ግዜ ገጠር እኮ ውበቱ ❤
አቤት እደኔ የሚወዳቹ የለም : ዝማምዪ ድምፅሽ ተሰቶሻል በርቺ ሁላቹሁም እንከን የላችሁም ❤❤❤
የኔ አማራወች የኔ እንቁ ህዝብ በርቱልኝ ❤❤❤🎉🎉🎉እወዳችኋለሁ💓💓💓
አይ ታዴ በሁሉም ያምርበታል አበጀሽን የት ጥሎ ነው ደሞ😂❤❤❤ስወዳችሁ❤
@slntayehucherney8210
5 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ወይዬ በሳቅ 😂😂ደስ ሲሉ❤😊
የሳቅ ሚጮቸ ስውዳችሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እናቴን አስታወሰችኝ ስታጎርጉር አላህ ሆይ አገራችንን ሰላም አድርግልን ድል ለአማራ❤❤❤
ወይኔ የዛሬ ድራማ ደሞ ምርጥ ነው ታዲየ ከዚያ ወሸት ድራማህ ተገላገልኩ ልታሰጠላኝ ነበር ግን ቢሆንም ጨርሱት ስንቱን ተከታታይ ድራማ መጨረሻውን ሳታሳዮን አሰቀራችሁት
አቤት ድምፅሽ ሢያምር ዝፈኝ በእናትሽ ሁላችሁንም በጣም ነዉ እምወዳችሁ ማርርር ናችሁ
አረ.በስማም.በሣቅ.ገደላችሁኝ.አያታዴ.ያንተግን.ይለያል❤❤❤❤
የኔ ወድምም በጣም ነው ዘፈን እና ቅራርቶ የሚችለው እሽ አይለም ነበር ከሰው ፊት ዝፈን ሰንለው በቸውን ቀውጢ ነው የሚያረገው የኔ ውድ ወንድም እናም አገር ቤት ጥየው የወጠሁትን ስለምታስታውሱኝ በጣም ነው የማከብርቹሁ ተዋናዮች❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jk3in5xm8t
29 күн бұрын
❤❤❤❤😢 በሰላም ለመገናኘት ያብቃሽ እህት አለም እነኚህን እያየሁ ነዉ የቤተሰብ ፍቅር የሚቀንስልኝ 😢
ልጆችን እማ ማሳድገው ገጠረው እኔዲ ነው እንጂ ቅጣት አክስትየውን ወደድኳት❤❤❤❤❤
በነገራችን ላይ እምዋ ከሌለች ይደብረኛል😢❤
አይይይ በሳቅ ገደላችሁኝ አይ ያያ ታዴ ሁላችህንም በጣም ወድድድድ❤ ወንዶች እያያችሁ ነው ማታለል ይቅር 😂😂😂
እኔ በፍቅራቹሁ ላብድነዉ ስወዳቹ❤❤❤❤❤
የኔ ውዶች ስወዳቹሁ እግዚ አብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን❤❤❤❤❤❤
የኔ ለምለም አገሬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ሱሶች❤❤❤❤❤❤❤ሰላማችሁ ይብዛልኝ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉በርቱልኝ
ተው ታዴ ይዝፈኑበት ፡እውነት ለመናገር የሚገርም ድምፅ ነው ሁሉም ያላቸው እስክስታም ማሲንቆም ባጠቃላይ ወርቅ ናቹ እነ ያየሺን፣ እነ እሱቬን፣ ሌሎችም
በሳቅ ልቤ ፈረሰ. 😂😂😂😂😂 አያ ታዴ አባቴን አስታወሰኝ ስራ አይወደም እኛን እደህ ነበረ እሚያረገን. ዘማም እደት የለ ስጦታ ነው ያለሺ
ወይ ዝማም ድምፅሽ ዋዉዉ ነዉ ❤ ደሞ ይሁን ሁሉ ግጥም ችሎታሽ እረ ወደመድረክ ከሚወጣበት ቦታ ግቪ 👌🙏
@mosebtube1027
28 күн бұрын
አልበም አላት እኮ
@user-jn1uc1oh1s
28 күн бұрын
እሚገርም ነው አየሃት @@mosebtube1027
አማራየ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ድል ❤❤ለፋኖ❤❤❤ፋኖ አማራየድልለፋኖፋኖያሸንፋል
አያ ታዴ አባቴ. ዝማም እናቴ የውብዳር እህቴ ንፁህ. እኔ. የሚገርም ነው. ቁጭ. አርጋቹህ አሳያቹህን ዝማም እጅሽ እየሰራ ስትለኝ እናቴ. 😢😢
የኔ አህት ድምፅሽን በጣም ወድጀዋለሁ የራስሽን ሙዚቃ ብታወቺ በጣም ጥሩ ነዉ ❤❤❤
@mosebtube1027
28 күн бұрын
አልበም አላት እኮ የዘጠናዎች ዘፋኝ ናት እኔ የዛሬ አስራ አንድ አመት እሰማት ነበር ዘፈኗን ግን ስሙዋን አላውቀውም ነበር
ዋው የዙማም ድምፅ ሀገሬን እንድናፍቅ ነው ያደረገችኝ❤❤❤❤❤❤
ታድየ እወድሀለዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንደዛሬ ስቄ አላውቅም በእመቤቴ ልዩ ናችሁ ❤❤
ይች ሀለሌ አለ ታዴ እንዳተ አለች ዝማም😂😂😂😂😂😂
ሳር ቤቷ ስታምር
ውዶችየ በሀሳ ሀገሬ ገብች ተመለስሁ እነራሉ አርሚ ከምባል ከብት ብጠብቅ ይሻለኛል😂😂😂😂
@Aminat-nv3cu
29 күн бұрын
ወላሂ እኔም በተለይ ታደሲጣራ እፍፍክክክ
@Aminat-nv3cu
29 күн бұрын
አለትራንስፖርት ደርሰንመጣን ግልግል😢😢
ድምጿ ሲያምር❤❤❤❤
መጫጫሪያ እስከምታወጣ ድረስ እነው አለች ንፁህ ልጁ ድሞ እኔ ደሮ እነኝ አላለም 😂😂😂
ዐማሓራዬ የኔ ወርቅ💚💛❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰ውድድድድ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አራሚው ሲጠፋው በሳቅ ገደለኝ አያታደ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-lh3kn4te4l
20 күн бұрын
እረወየዉ ኪሱን አልዳበሰም አይ ታዴ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
በርቱ ምርጦች ዙማምየ ድምፅሽ ሲያምር ❤
ይቼ ሰው ደምጿ የአዝማሬ ነው ስሟን ሰለማላቀው ነው ይቅርታ
@fikirethiopia7654
29 күн бұрын
ዙማም❤
ዛሬ ፪ ኛ ነኝ❤❤
@tesfamariyamlegese2158
29 күн бұрын
እንኳን😅
ስራው ቀረ ስትዘፍኒ😂❤❤❤❤ወይኔ ስወዳችሁ እኮ ደሜቼ❤❤❤
እኔየሚያስቁኝ የሁላችንምቤተሰቦች ጠባይ አንድየሚያረገው ልጆችሲያጠፉ አተአበላሸሃቸው እሱምአችአበላሸሻቸው የሚባባሉትነገር
ሀገሩ ሳምር❤❤❤❤
እደዛሬዉ ሥቄ አላቅም ማራያም 😅😅😅😅😅😅😅😅😅
እኔ ደሞ እደ የውብ ዳር የዱረ ስራ አሎደም ሞቴ ነው. 😂😂😂😂😂
ኧረበሳቅሞትኩ የልጅቱን ፍቅረኛ ተጫወተበት❤❤😂😂😂
@zkassawtube3078
25 күн бұрын
😂😂 ትቶት ጠፋ
@user-pt1oh2yf6h