ምርም የጎጃም ጭፈራ አበጄሽ ልጅ ስትድር (Mirt Yegojam Chifera Abejesh Liji Sitidir) 2024

Ойын-сауық

Пікірлер: 491

  • @melitsegaye
    @melitsegaye5 ай бұрын

    እመዋን የምትወዱ እስኪ በላይክ አሳዩኝ😢❤❤

  • @user-ve6vy7xd7o

    @user-ve6vy7xd7o

    5 ай бұрын

    😢Yk😮😮

  • @Ra.com65

    @Ra.com65

    5 ай бұрын

    ሁሉንም ❤❤❤❤

  • @mwale8371

    @mwale8371

    5 ай бұрын

    Wow !!ammazing thank you ❤❤❤

  • @Samera-kd5nz

    @Samera-kd5nz

    5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pf7qj4jn6n

    @user-pf7qj4jn6n

    5 ай бұрын

    ❤❤❤❤ሁሉንም ❤❤❤❤

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate97105 ай бұрын

    እስክስ ያዢ አበጀሽ 😂😂😂😂😂😂ያበጀሽ አድናቂወች በላይክ አሳዩኝ

  • @user-mr4mc4uk4y
    @user-mr4mc4uk4y5 ай бұрын

    አላህ ሆይ የዚህን የዋህ ህዝብ ሰላም መልስልን ለአማራ ህዝብ ደስታ እንጂ ጦርነት አይገባውም ነበር አብሽሪ ይኸም ያልፋል ኢንሻ አላህ ምንም ሳያደርግ እቤቱ ድረስ ሂዶ መጨፍጨፍ ያሳዝናል

  • @SomaSoma-nr7qw

    @SomaSoma-nr7qw

    2 ай бұрын

    ይዘገያል እንጂ አይቀርም 😢😢

  • @lemlemyalwu-lj1xs
    @lemlemyalwu-lj1xs5 ай бұрын

    ቤት አማራ ይለያል የምንለው በምክኒያት ነው ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፍኖ አማረ ይለያል እናት አለም አማራ

  • @SomaSoma-nr7qw

    @SomaSoma-nr7qw

    2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @TegstGondr

    @TegstGondr

    Ай бұрын

  • @hayatyousof2305

    @hayatyousof2305

    6 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayatyousof2305

    @hayatyousof2305

    6 күн бұрын

    ትክክል

  • @yebelay1253
    @yebelay12535 ай бұрын

    ሁላችሁም በጣም_በጣም ታምራላችሁ ፥ እግዚአብሔር ከቁጥር አያጉድላችሁ ፥ እኔ እንደ ውሃ የጠራሁ አማራ ብሆንም ጎጃም ባለመወለዴ ይቆጨኛል ፥ ይህንን ጭፍራ መጨፈር ባለመቻሌ በጣም ይነደኛል ፥ እንዳልማር ዕድሜየ በስልሳዎቹ ውስጥ ነኝ ፥ ልጆቼን እንዳላስተምራቸው እነርሱም ፈረንጅ ሀገር ስለሚኖሩ ብቻ ሳይሆን አማርኛም በደንብ አያውቁም ፥ ለማንኛውም አማራ በመሆኔ እፅናናለሁ ፥ በጣም_በጣም እወዳችኋለሁ ፥ በድጋሚ መድኅን ዓለም ክርስቶስ የአማራን ሕዝብ ከተደቀነበት መከራና ሲቃይ ይጠብቅልን ፥ ጠላቶቹን ዶጋመድ ያድርግልን _ አሜን (ከusa)

  • @emebetberhane9076
    @emebetberhane90765 ай бұрын

    ተባረኩ እንደድሮው ሁላችሁም አብራችህ ስትሰሩ በጣም ደስ ይላል👏🏾👏🏾👏🏾

  • @emishawbelachaw1312
    @emishawbelachaw13125 ай бұрын

    አማራ መሆን እራሱ መታደል ነው አማራ ሆኜ መዘለድ አማረኝ

  • @ayaayaa2643
    @ayaayaa26435 ай бұрын

    የነጎጃም ድክመቴ የኔምድረገነት አገር 💙🤗 እናበጅሽ ከልብነው የምወዳችሁ በአላችሁ አቅም ብህአለችንን እያስተዋወቃችሁልነው በእውነት ቃል የለኝም ለእናንተ ማርያምን ❤❤❤💙💙💙🤗🤗🤗🤗🤗🤗

  • @kedjafentaye7511
    @kedjafentaye75115 ай бұрын

    ሃገሬ ጎጃም የተወደድኩሽ በጣም ታምራታችሁ በቃ እውነተኛ ጭፈራችሁበት ሃገሬ ጎጃም ፈለገ ብርሃን ትመስላላችሁ ታምራለች

  • @user-mr4mc4uk4y

    @user-mr4mc4uk4y

    5 ай бұрын

    ጎጃም የጀግኖች ሀገር❤❤❤❤ውድድድድድድነው እማረጋችሁ ደሞቸ❤❤❤❤ከወሎ ቤተ አማራ❤❤❤❤ ከድል ቡኋላ ሙሉ ጎጃምን ለመጎብኘት ያብቃን❤❤❤❤

  • @user-ff5cv1zj5g

    @user-ff5cv1zj5g

    5 ай бұрын

    @@user-mr4mc4uk4y ነይ ናስጎብኛሽ አለን ከፈለግሽው ቦታ ሀገራችን ሠላም ያርግልን

  • @aledwake

    @aledwake

    5 ай бұрын

    ​@@user-mr4mc4uk4y Wolloye Ke konjowoch Ager Ye General Assamnew Lijoch , ye Mere ye Colonel Fentahun Muhabaw zeroch ney ensgobegnishalen Gojjamin

  • @alamadan717

    @alamadan717

    5 ай бұрын

    እኛም እንወዳችኋለ ደሜዋ💚💛❤️😘😘😘😘😘😘​@@user-mr4mc4uk4y

  • @user-mr4mc4uk4y

    @user-mr4mc4uk4y

    4 ай бұрын

    ​@useኢንሻ አላህ ሀገራችንምሰላም ይሁንልን r-ff5cv1zj5g

  • @user-ij4kj2pm9q
    @user-ij4kj2pm9q5 ай бұрын

    ሙዚቃው የላስታ ወሎ ጭፈራው የጎጃም ደስይላል አንድአማርዩ ❤ውድድ ነው እማረጋችሁ የሁልግዜ ተከታታያችሁ ወለየዋ የዋሁ ያገሬሰው ብርክበሉልኝ ✋✋

  • @zeritutube

    @zeritutube

    5 ай бұрын

    😂😂😂እኔ አላስተዋልኩትም የነሱን ችፈራብቻነወ ያየሁት

  • @aterera1047

    @aterera1047

    4 ай бұрын

    ሙዚቃው በክላሲካል ነው ያማረው። ልጁ በድምፅ ሲዘፍነው አያምርም

  • @user-uk4ol8qw9z
    @user-uk4ol8qw9z5 ай бұрын

    ዉብ ባህል ሃገሬ ዞሮ መግቢያየ ሰላምሽ ይብዛ💚💛❤️

  • @user-yl1go9ug1s

    @user-yl1go9ug1s

    4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @Doriii01
    @Doriii015 ай бұрын

    I’m not Ethiopian but I absolutely love the culture and language and I had the chance to go to Ethiopia recently. The sound of the masinko is just captivating and when put to a rhythm like this, it goes to a whole other level. This makes me miss Ethiopia so much🥲

  • @user-zg5qs6gt7v

    @user-zg5qs6gt7v

    5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ui4om7qx2h

    @user-ui4om7qx2h

    4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@user-zg5qs6gt7v

  • @tsedeygetu

    @tsedeygetu

    4 ай бұрын

    pls come to Ethiopia

  • @Doriii01

    @Doriii01

    4 ай бұрын

    @@tsedeygetu I really want to come back to Ethiopia a second time🥹

  • @aledwake

    @aledwake

    4 ай бұрын

    You can follow there live such tradational evening Eskista in Cultural Club House especially in Bahir Dar , Gondar , Addis Ababa, visit Ethiopia friendly people , Well come brother❤❤❤

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet92305 ай бұрын

    የኔ ምርጦች ፈጣሪ አንድነታቸው የጠብቅላቸው ከልብ እናመሰግናለን በርቱ በርቱ

  • @user-wj1ln5qg8t
    @user-wj1ln5qg8t5 ай бұрын

    አበጀሽ እኮ የሁሉም ድምቀት ናት ስወዳት

  • @user-zs9yr5iv4h
    @user-zs9yr5iv4h5 ай бұрын

    እጅግ እጅግ በጣም ነዉ የምታምሩት እግዚአብሒር ይጠብቃችሁ ዋዉዉዉዉዉዉ❤❤❤❤❤❤

  • @esteagebreab4313
    @esteagebreab43135 ай бұрын

    አቤት ማማር መቆንጀት አቤት ግርማ ሞገስ ውድድድድድድድድድድድድድ የኔ ውቦች ደጎች የዋሆች ቅኖች🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @KutaberTube.
    @KutaberTube.5 ай бұрын

    አቤት ውበት አዝንቡት እማ አቦ ሲያምር የኔ ጣፋጮች የደስታችንን የመዝናናቴ ምንጮች

  • @mulugojjamtube-4292
    @mulugojjamtube-42925 ай бұрын

    አይ አገሬ ጎጀም ሰላምሽ ናፈቀኝ እናት አለም ጎጃም ❤❤❤

  • @seadi5
    @seadi55 ай бұрын

    አለባበሳቸው ደስሲልየድሮእናቶችአለባበስ አላህሀገራችንንሰላምያርግልን

  • @user-ko1of8qv3x
    @user-ko1of8qv3x5 ай бұрын

    በጣም ታምራላችሁ ያገራችን ቱባ ባህሉን እደያዘ ለምታቀርቡልን ሁሉችሁም ከልብ እናመሰግናለን ሁላችሁም ችሎታ በትወና አደኛ ናችሁ

  • @user-qs1wf1bl3w
    @user-qs1wf1bl3w5 ай бұрын

    ስታምሩ ውድድድድ ሰላማችሁ ይብዛ እኔ ትግራወይቲ ነኝ ብርቁ ግን በስክስታ ተሸንፈሀል ተለማመድ

  • @habtamumekonen8514

    @habtamumekonen8514

    5 ай бұрын

    እኛም እንወዳችኋለን ከማርቆስ

  • @Alem-zo7fv
    @Alem-zo7fv5 ай бұрын

    እመዋ የኔ ውድ እናት ❤❤❤❤ውድድድድድድ ነው የማደርግሽ ደግነትሽ እናቴን ትመስይኛለሽ ❤❤❤❤❤

  • @abebamiki4193
    @abebamiki41935 ай бұрын

    ወይኔ ጉዴ እንዴት ደስ ትላላችሁ እንደዚህ ተሰባስባችሁ ሳያችሁ በደስታ እንባየ መጣ

  • @fasikaalmaw1171
    @fasikaalmaw11715 ай бұрын

    አቤት ስታምሩ ያልተበረዘው እስክሳታ ሁሉ ነገር የሜያምርባ ቹሁ ትወናው ቦታው በርቱጎበዞች በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yl1go9ug1s
    @user-yl1go9ug1s4 ай бұрын

    Wow nice 🎉🎉🎉🎉 good እኔ የማኛውንም ብሄር ጭፈራ አድናቂ ነኝ ግን አማራ ይለይብኛል ኑርልኝ የአማራ ህዝብ

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw5 ай бұрын

    የኔ ዉዶች ሥታምሩ ጎጃም ሀገሬ ናፈቀኝ ኡፉፉፉ በሀአላችን ሁሉም ነገር ናፈቀኝ😢❤

  • @kedjafentaye7511
    @kedjafentaye75115 ай бұрын

    ጎጃም❤❤❤❤❤❤

  • @Mamite926
    @Mamite9265 ай бұрын

    Congratulations! Abegesh

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu17095 ай бұрын

    እንዴት ደስ ይላል ተባርኩ

  • @user-gu6xv2dl3j
    @user-gu6xv2dl3j5 ай бұрын

    ወሏሂእሚአምረባችሁባድስኮኑነው ያዝእግድህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayati1840

    @hayati1840

    5 ай бұрын

    ጭፈራዉ

  • @nasanate8410
    @nasanate84105 ай бұрын

    አቤት አቤት ማማራቹ እኔ አማራ,አይደለሁም ግን ባሌ,ከወደ ጎጃምነው ጎጃምን በአካል እስካየው እዴት እደምጓጓ ኡላቹንም ስወዳቹ ከ❤❤❤❤❤አገራችንን ሰላም,ያርግልን❤❤❤ዘረኝነትን ያጥፋልን🙏🙏❤❤

  • @user-mr4mc4uk4y

    @user-mr4mc4uk4y

    5 ай бұрын

    አሚን❤❤❤

  • @nasanate8410

    @nasanate8410

    5 ай бұрын

    ❤❤🙏🙏

  • @alamadan717

    @alamadan717

    5 ай бұрын

    አሜን የኔ መልካም🙏🙏😢🥰🥰

  • @123abay
    @123abay5 ай бұрын

    እሱ ባለው አንደኛ ጭፈራ ወሬ ብቻ አደለም ሙያም አለ😂❤❤

  • @hshehhshdh2599

    @hshehhshdh2599

    5 ай бұрын

    😅😅

  • @mulugojjamtube-4292

    @mulugojjamtube-4292

    5 ай бұрын

    እሱባለዉ ተወዛዋዝ ነዉ❤❤

  • @user-oc2np1vm1t
    @user-oc2np1vm1t5 ай бұрын

    ያዝ ጎጄ ❤

  • @bayesh12345
    @bayesh123455 ай бұрын

    ደስ ይላል❤❤❤❤

  • @Heavennebiyu
    @Heavennebiyu5 ай бұрын

    💔😭💔😭💔😭💔😭💔 ahunis hagere nafekegn Yesew hager mereregn Please astinanugn

  • @abebawatalel4349

    @abebawatalel4349

    Ай бұрын

    Ayizosh yene enat...❤❤

  • @seadltube2433
    @seadltube24335 ай бұрын

    አንደኛ ነኝ❤

  • @halymaaa2042
    @halymaaa20425 ай бұрын

    የኔ ሱሶወች ❤❤❤❤❤ውድድድድ አማራዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sintayoayel7278
    @sintayoayel72785 ай бұрын

    አሁን ጥሩ አቀናብራችሁታል ጥሩ ፈጠራነው በርቱ ያምራል።

  • @hewrottedrose5991
    @hewrottedrose59915 ай бұрын

    ታደሰ በልጁ ሰርግ ወዴት ሄዶ ነው በጣምታምራላችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4t5 ай бұрын

    ያዝእግዲ ጎጀ ❤❤❤❤የኔውዶች❤❤ድልልልልለፋኖ

  • @nadayashaneh4485
    @nadayashaneh44855 ай бұрын

    💃💃💃💃❤❤ እሰይ ያዝ ጎጃም👏🙏

  • @user-sg7ue4or4nJerry
    @user-sg7ue4or4nJerry5 ай бұрын

    amazing God blessed all guy's so,hi,Everyone Amhare,Love you 🇨🇬❤❤❤❤❤❤❤❤❤💯

  • @simachewmare4385
    @simachewmare43852 ай бұрын

    The best video ever!!! Show our golden culture like this.

  • @GhionPodcast
    @GhionPodcast5 ай бұрын

    ተዋናዮች አልተቻላችሁም ማርቆሶች በርቱ🎉🎉🎉እንደቀልድ እየገሰገሳችሁ ፈታ እያደረጋችሁን ነው እናመሰግናለን 🙏

  • @nadayashaneh4485

    @nadayashaneh4485

    5 ай бұрын

    ግዮናችን ማርቆሰ ጎጃም እመዋ እኮ የናቲ ጎርቤት ነች በርቱ ካልክ ሁሉን አበርታታ 😊😍

  • @user-gc3ng8sw3j
    @user-gc3ng8sw3j5 ай бұрын

    እካን ከናተ ተፈጠርኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልል

  • @user-xv6jf1pu6j
    @user-xv6jf1pu6j5 ай бұрын

    ስወዳቹ በናታቹ ቶሎ ቶሎ ኑልን❤❤❤

  • @user-zt7qr9px3t
    @user-zt7qr9px3t4 ай бұрын

    ዉይ ደሥሢሉ ደጋግሜ ነዉ ያየሁት ኢትዮጵያዉይ ባህላችን ሢያምር ❤❤❤❤❤❤

  • @tztatzta-de4xi
    @tztatzta-de4xi5 ай бұрын

    ዋው ሐገሬ ሠላምሺን ያምጣው😢😢😢

  • @taibabtai2358
    @taibabtai23585 ай бұрын

    ኧረ አሁንስ እኔም በመጣሁ😢😢😢

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed60435 ай бұрын

    እስቤ የእስክስታ ንጉስነው ስታምሩኮ ወግባህሉን ጠብቃችሁነው እምትሰሩት❤❤❤❤

  • @tawabomansour9647
    @tawabomansour96475 ай бұрын

    Weyyyyyyyy Yena Wedochei Betame Temeralachuei

  • @selammulu5111
    @selammulu51115 ай бұрын

    እሱቢ ጀግና አደኛ❤❤❤❤ደሞቸ በፍቅር ነው የወዳችሁ

  • @BelaT_Yene
    @BelaT_Yene5 ай бұрын

    በጣም የሚገርም ባለብዙ ሙያ ስብስብ ነው! እንጀራ ይውጣላችሁ!❤❤❤ቃላት የለኝም፤ ገና ተዓምር ትሰራላችሁ🙏

  • @derejedesire2096
    @derejedesire20965 ай бұрын

    እግዚር ይባርካችሁ እንኳን ጭዋታችሁ ጉርብትናችሁ ከዚህ ዉጥንቅጥ አለም እረስተን ዘና እንላለን እመዋ ያየሽ የህዝብ ልጆች ናችሁ አነጥላችሁ ዘመን ተሻጋሪ ስራ

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x5 ай бұрын

    እስክስ ያዝ ጎጃም ስወዳችሁ 💚💛❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @emebetekifle7145
    @emebetekifle71455 ай бұрын

    Hi I like love

  • @TigistSemeneh
    @TigistSemeneh4 ай бұрын

    በጣም ነዉ የምታምሩት እግዚአብሒር ይጠብቃችሁ ጎጃም ዋዉዉዉዉዉዉ❤❤❤

  • @mulugetaalem9970
    @mulugetaalem99705 ай бұрын

    Ere Gojjam Amhara ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almaayala4768
    @almaayala47685 ай бұрын

    አቤት እሱባለው ና ገረመው ሚባሉት ዘፈን ሲችሉ ሴቶች ሁሉም ይችላሉ ይገርማል ችሎታቸው

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles5 ай бұрын

    ተዋናይ ቲቪ ሳይ የድሮዋ ኢትዮጵያዊ ትዝ ትለኛለች😢 ይመቻችሁ በርቱልን

  • @user-gi3ql9ou1f
    @user-gi3ql9ou1f5 ай бұрын

    ቅመሞችየ ኑ የኔ ስስቶች ዘና እንበል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hq7ky3mr6m

    @user-hq7ky3mr6m

    5 ай бұрын

    👍👍👍👍👌👌🖒🖒🖒👆👉

  • @nasanate8410

    @nasanate8410

    5 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta42715 ай бұрын

    ታዴዋ የታለ❤😊ብርቁ my❤

  • @zemzem7039
    @zemzem70395 ай бұрын

    የኔ ውረቆቸ ሰውዳቹህ ሰተናፈቁኝ እንኳንም የኔ የሆናቹህ

  • @Metiwollo5
    @Metiwollo55 ай бұрын

    ያዝ ጎጃም 👏👏👏👏

  • @user-sr7gv9ub7t
    @user-sr7gv9ub7t5 ай бұрын

    የመጀመራነኝ እንኳ አደረሳችሁ❤❤❤💚💛❤

  • @user-lt3ys4tc2d
    @user-lt3ys4tc2d5 ай бұрын

    ዛሬ ብርቁም ጨረቃም አሉ ሰርጉ የእውነትነው ወይስየድራማውነው🌷🌷🌷🌻🌻🌻🍀🍀🌷🌷🌷

  • @belayneshwoldemariam3066
    @belayneshwoldemariam30665 ай бұрын

    ውይ ስታምሩ ጥፍጥ ነው የምትሉት ምንላርጋችሁ

  • @gjfu4978
    @gjfu49785 ай бұрын

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የሀገራችንን ሰላም ይመልሰልን 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Dana-jy5jl
    @Dana-jy5jl5 ай бұрын

    ስታምሩ❤

  • @omehikma777
    @omehikma7775 ай бұрын

    ሀገሬ ሲናፈቀኝ እናተ ላይ አያለሁ ሰላም ለሀገሬ ኢትዮጵያ 🇪🇹

  • @rahelcellfie9673
    @rahelcellfie96735 ай бұрын

    እውንነት ነው የመሰልኝ አማራየ የኔ ኩሮ ይመቻችሁ እግዚአብሔር ፈቅራችሁ ይብዛላችሁ የኔ ማሮች

  • @zeruwork5450
    @zeruwork54505 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ያዝ ጎጃም❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ch9eh1xq1w
    @user-ch9eh1xq1w4 ай бұрын

    አቤት እንዴት እንደምወዳችሁ የሃገሬ ልጆች ዋው በጣም ነው የምታምሩት ፍቅራችሁ ይብዛ እኔ ሳያችሁ ጭፈራችሁን በጣም ነው ደስ የሚለኝ ይነሽጠኛል ወከባ በጣም ነው ደስ የሚለኝ እናንተ ደግሞ በጣም ልዩ ናችሁ

  • @user-ek8kl1sk6s
    @user-ek8kl1sk6s5 ай бұрын

    ደስ ስትሉ ❤❤❤❤

  • @richhabeshawit4912
    @richhabeshawit49125 ай бұрын

    ከወንዱ ሙሽራ ቤት ያለውን program ደግሞ በpart 2 አድርጋችሁ አሳዩን በናታችሁ በጣም ነው ምታምሩ ምወዳችሁ በርቱ

  • @fedaslopoos8057
    @fedaslopoos80575 ай бұрын

    መገን እመዋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አቦ ታምራላችሁ❤

  • @userenter2635
    @userenter26355 ай бұрын

    እመዋ እንካን ደህና መጣችሁ ሁላችሁም ምርጦች እኮናችሁ❤

  • @YHC123
    @YHC1235 ай бұрын

    አጠቃላይ ሚገርም ስብስብ ነው ❤❤❤ full of talents 👌

  • @user-gc3ng8sw3j
    @user-gc3ng8sw3j5 ай бұрын

    ኑሩልኝ ❤❤❤❤❤የት አገሬ ስመጣ ቀጥታ ወደጎጃም ያዝ ጎጀ እልልልልልልልልልልልል

  • @ethiopia819
    @ethiopia8195 ай бұрын

    የኔ እናት እናቶች ልጃቸውን ሲድሩ እኮ ደስታቸው እደዚ ነው ዘመድ አዝማዱ ቀየው ቤቱ ሲደምቅ ትዝታ ብቻ አይይይይ እኛማ ለዚ መች ታደልን በስደት ቀረን 😭😭

  • @Heavennebiyu

    @Heavennebiyu

    5 ай бұрын

    😢😢😢😢😢 1 ken Egnam

  • @SoSomo-sd9dp

    @SoSomo-sd9dp

    5 ай бұрын

    😭😭😭😭😭በጣም

  • @user-xv8he1xu1v
    @user-xv8he1xu1v5 ай бұрын

    ሁሉን አሟልቶ የሰጠዉ ህዝብ💘💘💘💘💘💘❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘❣️❣️❣️❣️💔💫💫💫

  • @adeyethio8160
    @adeyethio81605 ай бұрын

    ስወዳቸው የምር እሟ💋💋💋💋🥰🥰🥰🥰

  • @asdgasd3693
    @asdgasd36935 ай бұрын

    😢😢እምዋድረሽ ጉድፈላ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru64385 ай бұрын

    በሰመ አብ እሱ ባለው አሰነካው ሁሉም አልተቻሉም አሰነኩት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @user-lb6hy4qx1c
    @user-lb6hy4qx1c5 ай бұрын

    እምዋ አቤት ሰወድሸሸሸ 🌹 የኒ አበባወቼ ሁሌም ፍከት በሉሉኝ🕊

  • @user-jm3xg5od1b
    @user-jm3xg5od1b5 ай бұрын

    ❤❤❤❤Emaww.❤❤❤.Braquuyee.machee.new.yeemiidarawuu❤❤❤❤

  • @Brhan-ut9wy
    @Brhan-ut9wy5 ай бұрын

    ዋውውውው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samerwoloyewa4198
    @samerwoloyewa41985 ай бұрын

    ዋው❤❤❤❤❤

  • @user-bl9cw7bm8o
    @user-bl9cw7bm8o3 ай бұрын

    በየቦታው አትሁኑ ባዱ ፅኑ ለናተም ተከታታይ ይጨምራል ደሞቸ❤❤❤❤❤❤❤

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa62825 ай бұрын

    ስወዳቹህ❤❤❤

  • @Elias44475
    @Elias444755 ай бұрын

    ያዝ ጎጄ

  • @mezmurhabesha
    @mezmurhabesha4 ай бұрын

    የዋሁ የሀገሬ ሰው። እማማ ኢትዬጵያ።

  • @betselotmihiret7594
    @betselotmihiret75945 ай бұрын

    My people❤

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤ማርያም አበጀሽ እናቴን ነው የምትመስለኝ

  • @TeddyReta-zb2pw
    @TeddyReta-zb2pw5 ай бұрын

    ❤❤❤❤ Abejesh!!

  • @user-hana365
    @user-hana3655 ай бұрын

    እንዲህ ደስ እንዳላቹህ ኑሩለን ለኛ በስደት ላለነዉ ቤተሰቮቻችን ናቹህ የሰዉ ደስታ ያስደስተኛል የሰዉ ሀዘንም እንዲሁ ያሳዝነኛል ጀግኖች ኑሩለን ❤🙏

  • @AlemGedefa-cm4wk
    @AlemGedefa-cm4wk4 ай бұрын

    የጎጃም ባህል እናቶቻችን ብርቅጥል ያደርጋሉ እነአበጀሽ አያደርጉም ሀብታም የሆኑት ብዙውን በአንገታቸው ሲያደርጉት ውበቱ ደስ ይላል።

  • @takelege2172
    @takelege21725 ай бұрын

    በድምፅ የተዘፈነውን ሙሉውን ብትለቁት አሪፍ ነበር❤

  • @gjfu4978
    @gjfu49785 ай бұрын

    አይ ብርቁ 😂😂😂❤❤❤❤

  • @user-ro1fp4tw2x
    @user-ro1fp4tw2xАй бұрын

    አማራዬ የኔ ኩሩ ህዝብ 💚💛❤💚💛❤እሱቤ ካልተያዘ ተዉ አጣምሩንና ጎጃም አስገቡኝ ስወደዉ💞💞💞

Келесі