መልካም አንለይ (አበጄሽ) "ብትቦገቦግ" አዲስ ቪዲዮ ክሊፕ ( "Sitibogebogi Official Video Clip) 2024

Ойын-сауық

Пікірлер: 708

  • @BirukTube445
    @BirukTube4454 ай бұрын

    የችን ጀግና አህትችን የምትወዱዋት ብቻ በላይክ አሳዩን👍👍👍👍👍❤❤

  • @nebadire

    @nebadire

    5 күн бұрын

    she is amazing and Ilike her

  • @user-rg2ck4zw2e

    @user-rg2ck4zw2e

    3 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia76804 ай бұрын

    የድራማው ድምቀት አብጀሽናት የምትሉ አሳዩይ በላይክ አይ ሀገሬ ጎጃም እናቴ ባህልሽ ሁሉመናሽ ናፍቀሽያል መከራሽን የቅዱሳን አምላክ ያቅልልሽ 😢

  • @tgistEshetu-tc7pi
    @tgistEshetu-tc7pi4 ай бұрын

    የህንድ ፊልም ከምታዩ በተለይ እኛ የገጠር ልጆዎች ባህላችንን የጠበቀ ስራዎችን ማበረታታት አለብን 🥰🥰🥰🥰🤔

  • @hananmekonenn813
    @hananmekonenn8134 ай бұрын

    አበጀሽን የሚወድ ላይክ ግጩኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ramidmedia
    @ramidmedia4 ай бұрын

    የጎጃም ባህል አምባሳደር ናችሁ። ይሄንን ለምታነቡ ሁሉ እነዚህን እህት ወንድሞቻችንን ልናበረታታቸው ይገባል።

  • @user-mr4mc4uk4y

    @user-mr4mc4uk4y

    4 ай бұрын

    ትክክል በጣም ነው የሚችሉት

  • @askidesta4271
    @askidesta42714 ай бұрын

    ከዘፈኑ ይልቅ አክቷ ውስጤ ነው😂 ይመችሽ እናቴ ❤❤❤

  • @zhararashad3159

    @zhararashad3159

    3 ай бұрын

    እኔም😂😂😂❤❤❤

  • @askaletebebu8223
    @askaletebebu82234 ай бұрын

    አበጄሽ ብዙ ተመልካቾችሽ ያደንቁሻል አንድዋም እኔ ነኝ በርቺ የሙዚቃ ግጥም ላይ ተመሳሳይነት ያላቸውን ብትጠቀሚ የበለጠ ተወዳጂነት ይኖረዋል

  • @melukongio5148

    @melukongio5148

    4 ай бұрын

    ከዚህ የበለጠ ግጥም ከየት ታምጣ ክክክክክክክ

  • @argwaabi6189

    @argwaabi6189

    4 ай бұрын

    እኔግንእኔግን፡እዳዉቆሜቆሜ፡እዳዉቆሜቆሜኤ😂😂😂😂ብትቦጎቦግብትቦጎቦግ❤

  • @HayatHayat-zu6vk

    @HayatHayat-zu6vk

    4 ай бұрын

    ያበጄሽ እርግጫ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @selma5801

    @selma5801

    4 ай бұрын

    የሰው ቤት አልመታም ብላለች😂

  • @user-ef4rm2mv2p

    @user-ef4rm2mv2p

    4 ай бұрын

    ግጥሙዋ ቤት አይመታም እኔ የሚያስቀኝ እርግጫዋ ነው😂😂😂😂

  • @bezagirma9544
    @bezagirma95444 ай бұрын

    ሙዚቃ አድናቂ ባልሆንም የአበጀሽ አክት በጣም ነው የሚያስቀኝ 😅 ወይ ግጥም😮

  • @AddisFamily23
    @AddisFamily234 ай бұрын

    የጎጃም ባህል አምባሳደር ናችሁ ከናንተ በላይ ማንም አይሆንም እኛም በቅርቡ እንቀላቀላችኋለን ብለን ተስፋ እናደርጋለን ሁላችሁም ቤተሰብ አድርጉን በፍቅር 🙏

  • @Shebelle_River

    @Shebelle_River

    4 ай бұрын

    ትክክል ብለሃል።

  • @jayjohnson6765

    @jayjohnson6765

    4 ай бұрын

    ​@@Shebelle_River💯

  • @birtukan2095
    @birtukan20954 ай бұрын

    ምን አለ ላይክ ብታደርጉቸው እኛ የገጥር ልጆቹ ግን አሽቃባጭ ነን እውነት እህን ከተሜ ቢሆን

  • @WorkeGelana-sv5if

    @WorkeGelana-sv5if

    4 ай бұрын

    ትክክል ማሽቃበጥ ብቻ አይገልፀንም

  • @user-mu8nb3iq2m

    @user-mu8nb3iq2m

    4 ай бұрын

    በጣም የምር

  • @hawahh2583

    @hawahh2583

    4 ай бұрын

    በጣም ከምር ገጠር ውስጤነው

  • @addisababanazareth1525

    @addisababanazareth1525

    3 ай бұрын

    Kotetam!! Keteme min yadegih? 👺

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia76544 ай бұрын

    አማራ ተራራው ኩሩ ህዝብ !!! የሙህራን የጥበብ የስልጣኔ የቅኔ የማህንዲስ ሀገር ባገኘነው አጋጣሚ ጥላታችን እንበቀላለን። !!!እናንተ የተከበራችሁ የጥበብ ሰዎች ባህል ወጋችንን አልባሳቶቻችን አመጋገባችን እንዲሁም ብሶቶቻችንን ህመማችንን ስለምትነግሩልን እና ስለምታስተዋውቁልን በትልቁ በአማራው ህዝብ ስም አመሰግናችሁ አለው የጥበብ ባለቤት አማራ! በመራዊ የሞቱ ወግኖቻችንን ደም እንበቀላለን ።!!!

  • @habeshaengdaw103

    @habeshaengdaw103

    4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @amenamenselasa9298

    @amenamenselasa9298

    4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @Damotmedia2023
    @Damotmedia20234 ай бұрын

    እናንተ በምትሰሯቸው የኪነ ጥበብ ስራዎች የወጣሁበት ማህበረሰብ ወግ እና ባህል ስመለከት ሁሌም ኩራት ይሰማኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tube9850
    @tube98504 ай бұрын

    በጣም የተመቸኝ ፈታ ከምታደርጉን ባሻገር ባህላችንን ስለምታስተዋውቁ የባህል አልባሳትን ትክክለኛ የአማራን አለባበስ ባህል ስለምታስተዋውቁ በጣም እወዳችኋለሁ

  • @anduyelemma-zx4gi
    @anduyelemma-zx4gi4 ай бұрын

    አበጀሽ እሰይፉ ለይ ትቅረብ የምትሉ ላይክ

  • @user-um4kf8jz6c

    @user-um4kf8jz6c

    3 ай бұрын

    አዎ ትቅርብ የምር

  • @abilogetye2482
    @abilogetye24824 ай бұрын

    አበጀሽ ግን የሆነማ ነገር ሰልጥነሻል ካራቴሽ 😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @user-mr4mc4uk4y

    @user-mr4mc4uk4y

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂በጣጣም

  • @user-of6gn7ot2h

    @user-of6gn7ot2h

    4 ай бұрын

    ድሮ ሴት ነበረች እምሮጠዉ ዘድሮ ወድክክክክ

  • @user-sr7pk8ee6t

    @user-sr7pk8ee6t

    4 ай бұрын

    😂😂በጣም

  • @Vip-ny3bm

    @Vip-ny3bm

    4 ай бұрын

    😂😂😂

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube30384 ай бұрын

    ህዝቤ ግጥሙ ላይ ነው እኔ የታየኝ እርግጫው ነው 😂😂😂😂😂😂 ፈታ ነው ያልኩት ክሊፑ አንደኛኛ ዘና ያደርጋል 😂😂😂❤️❤️❤️😂😂😂

  • @user-fc6ds3jy8h

    @user-fc6ds3jy8h

    4 ай бұрын

    እኔማ ሙዚቃውን አልሰማውም እሷ በማየት የምስቀው ሳቅ😂😂😂

  • @user-tf5kr8cf4s

    @user-tf5kr8cf4s

    Ай бұрын

    በጣም

  • @user-ce1es1bh7m
    @user-ce1es1bh7m4 ай бұрын

    በጣም ነው የምወድሹ አበጀሸ የሀገራቸን ባህል ሰለምታቀረቢ ነዉ እድሜ ይሰጥሹ ኑሪልን

  • @FikrSelomon
    @FikrSelomon4 ай бұрын

    የኛ መፅናኛወች እንወዳችኋለን❤የመዳም ቅመሞች ሰላማችሁ ይብዛልኝ❤ሀገራችን ሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wg6em5id3p
    @user-wg6em5id3p4 ай бұрын

    ከኢትዮጵያ ዉጭ ላለነዉ ያገራችን ትዝታ ሥላለብን እንናፍቃቹሀለን ላስተዋለዉ ብዙ ትምህርት መዉስድ ይችላል❤❤❤❤❤❤

  • @user-of6gn7ot2h

    @user-of6gn7ot2h

    4 ай бұрын

    ልክ ነሽ እህትነቴ እኛ ስደተኞች ሁሉነዉ እሚናፍቀን አገራች እንወዳለን😢😢😢😢

  • @user-wg6em5id3p

    @user-wg6em5id3p

    4 ай бұрын

    @@user-of6gn7ot2h በጣም

  • @famel9098
    @famel90984 ай бұрын

    አበጅዬ እመዋ!!!! እንዴት እንደምወድሽ! አሟልቶ የሰጠሽ።

  • @Tazabiw.3
    @Tazabiw.34 ай бұрын

    እውነትም ግጥሙ ኢላማውን ሳይስት ቤቱን መቶ አፈራርሶታል😂😂😂 ባህላዊ አለባበሳችን በደንብ እያስተዋወቃችሁልን ነው በርቱልን። From USA!

  • @user-uw3cd8qy1j

    @user-uw3cd8qy1j

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂በሳቅ ያፈነዳኝ ኮሜች😅😅😅

  • @helanhelan50
    @helanhelan504 ай бұрын

    ይለያል 😂😂😂😂😂ስኳርና አሻቦም ገብተው አጣፍጠውታል ግጥሙን በደንብ ቤት መትቷል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zed00-fw2ed

    @Zed00-fw2ed

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @uaesara8261
    @uaesara82614 ай бұрын

    ውድና ጠንካራው የጎጄም ህዝብ የጥበብ መደር መልካም አብቃይው ጎጃም ባለባበሰ ጥሩ እየሰራችሁ ነው ግን ጥምጣም መቅርት ያለበት ባህል ነው ሴት ልጄ ጰጉሩአን መላጨት የለባትም ያሰጠላን

  • @parahemasfaw7691
    @parahemasfaw76914 ай бұрын

    ወይ አበጀሽ በምን ልግለፅሽ ሁሉንም ክሩውን በጣም አድናቆት አለኝ ባህሌን በሙሉ በናንተላይ አየዋለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z4 ай бұрын

    ድራማውንም ትወናውን ዘፈኑንም እናንተው ስሩት አዋርድ ሽልማት እያሉ ምንም ላልሠሩ ከሚሸልሙ ለእናንተ ነው የሚገባው ከዘፈኑ በላይ አበጅዬ አክቷ ገዳይ ነውኮ😍😀

  • @Ail-ox6zv
    @Ail-ox6zv4 ай бұрын

    አበጀሽን የምወዱ ላይክ እርጉ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rf8po6lx4i
    @user-rf8po6lx4i4 ай бұрын

    አበጀሽ በጣም ብዙ ሰው ይወድሻል አንደኘዋ እኔ ነኝ በርች ሁሉም ነገር ያምርብሻል

  • @gojameabebe2185
    @gojameabebe21854 ай бұрын

    ወይ አበጀሽ በቃ ለገባው ሰው ቅኔው ከባድ ነው እንዳው በምን ቃል ልግለጽሽ በተለይ አክቷ ሀረካቷ በቃ ትችያለሽ ልጁ ግን ተርፎ ይሆን 🎉🎉🎉🎉😂😂😂❤❤❤

  • @user-zp9zt4on1r
    @user-zp9zt4on1r4 ай бұрын

    ❤❤❤❤ዎዉ በጣም ዘናነው ምታ ደርጉት ማርምን በተለይ ባህላችንን አለባ በሳችሁ ዋው ቀጥሉበት ይመቻችሁ

  • @fatemaawel214
    @fatemaawel2144 ай бұрын

    የችን ጀግና እህታችንን የምትወዱት ብቻ በላይክ አሳዩን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulu5
    @mulu54 ай бұрын

    እምዋ አልተቻለችም ባህልን አንፀባርቃችሁ ነዉ እምታወጡት በርቱልኝ ሀገራችንን ከጦርነት በቃችሁ ይበለን እኔስ አልሆነልኝም የአማራዬ ነገር

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4t4 ай бұрын

    የኔጀግናበርች ቅኔው ያማል ❤❤❤❤❤ድል ለፋኖ😢❤❤❤❤❤

  • @user-cp2rf6qz7u
    @user-cp2rf6qz7u4 ай бұрын

    ይለያል አይዞሽ በርች ❤አረ ወንዶችየ አሳዘኑኝ😂

  • @EthioCrypto-uu3er
    @EthioCrypto-uu3er4 ай бұрын

    በጣም እሚገርም ተሰጦ ነው 👌🥰🥰🥰💚💛❤️ አበጀሽ ግን Black belt ሳይኖርሽ አይቀርም ካራቴዋ👌👏 😊😂

  • @user-ps2je3uh6h
    @user-ps2je3uh6h4 ай бұрын

    አበጀሽ የኛ ተናፋቂ በርቺልኝ የኔ ጀግና🎉🎉🎉💐💐🌹 ስወድሽ

  • @kidanabera5960
    @kidanabera59604 ай бұрын

    የአበጀሽ አድናቂዎች👍

  • @bbxbbx4752
    @bbxbbx47524 ай бұрын

    ዋዉ የመጀሠርያ ነኝ የኔዉዶች ❤️❤️❤️❤️

  • @astereliyas6272
    @astereliyas62725 күн бұрын

    አበጀሽ የሠራ አካላትሽ ለትወና የተፈጠርሽ።ጤናና እድሜ ይስጥሽ።በጣም ነው የምሳሳልሽ።አንቺ ያለሽበት ሁሉ ወዛም ነው።በርቺ ተባረኪ።

  • @srvsrv5806
    @srvsrv58064 ай бұрын

    ግጥሙ ገጠርነቱ ትክክለኛ ውበት ዋው በርቱ❤❤❤

  • @hayahaya2765
    @hayahaya27654 ай бұрын

    የግጥሙ ነገር ቤቱን አልፎት ሄዷል

  • @HanaMelaku-xx4du

    @HanaMelaku-xx4du

    4 ай бұрын

    ኧረ ወይኔ😁😁😁ደግነቱ ቤቱን ሳይመታ ነው አልፎ የሄደው

  • @beretukanMeles

    @beretukanMeles

    4 ай бұрын

    😂😂😂

  • @abayabay3382

    @abayabay3382

    4 ай бұрын

    እረ ኦኦኦኦ ኮሜታተሮች እኮ ዘና ነው የምታደርጉኝ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እወዳችዋለው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayahaya2765

    @hayahaya2765

    4 ай бұрын

    @@HanaMelaku-xx4du ክክክክክ አው ሳይመታ በሰላም አልፎታል

  • @sameeradxb1830
    @sameeradxb18304 ай бұрын

    እመዋ የሴቶች አለቃ ጀግኒት ስወዳት😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-ru3qx4oc5i
    @user-ru3qx4oc5i4 ай бұрын

    በርቺ የኔ እህት ከዚህ የበለጠ እጠብቃለሁ

  • @user-xk9ji1gc3b
    @user-xk9ji1gc3b4 ай бұрын

    ውይ አብጂሺ መቼ ነው በአካል ቀራብሺ የማይሺ ድጋግሜ ባይሺ ወላሂ አልሥልችሽ የምር በተልይ ካሬትሺ ቱኳንዷማ ሥትማሪ አልቅራም የምር ጂግና ነሺ

  • @azebendashaw2306
    @azebendashaw23064 ай бұрын

    😂❤ሆ እፈጥጭ ስቴ አየሁት ስቴ ደጋገብኩት በርችልን በርቱልን ሁላቹሁንም አመሰግናለሁ አደኞ ባህል ውግ አሳይተሻል ዋውው ትመችኞልሽ

  • @medinayosaf7610
    @medinayosaf76104 ай бұрын

    አበጀሽን የሚወድ ላይክ አርጉ ምድረ አሽቃባጭ እህኔ ሌላ ፈለጠዉ ቆረጠዉ ቢሆን ታረጉነበር😮

  • @kuraz7873

    @kuraz7873

    4 ай бұрын

    እኔ

  • @abietuendantemanew7102
    @abietuendantemanew71024 ай бұрын

    Abejesh❤❤❤❤❤

  • @abayabay3382
    @abayabay33824 ай бұрын

    አበጀሽየ ሁሉም ያምርብሻል ደስ ስትሉ ❤ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግል የቴስታዋነገር 😂😂😂😂አበጀሽ እየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kuraz7873
    @kuraz78734 ай бұрын

    ሠላም ወገኖቻችን በያላችሁበት ሠላም ፍቅር እድኔ የምትወዳችወ ላይክ አሳዩኝ

  • @inalamgoran1046
    @inalamgoran10464 ай бұрын

    እሰይ አበጂይ የሀኛ ተወዳጅ ❤❤❤❤

  • @user-uj2ew4tm1b
    @user-uj2ew4tm1b4 ай бұрын

    አይዞችሁ በርቱ የአበርሽ አድናቂነኝ

  • @user-qp2cp9le8t
    @user-qp2cp9le8t4 ай бұрын

    ለገባው ቅኔ አለው👌

  • @mekdesmulatu4801
    @mekdesmulatu48014 ай бұрын

    አበጀሺ ጎበዝ ከድራማ አስከ ዘፈን አደኛ ነሺ ውድድድድድድድድድ❤

  • @zuzuadme3491
    @zuzuadme3491Ай бұрын

    የአበጀሽ አድናቄወች ሰይፉ ላይ ትቀረብ ይምትሉ ላይ😊😊😊

  • @Saeda-yh1gn
    @Saeda-yh1gn4 ай бұрын

    ዋው❤ነው አበሽኮ ❤ቃላት ያንሰናል አንቺን የምንወድበት❤💞💞💞💞👍👍👍👍አገራች❤❤❤ንንን አላህ ❤❤❤ሠላሟን ❤❤❤ይመልስን የኛ❤❤ዋሁ ህዝብ ምናለ ሰላም ብታደርግል ❤❤❤❤

  • @AsiyaIbrahim-ek6sy
    @AsiyaIbrahim-ek6sy4 ай бұрын

    የቦክሱ ነገርስ ብርቱ ስወዳችሁ

  • @alem3455
    @alem34554 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ አበጀሺ ሁሉ ነገረ ብሰሪ ያምረብሻን

  • @etagegnet6376
    @etagegnet63764 ай бұрын

    የግጥሙ ነገር ግን አልፎ ሱዳን ደረሰ😅😅😅😅😅

  • @muluayalew9280

    @muluayalew9280

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @Alem-zo7fv

    @Alem-zo7fv

    4 ай бұрын

    ክክክክክክክክክ እኮ የግጥሙ ነገር

  • @tesfayefetene1261

    @tesfayefetene1261

    Ай бұрын

    ካልቾ ባይኖረው እኮ ሩቅ ምስራቅ ደርሶ ነበር😂😂😂😂

  • @sameeradxb1830
    @sameeradxb18304 ай бұрын

    ወይኔ አበዋ አፈርእድሜ በላ ሲያሳዝን😎😀😀😀😀😀😀😀

  • @user-ro1fp4tw2x
    @user-ro1fp4tw2x4 ай бұрын

    ዋዉዉዉ ነዉ በርቱልን የተደበቀ ባህላችንን እያወጣችሁልን ነዉ በርቱ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን 💚💛❤

  • @EmebetAsfaw-yt7ef
    @EmebetAsfaw-yt7ef4 ай бұрын

    አበጀሽ ሥራዋ ሁሉ እንዳለ ሁኖ እግር አነሣሧን በጣም ነው ምወደዉ በደገመች እላለሁ

  • @user-br9ly2og2w
    @user-br9ly2og2w4 ай бұрын

    የኒ ዉድ በርቺ በጣምነዉ የምወዳቸዉ ሁሉነገሯ ብዙ ትምህርት የሚያስተምር ነዉ የምታቀርበዉ ሁላ በርቱ ❤❤❤❤

  • @hawahh2583
    @hawahh25834 ай бұрын

    ❤❤😂😂😂ክምንምን ክምንምን ታደርገኛለህ አላለይም😂😂 አሁንስ ማየት ፈለኩ በአካል 😂

  • @bezawitmulubrehan7505
    @bezawitmulubrehan75052 ай бұрын

    ምርጥ ልጅ award መሸለም የሚገባት አክተር ❤❤❤❤

  • @user-qm1bx5kh4p
    @user-qm1bx5kh4p3 ай бұрын

    ደስ የሚል የእውነት ማንነት ያለው ሙዚቃ ነው በረች

  • @GhdjfBdhd
    @GhdjfBdhd4 ай бұрын

    እጂግ በጣም አዝናኝ ነው ❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu4 ай бұрын

    ዋው እምዋ ካራቲሽ እኮ አንደኛ ነው❤😢🎉🎉🎉🎉

  • @user-qf5fp6qy6t
    @user-qf5fp6qy6t4 ай бұрын

    Waww Very nice and forgeted amhara culture re building by this one, Thanks as one Amhara citizen.

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw4 ай бұрын

    ድንቅ ነዉ ቅብጠቷን ሥወድላት😂😂😂😂 እምዋ የኔ ዉድ ትለያለሽ እኮ❤❤❤❤

  • @tadeletemesgen121
    @tadeletemesgen1214 ай бұрын

    ያዝ ጎጄ ♥️💪💪💪

  • @muslimbookambamravimukku3498
    @muslimbookambamravimukku34983 ай бұрын

    ሰወዳችሁ ማርያምን በርቱልኝ የኔ ዉዶች አንደኛ ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @Rich_tube7613
    @Rich_tube76134 ай бұрын

    የእውነት ምርጥ ስራ ነው ❤❤

  • @hanahnoo4067
    @hanahnoo40674 ай бұрын

    አይ አበጀሽ ከዘፈንሽ ይልቅ አክትሽ ነው የሜያስቀኝ😂😂😂😂😂🥰

  • @abebawwasie8900
    @abebawwasie89004 ай бұрын

    Good job abejesh and tadesse ,it is so funny Music ❤❤😂

  • @user-sz7dt3bf6g
    @user-sz7dt3bf6g4 ай бұрын

    ኧረ ጥበብ ተይ እኛንም ጥሪን😂😂ይመችሽ እናቴ በጭቅ ቀን ፋታ አርገሽናል ❤❤❤

  • @user-eu6hw2qc1b
    @user-eu6hw2qc1b4 ай бұрын

    እመዋ የኔ አዝናኝ

  • @YigermalYigermal-bf7rv
    @YigermalYigermal-bf7rv4 ай бұрын

    ከምንም በላይ አለባበስአችሑን ወድጀዉአለሑ ስራችሑም ቢሖን ደስይላል በርቱ በአዲስ ተመለሽ

  • @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI
    @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI4 ай бұрын

    አበጀሽ የኔ ክምንምን ይመችሽ አክትሽ አቤት ስወድልሽ ❤❤❤

  • @user-ss1sw2sr7k
    @user-ss1sw2sr7kАй бұрын

    ኩሩው አማራ አበጀሽ በርችልን የኛ አነቃቂ ስወድሽ አበጀሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @wdse1807
    @wdse18074 ай бұрын

    አበጀሽ ይመችሽ ዋዉ ደስ ይላል 🎉🎉🎉🌹🌹💞💞💞🌹😂😂😂

  • @abiavi43
    @abiavi434 ай бұрын

    ደስ ነው ምትሉት❤

  • @user-zh4hx3tw6h
    @user-zh4hx3tw6h3 ай бұрын

    እኔኮ የሜገርመኝ ደሞ አይለያዩም ደስስሉ❤❤❤❤❤

  • @user-vq3vj7uy3s
    @user-vq3vj7uy3s4 ай бұрын

    ይመችሽ እህቴ

  • @racheltakala7118
    @racheltakala71184 ай бұрын

    እኔ እኮ የእግሯ አነሳስ ነው የሚገርመኝ😅😅😅😅😅😅

  • @user-wg6em5id3p

    @user-wg6em5id3p

    4 ай бұрын

    ኖርማልነዉ

  • @user-us6jx7on8i
    @user-us6jx7on8i4 ай бұрын

    ወይ ዘንዶሮ ይችን ልጂ ስወዳት ትችያለሽ❤❤❤😂😂

  • @user-oi2uo7qt4w
    @user-oi2uo7qt4w4 ай бұрын

    አረእመዋ ድምፅኮ አለ❤❤❤❤❤❤❤❤ቀጥይበት

  • @Senaytgonderaw
    @Senaytgonderaw4 ай бұрын

    እመዋየስወድሽእኮ❤❤❤

  • @user-uw3cd8qy1j
    @user-uw3cd8qy1j4 ай бұрын

    የሙዚቃ አድናቂ ባልሆንም ግን ስወዳት አክቷን🎉🎉❤😊

  • @user-mu8nb3iq2m
    @user-mu8nb3iq2m4 ай бұрын

    ወይ ጥበብ እዚህ ቤት❤❤❤❤

  • @user-vc1pr9lp4r
    @user-vc1pr9lp4r4 ай бұрын

    ዋው ይመቻችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @jayjohnson6765
    @jayjohnson67654 ай бұрын

    የአበጀሽ የእውነት ሥሟ ይነገረኝ❤

  • @elsashewaamhara3024
    @elsashewaamhara30244 ай бұрын

    እመዋን የሚወድ ላይክ እኔ ግን እኔ ግን ስወድሽ ❤ ምርጥ ስራ ነው

  • @HEYATN-hs7cu
    @HEYATN-hs7cu3 ай бұрын

    ወይ በሳቅ ሙዚቃ አድናቂ ባልሆንም ሁኔታዋ ሁሉያስቀኛል የግጥሙ አይገርምም

  • @famel9098
    @famel90984 ай бұрын

    የታባቱ!! ደህና አድርገሽ አንከበይልኝ ይኼን ቅንዝረኛ

  • @meryemhasen2667
    @meryemhasen26673 ай бұрын

    እኔግን እኔግን እንደው ቁሜ ቁሜ የሥራሽን ግጥሙን ልሠማ አፌን መክፈቴ ክክክክክክክክ

  • @FantoFardy
    @FantoFardy4 ай бұрын

    የአመቱ ምርጥ ሙዚቃ 😂😂😂😂😂😂

  • @egiwondem5458
    @egiwondem54584 ай бұрын

    ❤️❤️❤️❤️አበጀሽዬ ስወድሽ የኔ ጀግና:: ሁላችሁም ፍቅር ናችሁ:: 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🙏

  • @MELKAMALEHEGN
    @MELKAMALEHEGN4 ай бұрын

    ያምል ቅኔው የኔ ጀግና እስኪ እደኔ የገበው በላይክ ያሳየኝ

  • @user-ue6nb7df3t

    @user-ue6nb7df3t

    4 ай бұрын

    ክክ😂

  • @senaytgizawe406
    @senaytgizawe4064 ай бұрын

    ❤❤❤❤ አይ አበጀሽ አንስታ አፈረጠችው😂😂😂

  • @user-re9ir8xs8c

    @user-re9ir8xs8c

    4 ай бұрын

    ወድልጅ ተደፈረ 😂😂😂

  • @yoditkassa5541
    @yoditkassa55414 ай бұрын

    አበጀሽ አባ ታዴ ስወዳችሁ ስወዳችሁ አይ አበጀሽ 😁😃😆😆😆😃❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @SostSmint-qw4gx
    @SostSmint-qw4gx25 күн бұрын

    በጣም ነው ምወድሽ ! በራስ መተማመኒሽ ጥግ ድረስ ነው የኔ እህት በጣም ታዝናኚኛለሽ!

Келесі