እየማገጠችብኝ አልታረቅም 🥺

Ойын-сауық

ልቤ ደምታል 🥺

Пікірлер: 2 500

  • @haileyeroyal2127
    @haileyeroyal2127 Жыл бұрын

    ውድ ቤተሰቦቼ በእናንተ ነው ያዘንኩት ከሌላ ወንድ ጋር ቴክሰት እየተላላከች እላፊ እያወራች ተቀበላት ነው ምትሉት 🥺 ሁሉም ሚድያ ላይ አይወራም እኔ ላይ የደረሰው ስድብ ኢትዩፕያ ውሰጥ ቺት ማረግ የተፈቀደ ነው ሚመስለው

  • @salamsalam9930

    @salamsalam9930

    Жыл бұрын

    Awo tekebelatee sew hono yemayesasate yelmee selze beka yekertaa adergelatee

  • @eduyedingillijedu2494

    @eduyedingillijedu2494

    Жыл бұрын

    ፕራንክ መሆን አለበት

  • @rishansolomon9726

    @rishansolomon9726

    Жыл бұрын

    ኣንተ ራስህ የሆነ ፍቅር ጀምረህ ነው መሰለኝ 😮😮😮😮

  • @amiami984

    @amiami984

    Жыл бұрын

    Lalaa sate afkerke kalhona takabalate dagemo nahi ena weban atakabereme kasawe sehetate kaberat zegate aytafam yekerta adergelate bhola yekochekale batam nawe dagemo yametewadeke atewashe

  • @zeynebdamte1506

    @zeynebdamte1506

    Жыл бұрын

    Ayzoh Hayley

  • @user-ho6fe7kk1z
    @user-ho6fe7kk1z Жыл бұрын

    ፕራክ ነዉ የምትሉ,👍👍👍👍ጌሙ ቀጥሏል

  • @sabbahsantos6507

    @sabbahsantos6507

    Жыл бұрын

    ነጭ ፕራንክ😅

  • @GggGgg-dh2ls

    @GggGgg-dh2ls

    Жыл бұрын

    ሲጀመር ስፕራክ ነው እይታን ለመጨመር

  • @DegieMekashaw

    @DegieMekashaw

    Жыл бұрын

    አዎ ፕራንክ ነው ሌላ ሚሠራ ጠፋ

  • @sususeltetube

    @sususeltetube

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂👍👍

  • @Yasmina-hl3pq

    @Yasmina-hl3pq

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-sy9wk4dc8m
    @user-sy9wk4dc8m Жыл бұрын

    ክፍል 3 ድራማ ቶሎ ይለቀቅ እምትሉ 😄😄

  • @sebelyoutube

    @sebelyoutube

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ ውዴ❤😂

  • @sbhgggffff8806

    @sbhgggffff8806

    Жыл бұрын

    እኔ😂😂

  • @user-vr9cx6tz8p

    @user-vr9cx6tz8p

    Жыл бұрын

    😂😂 ክፍል 4 እጠብቃለን

  • @rahmaalqua626

    @rahmaalqua626

    Жыл бұрын

    🙋🙋😂😂

  • @eyuelias-7359

    @eyuelias-7359

    Жыл бұрын

    wating????

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe Жыл бұрын

    ቆይ እኛ ምናገባን ስለናተ ሂወት የራሳችሁ ጉዳይ😂😂ስት እምንጨነቅበት ጉዳይ አለ😢

  • @temesagenamalaka4511

    @temesagenamalaka4511

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @mitiketakele6034

    @mitiketakele6034

    Жыл бұрын

    እኮ

  • @queenqueen73

    @queenqueen73

    Жыл бұрын

    betam techemaleku yeenaten mekeleja nen ende?

  • @betibezu8367

    @betibezu8367

    Жыл бұрын

    እኮ😂😂😂😂😊😊

  • @tube9596

    @tube9596

    Жыл бұрын

    ሳህ😂😂

  • @ksaksaksaksaksaksa7210
    @ksaksaksaksaksaksa7210 Жыл бұрын

    ሀይሊዬ እቅርታ አርጊሊኝነ እውነትክ ነው ወይስ ያታለማደውን ፕራንክ ነው የሚትሳሩት በርግጥ ቆፍጠን መላትክ ታማችቶኛል ግን አትጨክኒባት ከሊቧ እቅርታ ከጠያቃች ብትቃባለት ደስ ይለኛል ሁላታኛ አይለምደም ይመስለኛል አሁን ኤሄ ቆፍጠን መለትክ ት/ት ይሆናታል ደሞ የባለጠ እንደምትወድክ የራጋታል

  • @user-ev9em3ir3r
    @user-ev9em3ir3r Жыл бұрын

    ፕራንኩ ጀመር መቼም የናንተ መቀለጃ ሆነናል ይሁና😅😅😅

  • @bilenbilen56

    @bilenbilen56

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @sebelyoutube

    @sebelyoutube

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ❤❤

  • @sebelyoutube

    @sebelyoutube

    Жыл бұрын

    ​@@bilenbilen56ቤተሰብ እንሁን ❤😂

  • @jciciciufufuf8227

    @jciciciufufuf8227

    Жыл бұрын

    KkkkTCAWTUBUN

  • @zk3815

    @zk3815

    Жыл бұрын

    😅😅

  • @user-fi5jc2ts4k
    @user-fi5jc2ts4k Жыл бұрын

    ሀይልዬ እንኳን እኛ ፈጣሪ እንኳን እንደዛ እየተገረፈ እንደዛ እያንገላታነዉ ይሰቀል ይሰቀል እያልነዉ እንኳን ይቅር በላቸዉ ብላል.....አንተም ሀቅ ሊኖርክ ይችላል ሴት ልጅ ደሞ የምትወደዉን ነዉ በአደባባይ አስታርቁኝ የምትለዉ አንተ እንደምትለዉ አቶደኝም እንዳልከዉ ባትወድክ ኖሮ አስታርቁኝ አትልም ከይቅርታ በላይ ምንም የለም ...በይቅርታ ዉስጥ ትልቅ ሀይል አላ እንዳልከዉ ካረገቾም ሕለናዋ ይዉቀሳት ....ይቅርታ ብታደርግላትና አብራችሁ ብቀጥሉ ደስ ይለኛል❤❤❤ መፅሀፍ ቅዱስ ምን ይላል.....ፍቅር ግንባር ከሌለክ አንተ ከንቱ ነህ❤❤

  • @hyatthigher5891

    @hyatthigher5891

    Жыл бұрын

    Tkkl❤🙏🙏

  • @gshgdh1030

    @gshgdh1030

    Жыл бұрын

    ✅🙏

  • @melkamfikernew

    @melkamfikernew

    Жыл бұрын

    awo lik new yker malet tlknet new

  • @solomonalehegn2097
    @solomonalehegn2097 Жыл бұрын

    በእውነት አዝኛለሁ,በሉ እንደዚህ ያለ ነገር እንዳትደግሙብን አንፈልግም,ችግራችሁን ከቤታችሁ ሁናችሁ ፍቱት ይሔ እኛን አያስተምረነም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Uaq-vk4sn
    @Uaq-vk4sn Жыл бұрын

    ፍቅር ማለት መቻቻል ፍቅር ማለት ያንዱኑ ድክመት አንዱን መሸፈን ፍቅር ማለት ትግስት የሞላበት ፍቅር ማለት ማርታ ያለበት ሰውሆኖ የማያጠፍ የለምና ይቅርታዋን ተቀበላት ለሴጣን በርህን አትክፈት ወንድሜ💔💔😭

  • @AzebTadele
    @AzebTadele Жыл бұрын

    ናሆም ወድማችን እህታችን ዉቢ ፈጣሪ ቤታቹ እርቅ ሳቅ ደስታ ያርግላቹ ሀይልዬ መቻካነክ የሴት ክብር የሚባልነገር ልመድ

  • @user-db4fk2sm9j
    @user-db4fk2sm9j Жыл бұрын

    እውነተኛ ሂወት በእሳት የተፈተነነው በአጭሩ ሳምሪ እና ፋኒ ማየት ቀላልነው

  • @sebelyoutube

    @sebelyoutube

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ ውዴ

  • @yeshiabebe6237
    @yeshiabebe6237 Жыл бұрын

    ዮርዲ ፕራንክ ካልሆነ ብትስማሙ ደስ ይለን ነበር ግን ልምከርሽ ስለዚህ እሱን መለየት የሞት ያክል ነው አትበይ አንድ ታሪክ ልንገርሽ እኔ መልኩም ፀባዩም ብዙ ነገሩ ሀይልዬን የሚመስል ጓደኛ ነበረኝ በጣም ነው የምወደው በጣም ነው የምንከባበረው የምንዋደደው ግን ተራርቀን ነው ያለንው አ አ ነኝ እና ስንጣላ ጥፋተኛ ልሁንም አልሁንም ይቅርታ የምለው እኔ ነኝ እንደተለመደ አንድ ቀን ጠዋት 11:30 ሲደውል ሌላ ጊዜ አንብቢ ቤተክርስቲያን ሂጂ ሊለኝ መስሎኝ አነሳሁት እና ከአንቺ ጋር ጨርሻለሁ ምንም ነገር አልፈልግም አለኝ ምን አደረኩህ በጣም ለመንኩት በቃ ጨርሻለሁ አለኝ ሁሉንም ቻል አድርጌ ብስጭቴ ቃላት አይገልጸውም ከመኝታዬ ተነስቼ ወደ ፈረንሳይ እየሱስ ቤተክርስቲያን ሄድን ከዚያ ስንደርስ ከመኪና ወርጄ ቀጥታ በእጄ ላይ ዘጋሁበት የቀኝ እጄ ትልቁ ጣቴን ጥፍር በጣም ከበሩ ጋር ስለቀጠቀጠኝ በቅፅበት ሙሉ ጥፍሬ በጣም ደም ይዞ ጠቆረ እንዴት ልሳለም ብቻ ህመሙን መቋቋም አልቻልኩም ብዙም ሳንቆይ ቤት ተመለስኩ እንዴት ልተኛ ሌሊቱ እንዴት ይንጋ ስቅይት ብዬ ጥፍሬም ከተወሰነ ቀን በኋላ ወልቀ አሁን ግን አዲስ ጥፍር እያወጣ ነው ያን ቀን እስክሞት መቼም አረሳውም ቢከፋኝም ባዝንም ከእሱ መለየት ባሎፈልግም አማራጭ ስለሌለኝ ለመጨረሻ ጊዜ ብቻዬን ለመሆን ወስኜ መኖር ጀመርኩ በቅርብ ቀን 8 ቀን ቢሆን ነው ደወለልኝ እና አነሳሁት ምን አይነት ጨካኝ ነሽ እኔ እንደዛ ያልኩት ከእኔ ጋር ያለሽን ፍቅር እና አብሮነት ለማወቅ ነው አለኝ አሁንም ሀይልዬ ጥንካሬሽን ለመረዳት ይሆናል ግን እራሽን ጠብቂ በንዴት እንደኔ እንዳትጎጂ ከሆነ ይሆናል ካልሆነ በሰላም መሸኘት

  • @semiramohaned

    @semiramohaned

    4 ай бұрын

    ደስ የሚል ትምህርት ነው ትክክል ነሽ ዉደ

  • @zebur181
    @zebur181 Жыл бұрын

    ሃይልዬ አታብዛው በፍቅር ህይወት ዉስጥ እንቅፋት ያለ ነው! ባላየ ማለፍንና ይቅር ማለትን ተለማመድ ❤❤❤❤❤

  • @gjvv664
    @gjvv664 Жыл бұрын

    ወላሂ አለይሬዲ ከለለች ተመልካች አይኖርህም ደሞ እሧ እደወደደችህ ሥታረጋግጥነው እዴ አልፈልግሺም እምትለው ወላሂ እኔ ከተለያያችሁ በጣምነው እሚደብረው ሀይልየ ታረቃት የኔ ውድ አይዞሺ ይሬዲ ማማዬ

  • @sebelyoutube

    @sebelyoutube

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ ውዴ❤❤

  • @bituu126

    @bituu126

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y

    @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y

    Жыл бұрын

    እስኪ ወላሂ ምን አስባለሺ እነሱ ሲጀመር ውሸት ድራማ እየሰሩ ነው

  • @DuabiDhd-hq4pb

    @DuabiDhd-hq4pb

    Жыл бұрын

    ​@@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y ሰህ

  • @zeynebahmed8570

    @zeynebahmed8570

    Жыл бұрын

    ደሞ በአላህስም አትማሉ ዩቶበሮች ማለት ሂወታቸው በሙሉ ውሸትነው😮

  • @fasikatsegaye8783
    @fasikatsegaye8783 Жыл бұрын

    ሀይልየ😢😢😢 የአወነት ከሆነ የፍቅር አምላክ ይፈርድብሀል 😢😢😢😢😢የአኔ ልብ ቀጥ ማለት ምን አሚሎት ነው

  • @user-jn8gd1ct4m
    @user-jn8gd1ct4m Жыл бұрын

    ዮርድ ቆፍጠን በይ ሴትን እዳታስወቅሽ የበለጠ ነዉ የሚታገኝዉ አይዞሽ። ድራማም ቢሆንም እሡ ነዉ መለመን ያለበት።

  • @fozitube-sc6nk
    @fozitube-sc6nk Жыл бұрын

    ይወርድ የኔማር አይዞሽ ሁሉም ያልፍል ሀይልየ ግን እምታወራዉ አያሳምንም የዉነት እሶ ልዩ ሴት ነች ሁሉም ነገሮ ለማንኛዉም ይመቻችሁ የዉነት በድገት እደዝህ አይደረግም ለተመልካችም ጡሩ አይደለም😢😢😢😢

  • @user-vi1ku7vt8g
    @user-vi1ku7vt8g Жыл бұрын

    ይወርድ የኔ ቅመም ስታኮርፍ ስትደነግጥ ደስ ትላለች ሁሉም ያምርባታል❤❤❤❤❤

  • @user-sd8kg3zj5l
    @user-sd8kg3zj5l Жыл бұрын

    አይ ፍራንክ አሠከራችሁ ለማንኛዉም ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ

  • @alemkassa9956
    @alemkassa9956 Жыл бұрын

    አይዞሽ የኔ ውድ ያምላክ ስጦታ ይበልጣል❤❤❤❤ ዬርድዬ ፍቅር❤❤

  • @ofanhyan7111
    @ofanhyan7111 Жыл бұрын

    በመነጋገር መፍታት ትችሉ ነበር ሃይልዬ የምር ካጣሀት በኋላ ያዙኝ ልቀቁኝ ልትል ነው

  • @loveonemedya1681
    @loveonemedya1681 Жыл бұрын

    ምን አይነቱ ነህ ሀይሌ በጣም ነው የተናደድኩብህ ስው ላይ ውሸት አትጣል😢

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    Жыл бұрын

    ይወንትክሁንእኒራሱክባደንወ

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Жыл бұрын

    ሀይልዬ በጣም ሥህተተኛ ነክ በረኪና እንዳልጠጣክ ዛሬ ላይ ናሂ እና ውብዬ በጣም ጥሩ ጥንዶች ናቸው ልጅ አትሁን ሀይልዬ ሁሉም ነገር በንግግር ነው የሚፈታው

  • @aklilesayse8879
    @aklilesayse8879 Жыл бұрын

    ውይ ሀይልዬ የእውነት ታረቁ ባባዬ አንተም ያለ እሷ አያምርብክም ችግራችሁን በራሳችሁ ተነጋግራችሁ ፍቱት ባባዬ እባክህ የኔ ወንድም ልጅቷ ልጅነት ስላለባት ይመስለኛል ስህተቶቿ የበዙት ታረቁ ❤❤

  • @mekdelahaile
    @mekdelahaile Жыл бұрын

    ሀይልዬ በጣም ነው ምታናደው ትላንት ካልሞትኩልሽ ብለህ ዛሬ ግን ትንሽ ገና በጣም ቲንሽ ነገር ስታገኝ እሷ ላይ ትቀየራለህ ቢያንስ ትንሽ አታስብላትም እንዴት ሚድያላይ ካንተጋ ሆና ሌላ ሰው ከሷጋር ይሆናል እኔ ማስበው እኛን ኘራንክ እያረጋችሁን ነው

  • @user-vr9cx6tz8p
    @user-vr9cx6tz8p Жыл бұрын

    አረ ምናይነት ጨካኝ ነው ሀይልዬ በቃ ወዶች ስትባሉ ፍቅር ካሳዛቹ በኋላ እደፈለጋቹ ታደርጋላቹ አረ ተዉ ፍቅርም ጡር አለው

  • @user-xg9oi9fg8i
    @user-xg9oi9fg8i Жыл бұрын

    ሰላማቹህ ይብዛ ሀይልየ ከእርቅ በላይ ምንም ነገር የለም

  • @sebelyoutube

    @sebelyoutube

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ ውዴ❤❤

  • @nejbiyakemal5122
    @nejbiyakemal5122 Жыл бұрын

    አደይ አይዞሽ ወድቢዬድ ወድ ይመጣል አይዞሽ ሱሱንአትለምኛው የራሱ ጉዳይ

  • @abelgetaneh7152
    @abelgetaneh7152 Жыл бұрын

    አግኝተህ ነው እሷን ትቀርብህ ይሆናል አትቀርባትም ይቺን የመሰለች ልዕልት ብዙ ፈላጊ አላት ዮርዲ እኮ ውበቷ በድቅድቅ ጨለማ እንደ ኮኮብ የሚያበራ ሴት ነች❤ 👌👌👌

  • @salams4912

    @salams4912

    Жыл бұрын

    ማርያምን አወ ቀረበት 😂

  • @semiramohaned

    @semiramohaned

    4 ай бұрын

    ይመችህሽ ዉደ ቀረቺበት

  • @mawaysh
    @mawaysh Жыл бұрын

    ሐይሌ ብዙ ሰው ሊወዳት ቴክስት ሊልክላት ይችላል አተ ጎበዝ ወንድ ከሆንህ ከሚጫጩት መሐል ወስደህ የራሥህ ማድረግ ነው። እዲህ አይነት ቋሚ ወሳኔ የሌለው ሰው መቸም የሰመረ ትዳር አይኖረውም ሲጀመር ከቀረ ይቅርብሽ ዮርዲ በርታ በይ

  • @mulu5

    @mulu5

    Жыл бұрын

    በትክክል አንዲት ሴት ፈላጊወቹአ ብዙ ነዉ ወጣት ሰለሆነች

  • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y

    @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y

    Жыл бұрын

    አረ እነሱ ድራማ ነው በፅጌና በዳኒ አትማሩም እንደ

  • @user-xr6bt8gq3w

    @user-xr6bt8gq3w

    Жыл бұрын

    ዶንክ ቲዪብ ላይ ያየሁዋት ናትደ

  • @hayat2582
    @hayat2582 Жыл бұрын

    እርተው ታርቁ ባአላህ ወላሂ ምጥ ጥዶች ናችሁ ደሞ ጥፍታችሁን በውስጥ ፍቱት ❤❤❤

  • @Hbreworkshiferew-be4ro
    @Hbreworkshiferew-be4ro Жыл бұрын

    ዩወርዲ አይዞሽ እንኳን አንች የኔ ልብ ተሰበረ ሀይልዬም አታግነው ፍቅር እኮ ይቅር ባይ ነው ታጋሽ ፣መሰዋትነትም ነው

  • @abebechgirmagirma
    @abebechgirmagirma Жыл бұрын

    ይልቁንስ ዉብዬ እና ናሂ አምሮባችዋል❤❤❤

  • @yeshiabebe6237

    @yeshiabebe6237

    Жыл бұрын

    በጣም እኔም ቀድም የታየኝ የውብዬ እና ናሂ ውበት ነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @Danish-pz3pl
    @Danish-pz3pl Жыл бұрын

    እረ አኔማ ብራንክ መስሎኘ ነበር የምር ታረቁ ሰው ስንት ነገር አርጓ ይታረቅ የለም ሀይልይ ደሞ አበዛኸዉ ዬርድዬ እህቴ አይዞሽ እሱ ቢሄድ ሌላ ወንድ ይመጣል ግን እኔ ሚመስለኘ በቴክስቱ ብቻ አይመስለኘም ወይስ ቤተሰቦችህ ወይ እስዋን ምረጥ ወይ እኛ ምረጥ አሉህ እንዴ ሀይልዬ ቤተሠብ ብዙ ነገር ይላል የቤተሰብ ወሬ መስማት የለብህም ዬርዲ ምርጥ ልጅ ናት አታምልጥህ ዛሬ አንተ ባትፈልጋት ካንተ የተሻለ ወንድ ታገኛለች ሳታመልጥህ በፊት ታረቃት ደሞ ዩትዩብ ያለስዋ ተከታይም አታገኘም ቻው በተረፈ ታርቃቹ ኑ አድናቂያችሁ ስለሆንኩ ነው እሺ የሄ ሁሉ የጣፋኩት

  • @hulegebtube6089
    @hulegebtube6089 Жыл бұрын

    የአመቱ ምርጥ ፊራክ ነው በርቱ ግን ያችን ነገር እንዳትጠጣ ሀይልየ😊😊

  • @Ruta688

    @Ruta688

    Жыл бұрын

    😂😂😂

  • @sadahuesien1678

    @sadahuesien1678

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂❤

  • @girmaalemu8010
    @girmaalemu8010 Жыл бұрын

    አረ አንተ ምን አይነት ድንጋይ የሆነ ልብ ነው ያለህ በጣም ታሳዝናለህ ሴት ልጅ እንደዚህ እየለመነችህ አረ አንተስ ምኑ ጨካኝ ነህ ቀረችብሀ ከአንተ የሚበልጥ እደምታገኝ 100%እርግጠኛ ነኝ ዮርዲ እግርሽ ላይ መጥቶ ባይወድቅ ምን አለ ትያለሽ አይዞሽ አግዚአብሔር ይክስሻል እሺ?

  • @MAREPAY
    @MAREPAY Жыл бұрын

    አይዞሽ የኔ ዉዴ ያልፋል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mawaysh
    @mawaysh Жыл бұрын

    ሲጀመር ሀይልየ ወጥ የሆነ አላማ ያለህ አይመሥለኝም የሆነ ሰአት የሆነ ችግርሲፈጠር ትተህ ምትሔድ ከሆነ አስቸጋሪ ነው ደምሩኝ ቤተሰብ ፈጣሪ ፍቅርን ይስጠን ለሰው ልጆች ሁሉ ሐይልዬ ለነገሮችና ለውሳኔ ባትቸኩል መልካም ነው

  • @sebelyoutube

    @sebelyoutube

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ ❤👏

  • @mawaysh

    @mawaysh

    Жыл бұрын

    እማ ከወር በላይ ሆኖኛል ደምሬሽ ቤትሽን ጎብኝቻለሁ በርቼልኝ❤

  • @abdulrahmanhabshi2124

    @abdulrahmanhabshi2124

    Жыл бұрын

    ሃይልዬ ከ አማኔል አምልጦ መቶ ዩቱበር ሆነ አንድ ቀን ጭንቅ እንጂ ሚያሠተምር ነገር አመቶ አያዉቅም እሷም ከሡ ሁና ያለማበዷ ጥሩ ነወ በግዜ ተገላገለች።

  • @user-xf5kn2bl6l
    @user-xf5kn2bl6l Жыл бұрын

    ፍቅሪችን ይመልስላችሁ እግዚአብሔር ❤❤❤❤💔💟😭😭😭

  • @sebelyoutube

    @sebelyoutube

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ ውዴ❤❤

  • @user-bq8dg3fh1y

    @user-bq8dg3fh1y

    Жыл бұрын

    😅😅😅😅😅😅

  • @tube-ml7rl

    @tube-ml7rl

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂ላድ ዘመድ ይሆንሻል እባሽን አታባክኝ ፕራክ ነው 😂😂

  • @user-kq8gz4vt2y

    @user-kq8gz4vt2y

    Жыл бұрын

    ​@@tube-ml7rl 😂😂😂😂😂

  • @user-rs8bd8un8y

    @user-rs8bd8un8y

    Жыл бұрын

    ፕራንክ ነው ኣይዛቹሁ😂😂😂

  • @user-dp1cd1ct7w
    @user-dp1cd1ct7w Жыл бұрын

    አይ ወንዶች እናተ እኮ እንኳን በህይወት እያላችሁ እድሉን ብታገኙ ከቀብር ተነስታችሁም የሴትን ልጅ ልብ ከመስበር ወደኋላ አትሉም !!!!!!!!

  • @yikbereyesustetemke3412

    @yikbereyesustetemke3412

    Жыл бұрын

    ሁላችንም አይደለንም

  • @gxjxvxhxb3467

    @gxjxvxhxb3467

    Жыл бұрын

    ወላሂ ትክክል ብለሻል ውዴ አይ ወድ እኮ 🤕😤

  • @user-sr7pk8ee6t

    @user-sr7pk8ee6t

    Жыл бұрын

    ትክክል የኔውድ

  • @sannayt941

    @sannayt941

    Жыл бұрын

    እዉነትሽንዉ

  • @user-dp1cd1ct7w

    @user-dp1cd1ct7w

    Жыл бұрын

    @@yikbereyesustetemke3412 ደርሶብኝ ስላየሁት ነው የውም ያለምንም ምክንያት

  • @samuelseifu9842
    @samuelseifu9842 Жыл бұрын

    ማስትንቀቂያ ለሀይልዬ ...ዮርዲን ቶሎ ብለህ ይቅርታ ጠይቃት አለበለዚያ እኔ ሰሞኑን ወደ ኢትዮጵያ እየመጣሁ ነው ጠብሻት ሚስቴ አረጌ ይዣት እሄዳለሁ በጣም ሚፈልጋት አይነት ሴት ናት ❤

  • @mesffinaseffa5151

    @mesffinaseffa5151

    Жыл бұрын

    Hahhaaaaaaha

  • @የስደተኞች
    @የስደተኞች Жыл бұрын

    ቆንጆ ድራማ Part 3 pls😮😂

  • @user-ff5cv1zj5g
    @user-ff5cv1zj5g Жыл бұрын

    ወይ ጎድ ሀይልየ ተገለገክ እኮ ሀኪም ቤት ገብትህ በፍቅር አበድኮ እንዳላልክ የእውነት ከሆንክ ግን ነገ በፍቅር አበድኮ እንዳትል አልቃሻ አይ ወንዶች ሞቶልሽ አበዱልሽ ትላላችሁ ከዛ በፍቅር ጠብ ካረጋችሁ በሁላ በቃ ትላላችሁ የሴት ልብ የምትሠቦሩ ወንዶች የስራችሁን ይስጣችሁ

  • @Hawa-js4jl

    @Hawa-js4jl

    Жыл бұрын

    በጣም. ወላሂ በጣም ነው ያናደደኝ. ብጣሻም. እሷ በምትጎዳበት ስአት አልፈልግም አለ እሷ ግን ሀክቤት ሁሉ ህዳ ጠይቀው. ከዛ ወድህም ፍቅሩን ተቀብላው. እየኖርች. የሚፈልገውን አገኘ. ሀስቡን አላህ ወናሚል ወኪል ብቻ ለደዚህ አይነት ወንዶች

  • @user-ff5cv1zj5g

    @user-ff5cv1zj5g

    Жыл бұрын

    @@Hawa-js4jl በጣም እኔ ፕራንክ መስሎኝ ነው እንጅ ሀይልየ የእውነት ተጣልተው ከሆነ በጣም አናዱኛል እሄ ነፈዝ በፍቅ ሞትሆኝ ሲል እንዳልነበር የሠው ልጅ ችግር ሊፈጠር ይችላል ግን እንዴት ፍቅሩ ባአንዴ አለቀ አይ ወንዶች ግማሽ ልብ እኮ ነው ያላቸው እህ አቃጠለኝ የእውነት

  • @amaamm6014
    @amaamm6014 Жыл бұрын

    ሀይልዬ የይቅርታ ልብ ይኑርህ ምክንያቱም እንኮን ሠዉ እግዛቢሄርም ይቅር ይላል ና 🙏🙏🙏 የይቅርታ ልብ ሊኖርህ ይገባል አንድ ሠዉ እንኮን ሣይበድልህ በድሎህ እራሡ ይቅርታ አርግልኝ ብሎህ አንተ እንቢ ብትል👌 ለሡ ይቅር ብሎታል ፈጣሪ ላተ ግን ይቅር አላለህም😢

  • @terefebelay7569
    @terefebelay7569 Жыл бұрын

    Hailye, I understand what you feel, but you couldn't return all the conditions that you have done, please make it easy and let get pace with Yordi! "Degmo kifun bekifu atkawomu" yilal aydel yanten simet lemetegen bileh kifu atnager egziabher lehulachihum yefelegachihutn yisetachihual. Egziabher selamun yamtalachihu!!!

  • @birtukanbh3065
    @birtukanbh3065 Жыл бұрын

    ሀይልዬ የምር በጣም ነው የምታሳዝነዉ ምከንያቱም ቢያንስ ለናቴ ብለዉ ከዛ ድረስ መተዉ እንደዚ ማሳፈር ተገቢ አይደለም ደግሞ የማይፈታ ነገር የለም የምር የመታፈቅራት ከሆነ

  • @zemzemfaraja2953
    @zemzemfaraja2953 Жыл бұрын

    አንተ ነህ ማትፈልጋት አልበሰልክም ለፍቅር ዝግጁ አደለህም

  • @burtugalburtugal5567
    @burtugalburtugal5567 Жыл бұрын

    Yordi konjo ❤ gedel yigiba teyiw minu menchaka naw Befetari

  • @burkwahburkwah6986
    @burkwahburkwah6986 Жыл бұрын

    ሌላ ፍቅር ጀምሮ ነው 😢😢😢ዬርዲየ አይዞሺ እንቺ ደሞ ስሪለት አግቢ ማማየ ❤❤❤❤

  • @youtubeethiopia2085
    @youtubeethiopia2085 Жыл бұрын

    ሀይልየ ግን ሠገጤነክ 😢😢😢

  • @GalaxyA-cb9sj
    @GalaxyA-cb9sj Жыл бұрын

    መቶ ሽ ለመግባት የማታረጉት ጥረት የለም😂 ግን ተው እኛላይ አታጫወቱብን😢 ፍቅር ፍቅር ባቶኑ እሪሱ እኛ መቶ ሽ እናሰገባቹለን እኛላይ የመትጪወቱ ከሆነ መቼም መቶ ሽ ከተገቡም የመዳም ቅመም ከገገመች ገገመች ነው❤😂😂😂😂👍

  • @user-mz3xt9ug4w

    @user-mz3xt9ug4w

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @user-vt4pn1um5g

    @user-vt4pn1um5g

    Жыл бұрын

    ክክክክክክክ

  • @kinze-qu9te

    @kinze-qu9te

    Жыл бұрын

    ክክክክክክክ ሳህ

  • @zainasied615

    @zainasied615

    Жыл бұрын

    ሳህ ግን በፍቅራቸው ባያሞረቱስ😂😂😂

  • @kinze-qu9te

    @kinze-qu9te

    Жыл бұрын

    @@zainasied615 አሁን ሀሳበቸው መቶ ለመግባት ስለሆነ ማሟራታቸውን አያስታውሱም 😂😂😂

  • @temima6012
    @temima6012 Жыл бұрын

    እረ ወላሂ ትገርማለህ ሀይልየ ኤደዝህ ትላለህ መጀመርያ ያዙኝ ልቀቁኝ እያልክ ለመካት አሁን እደዚህ የልጅቱን ሂወት አታበላሽ የሮዲየ አይዞሽ የኔውዴ

  • @bizunehbiru5586
    @bizunehbiru5586 Жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ አትጨናነቂ ከሱ የተሻለ ፈጣሪ ይሰጥሻል። ሳየው እራሱ አይመቸኝም የሆነ ኩበት አፍ።

  • @user-dt4wh3qv2h
    @user-dt4wh3qv2h Жыл бұрын

    በቃን ፕራክ. ለኛም ክብር ይኑራችሁ ሆሆሆሆ

  • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
    @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Жыл бұрын

    ለተመልካቺ ክብር ይኑራቺሁ

  • @haregaubekele3281
    @haregaubekele3281 Жыл бұрын

    አዳድ ወዶች መጀመሪያ ልሙትልሽ ልሰቀልልሽ ትሉና እሷን በፍቅር ካጠለቃቹ በዋላ የሆነ ምክንያት ፈልጋቹ ለመራቅ አተ መጀመሪያ ፍቅር ስታቀርብላት እዴት ነበር የሆንከው የማያጠፋ የለም ጥፋተኛ ነኝ ብላ ይቅርታ ጠየቀችህ አይደል😢እኛ ሴቶች ስናፈቅር እኮ ከልባችን ነዉ😢 አትጉዳት ይቅርታዋን ተቀበላት 😢

  • @hhhhbhgg4957
    @hhhhbhgg4957 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አንድ ያደራገቹ ሀይልየዬ ተው እግዚአብሔር እቅር በይነው ተው እሺ በል❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰👌👌👍👍🙏🙏😭😭

  • @user-cm7pz8tt3c
    @user-cm7pz8tt3c Жыл бұрын

    ዮርዲ የኔ ማር አይዞሽ አፍቅሮ መለየት ከባድ ቢሆንም ፈጣሪ መቻሉን ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @parahemasfaw7691
    @parahemasfaw7691 Жыл бұрын

    ሀይልዬ በመጀመሪያ ለሰው ክብር መሰጠት ያስፈልጋል ሰውሆኖ የማያጠፋ እንጨት ሆኖ የመይነድ የለም ሀይልዬ ተውአሽ

  • @yordargirmay4332
    @yordargirmay4332 Жыл бұрын

    Omg it’s over okay man nek Yordi please please tayew rasu yerorl

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 Жыл бұрын

    እፍፍፍፍፍ የውነት ግን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤ሀይልዬ ከወርዲ ጋር ነው የሚያምርባችሁ የውነት ታረቁ የማይሳሳት የለም❤😢😢😢

  • @hyate-qm7pi

    @hyate-qm7pi

    Жыл бұрын

    እየተጫወቱብን እኮ ነው የምር መሥሏችሁ የምታዝኑ ሰዋች ታሳዝኑኛላችሁ😂😂😂😂😂😂

  • @user-ch3hg9yt7j

    @user-ch3hg9yt7j

    Жыл бұрын

    @@hyate-qm7pi ክክክክክ አወ ያሳዝናሉ እሚያዝኑት 😢🤣🤣🤣🤣🤣🤪 ድራማው ቀጥላል ፕራክ ነው 100%% I am shur ok

  • @zainasied615

    @zainasied615

    Жыл бұрын

    ​@@user-ch3hg9yt7j 😂😂😂

  • @senaitsamuel2225
    @senaitsamuel2225 Жыл бұрын

    ዬርዲ በጣም ጎበዝ ነሽ በይቅርታ ሥለምታምኚ ❤

  • @hewotwendemnew2514
    @hewotwendemnew2514 Жыл бұрын

    ሀይልየ ከምንም በላይ ይቅርታ ትልቅ ነገር ነው ይቅርታ አድርግላት የኢየሱስን ቁስል እያሰብክ እናተ ይቅር ካልተባባላችሁ የሰማይ አባታችሁ ይቅር አይላችሁም ይላል መፅሀፍ ቅዱስ እኔኮ tiktok ላይ አይቻችሁ በቃ ፕራክ ነው ብየ ደስ ብሎኝ ነበር ለማንኛውም ይቅርታዋን ተቀበላት ሀይልሻ ዮርድየ አይዞሽ የኔ ቆጆ

  • @zahra5726
    @zahra5726 Жыл бұрын

    ፍቅር ማለት ብዙ ፈተና የበዛበት ነው ቢሆንም ሁሉንም በትግስት ማለፍ ነው ትልቅ ደረጃ ለመድረስ ግን ሀይልዬ ከይቅርታ በላይ የለም ያውም ሰው ይዛ ለሴት ክብር ይኑርህ አስመሳይ አትበላት አንተ ነህ አስመሳይ በቃ የሌላ ሴትን በቀል ነው እሷላይ የተበቀልከው

  • @user-uc3cp2jd3u
    @user-uc3cp2jd3u Жыл бұрын

    አሁንስ አንሸወድም 😂😂😂ለሚመጣው ትውልድ ፕራክ አርጉደሞ😂

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Жыл бұрын

    አይወንዶች እንደዛ ልሞት ነዉ ልሰቀል ነዉ ፍቅር ቢኖርህ መጀመሪያ ይቅርታ አይከብድህም ነበር።

  • @fanouseayela7005

    @fanouseayela7005

    Жыл бұрын

    ፖራክ እያርጉኮነዉ ሞኞች

  • @sadasada4221
    @sadasada4221 Жыл бұрын

    ሀይልዬ ስርአት ያዝዝ ሰው እደዚህ እያከበረህለሰዎ ክብር ይኑርህ ናሂን እናውብየን አክብር ቢስ ይበልጣችሁልል ሰውአክብሩ ለተመልካች ይሄእሚጋጭጭ ነገር አታምጡብን እኛ ቅመሞች ፍቅርነውእሚናፍቀን ዬውርዲየ ትውድህአለች አትዋሽ ብራክ ይሁንብየ ተመኘሁሁ

  • @genetdebela3399
    @genetdebela3399 Жыл бұрын

    በጣም እወዳችኋለሁ ነበረ አሆን ግን አዝኛለሁ በይቅርታ የሜታለፍ እና እንደዜ ዘመን ወጣት በመነጋገር ይፈታል አልዬ እግዚአብሔር ምህረት ያረገልህ ሰው ነህ ታረቅ ይቅር ስትል ነገር ይቅር ትባላለህ እግዚአብሔር የሜወደው ይህእውነትነው ደግሞ በጣም ትወድሃለች

  • @sada-or9gx
    @sada-or9gx Жыл бұрын

    ወድ ስትባሉ ቱ አይዞሽ ዮርድየ 😢

  • @kedjanura5715
    @kedjanura5715 Жыл бұрын

    ይች ልጅ ይቅርታ ካላደረክ ሁላችንም እናነሳለን ሳብስክራይባችን አላህም ይቅር ይላል እኳን የሰዉ ልጅ

  • @sebelyoutube

    @sebelyoutube

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ ውዴ

  • @ebrahit55

    @ebrahit55

    Жыл бұрын

    🥺🥰🥰🙏🥰

  • @Sadawmer-sz6yz
    @Sadawmer-sz6yz Жыл бұрын

    ይወርየ የኔ ውድ አይዞሽ. ዝበይው. ጥርግይበል ሲጀመር እሱ ነውየሚይወድሽ

  • @takelegete
    @takelegete Жыл бұрын

    ሀይ ሠላም ሐይልየ, ታከለ እባላለሁ ከይሥራኤል . ካንተ በልጨ ባላዉቅም እኔ እንደገባኝ እሷ በጣም ትወድሀለች, እና ብትታረቁ በጣም ደስ ይለኛል, የምትለዉን ቴክስት እሷ ከተፀፀተች ይቅር በላት እናንተ አብራችሁ ስትሆኑ በጣም ታምራላችሁ❤, ኢትዮጵያዊነት ማለት ይቅር ባይነት ነዉ.

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 Жыл бұрын

    ይኤነገር የምርነው እዴ ቤተሰብ ለማንኛውም የነፅጌና ዳኒን ድራማ አትስሩብን በናተ የሚያምረው ያቺ ፍቅራችሁናትና ተመለሱ ወደ ድሮችሁ❤❤❤

  • @user-wq4oi7kb7u
    @user-wq4oi7kb7u Жыл бұрын

    የምር ሰው አይደለህም ነገ ተበርክከህ ይቅታ እያልካት የምትሄዲነው የሚሰጥህ ወላሂ ከይቅታ በላይየለም😭😭

  • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y

    @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y

    Жыл бұрын

    አረ ምን ሁነሺ ነው እነሱ ድራማ እየሰሩ እኮ ነው

  • @bikib4975

    @bikib4975

    Жыл бұрын

    አዉ ለሽቀላቸዉነዉ የኛመጃጃል

  • @yenegewabrhan4131
    @yenegewabrhan4131 Жыл бұрын

    ሀይልየ ዮርዲ ሰው ተቻችሎ ለመኖር የግድ ሀሳብ መለዋወጥ የግድ ነው።ምክንያቱ ካንተ ጋ ያለው እውነት እና ከሷ ጋ ያለው እውነታ ሊለያ ይችላል ስለዚህ ከነጋግራችው ነገሮችን መፍታት ነው። ከሷ ያለውን እውነታ ሳታቅ ይቅር አልላትም ማለት ስሕተት ነው።ከጎን ያለውን ሳታስተካክል ሌላ የተስተካከለ ባሕርየይ መፈለግ ዘበት ነው።መልካም እርቅ ተመኘው❤

  • @beharu672
    @beharu672 Жыл бұрын

    ሀይልዬ እውነት ይቅርብህ በቃ ሠላም አዉርዱ (አይ እኛ ወንዶች እኮ ዳቦ ከበላን ቦኃላ የምንጠባሬረው ነገር እኮ ነው የሚገርመኝ ተው እንዴ እኔ ቆሜ እንዳትቀር እውነት እውነት እላለሁ ይቅርብህ ታረቃት 🙄

  • @kedjakedjayimer4738
    @kedjakedjayimer4738 Жыл бұрын

    አይዞሺ እሕት❤❤

  • @redietworkneh8057
    @redietworkneh8057 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳቹ❤

  • @user-fs5gk5jj8e
    @user-fs5gk5jj8e Жыл бұрын

    Hyeleye betam nw majebereke gine mamen aketogale yemere benate ebe techeneku hayeleye anede edele sitate kefetete atefeteru sewu yisasatale yatefale ebakachu tareku bemareyam❤❤❤❤❤

  • @sadahassan1832
    @sadahassan1832 Жыл бұрын

    ወላሂ በጣም ትገርማለህ ሀይልየ 😢ምናለ ብትታለቁ በፍቅር ላይ ጠብ ያለ ነው ግን ይቅርታ ማለት ደሞ ትልቅነት ነው😢😢😢ወላሂ እኔ በጣም አሳዘነችኝ ዬውርድ😢😢

  • @massighalia544
    @massighalia544 Жыл бұрын

    ውሻታቹ አይጣገብም እኮ እኔን የቻገራኝ በስግዳት የላቹ እህት ወንድሞቼ ከሰው ቤት ጪቃት ፈጣር ያሰርፈቹ❤❤❤❤

  • @kojetdamte2799

    @kojetdamte2799

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @buezaheugezahegn811

    @buezaheugezahegn811

    Жыл бұрын

    😢😢😢😢 አሜን እህቴ አይዞሽ በይኝ እስቲ

  • @raheldalecha9455

    @raheldalecha9455

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @donaytroyal860

    @donaytroyal860

    Жыл бұрын

    አሜን የኔ እናት❤

  • @oneloverahel7468

    @oneloverahel7468

    Жыл бұрын

    አሜንን አሜን አሜንን ውድ

  • @hloombl1469
    @hloombl1469 Жыл бұрын

    እውነት መስሎት ኮሜንት የምፅፈው ሰው ነው ምገርመኝ

  • @selamtube6094

    @selamtube6094

    Жыл бұрын

    😂ይጫወቱብናል አይ ምስኪን ተመልካች

  • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y

    @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y

    Жыл бұрын

    እኮ እነሱ ድራማ እየሰሩ እሩጫው 100k ለመግባት ነው

  • @user-wr3ds7tp4f

    @user-wr3ds7tp4f

    Жыл бұрын

    ​@@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3yሳህ አንችናኔ ገብቶናል ሚስጥሩ ክክክ አዳሜ ዉነት መስሏቸዉ እያዘኑ ነዉ 😂

  • @Dega-sh5vi

    @Dega-sh5vi

    Жыл бұрын

    እኔ የገረመኝ ላይክ ሚያረጉት ነገርስ 😂😂😂

  • @zainasied615

    @zainasied615

    Жыл бұрын

    ​@@Dega-sh5vi 😂😂😂

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 Жыл бұрын

    ውብዩ እና ናሒ ትልቅ ናችሁ ጥፋታቸውን ሠምታችሁ አስማሞቸው

  • @samyrasamuty179
    @samyrasamuty179 Жыл бұрын

    ናሂና ዉብዬ ይህ ነገር ፕራንክ ከሆና ግን እናንታን ነዉ ምንተዘበዉ ምክንያቱም ምነከብረቹ ዩቱበሮች ነቹ እኔ በበኩሌ እንዲህ አይነት ነገር ላይ በትገቡ ጥሩ ነዉ

  • @Samrawit1921
    @Samrawit1921 Жыл бұрын

    ይሄን የዋህ ህዝብ ቀልዱበት የነፅጌ አላንስ ብሎን😂😂😂

  • @sebelyoutube

    @sebelyoutube

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ ውዴ❤❤❤

  • @user-io3jj9ib3o

    @user-io3jj9ib3o

    Жыл бұрын

    😁😁😁😁

  • @seble6210

    @seble6210

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @sebelyoutube

    @sebelyoutube

    Жыл бұрын

    @@seble6210 ደምሪኝ ውዴ

  • @sebelyoutube

    @sebelyoutube

    Жыл бұрын

    @@user-io3jj9ib3o ደምሪኝ ❤👏

  • @ftube923
    @ftube923 Жыл бұрын

    ወላሂ ያስታዉቅባቺሆል😂😂 የምር 😅አቤት የመዳም ቅመሞቺ ስራቺሁን ስሩ የምር መቶሺ ለመግባት ይዘዋል እሩጫ😂😂 ሁላቺሁም ያስታዉቅባቺሆል😂😂😂😂 እስኪ ተክክል ነሺ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ😂😂

  • @bintOmer-xt6tj

    @bintOmer-xt6tj

    Жыл бұрын

    ልክነሺ ዉደ ግንወላሂ አትበይ የነሱዉሸት ማለቂያየለዉም

  • @mariammm9553

    @mariammm9553

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @toyba_tube132

    @toyba_tube132

    Жыл бұрын

    😂😂😢😅😅😅

  • @asdpeh3842

    @asdpeh3842

    Жыл бұрын

    100%😁😁😁😁

  • @user-tt7cw5me8i

    @user-tt7cw5me8i

    Жыл бұрын

    ልክ ነሽ 😂😂😂😂

  • @AshuAbid-ht6jg
    @AshuAbid-ht6jg Жыл бұрын

    ayizin hayilye barta bal damo awurtachu lmaftat mokru 🙏

  • @jignaw100
    @jignaw100 Жыл бұрын

    Stay strong brother!!! Forget zs chik

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 Жыл бұрын

    ናሁም ታግባ በጣም ነው ያማርበት ያምእትሉ በላይክ

  • @zeynebdamte1506

    @zeynebdamte1506

    Жыл бұрын

    Webiyem betam new yamarebat

  • @sebelyoutube

    @sebelyoutube

    Жыл бұрын

    ​@@zeynebdamte1506ደምሪኝ ውዴ❤❤

  • @Ruta688

    @Ruta688

    Жыл бұрын

    በጣም

  • @berhanewoldu2502
    @berhanewoldu2502 Жыл бұрын

    "A great relationship is about two things: appreciating the similarities and respecting the differences." Every relationship shares common passions and values that forge bonds of connection and familiarity. However, as unique individuals, we carry our own beliefs, perspectives, and quirks, which can sometimes cause friction, but when respected, they add a unique flavor and depth to our relationships. Here are a few practical steps: ⭕ Identify and Celebrate our Similarities while we are open to Acknowledging our Differences. ⭕ Use an Open Dialogue by practicing active listening and striving to understand our partner's perspective. ⭕ Maintain Individuality by keeping nurturing our personal growth and interests. ⭕ Positive Communication; even when discussing differences or disagreements, we should ensure our Communication happens with respect and love

  • @berhanewoldu2502

    @berhanewoldu2502

    Жыл бұрын

    Love includes disagreements

  • @berhanewoldu2502

    @berhanewoldu2502

    Жыл бұрын

    We live in a fallen world, so conflicts are going to happen in our lives. Disagreements are not necessarily a bad thing, when handled appropriately. They can be a mirror for us to see where our heart lies, to help us understand others and they can help us grow in our faith

  • @edaede8497
    @edaede8497 Жыл бұрын

    ኦረ በናትህ ሀይልየ 😢 በኋላ ውሸት ቢሆን በሂወትህ እደቆረቆረህ ይኖራል አተ አስተካክላት አስተምራት❤❤❤❤Please 🙏🙏🙏

  • @seadehussneseadehussne7470
    @seadehussneseadehussne7470 Жыл бұрын

    😂😂😂😂 አይወዶች በቃ ስበባችሁ አያልቅም ያተነገር አበዛህው ዲዝዝነህ እጭ ሞዛዛ

  • @zzandh9487
    @zzandh9487 Жыл бұрын

    በናተ ምክንያት የኔ ደም ከፍዝ ማለት አለበት ማለት ነው😅 ተፍቅራችሁ ሳይ ስደሰት ተጣላን ተለያያን ስትሉ ስናደደ ሆ

  • @bizu831

    @bizu831

    Жыл бұрын

    እኮ😂

  • @user-sx5jr2tg1o
    @user-sx5jr2tg1o Жыл бұрын

    ፈቅረችንደመልሰላችሁእግዚአብሔረ❤️❤️❤️❤️💔💔💔

  • @frehiwotatsebeha6016
    @frehiwotatsebeha6016 Жыл бұрын

    ሀይልዬ ይቅርታ አድርግላት እግዝያብሄር ለኛ ስንት ይቅር የማይባል ነገር ይቅር ብሏል ይቅርታዋን ተቀበል

  • @user-rx2vu6kj6g
    @user-rx2vu6kj6g Жыл бұрын

    ሃይ ወንዶች ስትባሉ በጣም ችግር አለባችሁ ስትፈቀሩ ችግር አለባችሁ ገደል ይግባ ተይው ሃይልዬ አከብር ነበር አሁን ግን አስጠላከኝ ተይው የእኔ ቆንጆ ሌላ ከጅሎ ነው ደነዝ

  • @baqeyegetaliji8545
    @baqeyegetaliji8545 Жыл бұрын

    Ere hayiliye taraqu iji 🥰yordi yene qonjo

  • @sameera151
    @sameera151 Жыл бұрын

    አይ ዮርዲዬ እህትሽኮ ነግራሽ ነበር ነገ ትቶሽ እንደሚሄድ በምን እርግጠኛ ነሽ ብላ ነበር 😂😂😂

  • @sebelyoutube

    @sebelyoutube

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ ውዴ❤👏

  • @sameera151

    @sameera151

    Жыл бұрын

    ​@@sebelyoutubeእሺ እህት❤❤

  • @user-ht3sd7ny4m
    @user-ht3sd7ny4m Жыл бұрын

    ሀይልየ ከሷውጭ ማሰብ አልችልም ብለህ ሆስቲታል እስከመግባት ድረስ ደርሰህ ምንሁነህ ነው ያቀረብከው ነገር ለመለያየት አያደርስም አታካብድ

  • @user-oi3br3nh2v
    @user-oi3br3nh2v Жыл бұрын

    ይቅር ተባባሉ ሃይሊዬ ይቅር በላት ይቅር ስንባባል ነው የሰማዩ አባታችን ይቅር የምለን 🤲😢😢😢😢😢😢😢😢🧡🧡🧡🧡

Келесі