haileye royal

haileye royal

የመዝናኛ ፕሮግራሞች ይቀርቡበታል
entertainment program

መሽራዋ  ? ❤❤

መሽራዋ ? ❤❤

Пікірлер

  • @user-ze5on5ug2n
    @user-ze5on5ug2n2 минут бұрын

    ሃይል እያበዛሁ እንዴ ደራቅ ይችልሽ አንድ ነገር ብትሆን አይለቀም

  • @zhararashad3159
    @zhararashad31593 минут бұрын

    የሀይልየወንድምግንምጥሰውነህ አላህ ይስጥህ ወንድሜዋ ሀይልየምትንሽካለፈውነገርእያሰጋውነው ሀይልየሂወትይቀጥላልአብሽር😢😢😢❤❤❤

  • @kidehaile7797
    @kidehaile779742 минут бұрын

    Bro, it's hard, you know what? Just pray 🙏 and God will let you the right way ok , otherwise don't be stressed. Pray for her , merriage it's it's your will .

  • @kidsttube
    @kidsttube52 минут бұрын

    እህቴ እባክሽ ወደራስሽ ለመመለስ ሞክሪ ለምን ወደድሽው አልልሽም ነገር ግን በልመና አይሆንም ነገ የሆነነገር ቢፈጠር ለምነሽኝ ነው ማለት አይቀርም በቃ ከሱ ለመራቅ ሞክሪ ነገ ፈልጎሽ ይመጣል እመኝኝ ካልሆነ ደግሞ ቃስብለሽ ቀርበሽ ወዳች እድመጣ ማድረግ ነው እራስሽን መጉዳቱ አስፈላጊ አይደለም ነገ ሌላቀነው 😢

  • @dawitabebe531
    @dawitabebe53155 минут бұрын

    ያንተ ድራማ ደግሞ በዛ

  • @PhD-qc3oj
    @PhD-qc3ojСағат бұрын

    Nardi & Hileye ❤

  • @HadeNege
    @HadeNegeСағат бұрын

    አይ ሴቶች እዲህ አረከሳቹን እራሳቹሁ ረክሳቹሁ ወይም ዲራማ ነው

  • @tezebet9417
    @tezebet9417Сағат бұрын

    ጋይስ ፍቅር በልመና አይሆንም አሁንበጭቅጭቅ ተጀመሮ መጨረሻውስ ምንድነው ብላችሁአስቡበት ፍጣሪሆይ ልቦናስጠን

  • @mulubelete9336
    @mulubelete9336Сағат бұрын

    ልክ ነህ ወንድሚ❤ ግን የድሮውን እረስተህ ፍቅሯን ተቀበል እንደኒ ህይወት ይቀጥላል

  • @user-do1su8qd4w
    @user-do1su8qd4wСағат бұрын

    ሚመጣው ሰው ሁሉ አንድ እሱን የሚረዳ አንድ ሰው ይጥፋ ቆይ ካልወደዳትስ ለስዋ ስሜት ከሌለውስ ምን ያድርግ ነገስ እንደሚቀጥሉ በምን እርግጠኛ ናቹ ከተለያዩ እሱ ጥፋተኛ ልታደርጉ ነው ገና እያለ ግልፅ መናገሩ ጥሩ አስተዋይ ነው የተሻለው ሚመስለኝ እስዋን ካለችበት እንድትወጣ ማገዝ መርዳት ይሻላል

  • @ethiofamily-28
    @ethiofamily-28Сағат бұрын

    ዮርዲን የሚመሥል ነገር አላት ልበል ልጅቷ አሪፍ ልጅ ናት ተቀራረቡ ወስንና ግባበት ሀይልዬ ትሆንሀለች እግዚአብሔር አድርጎ ያድርጋችሁ

  • @fatumasaeid-qt6du
    @fatumasaeid-qt6duСағат бұрын

    አሰታዋይ ወንዲም ነዉ ያለህ ፍቅራን ተቀበላት ከሀዲ ሴት እንዳለቸሁሉ ታማኝም ሴት አለቸ

  • @SamiraBrahan
    @SamiraBrahanСағат бұрын

    አረ ይደብራል ሳይወዳት ቢያፈቅራት ምን ዋጋ አለው

  • @zainaberta
    @zainabertaСағат бұрын

    ምድነው አወሣሠባችሁት ተፋቱን ፍቅር በግዴታ አይሆንም ካላፈቀረ መብቱነው አለቀ አንችም አንጆ አትሁኚ አንቺነሽ እንጂ የምታፍቅሬው እሱ እይደለም ስለዚሕ ጢባጤቤነው የሚጫወትብሽ ቤተሠብ የለሽም እራስሽን አክብሬ እራስሽን ስታከብሬ እሱም ያከብርሻል ደግሞ ቆንጅዬነሽ ማንም ሜስቴ በሆነች ብሎ የሚመኝሽ ነው የውስጥ ቆንጅና ግን ይበልጣል

  • @hdvi3537
    @hdvi3537Сағат бұрын

    ወድምህ ጎበዝነው ግን ሀይልየ ፍርዱነው ፍቅር በማስመሰል አይሆንም የወርድ ሰብራዋለች ፍርድህ ነው😢

  • @user-hi4nw6hc5i
    @user-hi4nw6hc5iСағат бұрын

    ትቀበልደሁ😢ተቀበል አታስለቅሳት😢😢😢 ሴትእህት የለህም😢 ሂወት የቀጥላል በቃተቀበል😢😢😢😢😢

  • @user-gi9po6wb5c
    @user-gi9po6wb5cСағат бұрын

    ሀይልዬ ግን ይወዳታል መለየትን ስለሚፈራእጅ

  • @nicolekathoon5759
    @nicolekathoon5759Сағат бұрын

    😢

  • @user-qx2vq2ow7s
    @user-qx2vq2ow7sСағат бұрын

    Jegnaa wedmii

  • @nicolekathoon5759
    @nicolekathoon5759Сағат бұрын

    😢😢😢

  • @PhD-qc3oj
    @PhD-qc3oj2 сағат бұрын

    Teregsgi ehite fikere belimena ena besew gagata ayihinim befitsium ......

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki2 сағат бұрын

    ሀይልዬላይ አትፍረዱበት ካሳለፈዉ አንፃር አሁንም ድጋሜ እደዛ እዳይሆን ፈረቶ ነዉ😢😢😢ወድምዬዉ ግን በጣም ትክክልህ ነህ ባተ እይታ❤❤

  • @saad-gj7zz
    @saad-gj7zz2 сағат бұрын

    ለምን ግዜ አሠጠውም እሷ

  • @tsehaytube
    @tsehaytube2 сағат бұрын

    ግን ፍቅር ከሌለበት በግድ አብረሀት ሁን ማለት አይከብድም 🥺🥺ምንም ብታፈቅረውም

  • @dina_9732
    @dina_97322 сағат бұрын

    ፍ ቅ ር በልመና አይሆንም

  • @user-zv1el6tx3d
    @user-zv1el6tx3d2 сағат бұрын

    እረ ፍቅር ግድ ሆነዴ ሆ ሴቶች አረጋጉት ልጁን ተውት ሆ

  • @makdsshagye784
    @makdsshagye7842 сағат бұрын

    ሀይልዬ ወንድምህ ድክመቴነው ስልህ😂😂

  • @user-rk5gv4nj7z
    @user-rk5gv4nj7z2 сағат бұрын

    እንኳን እሡ ሴትም ዲንገት ከሆነባት ባንደየ አትቀበልም ተረጋጊ እና ግዜ ስጭው ያፈ ሒይወት ሁለየ ጠባሳ ጥሎብን ነው የሚሔደው ባንዲየ ለመቀበል ይከብዳል ሀይልዬ አይዞህ ያልፋል ሒይወት ይቀጥላል አንተም አስብበት ልጂቱ ሳታመልጥህ

  • @melataskal9201
    @melataskal92012 сағат бұрын

    ሃይልየኤ ፎቅራኣን ተቀበላት ሂወት ይቀጥላል ልጅትዋኣ ምርጥ ናት ያውእ ኣዴ ሆኑዋል

  • @sinteom4vm
    @sinteom4vm2 сағат бұрын

    ወንድምዬው ፐ ንግግር 👌👌👌👌👌

  • @kedsitkedsitbokona3646
    @kedsitkedsitbokona36462 сағат бұрын

    እቺ ደሞ የባሰባት ቀውስ ናት አልተማርሽም እዴ አሎድሽም ቦታ ላቺ የለኝም አለ እኮ አይሰማም እዴ የሴት ፈጣጣ

  • @user-ou4om1yr7z
    @user-ou4om1yr7z2 сағат бұрын

    እረጉድ ዘንድሮስከፍ እማ ስትለመኝ ነበር የምምትከበሪው እረምኑን ሰጠሽ እኔምእዳቺ አፍቃሪነኝ ግን እሞታታለሁ እጅ አልጠይቅም😅

  • @user-uv7gb5fu2g
    @user-uv7gb5fu2g2 сағат бұрын

    ፍቅር በጊዴታ ሆነ እንዴ

  • @Hawa-pu6mm
    @Hawa-pu6mm2 сағат бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Fuhade2024
    @Fuhade20242 сағат бұрын

    ሀይልዬ ... leVideo bilo yimeselali kalihone gin embi bila yehedechi ken antegar_yalewi_ewinetunTawekewalehi atemlisatim !!e

  • @meremgeletameremgeleta7782
    @meremgeletameremgeleta77822 сағат бұрын

    አበዛሺው ሴትልጂ እራሶን ዞቅ ስታደረግ ጡሩ አይደለም እናቱ

  • @SalamSalamah
    @SalamSalamah2 сағат бұрын

    በሱምአትፍረዱበትስሜትከለለውዥብሎእሽቢላትመላየለውም

  • @meremgeletameremgeleta7782
    @meremgeletameremgeleta77822 сағат бұрын

    አበዛሺው ሴትልጂ እራሶን ዞቅ ስታደረግ ጡሩ አይደለም እናቱ

  • @meremgeletameremgeleta7782
    @meremgeletameremgeleta77822 сағат бұрын

    አበዛሺው ሴትልጂ እራሶን ዞቅ ስታደረግ ጡሩ አይደለም እናቱ

  • @meremgeletameremgeleta7782
    @meremgeletameremgeleta77822 сағат бұрын

    አበዛሺው ሴትልጂ እራሶን ዞቅ ስታደረግ ጡሩ አይደለም እናቱ

  • @user-bu7iq2wj3p
    @user-bu7iq2wj3p2 сағат бұрын

    ተዉት እዴ ካልፈለገ ታዳ ወድልጅ እደት ነዉ በልምምጥ ኑሮ የሚይዘዉ ሴቱ ምነዉ ከቱ ሆኑ ሆይይይ

  • @furiduri8440
    @furiduri84402 сағат бұрын

    ወድምህ ትክክልነው ግን የኢትዮሴቶች ከወድውጭሌላ ሀሳብየላቸውምዴ እኛበሠውሀገር እየተጨናነቀን

  • @user-mc5tm6es7k
    @user-mc5tm6es7k2 сағат бұрын

    እሺ ቢላት ከምር ታሳዝናለች ከምር ፍቅር ከባድ ነው

  • @user-gw5cj3yl4b
    @user-gw5cj3yl4b3 сағат бұрын

    😁😁😁😁😁🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤭

  • @user-gw5cj3yl4b
    @user-gw5cj3yl4b3 сағат бұрын

    👍💪💪🐅🐅🐅❤️❤️❤️👍👍

  • @user-gw5cj3yl4b
    @user-gw5cj3yl4b3 сағат бұрын

    yesss👍👍❤️❤️❤️👌🏼

  • @user-fp4ly2tg6y
    @user-fp4ly2tg6y3 сағат бұрын

    ሱባኤ ግባ ገዳም ሂድ ኣባቶችን ኣማክር ወደ እራስህ ተመለስ ግዜ ዉሰድ

  • @user-zh8ii7gcMa
    @user-zh8ii7gcMa3 сағат бұрын

    እደ ቢቀርሥ እደዝህ ሆኖ እሦና ባል እሡ አረ ሤቶቺ እባካችሁ አትጠይቁ አይደለመረ ግን እቢ ታለ ተዉት እደ ምነዉ ወድ አለቀደ ባገሩ እና እሡን ታዉት አረ ታላፈቀራት ምን ይሠራላታል ተገፋፍቶ እሽ ቢል ጥሩ አይደለም አታሥጨንቁት ግን እሦ ምን ነካት😅😅😅😅😅 አይ ይቅርታ ግን ግዜ ሥጡት የምትሉ ይሠብበት አጨቅጪቁት እደ ሆሆሆሆ ግድ

  • @aemeroalemu9715
    @aemeroalemu97153 сағат бұрын

    ለልጅቱ ሞራል አስቡ ለይቱብ ገንዘብ መስሪያ አታርጉት በውስጥ ጨርሱት ከዚያም መጨረሻውን አሳውቁ ለአንተ ግን የምመክርህ ነገር ቢኖር ከምታፈቅራት ጋር ሳይሆን ከምታፈቅርህ ጋር ኑር !!!!!

  • @frewenygebreyesus4579
    @frewenygebreyesus45793 сағат бұрын

    Think about yourself Hayley forget them why they push you