አሰቃቂ ፕራንክ - Tigist Girma @abbay-tv ዓባይ ቲቪ

ሰከላ ቶክ ሾው
ዘወትር እሁድ ምሽት በ ዓባይ አገልግል
እንዲሁም ከምሽቱ 2፡00 ሰአት ጅምሮ በዓባይ ቲቪ ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁ!
Every Sunda Evening on Abbay Agelgel
Also, watch on Abbay TV KZread channel every Sunday Evening at 2:00 (LT)
በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም እሁድ እሁድ ምሽት በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።
ዓባይ ቲቪ የመጀመሪያው በሁለት ቋንቋ የሚያቀርብ የመዝናኛ ፕሮግራሞች ላይ ያተኮረ የቲቪ ቻናል ሲሆን ፕሮግራሞቻችን በአማረኛ እና በኦሮምኛ ቋንቋ ይቀርባል።
የሚወዷቸውንና በአይነቱ ለየት ያሉ የዓባይ ቲቪ ፕሮግራሞችን ለመመልከት በ ኢትዮ ሳት፣ በ Canal + እንዲሁም በ ዩትዩብ ገጻችንን ዓባይ ቲቪ ይከታተሉ።
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening on Abbay tv.
Abbay TV- the first TV channel to broadcast in two languages, is an entertainment channel specializing in entertainment programs. To guarantee that our programs are as relevant as possible, we broadcast in Amharic and Oromiffa languages.
Subscribe & watch exclusive local & Unique Ethiopian productions from your favorite Abbay TV shows on Ethio sat, Canal + & Abbay Tv KZread channels.
KZread: / @abbay-tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: abbay.tv?igshid...
TikTok: www.tiktok.com/@abbay_tv?_t=8...
Telegram t.me/Abbay_Tv
Abbay Tv 'Ethiopia's Best'
#tigist #entertainment #tvseries #tvshow #AbbayTv #AbbayEntertainment #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Artstv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube #habesha #talkshow #SeifuonEBS

Пікірлер: 759

  • @sina1584
    @sina1584 Жыл бұрын

    ማነዉ እንደኔ ቲጂን የሚወዳት?♥️

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Жыл бұрын

    ትግስትዬ ሴት ልጅ ከጉልበት በላይ መልበስ እንደሌለባትና አለባበሷን እንዳስተካክል ንገሪያት በተረፈ❤

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 Жыл бұрын

    ቲጂ አስደነገጡሽ አይደል ስታሳዝኚ❤❤❤❤❤የዛሬ ዘመን ልጆች ፍቅራቸውም ፀባቸውም እንዲሁ የእቃቃ ነው ዘመኑ ያሳዝነኛል።

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኛ❤

  • @batebety4455
    @batebety4455 Жыл бұрын

    ይሄልጂ ማርያምን ሲል በጣም ነው ደስ የሚል❤❤❤

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኛ❤

  • @user-vn7rq9uk7v

    @user-vn7rq9uk7v

    Жыл бұрын

    Be weshetum be ewentu simuan ateteru

  • @user-rl2xb2jg9m
    @user-rl2xb2jg9m Жыл бұрын

    አቤት ፅጌ እና ዳኒ እንዴት ይቃጠላሉ እንዲ በአደባባይ ፍቅራቸውን አለመገላለፃቸው ሲያሽቋልጡ ቱ የእውነት መኖር ግን እንዴት ደስስስ ይላል አቦ ሃይልዬ ዮርዲ በፍቅር ኑሩልኝ አብራቹ አርጁ😘😘😘

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኛዋ❤

  • @happyhappy6544

    @happyhappy6544

    Жыл бұрын

    ማን ከለከላቸው የተሽለኮለኩት እነሱ መርመጥመጥ ስለለመዱ😂

  • @breyhabeshawit8280
    @breyhabeshawit8280 Жыл бұрын

    ቲጂ ምርጥ እናት ነሽ መንፈሳዊ ነግግሮች ነው ምታወሪው ልብስሽ ማተብሽ ምርጥ ሃበሻ ነሽ ❤❤❤ እወድሻለሁ❤❤❤❤

  • @RHAMAYGATA

    @RHAMAYGATA

    4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @endateww6889
    @endateww6889 Жыл бұрын

    ትጀየ አንች ቀና ልብ አለሽ በርች እንደነዚህ አይነት ልጆች ማበረታታት እለብን ምክንያቱም ያገራችን አርቲስቶች መልካም እዳሉ ለከስካሳ ወች አሉ ሴትነትን መጠቀም የሚፍልጉ እና እደዚህ እናቅርባቸው እርግጠኛ ሁኜ የምነግርሽ ዮርዲ ምርጥ የትወና ብቃት አላት በቅርብ ፍልም ላይ ብናያት ደስስስ ይለናል ጥዶቹ በርቱ እሽ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኛ

  • @munabess9493
    @munabess9493 Жыл бұрын

    ሀይልዬ እንዴት ደስ እንዳለኝ እንዳሳበደችህ አገኘሁት ቲጂዬ ክብር ይገባሻል ጭንቀትሽ

  • @almazseyfu3287
    @almazseyfu3287 Жыл бұрын

    ቲጂ ዮርዲንና ሃይልዬን ተወዳጆቹን በማቅረብሽ በጣም እናመሰግናለን በድጋሚ እንድታቀርቢያቸው አደራ በድጋሚ ምስጋና ይገባሻል❤❤

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj Жыл бұрын

    እጂግ በጣም ደስ የሚሉ ጥዶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤

  • @ydidyaydidya1253
    @ydidyaydidya1253 Жыл бұрын

    ቲጂዬ እንደ እናት ስወድሽ🥰🙏 እግዚአብሔር ከክፉ ይሰውርሽ

  • @jbjj-hs3fr
    @jbjj-hs3fr Жыл бұрын

    ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ምርጥ ጥንዶች❤❤❤❤❤❤

  • @gigitubeweloo
    @gigitubeweloo Жыл бұрын

    ተበጫበጫችሁብን እኮ 😂😂😂😂ሆ እንደኔ ስደት ላይ ያላችሁ ቅዱስ ጊወርጊስ ይጠብቃችሁ

  • @brkti_tube

    @brkti_tube

    Жыл бұрын

    ኣሜን

  • @gigitubeweloo

    @gigitubeweloo

    Жыл бұрын

    አሜን እሕት

  • @mimimarmar-ne2np

    @mimimarmar-ne2np

    Жыл бұрын

    ቀላል ተንበጫበጩ እዴ

  • @user-cr1sq9xt2x

    @user-cr1sq9xt2x

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @hyatthigher5891

    @hyatthigher5891

    Жыл бұрын

    Amen🙏

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 Жыл бұрын

    በርቱ አሏህ ምኞታችሁን ይሙላላችሁ ቲጂየ በጣም አሣዘንሺኝ እናትነትሺንና የይቅርታ ያለሺን ቦታ ነዉ ያሣየሺን በርች

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Жыл бұрын

    ቲጅየ መልካም ሠው እንኳን ለሠመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አደረሣችሁ አደረሠን ❤❤❤❤

  • @imloyalandfunnymanhonestly9986

    @imloyalandfunnymanhonestly9986

    Жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @kidistdibekulu4019

    @kidistdibekulu4019

    Жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ​@@kidistdibekulu4019 ደምሪኛ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ​@@imloyalandfunnymanhonestly9986 ደምሪኛ

  • @eduyedingillijedu2494

    @eduyedingillijedu2494

    Жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-db8ce7zt7y
    @user-db8ce7zt7y Жыл бұрын

    እስቲ ሀይልየ ለቲጂ መናገር ነበረበት የምትሉ👍

  • @fekertube3543
    @fekertube3543 Жыл бұрын

    ብስጭት እኔንም ያስቸገረኝ ነገርነው አላህ ትግስቱን ይስጠኝ

  • @ShDh-vx8ku

    @ShDh-vx8ku

    2 ай бұрын

    ዚከረ አብዥ

  • @user-nd7gj8qv7p
    @user-nd7gj8qv7p Жыл бұрын

    ቲጁዬ የኔ ሩሩህ ደግ የዋህ ማርያምን በጣም ነው የምወድሽ ኑሪልኝ ሁሌም የልጆችሽ እናት ያድርግሽ ቤተሰብሽን ቸሩመድሐኒያለም ይባርክልሽ የምታቀርቢያቸው ፕሮግራሞች ጥሩዎች እና አስተማሪ አስታራቂ አዝናኝም ጭምር ናቸው እና አመሰግንሻለው በርቺ የምትወጃት እመአምላክ ከልጇን ጋር ካንቺጋ ትሁን ።

  • @user-mt5qg7dv7b

    @user-mt5qg7dv7b

    Жыл бұрын

    ቲጁዬየኔሩሩህደግየዋህማርያምንበጣምነውየምወድሸኑሪሌኝሁሌም🙏💕💔💕💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ​@@user-mt5qg7dv7b ደምሪኛ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኛዋ❤

  • @KebabushRibo-qq6nf
    @KebabushRibo-qq6nf Жыл бұрын

    ትጅየ በጠም ነው የምወድሸ በጠም የምወደቸውን ልጆች ነው ያቀረብሽው ደስ ብሎኛል

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын

    በዳኒ እና በፅጌ የጀመረው ተከታታይ ድራማ በነሱ ቀጠለ 😂😂ቲጅዬ የኔ መልካም ስወድሽ ❤😘

  • @saifulrana1552

    @saifulrana1552

    Жыл бұрын

    eko Tig dingtachi 😁😁🙆‍♀️🤣🤣🙉

  • @hdbnokjul

    @hdbnokjul

    Жыл бұрын

    ደምሩኝ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ​@@saifulrana1552 ደምሪኛ

  • @eduyedingillijedu2494

    @eduyedingillijedu2494

    Жыл бұрын

    😂😂

  • @user-wv1pd7pr2k
    @user-wv1pd7pr2k Жыл бұрын

    ቴጅ ምረጥ ሰው ❣️❣️❣️❣️👌👌🙏🙏

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Жыл бұрын

    የኔ ማር ከኣንቺ ሚጠበቅ ነገር የይቅርታ ልብ ያለሽ ልጅ ነሽ እግዝአብሔር ከማንም በላይ ይቅርታ ስላደረገልን

  • @azebtekalgne9556
    @azebtekalgne9556 Жыл бұрын

    በጣም የምወዳቸው ጥንዶች ናቸው❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Жыл бұрын

    ወይ እናንተ በየሄዳችሁበት ፕራንክ😅 ትጅዬ የኔ እናት አስደነገጡሽ የኔ የዋህ እግዚአብሔር ለሁላችንም የይቅርታ ልብ ይስጠን 🙏የእኔ ጉዋደኛ አለህ አይደለ ለአንዱ ጥፋት ይቅርታ ሳደርግለት ሌላው ጥፋት የሚጨምር እኔማ አሁን ተስፋ ቆርጬ ትቸዋለው እንደ ፈለገ ይሁን ብዬ

  • @raheladefris252
    @raheladefris252 Жыл бұрын

    The way TGs final "Temelkachoche...." killing me!

  • @tucu5855
    @tucu5855 Жыл бұрын

    ቲጅዬ ስወድሽ ባገኝሽ ደስ ነበር የሚለኝ እናንተም ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ

  • @hdbnokjul
    @hdbnokjul Жыл бұрын

    ትጅየ ስወድሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ አስደነገጡሽ አይደል የኔ ውድ አይዞሽ ቲጅየ የሰው ልብ ቀጥ አድርጋችሁ ታውቃላችሁ ብለሽ አንችን አስደነገጡሽ እንደዚህ አድርገው ነው ሰውን የሚስደነገጡት

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኛዋ❤

  • @samrawitmogesa7815
    @samrawitmogesa7815 Жыл бұрын

    ቲጅዬ ሁሌ በምትናገሪያቸው ንግግሮችሽ እማርበታለሁ የኔ ቅን❤

  • @mesimesi5465
    @mesimesi5465 Жыл бұрын

    ቲጂየ ሚስክን አስደነገጡሽ ወይኔ የስራችሁን ይስጣችሁ ❤

  • @workneshworku3765

    @workneshworku3765

    Жыл бұрын

    IkkikiikkikkkI 6kikk,kkkIkkkkk kIk,ikk

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ​@@workneshworku3765 ደምሪኛ

  • @haymiandhaniyoutube4838
    @haymiandhaniyoutube4838 Жыл бұрын

    ከድረዉም በጣም እወድሽ አለሁ ምርጥ እናት😘😘😘🙏

  • @Kemaltube816
    @Kemaltube816 Жыл бұрын

    ምርጥ ትምህርት ነው

  • @MikaMika-kc7yf
    @MikaMika-kc7yf Жыл бұрын

    በዚህ እርህራሄ የለም አቤት ቲጅ ምርጥ እናት ነሽ ምክርሽ

  • @birtukan7265
    @birtukan7265 Жыл бұрын

    ቲጅኝ በጣም የማከብርሽ የምወድሽ እናቴ በርችልኝ ሀይልዬ ዬርዲዬ በርቱ

  • @TensaTelahun-rb5or
    @TensaTelahun-rb5or Жыл бұрын

    የኔ ውድ ቲጅየ ፕራንኩ የብዙ ሰው ታሪክ ነው እናም በጣም አስተማሪ ነው እናተም በርቱ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኛዋ❤

  • @barakhbarakh291
    @barakhbarakh291 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @user-sd8ww2eo6l
    @user-sd8ww2eo6l Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፣ፍቅራቸሁን፣ያብዞልኝ❤❤❤❤

  • @genetasefa7034
    @genetasefa7034 Жыл бұрын

    ውይ ቺጂዬ አሰጀነገጡሽ ዬርዲ አለባበስ አስተካክይ በተረፈ እወዳችኋለሁ 😍😍😍

  • @dubkhfffkkxhu9048

    @dubkhfffkkxhu9048

    Жыл бұрын

    አረ በጣም ነው የማስጥላው አላበብስዋ

  • @quickistgirl922
    @quickistgirl922 Жыл бұрын

    አይሰሙምኮ የኛልጆች አባቶች ይጮካሉ አጭር አትልበሱ ግን ባሰባችሁ አለባበስ አስተካክሉ❤

  • @የራያዋ
    @የራያዋ Жыл бұрын

    ሀይልየና ዎርድ የኔ ምርጥ ጥዶች ስወዳችሁ🥰

  • @officialmedia-tu3vy
    @officialmedia-tu3vy Жыл бұрын

    አለባብስሽንአስተካክይ የምትሉ በላይክ. ግን አለባብስሽን አስተካክይ እደት ስው ውስጥ ልብስ ለብሶ ይውጣል እራቁጥ ከመህድአይተናነስም

  • @emebetabate3262

    @emebetabate3262

    Жыл бұрын

    የማን አለባባስ ነዉ ምስተካካላዉ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ​@@emebetabate3262 ደምሪኛ

  • @obsehika5518

    @obsehika5518

    Жыл бұрын

    Mebtua new endefelegech melbes mn agebachu

  • @zenebechamdetsion7745

    @zenebechamdetsion7745

    Жыл бұрын

    Eok min targ ke kaze yebelate🙄

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    Жыл бұрын

    ​@@emebetabate3262 ማንማለት።ወሰጠቀሜሰይመሰለልብሰለብሳ

  • @abebawtilahun8629
    @abebawtilahun8629 Жыл бұрын

    ቴጂ ምርጥ እናት ነሽ ኑሪልኝ

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h Жыл бұрын

    እንኳን ለጊዮርጊስ አባቴ አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @danitekeste7277

    @danitekeste7277

    Жыл бұрын

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @user-iz5ri1gs2c
    @user-iz5ri1gs2c4 ай бұрын

    ቲጅዬ ስወድሽ❤❤❤❤እድሜ እና ጤና ይስጥሽ❤❤❤

  • @Nardoszawudu
    @Nardoszawudu4 ай бұрын

    ሀይሌ ጥሩ አላደረክም ❤አይዞሽ ዮርዲ ቲጅ ግን ምርጥ ሰዉ ነሽ❤

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 Жыл бұрын

    ትጂየ እንዳንቺ አይነቶችን ያብዛልን😢😢😢😢😢😢😢

  • @seadi_tube6747
    @seadi_tube6747 Жыл бұрын

    የምወዳቹህ ሰላማቹህ ብዝት ይበልልኝ🙏👌🌷💐

  • @tajtajtaajzab4809
    @tajtajtaajzab4809 Жыл бұрын

    እፍፍፍፍፍፍፍ ቲጅ የውነት እናት ነሽ😘😘😘😘

  • @WendyHailu-gs3fw
    @WendyHailu-gs3fw Жыл бұрын

    ሀይልዬ ዛሬ አምሮብሀል

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Жыл бұрын

    አይይይ ቲጅዬ የኔ ፍልቅልቅ ይሄ የፈረደበት ፕራክ ኡፉፉ ሳቅሺን ቀሙሽ የኔ ድቡሽቡሽዋ ዝበያቸዉ የምር

  • @shegagashaw4050
    @shegagashaw4050 Жыл бұрын

    ቲጂ የኔ ቆንጆ ሀይ የኔ መልካም የኔ እናት ስወድሽ ።

  • @user-dt5fn3tt7z
    @user-dt5fn3tt7z2 ай бұрын

    ትጅይምረጥ ሰው ነሽ እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቅሽ

  • @asnakealemu4997
    @asnakealemu4997 Жыл бұрын

    ዋውው ጌታን የሚገርም ብራክ ነው √ እግዛቤሄር አምላክ ለሰጋ ወደሙ ያብቃቹህ አሜን/፫/

  • @user-yn6sj7si3i
    @user-yn6sj7si3i Жыл бұрын

    ደስ የሚሉ ጥንዶች

  • @haileyeroyal2127

    @haileyeroyal2127

    Жыл бұрын

    ❤️

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 Жыл бұрын

    ሰታምሩ ደግሞ❤

  • @kidu3071
    @kidu3071 Жыл бұрын

    ቲጂዬ ግን አንቺን ነው ምትመስለው ልጅሽ ትመስለኝ ነበር የኔ ድንጉጥ ልብ ❤መልካም ሴት እኮ ነሽ ቲጂዬ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኛ❤

  • @endateww6889
    @endateww6889 Жыл бұрын

    ዮ ትወና ዋውውውው በርች አንቀን እናይሻለን

  • @endateww6889
    @endateww6889 Жыл бұрын

    ከ Ethiopia you tuberochi ማርያምን ከሚኮ ማይክ ቀጥለው pirank ይስሩት ዋውውውው በርቱ from saudi

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 Жыл бұрын

    እናት ዋው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Жыл бұрын

    እንዴት ሰው ብብቱ እስኪታይ ይለብሳል ፈጣሪ ልቦና ይስጠን እወዳችዋለው❤

  • @lilibiwota2552

    @lilibiwota2552

    Жыл бұрын

    አንች በፉቅራቸው የቀናሽ መሆን አለበት ሁለቴ ኮሜንት ፅፈሽ ስለአለባበስ የምትፅፊው የእነሱ ዩቱዩብ ገብተሽ አስተያየት ስጭ እሽ

  • @hawahawa792

    @hawahawa792

    Жыл бұрын

    @@lilibiwota2552 ኧረ ወዳ አለባበሶን ታስተካክል

  • @hirut758

    @hirut758

    Жыл бұрын

    የመኝታ ልብስ ነው ጌታን ይሄ

  • @anisaamohammed4770
    @anisaamohammed4770 Жыл бұрын

    በጣም እምወዳቸው ዩቱበረቾ 🎉😅

  • @OsmanAssen
    @OsmanAssen4 ай бұрын

    እደው ቲጅየ ስወድሽኮ. በአላህ ውይይ. እኔም. እስከባለቤቴ. አንች ጋር መቅረብ እፈልጋለሁ አንችን ለማየት ስል

  • @user-iy8bz8pz3i
    @user-iy8bz8pz3i Жыл бұрын

    ግን የቲጂ አጠያየቅ ተነግሯት አይመስልም ግን ምርጥ እናት ናት እንዳለችሁም❤

  • @saifulrana1552
    @saifulrana1552 Жыл бұрын

    Tig Yeni seta l Love you ❤️💯👆

  • @tigisttasew899
    @tigisttasew899 Жыл бұрын

    Beautiful couple 🥰🥰🥰🥰

  • @yamre2752
    @yamre275211 ай бұрын

    Tijiye kemir melkam enat nesh ewodishalew❤

  • @benjami4359
    @benjami4359 Жыл бұрын

    ሃይልዬ በርታ ❤❤❤

  • @asmayimam5081
    @asmayimam5081 Жыл бұрын

    የእውነት የሚወድ የእውነት ይጠላል ዮርዲ ፍቅር❤❤❤❤❤❤

  • @user-ne6py7zo3n
    @user-ne6py7zo3n Жыл бұрын

    ሃይልየ ብጣዕሚ ጽቡቅ ስራሕ ኣድናቂካ ካብ ኤርትራ ትጂ ከኣ ባሓቂ ለባም ሰብ ቀጽልዮ ኣይትግደፍዮ ደኣ ሸው

  • @toyba1599
    @toyba1599 Жыл бұрын

    ሀይልዬ የወርዲ የኔ ቆጆ ስወዳችሁ ቲጂዬ ❤❤❤

  • @seggileo473
    @seggileo473 Жыл бұрын

    ትጂዬ. እውነትሽን. ነው❤❤❤

  • @Kemaltube816
    @Kemaltube816 Жыл бұрын

    ቲጂዬ የኔ ሚስኪን ስታሳዝኝ አላህ ይጠብቅሽሽሽ

  • @abitube3078
    @abitube3078 Жыл бұрын

    ኮመንቶች ተው መቶሺ ልገባ ትንሺ ነው የቀረኝ አስገቡኝ እና እኔም ፊመስ ሁኛ እንግዳ እንድሆን 😂😂😂

  • @user-ed1rx2lq7t

    @user-ed1rx2lq7t

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😢

  • @emmaemma1250

    @emmaemma1250

    Жыл бұрын

    አረኩሽ በሁለት ስልኬ

  • @user-sd8ww2eo6l

    @user-sd8ww2eo6l

    Жыл бұрын

    አረኩሽ❤❤

  • @user-ez9qt6yt6c

    @user-ez9qt6yt6c

    Жыл бұрын

    Arekushe ba 2selkaa

  • @zeynebdamte1506

    @zeynebdamte1506

    Жыл бұрын

    Add arekushe

  • @serkietiotube2789
    @serkietiotube2789 Жыл бұрын

    ቲጄዬ ስወድሽ ❤ዮርዲ ግን ይሄን አለባበስሽን አስተካክሊ ከምር እውነቴን ነው ሴት ልጅ ሽፍንፍን ስትል ነው የምታምረው።

  • @sinedu2792
    @sinedu2792 Жыл бұрын

    ነኔ ምርጥ ዩቱበሮች ስወዳችሁ

  • @user-bv5lj3wb7w
    @user-bv5lj3wb7w Жыл бұрын

    ቲጂዬ የኔ ልዩ አስደነገጡሽ የኔ ናት ትለያለሽ

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l Жыл бұрын

    ቲጂ የኛ ፍልቅልቅ ስወድሽ እኮ ባካል ባገኝሽና ብስምሽ

  • @user-te1ts8rk5k
    @user-te1ts8rk5k Жыл бұрын

    ቲጅየ የኔ መልካም❤❤❤❤❤

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd Жыл бұрын

    ስወዳችሁእኮ❤❤❤

  • @biniamteklemariam724
    @biniamteklemariam724 Жыл бұрын

    ችግሩ እኮ የነሱ አይደለም ቲጂ በጣም የማደንቅሽ እና የምወድሸሽ አርቲስት ነሽ በዚ መልኩ ወርደው አንቺንም ያንቺንም ለቨል የሚያወርዱ ሰዎችን ባታቀርቢ ጥሩ ይመስለኛል ሲጀመር እኮ media ላይ ሚቀርብ ሰው posetively influencial and ለህብረተሰቡ አስተማሪ የሆነ ሰው እና ስኬታማ ሰው መሆን አለበት እነዚ ሰዎች ግን ደርሻቸው ምንድነው ላንቺ ሾው ይመጥናሉ ብዬ አላስብም

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኛዋ❤

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 Жыл бұрын

    ውይ ሀይልየ ልቤን ልቤን በራ ልትሄድ ነው ውይ ሎርድየ የኔ ቆንጆ ዋይ ዋይ

  • @user-eg5ct1mn7o
    @user-eg5ct1mn7o Жыл бұрын

    ወይኔ ሀይሌ ተራህን ጠብቅ ባሰራልህ🙉🙉🙉🙉🙉🙉😂😂😂😂😂😂

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Жыл бұрын

    የዛሬው ፕራንክ በጣም ደስ ይላል

  • @martamar1829
    @martamar1829 Жыл бұрын

    😍😍😍😍 ቲጂዬ ስወድሽ እኮ

  • @user-dm7li3mq3l
    @user-dm7li3mq3l Жыл бұрын

    መቸም የይቱበሮች መጫወቻ ሆነናል በርቱ❤😢

  • @haraguaharagya9822

    @haraguaharagya9822

    Жыл бұрын

    በትክክል

  • @yeshbelayal1126

    @yeshbelayal1126

    Жыл бұрын

    አይ ልጅ በጣም ነው የተመቸኝ ሀይልየ ጎበዝ ነህ ተችላለህ መተወን

  • @user-vb2qh6fm4c

    @user-vb2qh6fm4c

    Жыл бұрын

    😂😂😂

  • @iloveyouethiopian3936

    @iloveyouethiopian3936

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @hdbnokjul

    @hdbnokjul

    Жыл бұрын

    😂😂😂

  • @rrrtt6sd5lg9k
    @rrrtt6sd5lg9k Жыл бұрын

    እኔኮ ግርም ምትሉኝ ነገር🤔 ምነ አለው ሚዲያላይ እንኳ ስትወጡ ሙሉ ልብስ ብትለብሱ ሴቶች?🤔 እስኪ ራስሽን ተመልከቺ ራቁት😣 እግዚኦ ተው አታሰድቡን እኛ ክርስቲያኖች ነን እኮ።😢 በቃ አማረብን ብላቹ ካልተገላለጣቹ ሴት የሆናቹ አይመስላቹም አይደል?🤔 ፍቅረኛሽን ከአጠገብሽ አድርገሽ ገላሽን ለአለም ምታሳይው ለምን?😥 ደግሞ እሱ ጥፌቱን በአደባባይ ሲናገር ይቅር አልለውም ብለሽ ያዙኝ ልቀቁን😏 ራስሽን ቅዱስ ቆጥረሽ😏 መጀመሪያ አለባበስሽን አሳምሪ😡 እኔም ሴት ነኝ ለዛውም የ24 አመት ወጣት ። ግን እግዚአብሔር ይመስገን ከሙዚቃው አለምና ከመጥፎ አለባበስ ያራቀኝ አምላክ ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን🙏 ከልጅነቴ ጀምሮ ወጣ ያለ አለባበስ ሳለብስ እንደ ሰው ሳልጨፍር ሳል ዘል ሙዚቃ ሳላዳምጥና የዘፋኞቹን ስም እንኳን በስረዓቱ ሳላውቅ እስከ አሁን ያቆየኝ አምላክ መጨረሻዬንም ያሳምርልኝ🤲 በተለይ የተቀዳደደ ሱሪና ብጣሽ ጭርቆች መልበስ እንዳያምረኝ ፈጣሪ ይጠብቀኝ🤲 ለሁላችንም ልብ ይስጠን🤲🤲 ከፈጣሪ በታች በስረዓት ያሳደጉኝን ቤተሰቦቼን አመሰግናለሁ 🙏

  • @Dubai825

    @Dubai825

    Жыл бұрын

  • @ggmulatu1021

    @ggmulatu1021

    Жыл бұрын

    ትክክል

  • @jciciciufufuf8227

    @jciciciufufuf8227

    Жыл бұрын

    MUN.LUBSUN.ASMLKTSH.ENDACYI50AMTALMOLTUM.LUGUNACU.ERSSHUN.MARMUREY

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኛ❤

  • @rrrtt6sd5lg9k

    @rrrtt6sd5lg9k

    Жыл бұрын

    @@jciciciufufuf8227 ደደብ መጀመርያ ፁፍሽን አስተካክዪ😏 ሲቀጥል 50 አመት ካልሞላሽ አለባበስሽን እና አስተሳሰብሽን አትቀይሪ የሚል የመፃህፍ ቅዱስ ክፍል የለም። በማንኛውም ሀይማኖትም አይፈቀድም። ሲቀጥል እኛ ኢትዮጵያዊወች ነን ። የራሳችን ወግና ባህል እና ስረዓት አለን😡 ባለጌ ሲጀመር ጋጠወጥ አሳዳጊ የበደለው ያስታውቃል 😏 እዚጋም ጡሩ መልስ አይሰጥም ጡሩ ነገርን ይቃወማል። ጨዋ የጨዋ ዘርና ስረዓት ያለሁ ደግሞ እኔ በተናገርኩት ተስማምቶ ልክ ነሽ እያሉ ይሄዳሉ። አንተ ወይም አንቺ ደግሞ ኬት የወጣሽ ሰገጤ ባለጌ ነሽ?🤔 እግዚአብሔር ይመስግን ገና ከልጅነቴ ጀምረው በስራት ያሳደጉኝን ቤተሰቦቼን ሁሌም አመሰግናለሁ 🙏በቤተክርስቲያን በቤተ መቅደሱ እንዳድግ የፈቀደልኝን የድንግል ማርያም ልጅን ደጋግሜ አመሰግናለሁ ። ክፉ ተናግሮ ሰውን ክፉ ሚያሶሩ የዳይቢሎስ ተከታዮች ብዙ ስለሆነ ጌታ ሆይ ሰውረን ከዝህ አይነት ሰች ሳልል አሉልም🤲🙌

  • @merongm5989
    @merongm5989 Жыл бұрын

    አይ ቲጂዬ አሳዘንሽኝ😂 እነሱስ ለምደውታል ወይ ፕራንክ ሀይልሻ ግን እዴት መጣልህ ወይስ አስበህበታል😂😂😂አይ ዮርዲ ተገኘሽ😂የባለፈውን መልስ ምት😂እንዲህ ነው ፕራንክ ቻሉት ውዶች ደሞ ቲጂ እንቺንም እንግዶችሽንም ውድድ ነው ማረጋችሁ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኛዋ❤

  • @Jtv333
    @Jtv333 Жыл бұрын

    ሲጀመር ሁሉም ፕራንክ እንደሆነ አውቋል ተመልካቾቹ እንኳን ከማዘንና ከመገረም ይስቃሉ

  • @frezersolomon3461
    @frezersolomon3461 Жыл бұрын

    ደስ ትላላቹ

  • @tetetety3946
    @tetetety3946 Жыл бұрын

    Tgeya btame akebershalehu amesgnalehu yamewodachawun slakerbeshilegni

  • @lemlemsiyom4437
    @lemlemsiyom443711 ай бұрын

    የአመቱ ምርጥ ኘራክ 😂😂😂

  • @user-lj4lh3un4f
    @user-lj4lh3un4f Жыл бұрын

    ቲጂየ ❤❤❤

  • @anisaamohammed4770
    @anisaamohammed4770 Жыл бұрын

    ወይኔ ስታምሩ

  • @Ail-ox6zv
    @Ail-ox6zv Жыл бұрын

    ቲጅየ የኔ የዋህ❤❤❤❤❤❤

  • @SelmSelm-zq4pq
    @SelmSelm-zq4pq Жыл бұрын

    ቲጂዬ የምታዉቂ መስሎኝ ነበር😂😂😂😂

  • @alemdereba9365
    @alemdereba9365 Жыл бұрын

    ዋው እሚገርም ፕራክ

  • @user-zj3xj4kw4m
    @user-zj3xj4kw4m4 ай бұрын

    ቲጅዬ ደህናነሽ የኛ ቆንጆ

  • @hananhnan-nh4ln
    @hananhnan-nh4ln Жыл бұрын

    ሀይልዬ ግን አዳማጭ ነው ደስ ሲል

  • @berhanasegid1899
    @berhanasegid1899 Жыл бұрын

    ጉድ እኮ ነው ሚዲያ ለይ ሃይልዬ በርቱ ለማኑም

  • @genyemululij6177
    @genyemululij6177 Жыл бұрын

    በማርያም እንደ እኔ ግራ የገባው አለ ❤❤❤❤

  • @chaltudasa761
    @chaltudasa761 Жыл бұрын

    ኤሬ ትጂዬ እንዲህ አይነት ነገር ጊዜ ይፍልጋል

Келесі