የመዝሙረ ዳዊት የግዕዝ ንባብ መማርያ

Ойын-сауық

በኢትኤል የሬድዮ መርሃግብራችን ስለመዝሙረ ዳዊት ሚስጥራዊ የህክምና ጥበባት መረጃ እንዳደረስናችሁ ይታወሳልⵆ ዛሬ ደግሞ የመዝሙረ ዳዊት የግዕዙን መፅሐፍ ንባብ እንድትለምዱት ይህን መማርያ ቪዲዮ ሰጥተናችኃልⵆ ግዕዝ አንብባችሁ መረዳት የምትችሉ አድማጮቻችን ግዕዙን መከተል የምትችሉ ሲሆን አማርኛ ብቻ መረዳት የምትችሉ አድማጮች ግን አማርኛውን እንድትደግሙ እንመክራለንⵆ ምክንያቱም ህክምናውና ጥበቦቹ ቃሉን ከመረዳታችንና ቃሉና መልእክቱን በመረዳት በተደጋጋሚ በህቡዕ አእምሯችን ላይ ማሰላሰሉና መቅረፁ ላይ መሰረት ስለሚያደርግ ነውⵆ ለጠቅላላ እውቀት የግዕዡን ንባብ ልመዱት ትርጉሙን ማትረዱት ከሆነ ግን አማርኛውን ድገሙⵆ በተጨማሪ የጥበባችን የታሪካችን የፍልስፍናችን ማዕከል የሆነውን ግዕዝን መማር እንዳለብንም መልእክታችንን እናስተላልፋለንⵆ
ኢትኤል : ለኢትዮጵያ ትንሳኤ

Пікірлер: 54

  • @misteredressa9764
    @misteredressa97644 жыл бұрын

    ይህች ዓለም አታላይ ይህን የመሰለ ምስጋና እያለን!!! አይ አለማወቅ! ቃለህይወት ያሰማን:: አሜን::

  • @debitera4487
    @debitera44874 жыл бұрын

    በጣም ፡ደስ፡ ይላል ድርሳነ፡ሚካኤልን ፡በግዕዝ፡ልቀቁልን።

  • @miki4478
    @miki44784 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Egzabehere yemesegni amen Amen kale hiwoetni yeaesemaleni bewnet Egzabehere yemesegni amen Amen Amen Egzabehere hoyi maereni yeker beleni Amen Amen Amen Egzabehere hoyi selam fekere yeseteni amen Amen Amen Amen Amen Egzabehere hoyi EMA ageresheneni Ethiopia tebekeleni amen Amen Amen

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d4 жыл бұрын

    እዴት ቢወዳት ነው ኢትዮጵያን ብዙ የሰጣት 😇

  • @fissehaassefa3784
    @fissehaassefa37844 жыл бұрын

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ሙሉውን ብታቀርቡት መልካም ነው ። ባልሳሳት የሰኞው ብቻ ነው የቀረበው ።አደራ እባካችሁን ቀጥሉበት።የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳችሁ

  • @getnetneway7449

    @getnetneway7449

    4 жыл бұрын

    as you promised pls ,provide the meaning of psalm david chapter by chapter. you tried to do the first 10. I thank for your effort and support.

  • @meskiarerashow6614
    @meskiarerashow66144 жыл бұрын

    አሜን በጣም ደስ ይላል ግእዝ ይናፍቃል!

  • @selenators398
    @selenators3985 жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN

  • @mariavaldez7553
    @mariavaldez75535 жыл бұрын

    GOD bless

  • @misteredressa9764
    @misteredressa97644 жыл бұрын

    እናመሰግናለን!!! አሜን!!!

  • @fasilmisganaw283
    @fasilmisganaw2834 жыл бұрын

    bezemawem betazegajelen

  • @reachale9914
    @reachale99144 жыл бұрын

    Thanks for giving us this kind of knowledge on this time keep it up .

  • @reachale9914
    @reachale99144 жыл бұрын

    Please give me the audio for dawit with each and every benefit I heard some of them on your radio program tnxs .it give alot of knowledge, bertu

  • @glrmayyebio695
    @glrmayyebio6954 жыл бұрын

    እባካችሁ ሙሎውን የዳዊት መዝሙር አሰሙን ስለ አምላከ ዳዊት ብላችሁ ።

  • @aaff755
    @aaff7553 жыл бұрын

    ግዕዝ መማር የምትፍልጉ ኑ በዋትሳፕ ህአባቶች አሉን የሚስጠኑን

  • @teddygirma4290
    @teddygirma42904 жыл бұрын

    የመዝሙረ ዳዊት ፀሎት የትኛው ምዕራፍ ለምን እና መቼ መፀለይ እንዳለብን በ pdf ብትልኩልን

  • @mollafikadu944
    @mollafikadu9444 жыл бұрын

    እባካችሁ መሉዉን አሰሙን እናመሰግናለን

  • @contexttec9145
    @contexttec91454 жыл бұрын

    hi Rafa could I get the Pdf file tnxs!!

  • @tsehaysima8942
    @tsehaysima89424 жыл бұрын

    Thanks Rafa. Can I get the PDF of መዝሙረ ዳዊት ሚስጥራዊ የህክምና ጥበባት መረጃ?

  • @Josyk90
    @Josyk904 жыл бұрын

    መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ያለውን የአማርኛውን መድገም እንችላለን?

  • @tsionlegesse281

    @tsionlegesse281

    4 жыл бұрын

    Awo Yechalal Mezmure dawit lebechaw yeteseraw letselot endiyamech new

  • @mareshetseleshi2717
    @mareshetseleshi27174 жыл бұрын

    አጥንትን የሚያለመልም ለነፍሰሥጋ የሚጣፍጥ ምግብ::

  • @betellibeyesus733
    @betellibeyesus7334 жыл бұрын

    where can one learn geez language?

  • @ethiomiky7087
    @ethiomiky70874 жыл бұрын

    how to destroyed lalibela yemilewen game felga atawet linku kale lakulegne....

  • @yimesgenmorka9478
    @yimesgenmorka94785 жыл бұрын

    ሁሉም ነው ማለትም 150 ነው ?

  • @habeshanetworkchanal2146
    @habeshanetworkchanal21464 жыл бұрын

    Endet new minebebebew betngrun endet medgem endaleben

  • @messitkiroshaile8521
    @messitkiroshaile85214 жыл бұрын

    ተባረኩ ግእዝ ባለማወቄ አዝናለው እስቲ ትምርት ቤት ካለ ጠቁሙኝ

  • @tsionlegesse281

    @tsionlegesse281

    4 жыл бұрын

    Bete Kirstiyan gizen yemiyastemru abatoch yalubat sefira nat

  • @selambezabeh6446

    @selambezabeh6446

    4 жыл бұрын

    On KZread the best Teacher አውደ ጥናት ይባላሉ

  • @aaff755

    @aaff755

    3 жыл бұрын

    በዋትሳፕ ግረፕ አለ እሚስጠኑ አባት ቁጥርሽን ላኪ ላስገባሽ

  • @messitkiroshaile8521
    @messitkiroshaile85214 жыл бұрын

    በአማረኛ የተወሰነ ቢኖር

  • @bebelatzpanadz410
    @bebelatzpanadz4105 жыл бұрын

    እኔ በስደት ነው ያለሁት ወደ ውጭ መውጣት አልችልም መፅሀፉን ማንበብ ፈልጋለሁ ግን የለኝም እና እዚ ሆኜ ማግኘት ምችልበት መንገድ ይኖር ይሆን?

  • @ElabYeTewahedoTube

    @ElabYeTewahedoTube

    5 жыл бұрын

    መጵሀፍ ቅዱስ ላይ እኮ አለ (መዝሙረ ዳዊት ) መቶ ሀምሳውም ምዕራፍ ።

  • @yimesgenmorka9478

    @yimesgenmorka9478

    5 жыл бұрын

    ስልክ ካለሽ / ካለህ አወርዳችሁ መጠቀም ትችላላችሁ፨

  • @bebelatzpanadz410

    @bebelatzpanadz410

    5 жыл бұрын

    @@yimesgenmorka9478 አውርደሽ ስትል ከ ፕለይ ስቶር ነው?

  • @yimesgenmorka9478

    @yimesgenmorka9478

    5 жыл бұрын

    @@bebelatzpanadz410 አዎ የለም እንዴ?

  • @bebelatzpanadz410

    @bebelatzpanadz410

    5 жыл бұрын

    @@yimesgenmorka9478 ፈልጌ ነበር ግን ላገኝ አልቻልኩም

Келесі