"የመጀመሪያ ፊልሜን ከሰራሁ በኋላ ወደ ፊልም አልመለስም ብዬ ነበር" ተዋናይ ፀጋነሽ ሀይሉ

Ойын-сауық

Kidamen Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV
Subscribe to EBS worldwide
Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide
Telegram Channel: t.me/ebstvworldwide
Facebook: / ebstv
Watch EBS TV on NILESAT
Frequency: 10791, 10792,10793, 10794
Symbol rate: 27500
Polarization: Horizontal
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopiantv #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService #Your#1choice

Пікірлер: 202

  • @edenzamanuel7650
    @edenzamanuel76503 жыл бұрын

    እርግት ያለች ሴት እንደኔ የሚመቸዉ ሰዉ ማነዉ እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል

  • @zuzutube7972
    @zuzutube79723 жыл бұрын

    በጣም የምወዳትልጂ እንደሌሎቹ ልታይ ልታይ የማትል ምርጥልጅ🥰🥰

  • @sebleadanetube4330

    @sebleadanetube4330

    3 жыл бұрын

    የ አረብ የፈረንጅ አና የ ሃበሻ 💖ምግብ በዩቱብ መስራት ጀምሪያለው እስቲ እዩት አና ከወደዳቹት ፤አስተያየት ስጡ ፤ሱብስክራይብ ኣርጉ ፤እንደምትወዱት ተስፋ አረጋለው

  • @sofilejewatube

    @sofilejewatube

    3 жыл бұрын

    ቤተሰብ እንሁን በቅንነት ቢድዮየን አይተሽ

  • @yoyoxoxo7111

    @yoyoxoxo7111

    3 жыл бұрын

    Ere baksh

  • @hanamariam6122

    @hanamariam6122

    3 жыл бұрын

    Kemetelat aretist be kenenisa bekele wendem lay yeserachiwun gif egeziyabeher yiferedal egna ye harer lij yewha new belen neber menamenew

  • @user-om4rj9cc1z
    @user-om4rj9cc1z3 жыл бұрын

    የተረዳዉት ነገር ብዙ የሰሩ ልታይ ልታይ አይሉም ገና ትላንት የመጡ ምንም ሣይሰሩ ሦሻል ሚዲያዉን ያጣብባሉ ጀግና ነሽ

  • @ademseid8569

    @ademseid8569

    3 жыл бұрын

    የቅን ልቦች የናቲን ምርጥ ስራ(በባዶ) ክፍል1ይወዱታል ሊንኩን ይጫኑ👇 kzread.info/dash/bejne/iKRnj9eqZdzLhpM.html

  • @Koki1993
    @Koki19933 жыл бұрын

    Love her. Very calm, confident, strong, articulate and beautiful💕 Just classy. True 🇪🇹

  • @bitaniyaeshetu392

    @bitaniyaeshetu392

    Жыл бұрын

    With no makeup

  • @user-sk9uj2rx6d
    @user-sk9uj2rx6d3 жыл бұрын

    ሰላም ብያለሁ ወገኖቼ እስኪ ሳኡዲ እስርቤት እየተሰቃዩ ያሉ ወገኖቻችንን ከአላህ ጋር እንድረስላቸው ግዴታችንን እንወጣ ሁላችንም

  • @user-lv5zf7cc5v

    @user-lv5zf7cc5v

    3 жыл бұрын

    ምን እናድርግ መሳፈር ይችላሉ? ስንት ብር ነው ለአንድ ሰው የሚከፈለው

  • @user-sk9uj2rx6d

    @user-sk9uj2rx6d

    3 жыл бұрын

    @@user-lv5zf7cc5v መሳፈር ምናምን ሳይሆን የኢትዮ መንግስት አልፈለጋቸውም ችግሩ እሱ ነው የሳኡዲ መንግስት በሰላም ሊያሳፍራቸው ፍቃደኛ ነው

  • @እርግቧ
    @እርግቧ3 жыл бұрын

    እስር ቤት ላሉ እህት ወድሞቻችን ለምን ድምፅ አንሆናቸውም ተው ነግ በኔ ነው😓

  • @AbuRehmet
    @AbuRehmet3 жыл бұрын

    ጸግዬ እውነት በጣም በጣም ነው የማደንቅሽ ። በ EBS ላይ ስላየሁሽም በጣም ደስ ብሎኛል የእግዜር ድልድይ እና ሰላም ፊልምሽን እጅግ በጣም የምውድልሽና የፍቅር ፊልም ጥማቴን የረካሁበት ድንቅ የትወና ብቃትሽን ያየሁበት በመሆኑ በጣም ነው የማደንቅሽ ሰላምሽ ይብዛልሽ።

  • @amanuelmegersa3662
    @amanuelmegersa36623 жыл бұрын

    የምጠብቃትን አይነት ሠው ሆና ያገኘሀኋት አክትረስ ነች። በጣም ነው የምትመቺኝ❤❤❤

  • @user-xf9yd7vw1f
    @user-xf9yd7vw1f3 жыл бұрын

    ቁንጅና ከርጋታ ጋር ስያምርብሽ ሴት ማለት እንዳንቺ ነው በርቺ

  • @tadalutasaw1974
    @tadalutasaw19743 жыл бұрын

    እዉነት አድናቂሽ ነኝ ፈጣሪ የሰጠሽ ዉበት ያሚያምር ነው ጀግና ነሽ ያለ ሜካፕ ታምታምር ቆጆ ነሽ

  • @betelhemtadesse2689
    @betelhemtadesse26893 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ዋው ምርጥ ተዋና ልክ እደስምሽ በጣም ነው የምወድሽ ስርአት አነጋገር ዋው ትለያለሽ አቦ ሰላምሽ ይብዛ ።

  • @SamsungJPrime-ur6pq
    @SamsungJPrime-ur6pq3 жыл бұрын

    አለባበስሽ አነጋገርሽ እርጋታሽ ለሌላው ያለሽን ክብር ነው ሚያሳየው ክበሪ 👌👏❤

  • @user-in3ep3bi5u
    @user-in3ep3bi5u3 жыл бұрын

    እርጋታዋ ዋውውውው እኔ እርግት ያለ ሰው ሳይ በቃ እኔ ቀልቃላ ነኝ ማለት ነው ብዬ እራሴን እታዘባለሁ

  • @sebleadanetube4330

    @sebleadanetube4330

    3 жыл бұрын

    😂😂😂የ አረብ የፈረንጅ አና የ ሃበሻ 💖ምግብ በዩቱብ መስራት ጀምሪያለው እስቲ እዩት አና ከወደዳቹት ፤አስተያየት ስጡ ፤ሱብስክራይብ ኣርጉ ፤እንደምትወዱት ተስፋ አረጋለው

  • @Itsme-xm3yb
    @Itsme-xm3yb3 жыл бұрын

    ጨምሬ ወደድኩሽ ኑሪልኝ የኔ ጎበዝ🙏🙏🙏🙏ምናለ ሌሎቹ ልታይ ልታይን የበላይ ነን ሚሉትን ትተው ካንቺ ስርአትን ትህትናን ደግሞም ጉብዝናን ቢማሩ......ፈጣሪ አንቺን ሚመሳስሉትን ያብዛልን

  • @samrawitzerihun6830
    @samrawitzerihun68303 жыл бұрын

    Definition of classy

  • @samrawitzerihun6830

    @samrawitzerihun6830

    3 жыл бұрын

    @@ABBE88911 ?

  • @hswetyyy339
    @hswetyyy3393 жыл бұрын

    ወው ትወናዋኮ ስወዳት እንኳንም አቀረባችሁአት ሳይሰሩ ሶሻልሚድያውን አጨናንቀውት የለ ሌሎቹማ

  • @refiyasisay5990
    @refiyasisay59903 жыл бұрын

    የእግዜር ድልድይ በጣም ምርጥ ነው!!! ጎበዝ ነሽ

  • @biniampaulos7030
    @biniampaulos70303 жыл бұрын

    ዋው አለባበስሽን ወደድኩት ። ቁንጅና + ስነስርአት pls keep it up okey .

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e3 жыл бұрын

    ይችን ልጅ ስወዳት በቃ የሰራቻቸውሁሉ ፊልሞች ምርጥ ናቸው በተለይ ሰላም ነው ላይ ስትሮጥ ሳይክልስትነዳ ትገርማለች የእግዜር ድልድይ ላይም በጣም ትለያለች የምር ለዛአለው ካራክተርዋሁሉ

  • @emnetassefa2001
    @emnetassefa20013 жыл бұрын

    You are so formal !! I never expect like this personality from you and I thought you are normal person but I found you so cool 😎 and so formal I was like you just like artists but now I really love your personality . Full of grease with love !!!

  • @hermib6845
    @hermib68453 жыл бұрын

    natural beauty , this is an example for us woman to have confidence inour natural beauty

  • @glorydaniel7301

    @glorydaniel7301

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/lJplwc2Np5m6ico.html

  • @engdagold5124
    @engdagold51243 жыл бұрын

    በተለይ የእግዜየር ድልድይ

  • @melatsileshi2130
    @melatsileshi21303 жыл бұрын

    Calmness,beautiful👌👌👌

  • @hayuhussietube4956
    @hayuhussietube49562 жыл бұрын

    ስወዳት ሴትነትን ከፍ ምታረግ በቃ እሷን ያየች ሴት የምታቀና ብቻ በጣም ነው ምወዳት ማከብራት ታኮሪኛለሽ ሴት ልጅ ምን መሆን እዳለባት ምታሳይ ጀግኒት ❤❤❤

  • @tewodorthird7398
    @tewodorthird73983 жыл бұрын

    የሚገርም ነው የተዋናያን ምርጫሽ ሙሉ በሙሉ ከኔ ምርጫ ጋር አንድ ነው!!

  • @genetgenifitwi5760
    @genetgenifitwi57603 жыл бұрын

    በጣም ጎበዝ ተወናያን ናት ስወዳት

  • @sentayewalemu842
    @sentayewalemu8422 жыл бұрын

    ኡፋ እርጋታዋ👌💓አቦ የድንግል ልጅ ዘመንሽን ይባርክ

  • @amenalnadmasu9997
    @amenalnadmasu99973 жыл бұрын

    Betam nw emiwedish, emadenkish! Sinibitnm entebikalen, Berchi Tseganeshye!🥰🙏🏾 Thank you kedame keseat

  • @atsedeendaylalu3376
    @atsedeendaylalu33763 жыл бұрын

    Roman Befekadun timesilalech libel?

  • @hamerethiopia4558

    @hamerethiopia4558

    3 жыл бұрын

    Ewnetshen nw eshi betam temeselatalechi 🙏

  • @ghjw7751
    @ghjw77513 жыл бұрын

    ወይ ስወደት እችን ልጅ

  • @user-vm9wm7ku3u
    @user-vm9wm7ku3u3 жыл бұрын

    ትውና በጣም ጎበዝ ነሽ የእግዜር ድልድይ በጣም ነው የሠራሽው

  • @user-ez3bj3cw3d
    @user-ez3bj3cw3d3 жыл бұрын

    አላህልጆችሺንያሣድግልሺሥታምሪ

  • @atsedemaryam7345
    @atsedemaryam73453 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ አርጋታሼ ስነስርሃትሽ በጣም ታምራለሺ ♥️♥️🥰

  • @ProudlyETHIOPIAN
    @ProudlyETHIOPIAN3 жыл бұрын

    She is classy!

  • @user-qb7jk5jl3y
    @user-qb7jk5jl3y3 жыл бұрын

    እረተው ለሳኡዲ እስረኞቺ አዲቀንኮ አውሩ እደው የይቱጲያ ህ ዝብ እውንይቶ ቢያውይ ናቺሁ

  • @ademseid8569

    @ademseid8569

    3 жыл бұрын

    የቅን ልቦች የናቲን ምርጥ ስራ(በባዶ) ክፍል1ይወዱታል ሊንኩን ይጫኑ👇 kzread.info/dash/bejne/iKRnj9eqZdzLhpM.html

  • @temesgen637
    @temesgen6376 ай бұрын

    እርጋታሽ ደስ ሲል ደሞ ሚድያላይ ብዙ አትታይም ጎበዝ

  • @messayb4858
    @messayb48583 жыл бұрын

    She is not just a pretty face..she has a class...

  • @solianasoliana4052

    @solianasoliana4052

    3 жыл бұрын

    👌👌👌

  • @tigistasfaw2035
    @tigistasfaw20356 ай бұрын

    ድርብብ ያለች በጣም የምወዳት እድሜ ከጤና ይስጥሽ

  • @user-lx7nl4ci7b
    @user-lx7nl4ci7b3 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ በጣም አድናቂሽ ነኝ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ዮኒ ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን የደስታዬን ቪድዮውን ገና አልከፈትኩም ወደ ኮመንት ነው የሮጥኩት አይቼ ደግሞ እኮምታለሁ በድጋሜ thankyou kkወች

  • @tsionisrael6203
    @tsionisrael62033 жыл бұрын

    Betam new miwodish yne konjo ❤❤

  • @fmln6953
    @fmln69533 жыл бұрын

    She is so beautiful

  • @mrtbzu9347
    @mrtbzu93472 жыл бұрын

    ፀጋነሽ ሀይሉ እንወድሻለን እንደኔ ከሮማን በፈቃዱ ጋር የተመሳሰለችበት ሰው አለ?? መልካቸው አይቀራረብም??

  • @mayamelaku6768
    @mayamelaku67683 жыл бұрын

    እርጋታዋ ደስ ሲል 🥰❤

  • @mesrakhailesemagn7068
    @mesrakhailesemagn70683 жыл бұрын

    Des setel betam new yemewedate lej eregetawa wowwww

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo99443 жыл бұрын

    ስታምሪ

  • @salameskyas3437
    @salameskyas34373 жыл бұрын

    እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @glorydaniel7301

    @glorydaniel7301

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/lJplwc2Np5m6ico.html

  • @efuyegala1736
    @efuyegala17363 жыл бұрын

    ስወድሽ አሪፍ ተዋናይ ነሽ 🥰😍

  • @tube7921
    @tube79213 жыл бұрын

    እስር ቤት ሆነው ለሚሰቃዩ ወንድሞቻችን ድምፅ እንሁን በቻልነው አቅም

  • @fikertefentahun9800

    @fikertefentahun9800

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያስፈታችሁ!

  • @temobishoftu944
    @temobishoftu9443 жыл бұрын

    Betam yemewedat actors ethiopiawe west no.1 actors selayehush Betam dese belognal well come yene derebaba

  • @nuhaminethiopa1590
    @nuhaminethiopa15903 жыл бұрын

    አቤት እርጋታ በጣም ቆጆ እና ደስ የምትይ ልጅነሽ እዮኝ እዮኝ የማትይ ምርጥ ልጅነሽ

  • @Mobile-rf3cq
    @Mobile-rf3cq3 жыл бұрын

    Betam Tamralechi ,

  • @Kadadle
    @Kadadle3 ай бұрын

    በጣም ጎበዝ ተዋንይ ናት ሆና ነው የምትተውነው

  • @bezagecho5073
    @bezagecho50733 жыл бұрын

    ፀጋ ነሽ በጣም ወድሻለው ስንብት ቆንጆ ፊልም ነው አንቺም ቆንጆ ነሽ ከልቤ ነው

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu56783 жыл бұрын

    ስወዳት😍😍😍

  • @tsegekasa5587
    @tsegekasa55873 жыл бұрын

    በጣም ደስ የምትል አክተር ናት እዩኝ ማልት የማታበዝ

  • @ethiopiawit3871
    @ethiopiawit38713 жыл бұрын

    የኔ ጨዋ😘

  • @Mekdes309
    @Mekdes3093 жыл бұрын

    ፀጋ ሀይሉ የቀነኒሳ ወንድም የታሪኩ በቀለ የመጀመሪያ ሚስት ነበረች. አንድ ልጅ ወልደው ወዲያው ተለያዩ. ቆንጅይ ናት በጣም. አሪፍ ብር ተካፍላ ላሽ አለች.

  • @user-es9un4pc3f

    @user-es9un4pc3f

    3 жыл бұрын

    Uffff yemaymelketen nger laye angeba esky

  • @meskeremadugna3706

    @meskeremadugna3706

    3 жыл бұрын

    Endzeh malte lemen asfelg!? Ayebalem 🤫

  • @ade5677

    @ade5677

    3 жыл бұрын

    Dedeb get out of here

  • @30lifeafterthirty38

    @30lifeafterthirty38

    3 жыл бұрын

    True

  • @meskeremereso5574

    @meskeremereso5574

    3 жыл бұрын

    Abet Wushet!!!!!!!!!

  • @user-xl9sv2os5h
    @user-xl9sv2os5h3 жыл бұрын

    የእግዜር ድልድይ ዋውውው እረቡኒ ምርጥነው

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u3 жыл бұрын

    ፀጋ ነሽ እንዴት እንደምወዳት

  • @habibawollotube4663
    @habibawollotube46633 жыл бұрын

    የምወዳት ልጅ

  • @hiwotalene8884
    @hiwotalene88843 жыл бұрын

    ፀጋነሺ ኃይሉ ትወንወናሽን በጣም ነው ምወደው

  • @glorydaniel7301

    @glorydaniel7301

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/lJplwc2Np5m6ico.html

  • @user-vo5mk4ye1b
    @user-vo5mk4ye1b3 жыл бұрын

    እችልጅ በጠም ጎቦዝ ነች

  • @genetgenetgenet8284
    @genetgenetgenet82843 жыл бұрын

    ፀጋነሽ የኔ አንደኛ❤😍😘😘😘😘

  • @glorydaniel7301

    @glorydaniel7301

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/lJplwc2Np5m6ico.html

  • @jemalgetahun6370
    @jemalgetahun63703 жыл бұрын

    ዋው በጣም የማከብርሽ ልጅ ነሽ

  • @habeshawit4065
    @habeshawit40653 жыл бұрын

    Yene konjo swedat beteleyi dmtsuwa

  • @comment1375
    @comment13753 жыл бұрын

    ቆንጆ😘

  • @fifidesalegne5879
    @fifidesalegne58795 ай бұрын

    Wow what a wonderful woman 👏👏👏👏👏👏👏 she is feminine and beautiful 😍 no to much make up . Just women!!!!!

  • @addisalemwordofa961
    @addisalemwordofa9613 жыл бұрын

    WOW pretty woman and classy

  • @afiifam8890
    @afiifam88903 жыл бұрын

    ውይ ስነስረአት ታድለሽዋል

  • @betiyealemayehu
    @betiyealemayehu2 жыл бұрын

    Wyeeeee betam new yemiwedat ewnet

  • @nardosgirma7957
    @nardosgirma79576 ай бұрын

    Betam kemewedat artist weste...tewanay mehone nbr yehulgeze megote

  • @salameskyas3437
    @salameskyas34373 жыл бұрын

    ስወዳት

  • @glorydaniel7301

    @glorydaniel7301

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/lJplwc2Np5m6ico.html

  • @bezaabebe6689
    @bezaabebe66893 жыл бұрын

    Yene qonejo bexam new mewdeshe

  • @tigistzawde8594
    @tigistzawde85943 жыл бұрын

    ወይኔ ሥርአት የኔ ቆንጆ

  • @kidist6498
    @kidist64983 жыл бұрын

    እረ እድላይትን አምጡልን

  • @sentayewalemu842
    @sentayewalemu8422 жыл бұрын

    ወይኔ ስወድሽ💓💓💓

  • @selamterefe7056
    @selamterefe70566 ай бұрын

    እኔ ብቻ ነኝ ግን ይቺ ልጅ ከፍሬህይወት ታምራት ጋር የምትመሳሰልብኝ!?❤❤❤❤

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy503 жыл бұрын

    የሀገሬ ልጆች ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ማግኛት እንጂ ማጠት አይንካችሁ የስደት እህት ዎንድሞች ሀሰባችሁ ታሰክቶ ለሀራችን ያብቃችሁ።የብቃን አምን፣እስክ ያሰዉ ደስታ ያምሀስደስታሁ ለይክ

  • @senimikiru7376
    @senimikiru73763 жыл бұрын

    Yemigermew enemi enesu nachew ye ethiopian filime kefe yaderguti keseti

  • @liyaroba3441
    @liyaroba34417 ай бұрын

    Yene konjo astaweskush betam konjo tårta aleng lij honesh enante bet tekeray zemed nebereng bemimeta gize ber eyekeftish betru fegegita tikebeyng neber. Were Ciro❤

  • @muhammadyasir9892
    @muhammadyasir98923 жыл бұрын

    ዋው ቁንጅናሽ

  • @user-uy4fb9uk5m
    @user-uy4fb9uk5m3 жыл бұрын

    አይገርምም ይቺ ልጅ የሰራቻቸውን ፊልሞች አይቻቸዋለሁ ግን ትመስለኝ የነበረው ፍሬህይወት (አባቷ ሴት የደፈረው) እሷ ነበር የምትመስለኝ ሆ የሰው መመሳሰል እኔ ብቻ ነኝ የሚመሳሰሉብኝ?

  • @ihatepolitica9600

    @ihatepolitica9600

    3 жыл бұрын

    አንቺ ብቻ አይደለሽም እኔም ይመሳሰሉብኝ ነበር

  • @wintahabte3659

    @wintahabte3659

    3 жыл бұрын

    Enem firehiwot new yemeselegn

  • @selamterefe7056

    @selamterefe7056

    6 ай бұрын

    አንድ ነው የማደርጋቸው ።❤

  • @user-iq5zx8lw5w

    @user-iq5zx8lw5w

    6 ай бұрын

    እኔ ራሱ

  • @eyerustamerat9727

    @eyerustamerat9727

    6 ай бұрын

    እኔም እንደዛ ነበር የሚመስለኝ

  • @enuyeenuye3843
    @enuyeenuye38433 жыл бұрын

    Betame new emwedshe techyalshe eko

  • @Kia-iz3fz
    @Kia-iz3fz3 жыл бұрын

    ፀጉሯ ሲያምር

  • @romanzettube9230
    @romanzettube92303 жыл бұрын

    Enkan adrschu❤❤🇪🇹😭👈

  • @sentayewalemu842
    @sentayewalemu8422 жыл бұрын

    እድልን አምጡልን በጌታ

  • @ethiotiktok5203
    @ethiotiktok52033 жыл бұрын

    eski tsegshn endene yemiwedat.....gora eyalachu

  • @ferdoestesfaye8146
    @ferdoestesfaye81463 жыл бұрын

    የት ጠፍታ ነው ስፈልጋት 🥰

  • @anisaabdo2621
    @anisaabdo26213 жыл бұрын

    Programachue btame konjo nwu

  • @abisiniyadire1807
    @abisiniyadire18073 жыл бұрын

    omg! echin lj swedat bkat wbet tedemro👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾

  • @glorydaniel7301

    @glorydaniel7301

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/lJplwc2Np5m6ico.html

  • @DeboraZeray
    @DeboraZeray6 ай бұрын

    አረ እቺ ልጅ ኣራዳ ሆና ስትሰራ ትመቸኛለች።እስኪ እንደኔሚወዳት በላይክ❤

  • @fannyfan3723
    @fannyfan37233 жыл бұрын

    ስወድሽ ስላየውሽ ደስ ሎኛል 😍😘😘😍😍❤️

  • @glorydaniel7301

    @glorydaniel7301

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/lJplwc2Np5m6ico.html

  • @user-yh6ur8zs5q
    @user-yh6ur8zs5q3 жыл бұрын

    ምርጥ የትወና ብቃት አለሽ ጥበብ አንችን ጠርታሽ ነው ገፍትረሻት አልገባሽም በትወናው ግፊበት

  • @user-zd1oi3hq9z
    @user-zd1oi3hq9zКүн бұрын

    ❤❤❤

  • @Lily-qg6kh

    @Lily-qg6kh

    Күн бұрын

    I love watching my mom in interviews and see that a lot of people admire her work

  • @loveforever3031
    @loveforever30313 жыл бұрын

    Sewedat Yene web konjo keep shining ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-cy3gm9jb6m
    @user-cy3gm9jb6m3 жыл бұрын

    Wow das setil litaye litaye atelem

  • @glorydaniel7301

    @glorydaniel7301

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/lJplwc2Np5m6ico.html

  • @meryem85
    @meryem856 ай бұрын

    ፍረህይወት ነው ምትመስለው ስንት ቆይቼ እንደገባኝ 😂

  • @sichsi3742
    @sichsi37423 жыл бұрын

    betam nw madnkesh ewntem model nesh maletm areaya berchi

  • @tgtg2888
    @tgtg28883 жыл бұрын

    የእኔ ቆንጆ እንዴት እንድምወድሽ በርቺልን

  • @nardosgirma7957
    @nardosgirma79576 ай бұрын

    Tewanay nbr mehone mefelgew mn waga alew pharmacist honeku

Келесі