እንኳን ደስ አለሽ! ስለ ህንደኬ ያልሰማነው አዲስ ነገር // ''ህጉ ለህፃናት እና ለሴቶች አይሰራም'' | Yegna TV Ethiopia

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡-0903151555
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
እንኳን ደስ አለሽ! ስለ ህንደኬ ያልሰማነው አዲስ ነገር // ''ህጉ ለህፃናት እና ለሴቶች አይሰራም'' | Yegna TV Ethiopia
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና

Пікірлер: 45

  • @leuhenokleu7090
    @leuhenokleu7090 Жыл бұрын

    አጋጣሚ ፍሬህይወት የምትባለውን እስስት ሳያት አስታውስሻለሁ አንቺ ጠንካራ ነሽ ለሌሎች ተምሳሌት የምትሆኚ ብሩህ ተስፋ ያለሽ ጎበዝ ሴት ነሽ በርቺ

  • @lidukiyalidukiya590

    @lidukiyalidukiya590

    Жыл бұрын

    Betikikile

  • @edonawityonas1726
    @edonawityonas1726 Жыл бұрын

    በጣም ጎበዝ በርቺ ያቺ ሮቦት ሳያት ሁሌም አስታውስሻለው ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @yayahala615
    @yayahala615 Жыл бұрын

    ፈትህ የሌለበት ሀገር ...አሰታውሻት ነበር የደፍሪዉን ልጅ ሳያት

  • @halom3886
    @halom3886 Жыл бұрын

    የኔቆንጆ ሁሌ አስብሻለው አላህ ይርዳሽ

  • @user-eq6bw6dz9b
    @user-eq6bw6dz9b Жыл бұрын

    አርቲስቷማ አደይ ላይ ትክክለኛ ባህሪዋን እያሳየች ነው

  • @betelmulu4897

    @betelmulu4897

    Жыл бұрын

    ምንም ትክክለኛ ባህሪዋ አይደለም ግን በጣም ጎበዝ ተዋንያን ነች ፍሬ

  • @elianatigist76
    @elianatigist76 Жыл бұрын

    እንደኬ በብዙ ሰዎች ልብ ውስጥ አለሽ። ከ ዕድሜሽ በላይ የ ጀገንሽ ጀግኒት ነሽ። ሁሉም አንድ ቀን ዋጋውን ያገኛል። ነገ በልጆቻቸው ያገኙታል።

  • @bama2146
    @bama2146 Жыл бұрын

    Wow, anegagersh erasu anjet ares, you're the hero for real girls👍👍

  • @kalkidantadesse1867
    @kalkidantadesse1867 Жыл бұрын

    You go strong girl. Ye midirin fird be birr biyachberebirim, Bekel yene new yalew amlak yibekelilish. Live your life to the fullest ✨️

  • @fevenzewdu7682
    @fevenzewdu7682 Жыл бұрын

    አደይ ድራማ ላይ ሳያት ትዝ ትይኛለሽ

  • @ewawa11412
    @ewawa11412 Жыл бұрын

    በጣምጎበዝአንች ለጥንካሬ ተምሳሌትነሽ

  • @selamleethiopia5957
    @selamleethiopia5957 Жыл бұрын

    Yaltreyere temntere yezich lje ewntaw lelanew saywegnu ataru 🤔

  • @wintab9571
    @wintab9571 Жыл бұрын

    ሌላ ሰው መሰለች

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815 Жыл бұрын

    Balefilagotachw medfer???????? Are you serious??

  • @somexinternational3786
    @somexinternational3786 Жыл бұрын

    simply akemametuan enkuan mayet beki ekonew selzich lej lemawek. chirash derjet alegn telalech. koshasha tv

  • @esayastadesse7364
    @esayastadesse7364 Жыл бұрын

    ህንደኬ አሁን የወለድሽ ይመስላል ከሰውዬው ነውን???

  • @elianatigist76

    @elianatigist76

    Жыл бұрын

    አውርተ ሞተሃል፡ የደፋሪው ልጅ መሆን አለብ፡ እንሰሶች። እንደኬ ጀግኒት ናት። ከራስዋ አልፋ ለሌሎች ብርታት ሆናለች።

  • @kanchiwediya6735

    @kanchiwediya6735

    Жыл бұрын

    ወሬ ቻልክ ነው የሚባለው ወይስ ኮመክ???? አንተ በዚህ እድሜት አንድ ጥሩ ነገር ሰርተህ ብታልፍ መልካም ነገር ይጠብቅሃል።አሁንም አረፈደም ዋዋዋ! ተጠንቀቅ ገደል አፋፍ ላይ ነህ

  • @kanchiwediya6735

    @kanchiwediya6735

    Жыл бұрын

    ብትቆጭም የማትወጣበት ቀን ከፊትህ አለ በራስህ አንደበት ትያዛለህና።

  • @bamlakemulugeta1654
    @bamlakemulugeta1654 Жыл бұрын

    በጣም በእርግጠኝነት ፈልገሽ ነው ያደረግሽዉ ሲጀመር አንቺ ህፃን ልጅ ነሽ ወንድ ተከትለሽ ሆቴል ምናስኬደሽ ደሞ የህክምና ወረቀትሽን እንዳልክ ከሆስፒታል ሲወስድ መጀመሪያም ድንግል ድንግል እንዳልነበርሽ የህክምና ዉጤትሽ ታዉቋል so በዛ እድሜሽ ድንግል ካልነበርሽ ዱርዬነበርሽ ማለት ነው

  • @robertonatty5776

    @robertonatty5776

    Жыл бұрын

    She trying to make busses

  • @nike7267

    @nike7267

    Жыл бұрын

    የደፋሬው ዘመድ ነህ መሠለኝ

  • @kanchiwediya6735

    @kanchiwediya6735

    Жыл бұрын

    የደፋሪና ያስደፋሪው ቤተሰብ ስለሆንክ ያው ነህ አንተም እግዚአብሔር ልብ ይስጥህ ሁሉንም በደንም አልሰማህም ግን አዳምጠከዋል 0%

  • @marthameshesha8922

    @marthameshesha8922

    Жыл бұрын

    እንዲህ አስተያየት የሚሰጡ ሴትን ልጅ የደፈረ እና የደበቀ ነው ጀርባህ ቢጠና ሌላ ታሪክ አለ

  • @bamlakemulugeta1654

    @bamlakemulugeta1654

    Жыл бұрын

    @@marthameshesha8922 አፍስላለሽ ብቻ አታዉሪ እሺ ሴት ነኝ

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Жыл бұрын

    ሴቶች መጀመሪያ ላይ አብራችሁ ቂኒ ቂኒ ዘለል ዘለል ትሉና አብራችሁ ትጋደሙና ትደፉና ከአጣጣማችሁ በኋላ ላይ ወረታችሁ ሲያልቅ ሳትስማሙ እና ስትቃቃሩ አልመስል ሲላችሁ ጡሩንባችሁን ታነሳላችሁ ወሬያችሁን ታበዛላችሁ መብቴ ተነካ የሴት መብት ጥቃት ጡጡ ጡጡ ጡሩንባችሁን ትነፋላችሁ ምን ይጠበሰልሽ ይልቅስ ይዛን ተሰብስበሽ በጨዋ መልክ በግብረገብነት ትምህርትሽን መማር ሀይማኖትሽን መጠበቅ ቢኖርሽ ኖሮ ዛሬ እሮሮሽን ገበናሽን ውርደትሽን በአደባባይ ስትገለብጪ ስትነፋረቂ አታፍሪም ጅል አንዴ ግዜ ቢቻ ስደበው ከዚያ እራሱን ሲሰድብ ይኖራል ይባላል እና ምን ይጠበስልሽ እንዳይደገምብሽ አሁንም ወሬ ትተሽ ስራዓት እና ግብረገብነት ተማሪ ወሬ አታብዢ አወቀች አወቀች ሲሏት የቄሱን መፅሐፍ አጠበች ይባል የለ? ተራ ወሬ ነው የምታወሩት ሰው ስንት ቁም ነገር ያወራል እናንተ ግን block ማድረግ ነው።

  • @user-qr4hi3zq5p

    @user-qr4hi3zq5p

    Жыл бұрын

    እናትህን ወይም እህትህን ብትወድ ይሄንን ደባሪ ኮመንት አትፆፉም ነበር የሴት ህመም እንዲገባህ ሴት መሆን ብቻ ይጠበቅብሀል ጥሩ ማሰብ ካልቻልክ ዝም ማለት እኮ ትልቅ ብስለት ነው ወይ በልጅህ ታገኘዋለህ

  • @tenad7309

    @tenad7309

    Жыл бұрын

    ምነው የደፋሪው የቅርብ ሰው ከሆንክ ብታፍር ይሻላል:: ቅሌታም ሽማግሌ የሰራውን ተግባር ማውገዝ ነበረብህ ወይም ዝም በል::

  • @ewawa11412

    @ewawa11412

    Жыл бұрын

    ልቦናይስጠን ምንማለትአይቻልም

  • @ewawa11412

    @ewawa11412

    Жыл бұрын

    ልቦናይስጠን በስማም

  • @nike7267

    @nike7267

    Жыл бұрын

    ስትደፈርም ነበርክ ቡዙ ኢንፎርሜሽን አለህ

  • @ermiasb3177
    @ermiasb3177 Жыл бұрын

    ይሄን ያዘጋጃችሁ ሚዲያዎች በጣም አሳፋሪዎችና ከ youtube ገንዘብ ለመሰብሰብ ብላችሁ ሰውን ለማሸማቀቅ ነው ያቀረባችሁት።ፍሬሕይወት አደይ ድራማ ላይ ስለተወደደች እሷን ለማሸማቀቅ ነው በመቀጠል እቺ ተደፍሪያለሁ ባዩዋም ብዙ ሰው ታሪኩን ሰምቶ ያመናት የለም አጉል እዩኝ እዩኝ ባይ ናት።ለማንኛውም ፍሬሕይወት ስራዋን ትስራበት

  • @lidukiyalidukiya590

    @lidukiyalidukiya590

    Жыл бұрын

    Koshasha balege minew defarew bire setoke nwe weyese bekitike bedake Asafare nke

  • @selammaru4702

    @selammaru4702

    Жыл бұрын

    Shame on you were is your consciousness fool

  • @kanchiwediya6735

    @kanchiwediya6735

    Жыл бұрын

    ሲጀምር እሷ አተሸማቀቅም ምክንያቱም እራሷን ነው እየሆነች የምትሰራው ስለዚህ ለሷ ይሄ የባህሪዋ መገለጫ ነውና። ለራስህ አስብ ለወደፊቱ ህይወትህ።ሴትም ከሆንሽ ።

Келесі