ከአንድ ትሪሊየን ብር በላይ ወጪ እየተደረገባት ያለችው አዲስ አበባ ይህን ትመስላለች

feta daily/ ethio forum/addis የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት በስድስት ወራት ጊዜ ውስጥ እንደሚጠናቀቅ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ተናግረዋል
ለተጨማሪ የ NBC ETHIOPIAን ቪዲዮ ይመልከቱ
👇👇
• Video

Пікірлер: 61

  • @direlovetube9731
    @direlovetube973120 күн бұрын

    በጣም ያምራል ከተቻለ አሮጌዉን የአንበሳ ባሶችን ወደ ገጠሩ ክፍል አስወጥታችሁ አዳዲስ ሞደርን ባሶችን አስመጡ አለበለዚያ ዉበቱን ይቀንሰዋል ይህ የኔ ሀሳብ ነዉ❤❤❤❤

  • @user-ki3qz4bq1m
    @user-ki3qz4bq1mАй бұрын

    ምርጥና በታታሪው መሪ በአብያችን አመራር ጊዜ የተሠራ ዘመን የማይሽረው ታለቅ ክንውን እውነትም አዲስ አበባን እንደ ስሟ አበባ እናደርጋታለን ቃል በተግባር ይሉሃ ይሄ ነው ።

  • @TeshaleAbebe

    @TeshaleAbebe

    Ай бұрын

    Betikikil bravo

  • @user-kn6nk8ww6n

    @user-kn6nk8ww6n

    Ай бұрын

    ልክነህ አዎ ለኦሮሙማዎች ጊዜ ወጥቶላቹሀል የሰው ደም እየጠጣቹ እንደ ቅማል እምትኖሩት ግን እመነኝ የጊዜ ጉዳይ ነው ዋጋህን ታገኛለህ አብይ ዘላለም የሚኖር አይምሰልህ

  • @user-ki3qz4bq1m

    @user-ki3qz4bq1m

    Ай бұрын

    ዘላለማዊ አንድ አምላክ ብቻ ነው ከዘረኝነት አስተሳሰብዎ ይውጡ ለውጥ በአይነዎ እያዩ ከካዱ ምንም ማለት አይቻልም ስድብና ፉከራ የሽንፈት ዋንኛ ምልክት ነው ።

  • @bedryaahmed6896

    @bedryaahmed6896

    11 күн бұрын

    ​@@user-ki3qz4bq1m👍👍👍👍👍👍👍

  • @MesfinAsnaqe-mf7fw
    @MesfinAsnaqe-mf7fw26 күн бұрын

    ጥሩ ነገር የማትወዱ ዶንቆሮዎች ተቃጠሉ

  • @heyryanursen4832
    @heyryanursen483211 күн бұрын

    መሻአላ አምሮባታል እንዲዚ እንዳማረባት ሠላምም ሚሰፍንባት አላህ ያድርግልን

  • @AmanuelAbdissa-cm8bz
    @AmanuelAbdissa-cm8bz16 күн бұрын

    ❤ my hero

  • @beautifulethiopiaforever836
    @beautifulethiopiaforever836Ай бұрын

    ❤እንዴት ዉብ አድርገህ እንዳቀረብከዉ ! all we need positive vibes and thinkings ! nice one!

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tpАй бұрын

    አቡቹ ጀገሰና መሪ

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tpАй бұрын

    አቤት አቡቹ ዱባይ አረገውአደል

  • @ccttaaqq8304
    @ccttaaqq8304Ай бұрын

    አድስአበባ፤የዉጭዜጎችሲመጡ፤አስጎብኞቸዉ፤❤❤❤❤❤❤

  • @meb153
    @meb153Ай бұрын

    ወይ አዲስ አበባ ወይ አራዳ ሆይ ሀገርም እንደ ሰው ይሸወዳል ወይ። አናንተ የምታውቀውኝ ታጠቄ እሷ የምታውቀኝ አውልቄ አለ አሉ ቀለም መቀቢያውስ ምነው ተዘነጋ 4 ቢሊየኑ

  • @birhanulegesse1463
    @birhanulegesse1463Ай бұрын

    Zeregninet ena kinat yiwdem

  • @user-uf8ic9ec7m
    @user-uf8ic9ec7mАй бұрын

    30 ሚሊዮን ረሀብተኛ 5 ሚሊዮን ተፈናቃይ 9 ሚሊዮን ህፃናት ትምህርት ቤት የማይሄድ ጦርነት በየቦታው እንደነዚህ አይነት ደንቆሮዎች ደግሞ ይሄው ብልጭልጭ ይላሉ።

  • @user-df7lp3ql6b
    @user-df7lp3ql6bАй бұрын

    Mnyaregal Salam kelele

  • @TeshaleAbebe

    @TeshaleAbebe

    Ай бұрын

    Hidina rash selamuin filter be got yietebalah selamuin minor ayichilim

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dwАй бұрын

    ምን ዋጋ እዝላይ ክብሩ የእግዚአብሔር ፍጥርት ደም ባይፈስበት ከዝህ በላይ ይስራነበር

  • @Alexxalexalexu
    @AlexxalexalexuАй бұрын

    The photo shows Singapore

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tpАй бұрын

    ዋው

  • @Kidus85kidus
    @Kidus85kidusАй бұрын

    Paul kagame has already taken the credit doing the same job with minimal wisdom and power is shame

  • @girumwendm9320
    @girumwendm9320Ай бұрын

    ለውጥ ነው ግን የዛንያህል የሚጋነን አደለም

  • @bekeleatreso7616
    @bekeleatreso7616Ай бұрын

    ጎላ ሰፈር ፣ ገጃ ሰፈር ፣ ሰባተኛ ፣ አዲስ ከተማ ፣ ሌሎችስ?????

  • @TeshaleAbebe

    @TeshaleAbebe

    Ай бұрын

    Ahuin yenesu tera yiketilal huluinim be ande gize lemadreg ye hageritu Akim ayifekdim yawim be torinet wist yetewetere mengist

  • @Abcd1we
    @Abcd1we18 күн бұрын

    ስሄድ ግን እንደዚህ አደለም ምንአልባት ስላልተያያዘ ይሆናል

  • @GfygGruj-ww3dq
    @GfygGruj-ww3dqАй бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @abrahamyitagesu2488
    @abrahamyitagesu2488Ай бұрын

    ከተማዋን ለየት ሀገር ሊሸጧት ነው ?

  • @DiluJohn-sr8os
    @DiluJohn-sr8os12 күн бұрын

    ብልጥ አመራር ቢሆን ኖሮ ልማቱ ከገጠሩ ገበሬ መብራት መንገት ንፁህ ውሃ መጀመር ነበረበት

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dwАй бұрын

    ኢትዮጵያ ወደፈት ህንፃ አትበላም ለምን የገበሬ መሬት እየተሯቆተ ነው እንኳን ሰው ወደፈት ለከብት ምግብ ይቸግራል ዛሬ ከተማ ስለአማር መደነቅ ብርቅ አይደለም የምሰሩት በፓላን ሳይሆን በእውርነትነው

  • @fikrusime1217

    @fikrusime1217

    Ай бұрын

    hedeh chigign tikel....kebeliyachu amerar yelem ??? sira kalsera abarut.....yekebele tiyake new yeteyekew!!!!!!

  • @bethyeaserat9599
    @bethyeaserat9599Ай бұрын

    ኢየሱስ ጌታ ነዉ

  • @SamiBahiru-vm6do

    @SamiBahiru-vm6do

    14 күн бұрын

    አትሳሳት እየሱስ ነቢይ ነው

  • @AtinafMuhe
    @AtinafMuheАй бұрын

    Finfinnee midhagdee jirtu,Abbaa argatte!!!!!!!

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tpАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Brhan-ut9wy
    @Brhan-ut9wy21 күн бұрын

    ጥሩ አሣብነው ግን ጧረነቱን ካላሥቋም እደተነው

  • @robeltsegaye6991
    @robeltsegaye6991Ай бұрын

    15 melone hezeb yetrabebat ager edemeteroru yeresachu zegoche eferu egi

  • @NahomNahizak
    @NahomNahizak14 күн бұрын

    Shermutebt

  • @goitomrezene6469
    @goitomrezene6469Ай бұрын

    Why is Ethiopians invested only in capital city Addis abeba but in other many city of Ethiopia nothing to do?

  • @TeshaleAbebe

    @TeshaleAbebe

    Ай бұрын

    Go and ask their leaders

  • @JemilaJemila-uy1is
    @JemilaJemila-uy1isАй бұрын

    አሜሪካን ጊቢን ምነው እረሳኽው

  • @ffm377
    @ffm377Ай бұрын

    Poor tuletula 😅😅😅

  • @birhanulegesse1463
    @birhanulegesse1463Ай бұрын

    Were bicha nachu 😂

  • @AsratlemmaEndale
    @AsratlemmaEndale15 күн бұрын

    Yesew dem eyafsesk bet eya fersk fok bedredr mnwaga alew,😡

  • @esubalewayana1312
    @esubalewayana1312Ай бұрын

    Abiy=ችጋር we are the witness Kelay bilich kewust kulich

  • @TeshaleAbebe

    @TeshaleAbebe

    Ай бұрын

    E nsesa Dr abyi fetari ayidelem yanten yetameme ayimro yemilewitew

  • @esubalewayana1312

    @esubalewayana1312

    Ай бұрын

    @@TeshaleAbebe ere,nw ende?

  • @ayalewhamusa5855
    @ayalewhamusa5855Ай бұрын

    ጥለት እዉነት ጥለት ነህ ከወረህ ጋር የማትረባ ነጠላ ዜማህ ጋር

  • @DiluJohn-sr8os
    @DiluJohn-sr8os12 күн бұрын

    ወሬ

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sgАй бұрын

    🔴 ብልጭልጭ Lid light ሰቅለህ ትሪሊዮን አፈሰስኩ ትላለህ ደምህ ይፍሰስ:: ስንት ቤተክርስቲያን አቃጠልክ ስንት ካህናት ኣሳረድክ ስንት ንጹሃን ገደልክ በፕሮፓጋንዳ ሚያምን ትውልድ ያለ ይመስልሃል ?!ወይስ እንደ ገዳ ዘመን እያስብክ ነው

  • @user-qm3wb4dj8s

    @user-qm3wb4dj8s

    Ай бұрын

    ስድ ጠጥተካል መሰለኝ

  • @SA-ye9yg

    @SA-ye9yg

    Ай бұрын

    ባለጌ:ስድብ:ብቻ:ነው:ያለው

  • @tigistmekonene5826
    @tigistmekonene5826Ай бұрын

    Menem betnferaferu Aydelem dubayen memsel eritreanem Atmeslum beblechlech feck genbata ye hezbun erehab atshefnewem ye kenya tanash 😂😂😂

  • @mariemuller9904

    @mariemuller9904

    Ай бұрын

    Mehayiminnet ye chillema guzo new , kinat inna mehayiminnet betam kifu nachew , yesew lij aynim binorew yittaweral .

  • @berhanuengidaw6516
    @berhanuengidaw6516Ай бұрын

    ድንቅ ፕሮፓጋንዲስት ነህ።

  • @abebe7532
    @abebe7532Ай бұрын

    Banda. 👎👎👎

  • @user-uf8ic9ec7m
    @user-uf8ic9ec7mАй бұрын

    ደደቦች

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345Ай бұрын

    አብይ ጨፍጫፊ !

Келесі