የመጨረሻው ለቅሶ

Пікірлер: 339

  • @melakfamily8482
    @melakfamily84823 жыл бұрын

    በቃሉ ምትገርም ጋዜጠኛ ነህ አንተንና ያየሰው ሽመልስ ሳይ ኢትዮጵያ ወደፊት ብሩህ መፃኢ እንዳላት ይሰማኛል

  • @abrahamdesta6231
    @abrahamdesta62313 жыл бұрын

    እጅግ እናመሰግናለን።ጋዜጠኛ በቃሉ በርታልን እድሜና ጤና ንመኝልሃለን።

  • @fikreykewani8101
    @fikreykewani81013 жыл бұрын

    ኣውሎ እኔ ምወዳችሁት እኮ በምክንያት ነው።😍(reality midea and brilant journalist's . So kipit up

  • @aaasss9842
    @aaasss98423 жыл бұрын

    ጀግናው ወንድሜ ነብሱን በአፀደገነት ያኑርልን ቃላት አይገልፀውም

  • @rigbetube1077
    @rigbetube10773 жыл бұрын

    ኣሪፍ ስራ ነው ኣውሎ በርቱልን

  • @genetberu735
    @genetberu7353 жыл бұрын

    Thank you, Bekalu. You and Hager are excellent journalists. PM iMeles is my hero. May he rest in peace.

  • @tube-bo7sk
    @tube-bo7sk3 жыл бұрын

    መለስየ ነብስህ በገነት ትኑር! ጀግና አይኖሪም ስርው እንጂ!!

  • @danielhadgu6135
    @danielhadgu61353 жыл бұрын

    Thank you Bekalu ......What you did is Always True !

  • @smirhsalm4620
    @smirhsalm46203 жыл бұрын

    ነብስ ይማሮዎ ክብር መሪያችን ሁሌም እንዎዳልህ

  • @gababobule2353
    @gababobule23533 жыл бұрын

    Ato Meles Zenawi we Oromo people love you so much RIP

  • @tesfaalemkiros4022
    @tesfaalemkiros40223 жыл бұрын

    በቃሉ ኣንተ ሃቀኛ ጋዜጠኛ ነህ

  • @aksumawit403
    @aksumawit4033 жыл бұрын

    መለስየ የኔ ኣባት የጭቁኖች ኣባት በሰላም እረፍልን

  • @sisayzegeye3878
    @sisayzegeye38783 жыл бұрын

    መለስ የጀግኖች ጀግና ነው። እናመስግናለን ላአቅራቢው በቃሉ።

  • @dabetejah51

    @dabetejah51

    3 жыл бұрын

    የሌባ ልጅ

  • @sisayzegeye3878

    @sisayzegeye3878

    3 жыл бұрын

    @@dabetejah51 አንተ የውሻ ልጅ

  • @serenityshalom7387

    @serenityshalom7387

    3 жыл бұрын

    @@dabetejah51 ye tenkuai lij ye tenkuai zer

  • @noahbelesti5588

    @noahbelesti5588

    3 жыл бұрын

    መለስ አሁን የሙታን አለቃ፡፡ እንዳንተ ያለ፡፡

  • @rahwahuluf9387
    @rahwahuluf93873 жыл бұрын

    በቃሉ እናመሰግናለን ባሁን በኣት በኢ/ያ ካሉ ጋዜጠኞች ምረጪ ቢባል በቃሉ እና ያየሰው እመርጥ ነበር.ጋዘጤኞች በውሸት ስያባሉን ኢናንተ ግን በእውነት ልታስታርቁ ትሞክራላቹ እውነት ለራስህም የ ኣእምሮ እረፍት ነው ቀጥልበት በመጨረሻም ኣይቆጭህም እውነት ማሸነፏ ኣይቀርም.ራሳችሁንም ጠብቁ ከ ብልግና(ብልፅግና) ጭፍራዎች ይጠብቃቹ ፈጣሪ

  • @edgesam2005
    @edgesam20053 жыл бұрын

    ኣቶ መለስ በጣም ኣስተዋይና ራስ ታማንነት ያሎው ጨዋ ሰው መሆኑ ኣብዛኛ ህዝብ ያወቀው ኣይመስለንም

  • @shimoy4984
    @shimoy49843 жыл бұрын

    አቶ መለስ ዘናዊ ብምን ቃላት ልገልፅህ የኔ ጅግና ና ሃቀኛ መሬ ነበርክ ግን ምን ዋጋለው ነብስህ ባፀደ ገነት ትረፍ አባትየ

  • @sarahtekeste3306
    @sarahtekeste33063 жыл бұрын

    በጣም አሪፍ ስራ ነው ቃልየ

  • @etheth5034
    @etheth50343 жыл бұрын

    ምንዋጋ አለው እኛ ለመካድም የፈጠንን አዲሱን ስናገኝ ለማሞገስ የፈጠንን ነን የሰራልንን ስለማናከብር ይከው ግፋችንን ሳይውል ሳያድር እያየነው ለኔ ጠቅላይ ሚኒስተር መለስ ዜናዊ ጥበበኛ መሪ ናቸው ።

  • @user-nq5oz9fe4y
    @user-nq5oz9fe4y3 жыл бұрын

    መሌየ የኔ ኣባት ሁሌም በልቤ ውስጥ ትኖራለህ የኔ ጅግና

  • @user-zm9sk5ov5t
    @user-zm9sk5ov5t3 жыл бұрын

    ለመለስ ና ለጀነራል ሰአረ መኮነን &እንጅነርግ ስመኘዉ በቀለ የከዳች ሀገር እጣ ፈንታዋ ያስፈራኛል በጣም ፣

  • @shimoy4984

    @shimoy4984

    3 жыл бұрын

    የኔ ስግት ነው

  • @alulayohannes8031

    @alulayohannes8031

    3 жыл бұрын

    I feel u.

  • @noahbelesti5588

    @noahbelesti5588

    3 жыл бұрын

    አንተም እንደነሱ ሙት፤፤

  • @user-bk3lg7ow6c
    @user-bk3lg7ow6c3 жыл бұрын

    መለስ ሁሌም ውስጣችን ነህ

  • @alganeshberhie1249
    @alganeshberhie12493 жыл бұрын

    I like the story very sad and very nice 🙏🏽

  • @peacelove1710
    @peacelove17103 жыл бұрын

    Meles we love you. RIP

  • @eth-3409
    @eth-34093 жыл бұрын

    አንተ በቃሉ እግዚአብሔር ይባርክ ከክፍ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @dainasalmon6756
    @dainasalmon67563 жыл бұрын

    Thank you Bekal ( AWLO) midia Good job I like I 👍👍👍👍❤️❤️

  • @aotali8812
    @aotali88123 жыл бұрын

    በቃሉ ለሃቅ የቆመ ጀግና ጋዜጠኛ

  • @abababayene4885
    @abababayene48853 жыл бұрын

    መለስ ኩሩ ኢትዮጲያዊ ሃገሩን በመውደድ በተግባር ያሳየ He is my hero

  • @jimaarkene9667

    @jimaarkene9667

    3 жыл бұрын

    የኦሮሞ ልጅ! ኩሩ ሳይሆን ሚዛናዊ ሕብረ ብሔር ሰው ብንለው ይሻላል. ኩሩ ኢትዮጵያዊ ማለት ወደ ትምከኸተኛ ማስጠጋት ነው ያልሆነውን አንሰጠው

  • @zerayesolomon2964
    @zerayesolomon29643 жыл бұрын

    መለስ ሁሌም ከአይምሮአችን የማይጠፋ ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጅ ነው ። አሁን ያሉትም መሪዎች የተቋረጠውን የእድገት ጎዳና በማስቀጠል አገራችንን ከገባችበት አሰቸጋሪ ሁኔታ እንዲያወጧት ማወቅንና ልቦናን ያድላቸው ። ሰላም ለሁላችን ይሁን ። አሜን 🙏🙏🙏

  • @elenirada9368

    @elenirada9368

    3 жыл бұрын

    Anebeb hulum testfual

  • @welansahailay5231
    @welansahailay52313 жыл бұрын

    መለስ ን ንዛ ካሕዳም ኢትዮጽያ ዘይግባአ መራሒ አዩ ነይሩ። መለሰይ ኩልሻብ ኣብ ልቢ ህዝቢ ትግራይ ኣለካ። ቃል ስውኣትና ኣይነዕብርን መለስይ፡ ዓዕፅምቲ ስውኣት ኣይንረግፆን መለስይ፡ ዓባይ ትግራይ ከነግህዳ ኢና።

  • @madinamad6663

    @madinamad6663

    3 жыл бұрын

    💛💛❤❤100%

  • @dabetejah51

    @dabetejah51

    3 жыл бұрын

    ናይ ሌይባ ለጅ እዩ

  • @user-ue5ng6eg4g

    @user-ue5ng6eg4g

    3 жыл бұрын

    ዘረኛን ሰው እንዴት ይታወሳል ይህ ሁሉ የምናየው ዘረኝነት ኬት የመጣ ነው መለስ የዘራው እኮ ነው ትግራይ ውስጥ የአድዋ ልጆች ናቸው ተመችታቸው የሚኖሩት ሌላው የሚስኪኑ የትግራ ህዝብ ምን አገኘ የኢትዮጵያ ህዝብ ከባልደረቦቹ ጋር ሁኖ የበዘበዘው ዘርፎው mekelle መሸጉ ወይም መጀመሪያ ኢትዮጵያ ሊመሩ አደለም የገቡት ሊዘርፉ ነበር የገቡት ታድያ እንደዚል ያለ ሰው እንዴት ይታወሳል ።

  • @highvoltage7445

    @highvoltage7445

    3 жыл бұрын

    Welansa Hailay በየናይ ኣጋባብ ኢዩ ንትግራይ ዓባይ ክትገብራ እትኽእል ? ናይ ሰብ መረት ወሲድካ ዲኻ ዓባይ ክትገብራ ? ወይስ ክትምጥጣ ኢኻ ? ኣነ ከም ዝመስለኒ ካብዚ ሕጂ ዘላቶ መሊሳ ክትንእስ ኢያ ዘይናትካ መረት ሒዝካስ ብሰላም ንክትነብር ሕልሚ ጥራሕ ኢዩ ዝኸውን ።

  • @welansahailay5231

    @welansahailay5231

    3 жыл бұрын

    @@highvoltage7445 ብዛዕባ ትግራይ ን ተጋሩ ጥራሕ አዩ ዝምልከት ብዛዕባ ዓድካ ሕሰብ ኣይትረብሸና

  • @helenmokennen6645
    @helenmokennen66453 жыл бұрын

    በቄ ምን አይነት እዉነተኝነት ነፃ የሆንክ ወጣት በመሆንህ ላንተና ሀገር እንዲሁም የሀገር ጉዳይ አስጨንቆዋቸዉ ሌት ተቀን የሚደክሙ ጥቂት በለሙያዎች ስላሉን በእዉነት ተስፋ አንቆርጥም በርቱልን መለስ ዜናዊ ሳናዉቀዉ ያጣነዉ የሕዝብ ልጅ ነዉ ተረድተነዉ አዉቀነዉ አግዘነዉ የሱን መርሆ የሚያሰፈፅምለት ቢያገኝ ይሄ ሁሉ ቁጣ ባልመጣብን ነበር አሁንም ተስፋ አንቆርጥም ።

  • @mebratzerabruk6144
    @mebratzerabruk61443 жыл бұрын

    😭😭😭😭 ጅግናችን ሁሌም በልባችን ይኖራል ኣንተ ደሞ እናመሰግናሃለን ወንድማችን ለ እውነት መኖር ጥሩ ነው

  • @gabermadhinmichael8542
    @gabermadhinmichael85423 жыл бұрын

    እዉነት ለመናገር ከመለስ ሞት መልስ ኢትዮጵያዊነት ስሜቴ በጣም ነው የቀዘቀዘ ምክንያት የሙት አመቱ እንካን ለመዘከር ፍቃደኛ ያልሆነ መንግስት ማየቴ በጣም ልብ የሚሰብር ሁኖ ነው ያገኘሁት ግን መለስ እኛ እንወዳለን ሁሌ እናስተውላለን

  • @besufikad8924
    @besufikad89243 жыл бұрын

    Thank you so much Awlo is the best Media .

  • @yohannesmokennen5281
    @yohannesmokennen52813 жыл бұрын

    ጀግና አይኖርም ታርኩ የሚኖረው ።

  • @hanaselemon2525
    @hanaselemon25253 жыл бұрын

    በጣም ጥሩ ዘገባ ነው፡፡ እንዲህ እየጎለጎላችሁ አውጡት፡፡ kzread.info/dash/bejne/rKuNpdOan5u8YtI.html

  • @user-tv7zi3hg1v
    @user-tv7zi3hg1v3 жыл бұрын

    ብቄ ጥሩ አርገሃል ቀጥልበት

  • @shemsproudoffyayasewshimle2550
    @shemsproudoffyayasewshimle25503 жыл бұрын

    መቼውንም አንረሳህም መለሰ ዜናዊ ነፍሰ ይማር ወይ በቃል ድንቅ ጋዜጠኛ አድናቂህነኝ የዚህ ጀግና ትውስታዎች በማቅረብህ እጀግ በጣም አመሰግናለሁ ኑርልኝ የአውሎ ጀግና እወድሃለሁ አከብርሀለሁ ረጅም እድሜ ከ ጤና ተመኘሁ

  • @hadasaeritrea
    @hadasaeritrea3 жыл бұрын

    Thanks a lot Bekalu! Awlo Media best ever! Keep it up.

  • @user-sv9wb9wo4y
    @user-sv9wb9wo4y3 жыл бұрын

    መለስ የሚጠላ በእግዚኣብሄር የተረገመ ነው

  • @kibromyimarew2830
    @kibromyimarew28303 жыл бұрын

    Thank you so much for reminiscing our eternal hero!!!! No more ideas cos talk is cheap! May God Bless his Soul !

  • @mrjohn5655
    @mrjohn56553 жыл бұрын

    Meles the wise man Hager you’re an intelligent journalist God bless you

  • @mussieabraha2014
    @mussieabraha20143 жыл бұрын

    መለስን የከዳች ኢትዮጵያ መቼም ቢሆን ወደፊት ፍንክች ኣትልም። ኢትዮጵያ ውስጥ የታሪክ ክሕደት እንደጀግንነት ነው የሚቆጠረው። ዕውነተኛ ታሪኩን የሚከዳ ሕዝብ፡ የብልጽግና ታሪክ ሊሠራ ኣይችልም። የኣሁንዋ ኢትዮጵያ ዋናው ችግር የታሪክ ተቃርኖ ነው። የታሪክ ክሕደት። ዕውነትም "የቁልቁለት ጉዞ"።

  • @nuredin537

    @nuredin537

    3 жыл бұрын

    @ Mussie, you must know that it's not majority of Ethiopian who betrayed Meles's legacy!!! It's only minority segment of Ethiopian people who couldn't unchain themselves from their past illusions!!! Spooner or later history will give its judgement!!

  • @aotali8812

    @aotali8812

    3 жыл бұрын

    በትክክል

  • @shimoy4984

    @shimoy4984

    3 жыл бұрын

    ትክክል

  • @yohaneszeray8889

    @yohaneszeray8889

    3 жыл бұрын

    በኢትዮጵያ ታሪክ እንደ መለስ ኢትዮጵያን ያዋረደ እና ሀገርን የገደለ የለም ወደፊትም አይፈጠርም ።

  • @yohaneszeray8889

    @yohaneszeray8889

    3 жыл бұрын

    መለስ ማለት የኢትዮጵያ ነቀርሳ ነበር

  • @getachewhailemariam7645
    @getachewhailemariam76453 жыл бұрын

    እንደነፈሱ የማይነፍስ ጋዜጠኝ።

  • @ksaukonjo4728

    @ksaukonjo4728

    3 жыл бұрын

    🐃🐃🐃🐃🐃

  • @tsidete7357

    @tsidete7357

    3 жыл бұрын

    ክብር ለበቃሉ።እግዚአብሔር በቃሉ ይጠብቅህ ።

  • @broreal
    @broreal3 жыл бұрын

    We miss Mele, RIP

  • @helinasiyum4062
    @helinasiyum40623 жыл бұрын

    Awlo አውሎ ሀቀኛ ሚድያ😍

  • @nuredin537
    @nuredin5373 жыл бұрын

    Oh, Meles! What a great leader you were!!! I don't think Ethiopia may ever have such a unique and brilliant leader!!!

  • @user-bz7fj1fk2m
    @user-bz7fj1fk2m3 жыл бұрын

    መለስን የከዳች ኢትዮጵያ መቼም ቢሆን ወደፊት ፍንክች ኣትልም። ኢትዮጵያ ውስጥ የታሪክ ክሕደት እንደጀግንነት ነው የሚቆጠረው። ዕውነተኛ ታሪኩን የሚከዳ ሕዝብ፡ የብልጽግና ታሪክ ሊሠራ ኣይችልም። የኣሁንዋ ኢትዮጵያ ዋናው ችግር የታሪክ ተቃርኖ ነው። የታሪክ ክሕደት። Credit # Mussie Abraha

  • @semira6325
    @semira63253 жыл бұрын

    መለስን እንድናፍቀው አረከኝ መሌ ጀግና

  • @noahbelesti5588

    @noahbelesti5588

    3 жыл бұрын

    ለምን ሞተህ አታገኘውም፡፡

  • @kiflefisahaye8689
    @kiflefisahaye86893 жыл бұрын

    The most i trusted youtube channel.every thing they report is based on fact.

  • @gengeb5610
    @gengeb56103 жыл бұрын

    Thank you for remembering Meles he will always be miss. He was a true leader.Eveone could be a leader but the don't know how to lead for example like abiy Ahmed.

  • @aotali8812
    @aotali88123 жыл бұрын

    ኣሕሕሕሕሕ ኣይ ሞት ጨከኝ መሌ ኣሁን ተመልስህ ኢትዮጵያ ባየሃት የልጆች መጫወቻ ሆና ቀረች

  • @user-mi9qz4yu8u
    @user-mi9qz4yu8u3 жыл бұрын

    Good. Journalist

  • @alulayohannes8031
    @alulayohannes80313 жыл бұрын

    Let them swallow the truth.

  • @mekonengashaw6077
    @mekonengashaw60773 жыл бұрын

    ምርጥ ስራ

  • @gebremedhinwoldu1834
    @gebremedhinwoldu18343 жыл бұрын

    “The world class mind “. Always lives in our hearts. No matter how much same people are trying to smear it with lies and hatred; Ones good works and honesty never fades . AWLO media keep up the good work 👍

  • @rewinasenbetay2354

    @rewinasenbetay2354

    3 жыл бұрын

    Q

  • @highvoltage7445

    @highvoltage7445

    3 жыл бұрын

    The worlds low class is the right answer .

  • @truthbe-told3116
    @truthbe-told31163 жыл бұрын

    ስለ ክቡር ኣቶ መለስ ዜናዊ ስትሰማ ቆይተህ ፡ ኣቢይ ኣህመድን ስታይ ፡ ኢትዮጲያ ምን ያህል ወደ ቁልቁል ተደፍታ እንዳለች ማስተዋል የሚከብድ ኣይመስለኝም።

  • @truthbe-told3116

    @truthbe-told3116

    3 жыл бұрын

    @@Galax77792 ደህና ፡ መጥቶላችሁሃል ኣፈ ቅቤ ፡ ልቡ ጩቤ !

  • @alulayohannes8031

    @alulayohannes8031

    3 жыл бұрын

    How come they can't see that? Or they turned blind eye? 🤔🙄

  • @truthbe-told3116

    @truthbe-told3116

    3 жыл бұрын

    @@alulayohannes8031 Well Alula, ኣዝማሪ ፖለቲከኛ የበዛበት ሃገር እንዴት ተብሎ ነው ይህንን ማስተዋል የሚችለው ?

  • @alulayohannes8031

    @alulayohannes8031

    3 жыл бұрын

    @@truthbe-told3116 can't agree more

  • @user-ct5wt1hi8p
    @user-ct5wt1hi8p3 жыл бұрын

    ለማንኛውም በቃሉ ሰሌምታክ ይብዛ ራስክንጠብቅ አብይ ገዳይ እንዳይበላክ እንደ ያየሰው ሽመልሽጎበዞችናቹ

  • @yohaneszeray8889

    @yohaneszeray8889

    3 жыл бұрын

    ማነው ገዳይ መለስ ወይስ አብይ? ???አብይ ከማን ይማር የመለስ ተማሪ ስለነበር ነው

  • @seblihabeshawit4042

    @seblihabeshawit4042

    3 жыл бұрын

    @@yohaneszeray8889 ምንም ካላወክ ዝም በል እንግዲ ጋዜጠኛው እየመሰከረ ነው ስለ መለስ የአፍሪካ ኩራት ነዉ ቢመርክም ዋጠዉ

  • @gashayeteweldu8178
    @gashayeteweldu81783 жыл бұрын

    TIGRAYE LOST A GREAT MAN😭😭😭😭ALWAYS HE'LL BE MISSED 😭😭😭😭❤❤❤

  • @axum5878
    @axum58783 жыл бұрын

    Melesy gegna wedzom geganu mengste semay yewarska 🙏

  • @tigray3812
    @tigray38123 жыл бұрын

    በቃል እጅግ ጥሩ ሰራ እየስራህ ነው እናመሰግናለን

  • @AS-kk3pr
    @AS-kk3pr3 жыл бұрын

    www Baka what kind person you are everting based off truth I like you my brother keep it up 👍

  • @beletuselam6108
    @beletuselam61083 жыл бұрын

    Greetings from 🇺🇸 .🙏🏻 God bless you guys. 👍

  • @almazgiday9935
    @almazgiday99353 жыл бұрын

    ጅግናሽን የህዝብ አባት መለሰይ በአፀደገነት ንሩሉን አተ ከተለየህን ኢቲዮጵያ ፈረሰሽ ህዝብ እየተጨፈጨፈ ነው እየተፋናቀለ ነው እየታሰረ ነው አብይ ካአባቱ እሰያስ እያወደማት ነው አገራሽን ሁሉት ድቃላዎሽ ።ሁሌም መለሰይ በገነት ኑሩልን አመን ።

  • @yonastesfay4779
    @yonastesfay47793 жыл бұрын

    Thank you for sharing the thoughts of different people with us. He worked hard till he dropped dead to b

  • @sabagirma5810
    @sabagirma58103 жыл бұрын

    Melas we miss you!!

  • @TravelWithEdenn
    @TravelWithEdenn3 жыл бұрын

    IN ETHIOPIAN history super HERO and well respected , world class leader. 🙏🙏PM MALES ZENAWE 🙏🙏we'll keep continued his legacy 💪💪👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻🤝🤝🤝🤝🤝🤝👏👏

  • @brktihaile520
    @brktihaile5203 жыл бұрын

    ኣውሎዎች ምርጥ ጋዜጠኞች ናቹ። ኢ/ያ ግን የለፋላት ኣታከብርም መለሰይ ሁሌ በልባችን ትኖራለህ ።ነብስህ በገነት ያንሩልን

  • @entertainmentwithnature5601
    @entertainmentwithnature56013 жыл бұрын

    Top

  • @alemashwoldegiorgis1794
    @alemashwoldegiorgis17943 жыл бұрын

    A journalist who works hard to reveal the truth! Keep it up Bekal!!

  • @hadasaeritrea
    @hadasaeritrea3 жыл бұрын

    What a great leader has Ethiopia lost? PM Meles Zenawe I really regret for not knowing how you suffer through life! Rip.

  • @whytheyhatethem4310
    @whytheyhatethem43103 жыл бұрын

    Simply a brilliant creature

  • @rigathaile1269
    @rigathaile12693 жыл бұрын

    አህ...እንደሻማ ቀልጦ ለዚች አገር ብርሀን የሆነ መሪ "መሲህ በአገሩ አይከበርም" ነው ነገሩ "ኢትዮጰያውያን ሀላቀርነታቸው ድህነታቸው በጣም ይወዱታልና ኢትዮጰያን ከድህነት አላቃለሁ የሚል መሪ ምናልባት በሌላኛው አለም ቢወደስ እንጂ በዚህኛው አለም መቼም አየከበርም" ብለዋል ገብረህይወት ባይከዳኝ

  • @temesgen1378
    @temesgen13783 жыл бұрын

    Nihina tigrau hagere tigray ina nideli

  • @user-gc4lv1bv3j
    @user-gc4lv1bv3j3 жыл бұрын

    አዎ እርፍት እንካን ያገኝ ነበር ምን ዋጋ አለው

  • @teketelunieneay8392
    @teketelunieneay83923 жыл бұрын

    Thank ypu for sharing and keep up. I LOVE YOUR PROGRUM.

  • @fekadubest5689
    @fekadubest56893 жыл бұрын

    መለስ ምን ግዜ ጅግና ነበር ምን ዋጋ አለው አውሎ ሚድያ እናመሰግናለን

  • @xfghu761
    @xfghu7613 жыл бұрын

    Good journalist

  • @benybeny464
    @benybeny4643 жыл бұрын

    የወያኔ ደጋፊ አይደለሁም ግን መለስን አደንቀዋለሁ አከብረዋለሁ ኢትዮጵያ የሞተችው መለስ የሞተ እለት ነው

  • @EthioGamezone

    @EthioGamezone

    3 жыл бұрын

    ተበዳ ቅማላም ውሻ እንደናንተ አይነት በግ ነው የቀበሮ እረኛን የሚያመሠግን መለስ ማለት መርዝ ነው እሱ በመሞቱ ሑልግዜ እግዘብሔርን አመሠግናለሑ ደቂ ጋሕባ

  • @benybeny464

    @benybeny464

    3 жыл бұрын

    @@EthioGamezone ለነገሩ ከጋላ ምን ይጠበቃል እናትህ ከ 12 ወንዱች የምትኛ ሴትኛ አዳሪ ነበረች ሁለተኛ መለስን ታውቀዋለህ 2 ታጋይ 1000 ጋላ ነበር እየገረፈ የሚልክህ አንተ የኩማሪ ልጅ😀😀😀

  • @EthioGamezone

    @EthioGamezone

    3 жыл бұрын

    @@benybeny464 😂😂😂😂 ጋሕባና ቁልቋል አንበጣ ቅማል ከመብላት የገላገለሕ ጋላ ደሞ ስለናቴ ያወራሐው ክክክ እናቴኮ አጋሜ ወይ አማራ አደለችም ትግሬ የአስመራ ሸርሙች አባቶችሕ ሊስትሮ ደቂ ጋሕባ 😂የአስመራ ስሞችሕን ላስታውስሕ ቆማላት ለመንቲ ሊስትሮ ሸራሚጥ ሰረቂ ሌባ የሌባ ልጅ ደቂ ጋሕባ😂😂😂😂😂

  • @benybeny464

    @benybeny464

    3 жыл бұрын

    @@EthioGamezone አበደ ለየለት አየር ሳብ ምን ታድህርገዋለህ እኛ ለናተ መዳኒት ነን አብይ መስለህ እንዴ መለስ እኮ ነው የኔ ሰገጢ 😀😀😀

  • @EthioGamezone

    @EthioGamezone

    3 жыл бұрын

    @@benybeny464 ሙታን ነው በሬሳ ሚመራ ፈሳም ወንድ ከሖንክ ተገንጥለሕ ሞክር ደቂ ጋሕባ ምትጠጣው ውሓ የለሕ መዳኒት ነኝ ብለሕ ታውራለሕ እንዴ እከካም ደሓ ሒድ ሳውዲ እስር ቤት ትግራዋይ በቁሙ ተልቶ ገምቶ በስብሷል ወሬ ብቻ አብይማ አንድ ጥይት ሳይቶኩስ ድምጥማጣቹን አጠፋቹ አሑን ለቅማላሙ ድሐው የትግራይ ሕዝብ ሲባል እንጂ እናንተን ማጥፋት አቅቶት አደለም ደቂ ጋሕባ😂😂😂

  • @tamutafu528
    @tamutafu5283 жыл бұрын

    Ato.Melese Zena we He was Real HERO ❤️.Li Hezebe Ena Lagerachene Helewena Kene Me Kelete Sele Hezebe Yimeyasebe.Be Photo Ena Website Bezu Tekurete Sayihone Yageretoune Yi wedefete Guzoena Raeaye Yimefelege Jegena Gene Nebere.Ahune Gene Ageretoa Yibetebetena Yimote Wire Becha Niwe Yimesemawe.

  • @alganeshberhie1249
    @alganeshberhie12493 жыл бұрын

    Thank you so much again thank you 🌟

  • @Ak-hs5qt
    @Ak-hs5qt3 жыл бұрын

    መለስ ዜናዊ የኔ ኣባት😍 ነብስህን በኣፀደ ገነት ያኑርልን😢😘😘😘 በቃሉ እናመሠግናለን

  • @haileambaw2122
    @haileambaw21223 жыл бұрын

    መለስ ኢትዮጵያን ከድህነትና ዱንቁርና ለማላቀቅ የተለመውና የተገበረው ዓለም ያደነቀው ሥራ በኢትዮጵያ መሪዎች ታሪክ ውስጥ አልተሰራም።

  • @minnina6985
    @minnina69853 жыл бұрын

    በቃሉ እግዚአብሔር ህይወትህ ንና ዘመነህ የአንተ የሆነ ነገር ሁሉ የተባረከ ይሁን በዚህ ጊዜ ሰዎች የመለስን ስም መጠራት ነውር በመሰላቸው ጊዜ አንተ ደግም እውነቱን በማስረጃ አውጥተህ ስላቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን።

  • @zulumake3017
    @zulumake30173 жыл бұрын

    አወሎ ሚድያዎች በቀለ አላምረው እናመሰግናለን!!!! አዎ ልክ ነህ ለሃገር እና ለጭቁኑ ህዝብ የኖረ!!! እንዲህ አይነት ሰው 150 ዓ.ም ይፈጂባታ ለኢትዮጵያ። አዎ ሳያዳምጡት/ሳያላምጡት/ ቀርተው ነው። ነፍስ ይማር። በርቱ!!!!

  • @zulumake3017

    @zulumake3017

    3 жыл бұрын

    በቃሉ አላምረው ለማለት ነው ይቅርታ ሰለ ቃላት ስህተቶችን

  • @teditafare6151
    @teditafare61513 жыл бұрын

    በጣም አሪፍ

  • @sarahsara6906
    @sarahsara69063 жыл бұрын

    Thanks

  • @nigistbesfat3578
    @nigistbesfat35783 жыл бұрын

    መለሰ ዜናዊ ጀግና እናመሰግናለን

  • @miriamgirmay3188
    @miriamgirmay31883 жыл бұрын

    Thank you Bekalu , you are a man of the Truth.

  • @TravelWithEdenn
    @TravelWithEdenn3 жыл бұрын

    Truly professional Jornalist standing up searchig for the TRUTH ⭐⭐⭐⭐⭐Bekalu 🌟🌟⭐⭐⭐

  • @nomore5845
    @nomore58453 жыл бұрын

    እንደ መለስ በጣም ስማርትና ስለኢትዮጵያ የሰራ የለም ወደ ፊትም ኣይገኝም።

  • @keepitupgoodjobGirma
    @keepitupgoodjobGirma3 жыл бұрын

    It was my dream to see melas thanks, God l sew him God bless him.

  • @alefumekele3184
    @alefumekele31843 жыл бұрын

    መለስ ታራክህ ህያው ነው

  • @bruksolomon2171
    @bruksolomon21713 жыл бұрын

    Wawwwwww betam yemigerm new

  • @yonastesfay4779
    @yonastesfay47793 жыл бұрын

    Thank you for sharing with us the thoughts and testimonies of those influential people who had professional and personal associations with Meles. The greatness of Meles lay in his simplicity, unearthly selflessness, extraordinary intellect and impeccable integrity. He demonstrated his patriotism and eternal love for the people he served by tirelessly working until he dropped dead. He profoundly believed that hard work was the only panacea for poverty and disease that has plagued Ethiopia for hundreds of years. Unfortunately the life he had dedicated to serving the people was suddenly cut short dealing us a hard blow. His memory lives on as we continue to celebrate his patriotism, his achievements and his passion for knowledge and hard work.

  • @GS-ph6iz

    @GS-ph6iz

    3 жыл бұрын

    Well written!

  • @anisaabdurehman5115
    @anisaabdurehman51153 жыл бұрын

    ምሮግራማችሁ በጣም ቆንጆ ነው ቀጥሉበት መለሰ ጀግና ነው እዩኝ እዩኝ አይልም

  • @amahatekue5372
    @amahatekue53723 жыл бұрын

    አውሎ፡ሜዲያ፡እናመሰግናቹሐለን፡ያልሰማነው፡ታሪክ፡ሰለአሰማቹሕን።

  • @zemaryamboy6794
    @zemaryamboy67943 жыл бұрын

    Bekalu you are the best Journalist

  • @kflom5641
    @kflom56413 жыл бұрын

    Thank you Awlo media!!!

  • @hopejoe8042
    @hopejoe80423 жыл бұрын

    Meles ❤️ icon of Africa. Brilliant Full of confident. Hero. father of the nation. Perfect leader 😭😭now we miss u.

  • @tarekegedamu992
    @tarekegedamu9923 жыл бұрын

    Thank you AWLO best midia in Ethiopia and out of Ethiopia

Келесі