አውሎ አዲስ // - አቶ መለስ ዜናዊ በቀድሞው የግል ጠባቅያቸው አንደበት

Пікірлер: 683

  • @minnina6985
    @minnina69853 жыл бұрын

    ህውሃቶች በጣም ነው የማደንቃቹህ ጀግኖች ናቸው በአላማቸው የፀኑ ዲሲፕሊን ያላቸው በስርአት የተገነቡ ናቸው። ለዚህ ነው ከነሱ አካባቢ reasonable የሆነ ነገር የምንሰማው። እግዚአብሔር ይባርካቹህ ሚኪ ራራና አውሎ እናመሰግናለን።

  • @ethiopia5644

    @ethiopia5644

    3 жыл бұрын

    ሚዛን ስለማታውቂ ነዋ

  • @alem8640

    @alem8640

    3 жыл бұрын

    minnina ye ait miskerwa dinbit .hodam yehonu sewochi bicha nachew k enersu gar yeserut sew sitasgedlu ena sitizerfu norachihu ufffff maferiawochi .

  • @mohammedakmel4007

    @mohammedakmel4007

    3 жыл бұрын

    ነፍሴ ምን ብለሽ ነው የተነፈስሺው እግዚአብሄር ይባርካቸው ኧረ አይነፋም እግዚአብሄር እንኩአን ሊባርካቸው በህይወት እያሉም ከሞቱም በሁአላ እሚኖሩበት አዲስ ሲኦል እያዘጋጀላቸው ነው እስከነ ጨብሲው አቦ ይመቸው እግ/ሄር

  • @shemsproudoffyayasewshimle2550
    @shemsproudoffyayasewshimle25503 жыл бұрын

    ለ ወርልድ ማይንዱ ጀግና ለመለሰ ዜናዊ ክብር ፍቅር እና ምሰጋና ይገባሀል ድንቅ መሪ እወድሃለሁ አከብርሀለሁ ነፍሰ ይማር!!!!!

  • @cemhanhaile8834

    @cemhanhaile8834

    3 жыл бұрын

    Yayeeeeee Abiy biwerd em'megnew yante lsan dagm lemesmatm newwww

  • @meyisawyohannes4841

    @meyisawyohannes4841

    3 жыл бұрын

    አንተ ባንዳ

  • @shemsproudoffyayasewshimle2550

    @shemsproudoffyayasewshimle2550

    3 жыл бұрын

    Mbg Gebreyesus ቂቂቂቂቂቂቂቂ ፍቅር ይታደሉታል እንጂ አይዋጉትም ያየሰው ፍቅር ነው አበቃ በስምህ አትጥራው አደርባዮ አንተ የአብይ ቡችላ ደግሞ አንብብ እኔ ፡ ያየሰውሸመልሰ ፡አድናቂህነኝ ያየሰው አይደለሁም ዶማ never ever respond to me watch ur mouth 59 ለ ፡ 1 ፡ ተበልጠሀል

  • @shemsproudoffyayasewshimle2550

    @shemsproudoffyayasewshimle2550

    3 жыл бұрын

    Cemhan Haile አመሰግናለሁ የኔም ምኞት ነው

  • @user-wl7tz9sk6d

    @user-wl7tz9sk6d

    3 жыл бұрын

    ድንቄም world class mind

  • @rona7755
    @rona77553 жыл бұрын

    ስካሁን ሚዛኑ እና የህዝብ እና ሀቅን ክብር ጠብቆ እየሔዱ ያሉ አውሎ ሚድያ። በጣም እናመሰግናለን። በርቱ።

  • @adeyaddisuabay9435
    @adeyaddisuabay94353 жыл бұрын

    አውሎ ሚድያ እናመሰግናለን።ሚኪ ሓውና ኣብዘለካዮ ሰላምታና ይብጻሕካ

  • @michaelmedhin8322
    @michaelmedhin83223 жыл бұрын

    Thank u awlo media for bringing this topic to the spot and the witness about the great Meles.

  • @shemsproudoffyayasewshimle2550
    @shemsproudoffyayasewshimle25503 жыл бұрын

    ሀገር ተከለ ብርሃን በጣም አመሰግናለሁ ነፍሰ ይማር ለሙሉ ዘመን ጀግናው መለሰ ዜናዊ መቼውንም አልረሳህም እወድሃለሁ አከብርሀለሁ

  • @lemlemkahsay8956

    @lemlemkahsay8956

    3 жыл бұрын

    Tegadalay Micky raya jigna natna

  • @lemlemkahsay8956

    @lemlemkahsay8956

    3 жыл бұрын

    Thank you AWLO mdya

  • @akberetgmedhin5144

    @akberetgmedhin5144

    3 жыл бұрын

    ያየሰው ጀግና እነዴት ነህ ኢተዮፎረም ሰኞ ምሽት ትግራይ ቲቪ ሁሌም እናስታውሰሃለን ታስረህ በጣም ሰንጨነቅ ነበር ምክንያቱም ለእውነት የቆምክ ጋዜጠኛ ሰለሆንክ ለማንኛውም ባለህበት ሰላምህ ይብዛ ያው ካፍያው ሊያባራ ተቀራብዋል እና ተመልሰህ እንደምናገኝህ በተስፋ ነው ከመቐለ

  • @shemsproudoffyayasewshimle2550

    @shemsproudoffyayasewshimle2550

    3 жыл бұрын

    akberet Gmedhin ሀይ ትክክል ብለሻል እኔም ያየሰው ሸመልሰ አድናቂ ነኝ I cannot wait to see him thank you

  • @shemsproudoffyayasewshimle2550

    @shemsproudoffyayasewshimle2550

    3 жыл бұрын

    ዲጂታል ወያነ ያየሰው ላልተወሰነ ጊዜ ሳይፈልግ ተገዶ ሰራ አቁማል በቅርቡ ሰራ ይጀምራል ብዬ ተሰፈ አደርጋለሁ በፀሎታችሁ አግዙት አመሰግናለሁ

  • @user-ss7wl5vp1f
    @user-ss7wl5vp1f3 жыл бұрын

    ሚኪ ያገሬ ልጅ ስወድክ አውሎዎች እናመሰግናለን

  • @getachewhailemariam7645
    @getachewhailemariam76453 жыл бұрын

    እናመሰግናለን።

  • @embatunull6223
    @embatunull62233 жыл бұрын

    በጣም አረፋ ነው አገላለፅው ብሪቱ

  • @user-ll5vy6eg6w
    @user-ll5vy6eg6w3 жыл бұрын

    ሞት እሚቀየር ቢሆን ኑሮ እኔ እቀይርህ ነበር መልዬ የጀግኖች ጀግና ነህ ሁሌም በልባችን ውስጥ ትኖራለህ

  • @shemsproudoffyayasewshimle2550

    @shemsproudoffyayasewshimle2550

    3 жыл бұрын

    Epheram Ytsige me too

  • @shemsproudoffyayasewshimle2550

    @shemsproudoffyayasewshimle2550

    3 жыл бұрын

    hana hana you too sweetheart sis

  • @tsiongeberegergis5551

    @tsiongeberegergis5551

    3 жыл бұрын

    አውነት ነው። አኔም የመልዬ ነገር ሳሰበው ከአኔ አደሜ ግማሽ ላንተ ቢጨምርልህ ፈጣሪ ምናለበት አልና አንባዬ በኣኔ ሞልቶ ይፈሳል 😭

  • @gebrehiwotredae4439

    @gebrehiwotredae4439

    3 жыл бұрын

    1000 like

  • @shemsproudoffyayasewshimle2550

    @shemsproudoffyayasewshimle2550

    3 жыл бұрын

    Gebrehiwot Redae thank you

  • @tar6336
    @tar63363 жыл бұрын

    Every Weyane, from head of state to regular person is highly matured and advanced understanding of civilization. Way advance, I salute you dear Tegadalay.

  • @ethiopia785
    @ethiopia7853 жыл бұрын

    Mikiye we love youuuu

  • @anondes1099
    @anondes10993 жыл бұрын

    ለምን ነበር መለሰ ዜናዊ ሕዝቡን የሚፈራው ? አንደመሪ እንደሚያልፍ ሳይሆን አደገኛ የማፍያ ወንጀለኛ እንደሚያልፍ መንገድ የምትዘጉት ?? ሰውን ፊቱን ወደ ግድግዳ እንዲያዞር የምታደርጉት??

  • @Heavennebiyu

    @Heavennebiyu

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂 weyooo wedo ayiskum alu

  • @yeshanewrede6520

    @yeshanewrede6520

    Жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-ou2ly9oo5k
    @user-ou2ly9oo5k3 жыл бұрын

    መሌ ነብስህ አብ ገነት ትኑር የአገራችኝ ጅግና መሪ ሚኪ ራያ ስወድህ ጋዜጠኛ ሃገር ልእውነት የቆምክ ጅግና ነህ እኔ አማርኛ ከሚያወሩ ጋዜጠኞች እናንተ ብቻ ነው ለእውነት የቆማቹ ብየ አምናለሁ ቀጥሉበት

  • @user-np9md6wp2c
    @user-np9md6wp2c3 жыл бұрын

    ኣውሎቸ በርቱ

  • @minnina6985
    @minnina69853 жыл бұрын

    ሀገር በጣም እናመሰግናለን በርታ በዚህ ቀጥል።

  • @kibromyimarew2830
    @kibromyimarew28303 жыл бұрын

    Miki Raya thank you so much for your objective and unbiased testimony !❤

  • @Bereket-Helina2003
    @Bereket-Helina20033 жыл бұрын

    🇪🇷✨️ሃገር በጣም. እናመስግናለን ✨️🙏✨️ ሚኪ ራያ ኣንዱ ከምወዳቸው ኣክቲቢስት 🌟🌟🌟🌟🌟👌 ሲሳይ እና የድሮ የኢtiv ጋዜጠኛ ከምወደው የዳስሳ ኣቅራቢ ታደስ ሚዛን ኣቅርቡልን ስራችኡ በጣም በጣም ለህልና የምትስሩ ባለሙያ ናችኡ እራሳችኡ ጠብቁ ኣንተና ፍቄ ምርጥ የዘመናችን ባለ ሙያ ናችኡ ✨️👏✨️👏✨️👏✨️👏✨️👏✨️👏✨️

  • @tsadkanabrha109

    @tsadkanabrha109

    3 жыл бұрын

    ተንክዩ ወንድም

  • @user-os5bp8vo3u

    @user-os5bp8vo3u

    3 жыл бұрын

    Lying

  • @weyzendero
    @weyzendero Жыл бұрын

    Meles nafekegn 😭😭😭 melesen yemiteka meri mechem aynorem. He is my hero. Tigre aydelehum gen ende meles yemadenkew meri alagegnehum.

  • @user-ll5vy6eg6w
    @user-ll5vy6eg6w3 жыл бұрын

    መሌ የምን ጊዜ ጀግና ነው።

  • @asratyizengaw5548
    @asratyizengaw55483 жыл бұрын

    በጣም ታሳዝናለህ መለስ ማለት የኢትዮጵያ ጠላት የነበረ እንደ ደና ሰውን ሰትናገርለት አታፍርም እሰካሁን እሱ ባመጣብን ጣጣ እነተራመሳለን

  • @zerfanegash3691
    @zerfanegash3691 Жыл бұрын

    ነብስህን በገነት ያሳርፈዉ አፈሩ ይቅለልህ የኔ ጌታ

  • @dagnachewmulat1296

    @dagnachewmulat1296

    Жыл бұрын

    አደሩን ሚጥሚጣ ያድርግለት

  • @user-rx9sq6er4t

    @user-rx9sq6er4t

    6 ай бұрын

    እረ ይሄ ሰይጣን ምን አፈር ይቅለልለት እሳት ይሆንበት ኢትዮጵያን በዘር ከፋፍሎአት እንደዚህ ያደረጋት የሱ የክፋት ትንኮል ነው ይሄ ሰይጥን

  • @bekelebati7227
    @bekelebati72273 жыл бұрын

    ጥሩ አገላለፅና በቂ ልምድ አላቸው

  • @yohanesbrehane6481
    @yohanesbrehane64813 жыл бұрын

    Hager teklebrehan you are a amazing job keep it up bro

  • @JKGedlu
    @JKGedlu3 жыл бұрын

    Meles was the prime architect of ethnic division in Ethiopian. Had he not bee taken earlier, not only Ethiopian, the whole of Africa would have been in mess.

  • @AM-md4ps
    @AM-md4ps3 жыл бұрын

    I miss you Melesiye 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kibromhadush5947
    @kibromhadush59473 жыл бұрын

    Keep it up AWLo Media to bring such guests

  • @ethiopia785
    @ethiopia7853 жыл бұрын

    He is the best😍

  • @user-bz7fj1fk2m
    @user-bz7fj1fk2m3 жыл бұрын

    Meles Zenawi = The right person who died at the wrong time. RIP Ethiopia after Meles.

  • @chaltuaddisabebakegna265

    @chaltuaddisabebakegna265

    3 жыл бұрын

    Absolutely right Rip

  • @tesfayet11

    @tesfayet11

    3 жыл бұрын

    meles zenawi is the reason we are in this mess, he was the wrong person at any time.

  • @yonasyonas3249

    @yonasyonas3249

    3 жыл бұрын

    👌👌👌

  • @mashamihajlo4859

    @mashamihajlo4859

    3 жыл бұрын

    Melese zenawi is the follower of 666 👹👹👹👹

  • @yonasyonas3249

    @yonasyonas3249

    3 жыл бұрын

    Masha Mihajlo @ Garbage 👈

  • @abebemandefro291
    @abebemandefro2913 жыл бұрын

    ጌታህ መለስ እና ሐዋሐት ኢትዮጵያን አጠፋችኋት! ዘርፋችሁ፣ በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚውም አገሪቱን አወደማችኋት እግዚአብሔር እናንተን ያውድማችሁና!!!

  • @abdsemedshukra3218

    @abdsemedshukra3218

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @TravelWithEdenn
    @TravelWithEdenn3 жыл бұрын

    Thanks AWLO 💖👌this kind of potential , knowledge ,experience, skills and leadership🌍 💪💪Mick Raya 💪💪🌟🌟🌟🌟🌟PM, MALES ZENAWE IS Born to be LEADER ⭐⭐⭐⭐⭐Gifted all

  • @yosefyohans6410
    @yosefyohans64103 жыл бұрын

    What an amazing, mesmerising testimony and analysis by a matured, objective and sophisticated gentleman!

  • @betelalemu1584

    @betelalemu1584

    3 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣

  • @stevenbloom5974
    @stevenbloom59743 жыл бұрын

    Mr Raya, You are an extremely mature & seasoned politician in your own accord. Thank You.

  • @sarakahsay299
    @sarakahsay2993 жыл бұрын

    ሚኪ ዓይነይ

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 Жыл бұрын

    መለስን በማንም አልተካውም 🙏😥💔

  • @ggt620
    @ggt6203 жыл бұрын

    ከመለስ በኋላ ኢትዮጵያ ምን እንደተፈጠረ የሚዘነጋ ሰዉ ያለ አይመስለኝም በእውነት ለመናገር መለስ አፍሪካን የመምራት አቅም ነበረዉ ጀግና ነበር ።

  • @user-fy6ki6mm2l
    @user-fy6ki6mm2l Жыл бұрын

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር አገራችኢትዮጵያ ሰላም ያደረገልን በያላችሁበት ሰላማችሁይብዛ ልኝ የተከበረው የሀገሬ ልጆች ምልካምን እምኝላችኋለሁ መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ 💚💛❤

  • @abrahamreta8267
    @abrahamreta82673 жыл бұрын

    I like this guy very much , his honesty and integrity , his knowledge and explanations , even the way he sounds and skill of speech , men your all rounded for that i salute you

  • @mulugetamichael532
    @mulugetamichael5323 жыл бұрын

    አመሰግንሃለሁ ፡ ሀገር ፡ ተ ፡ ብርሃን ፡ ከምንም ፡ ነገር ፡ በላይ ፡ ለእውነትም ፡ ለእምነትም ፡ መስዋዕት ፡ ለመክፈል ፡ ደፋ ፡ ቀና ፡ ማለታችሁ ፡ (አውሎ ፡ ሚድያ ዎች) ፡ ዋጋ ፡ ለመክፈል ፡ መዘጋጀታችሁ ፡ ይበል! ፡ ያስብላል። ብዙ ፡ ተምረናል፣ የትግል ፡ ልምድ ፡ አለን ፡ የሚሉ ፡ ዳር ፡ ቆመው ፡ ታሪክ ፡ ሊጽፉ፣ የሚዳዱ ፡ የድል ፡ አጥቢያ ፡ አርበኞች ፡ ጭንቅላታቸውን ፡ ወደ ፡ ቆሽት ፡ የቀየሩ ፡ የምሁር ፡ ደንቆሮዎች ፡ በበዙበት ፡ አገር ፡ በዚህ ፡ የልጅነት ፡ ዕድሜያችሁ ፡ የምታደርጉት ፡ ነገር ፡ ሊበረታታ ፡ ይገባል። በርቱ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይከተላችሁ።

  • @meronasfaw8882
    @meronasfaw88823 жыл бұрын

    yejegna tebaki mehone yejegna jegna neh❤❤❤❤

  • @Nahom989
    @Nahom9893 жыл бұрын

    ወንድሜ ጎበዝነቱ ብቻ ነው ያደነቀው አንድ ነገር ረስተሀል የረሳሀው ቢኖር ተንኮሉን

  • @BB-vn2ye

    @BB-vn2ye

    3 жыл бұрын

    ዳቢሎስ ነበር እነዚ ደግሞ ጭፍራዎቹ ሴጣኖች ናቸው::

  • @Sami_TDF

    @Sami_TDF

    Жыл бұрын

    ዳቢሎስ ከሆነ ሙሴህ ያድንህ

  • @asmelashtesfay5931
    @asmelashtesfay59313 жыл бұрын

    ኣውሎ ሚድያ ለእውነት የቆማቹ ድርጅት ናቹ በርቱ

  • @wondimuheme477
    @wondimuheme4773 жыл бұрын

    Shaleka admase good man I remember him what he said about Ethiopian flag and about our ports

  • @user-ng4rb3yo5x
    @user-ng4rb3yo5x Жыл бұрын

    ሺ ግዜ ብታገሉ እንደት የብዙ ሺ አመት ታርክ ያላትን እገር እንዴት እስከመገጠል ትብሎ ሕግ ማጽደቅ በጣም ይክብዳል ብቻል ለሁልም የምትመች ይፈጠራል እንጅ ።

  • @eyasugensabinchabo2029
    @eyasugensabinchabo20293 жыл бұрын

    እና የዐብይ ጠባቂ የአዲግራት ተወላጅ መሆን አለበት ልትለን ነው?

  • @eagleeye4914
    @eagleeye49143 жыл бұрын

    እነዚህ ስዎች የአስተሳስባቸው ጥራት እና እውቀት፣ ብስለት ድፍረትና የአላማ ፅናታቸው ነው በመውደቅም በምነሳትም ድል አድራጊነታቸውን የሚያስመስክሩት ጥቂት ህዝብ ግን የሰለጠኑና የተቀናጁ ህዝቦች ናቸው

  • @abebenirea485

    @abebenirea485

    3 жыл бұрын

    ግድ ነው!!

  • @lemlemkahsay8956

    @lemlemkahsay8956

    3 жыл бұрын

    AWLO mdya tkklega midya new temelketut

  • @amanueleyassu822
    @amanueleyassu8223 жыл бұрын

    አውሎ በምን እንሸልማቸሁ እስቲ ኮሜንት ጻፉልኝ

  • @alulayohannes8031

    @alulayohannes8031

    3 жыл бұрын

    Give them an idea how to succeed

  • @aserlevi8856

    @aserlevi8856

    3 жыл бұрын

    Gobez nachew

  • @alem8640

    @alem8640

    3 жыл бұрын

    Amanuel Eyassu shilemat ? Kikikikik

  • @antenehabera5870

    @antenehabera5870

    3 жыл бұрын

    ባንዳ ናቸው

  • @seblewongelteklay9273

    @seblewongelteklay9273

    3 жыл бұрын

    Ene binoregn werk neber malebsachew

  • @tigabuabadi2556
    @tigabuabadi25563 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ሚኪ እና አዉሎዎቹ

  • @legesegebremedhin5099
    @legesegebremedhin50993 жыл бұрын

    he was world-class mind

  • @samuelweldegebriel1547
    @samuelweldegebriel15473 жыл бұрын

    So bright and well articulated.

  • @user-ui5em4iz8p
    @user-ui5em4iz8p Жыл бұрын

    ሁሉም ታጋይ ጀግና ነበር አዎ ጀግና ነበር መለስ ደግሞ የጀግና ጀግና መሆኑን ያወቅነው አሁን ሲጫወቱብን ነው የገባን ክብር ለትግራይ ልጆች እንወዳችኋለን

  • @user-qd5cs9fk6k
    @user-qd5cs9fk6k3 жыл бұрын

    ሚኪየ ጅግና መልየ የኛ ጅግና ነው ምን ጊዜም በልባችን ትኖራለህ ነብስህን በኣፀደ ገነት ያኑርልኝ

  • @amarewoldeyes5734
    @amarewoldeyes57343 жыл бұрын

    አውሎ አንቀጽ 39 እውነት ለህዝቦች መብት ሲባል የተደነገገ ነዉ ? የኢትዮጵያ ህዝብ ጨዋና ሀገሩን ወዳድ ስለሆነ እንጂ እንደ ህወሓትማ ተበታትና ነበር ። አሰብ ወደብን ያሳጣን ማነዉ ?

  • @BB-vn2ye

    @BB-vn2ye

    3 жыл бұрын

    መለስ በክፋት ሴጣን የሚቀናበት አካይስት ነው::

  • @getagethon3033

    @getagethon3033

    3 жыл бұрын

    ለካ የዝያ ሰይጣን ጠባቂ ኑረህ ዛሬም የዝያን ከፋፋይ ሰይጣን አረመኔ ፍጹም ዘረኛ በዘር ያበደ ከይሲ ስው አገልጋይ ሆነህ ነው ዛሬም መርህን የምትተፋ ውሻ ውሻ ጌታው ከሞተም ቡሃላ ጌታውን አይከዳም ሰይጣን በሽተኛ

  • @amenweldemariam8951
    @amenweldemariam89513 жыл бұрын

    Awlo midya keewnt mehedachu betam kibr aleg ymechachu 👍👍👍

  • @zeereta5504
    @zeereta55043 жыл бұрын

    ሀገር ተክለብርሃን you guys are doing a amazing job keep it up

  • @legesegebremedhin5099
    @legesegebremedhin50993 жыл бұрын

    thank you guys this is the truth

  • @gk4y420
    @gk4y4203 жыл бұрын

    አገር ተክለብርሃን. እናመሰግናለን. እንድህም አውሎ ሚዲያ. ምዛናውነታቹ. እጅግ እናመሰግናለን. ቀጥሉበት. #የቀድሞ የሚዲያ ዳሰሳ ምዛን ብታቀርቡሉን እንላለን

  • @poopmyfartchicken514
    @poopmyfartchicken514 Жыл бұрын

    He is the best history teller.

  • @user-bd9tb2cp5v
    @user-bd9tb2cp5v3 жыл бұрын

    ጀግኖች ለእውነት ማናገር ከአሰፈለገ እንደ መለስ መሪ አይገኝም ። ግን ኢትዮጵያ ፖለቲካኛዎች ካሀድ ናቸው ምክንያቱም ምስክኑ የገበርየ ህዝብ ኢትዮጵያ እሰከ አሁን የማንም በህር የመለስ አድናቅ ነው

  • @wola70
    @wola703 жыл бұрын

    Hagi selam 👍❤❤

  • @anonymanonym2932
    @anonymanonym29323 жыл бұрын

    የበላኸው ይመለስ

  • @meazagirmay2143

    @meazagirmay2143

    3 жыл бұрын

    He was evil melas

  • @tarekegedamu992
    @tarekegedamu9923 жыл бұрын

    AWLO IS Modern True

  • @AminAmin-km4ss
    @AminAmin-km4ss3 жыл бұрын

    ግዜ ብኖረኝ. ስንት. ነገር. በጠየኩ. ግን. የግዜ. ጉደይ. ነውና. እንድ. ነገር. ልጠይቅህ. ህዋሃቶች. ስንት. ነው. የከፈሉ. እሄን. ልትናጋርለቸው.

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial28526 ай бұрын

    Still I remember meles zenawi. He was one of our hero prime minister.

  • @fsehabrehane9485
    @fsehabrehane94853 жыл бұрын

    meles was world class mind who was born and passed away for the people of Ethiopia .

  • @tesfalemgebrehiwot318
    @tesfalemgebrehiwot3183 жыл бұрын

    Wow you are onset and good person that was the truth prod of you Tigrawai.

  • @ruhamanathan490
    @ruhamanathan490 Жыл бұрын

    መሌ ጥሩነትህ ሁሌም ይነገራል

  • @user-rx9sq6er4t

    @user-rx9sq6er4t

    6 ай бұрын

    ይሄ ሰይጣን አገር እንደዚህ በዘር የከፈለው ሰይጣን ነው

  • @asmelashtesfay5931
    @asmelashtesfay59313 жыл бұрын

    ሚኪ ራያ ጅግና ክልተ ምዕራፍ

  • @bethnega7957
    @bethnega79573 жыл бұрын

    Our Meles not was he is alive in our heart ♥ My son Meles my Meles

  • @user-rg8ce8xj5c
    @user-rg8ce8xj5c11 ай бұрын

    ❤❤❤❤ 🎉

  • @nahomabate8497
    @nahomabate84978 ай бұрын

    This man by himself is a great politician and not only a gourd of the prime minister

  • @SaRa-ku3ch
    @SaRa-ku3ch3 жыл бұрын

    አግዛብሔር ይስጥህ፡ ሃቅ፡ በመናገርህ፡ የኢርትራ ህዝብ ፡ልጆቹን ከፍሎ ነው፡ ናጻ የሆነች፡ ኢሳያስ ገን፡ ኩፉ ሰው ስለሆነ፡ ያመጣናት፡ ኣገራችን፡ አንድትራብ ፡ልጆቹዋን ፡አንዲጠፉ ፡ያደረጋት ፡ ሰላም ለትግራይ ውንድሞማችና ፡አንደ ጎረቤት ለሁላችን ኣብረን ፡ ታሪኩን፡ አንደሚናየው አርግጠኛ ነኝ። ሰላም ኣምላክ በሁላችን።ይሁን🙏

  • @elsawmariam3564
    @elsawmariam35643 жыл бұрын

    Thanks hager💙💚💛👌

  • @user-tv7zi3hg1v
    @user-tv7zi3hg1v3 жыл бұрын

    አውሎ ቀጥሉበት እናመሰግናለን የአገራችን ምርጥሰው የነበሩ የመለስን መሪነታቸው የነበረ ግዜ ማምጣታቹ ጡሩነው።

  • @user-jm1ce5rn7o
    @user-jm1ce5rn7oАй бұрын

    ተባብራችሁ አስገነጠላችሁ በተለይ በግድ ሀሰብን የወሎ ግዛት ስለሆነ ነው የሰጣችሁት።

  • @nattylikenatty5869
    @nattylikenatty58693 жыл бұрын

    Thank you awlo media! Lehilinauchu yekomachu bchegnaw media i appreciate u guys nd i❤awlowoch nd yayesew shimels.

  • @Spicyhabesha
    @Spicyhabesha3 жыл бұрын

    nice show Awlo

  • @jambojam9666
    @jambojam96663 жыл бұрын

    MZ we miss you,thank you for the hard work you did.

  • @temesegenamelakey4332
    @temesegenamelakey43323 жыл бұрын

    አንደ መለስ የመሰለ መረ የመሰለ ayegejim ጀግና ነበር ግን ምን የደርግ ሞት ኩፍኡ new😭😭😭

  • @AF-ds6te
    @AF-ds6te3 жыл бұрын

    No one can question the extraordinary ability of the late prime minister Meles and what he did for the development of this country, but we also should know that he was human and he could commit mistakes.

  • @yordanosberhanedemoz1398
    @yordanosberhanedemoz13983 жыл бұрын

    Mikiway gegna hawey

  • @bsa8735
    @bsa87353 жыл бұрын

    tnx

  • @noshortcuttoglory6443
    @noshortcuttoglory64433 жыл бұрын

    "ያኔ ሁሉም ታጋይ ጀግና ነበር። ግን ሁሉም አጃቢ መሆን ስለማይችል አንዱ አጃቢ እኔ ሆንኩ።" ሚኪ ራያ

  • @senaitasghedom9541
    @senaitasghedom95413 жыл бұрын

    😘😘😘😘💐

  • @user-rg8ce8xj5c
    @user-rg8ce8xj5c11 ай бұрын

    🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @robelalex6189
    @robelalex61893 жыл бұрын

    ጠቅላይ ሚኒስተር መለስ ዜናዊ ጥሩ አቅም እንደነበረው ማንም አይክድም:: ነገር ግን ይህን አቅሙን ለጥሩ ነገር ያልተጠቀመበት በጣም ሲበዛ ብሔርተኛ እና ጎጠኛ የነበረ ግለሠብ ነው:: ለተወሠነ ጊዜም ቢሆን በቅርበት የማወቅ ዕድሉ ገጥሞኝ የነበረ ሲሆን እጅግ ሲበዛ አምባገነን ነበር:: የነበረውን አቅም በተለይም አገር ለመገንባት አንድነት ላይ ቢያውለው ኑሮ በኢትዮጵያ ታሪክ ዉስጥ ከፍተኛ ቦታ ይሰጠው ነበር::

  • @muauzmenasbo3338

    @muauzmenasbo3338

    3 жыл бұрын

    ብሄርተኛ ና ጎጠኛ ቢሆን ኖሮ ስለ ኢትዮጵያ እንጂ ስለ ትግራይ ኣለ እንዴ

  • @lijobi2414

    @lijobi2414

    Жыл бұрын

    እራስህ ጎጠኛ ስለሆንክ ጎጠኛ አደረከው ጎጠኛ ቢሆን ትግራይ እንጂ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ባላለ ነበር

  • @frehiwotgetachew2665

    @frehiwotgetachew2665

    Жыл бұрын

    አቅም ስለነበረዉም ለኢትዮጵ ቡዙነገር ሰርቶላታል ሰላምዋም አስከብሮላታል እንኳን ላገሩ ለአፍሪካም ተርፏል ከነችግሩ 24ሰዐት ብትጓዝ ማንም አይነካህም

  • @KT-tm8yu
    @KT-tm8yu3 жыл бұрын

    Meles was the unmatched evil who shattered the unity of the Ethiopian people for generations to come-he was EPLFs #1 mistake!

  • @samuelgebrehaweriat2334
    @samuelgebrehaweriat23343 жыл бұрын

    Meles Our hero

  • @tadeluasegedew2208
    @tadeluasegedew22087 ай бұрын

    Lestehn ye rklay minster meles tark Enameagnalen slasalfkew ysra zemen Enameagnalen ❤️❤️❤️

  • @peterabadi6998
    @peterabadi699810 ай бұрын

    መሌ ❤

  • @wubneshgebremariam6155
    @wubneshgebremariam61553 жыл бұрын

    ምድረ ዝቃጭ

  • @letebirhangezehne1063
    @letebirhangezehne10633 жыл бұрын

    Geganu God bless you

  • @makiabebe4211
    @makiabebe4211 Жыл бұрын

    በጣም ታድለሀል ።የሁል ጊዜ መሪዬ አንተ የመሰለ ጀግና መሪ እንዲሁ እንደቀላል አጣንህ ።ነፍስህን በገነት ያኑር አንተን የምወድበት ቃላት የለኝም ።እድለኛ ነኝ አንተን የመሰለ መሪ በኔ ዘመን ስለመራኝ ።

  • @teklemariamsurafel3268

    @teklemariamsurafel3268

    Жыл бұрын

    Thank you but those 100mln donkeys denied him and destroyed tigray? Who are you...plse.

  • @yebeltalewenet2151

    @yebeltalewenet2151

    5 ай бұрын

    አህያ ደነዝ እንዳተ ይህች ምድር አብቅላ አታውቅም​@@teklemariamsurafel3268

  • @haregewoyntekeste3067
    @haregewoyntekeste30673 жыл бұрын

    I am surprised to hear that meles was a good leader. He divided our country along ethnic line .we are having all this mess because of him .God works in a mysterious way . He might be intelligent but he didn't use it to benefit ethiopia rather to destroy. .

  • @BB-vn2ye

    @BB-vn2ye

    3 жыл бұрын

    He was the devil.

  • @TageneMokierya
    @TageneMokieryaАй бұрын

    ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ አገርን የመሩበት ዘመን ዳግም የማይገኝ የመጨረሻ እድላችን ነበር

  • @fetsumteklu3923
    @fetsumteklu39233 жыл бұрын

    Hi thank

  • @fikrumengesha268
    @fikrumengesha268 Жыл бұрын

    ቃለ ምልልሱ በሁለት ሰው መካከል የተደረገ አይመስልም፣ ባንድ ጥሩ አፈ ቀላጤ የተደረገ ስብከት ይመስላል፣ ከአጃቢነት በዘለለ ብዙ አውርቷል፣ የቀድሞ ጠቅላይ ሚር መለስ ዜናዊ አንደሰው ደግነትም ሆነ ክፋት አለቸው፣ ዛሬ ሀገራችን ለደረሰችበት ውጥንቅጥ ፖለቲካ ያንበሳውን ድርሻ የሚይዘው የሳቸው የአመራር ብቃት ማነስ ነው፣በሳል መሪ ጎበዝ ተተኪ ያፈራል፣ የሚባለውን አባባል መለስ በተቃራኒው ነበሩ፣ በቻይና ሀኪሞች በአጭር ጊዜ እንደሚሞቱ ሲነገራቸው፣ መተካካት በሚል ፈሊጥ አጠገባቸው የነበሩ ጠንካራ አመራሮችን አንባሳደር አድርገው ከአጠገባቸው አባረሩቸው፣ የኤርትራው መሪ ኢትዮጵያን በጋራ እንምራ ሲሏቸው አይቻልም በማለት ኢትዮጵያን የባህር በር ያሳጧት ሰው ናቸው፣ የሆነው ሆኖ አሁን ካለው መሪ ጋር ስናወዳድር ከፍተኛ ልዪነት አላቸው፣ የተረጋጉና ሁሉን አውቃለሁ የማይሉ ሀገሪቷን ያረጋጉ ነበሩ

  • @etheth5034
    @etheth50343 жыл бұрын

    ለኔ በግሌ ጠቅላይ ሚኒስተር መለስ ዜናዊ እጅግ ጎበዝ የላቀ አስተሳሰብ ያላቸው ለአገራቸው የሚታይ ለውጥ ያመጡ ሌላው ይቅር ኢሳያስን እንደሰርዲን አሽጎ ያስቀመጠ ጀግና ነው ችግሩ ጀግና ለዘላለም አይኖርም ስሙ ለዘላለም ይኖራል ።

  • @nomore5845

    @nomore5845

    3 жыл бұрын

    Sofen.e. Beseat 😂😂😂ኣስቅኝ ልክ ድፍን ምን ይሆናል ካልተጠቀምክበት ዘላለም በሰቆቃ መኖር። ኢትዮጵያ በውነቱ እግዚኣብሔር የሰጣቸው ለም መሬት ብዙ ውሃም ኣላት። ዓለም በሙሉ ኢትዮጵያን ይወዳቸዋል ብዙ መንገዶችና ሲስተሞች እየተጠቀመች ከኣለም በሰላም ትኖራለች።። በእርሻም ሃብታም ነች ብዙ ጥራጥሬ ወደ ውጭ ትልካለች ቡና የኢትዮጵያ በዓለም ኣንደኛ ነበረች ቆዳም ወደ ውጭ ትልካለች። ከኣፍሪካ ጎላ ብላም ትታያለች ተወዳጅና እንግዳ ተቀባይ ነች። ኣገርህስ እስቲ ኣስተዋውን! ሁኔታህ የቅናት ውድድር ይመስላል ወይም የልጆች ማለት የትንንሽ ንግግር ይመስላል። ጥሬ ነሽ!

  • @etheth5034

    @etheth5034

    3 жыл бұрын

    @Sofen.e. Beseat በአለም ባርነትን እንደድል አድርገው የሚኖሩ በ21ክፍለዘመን 17ክፍለዘመን የሚኖሩ ህዝቦች ያሉባት በሀር አለኝ ብላ የምትመፃደቅ አገር ባለባህራ ኤርትራ ልጆቻን እንደአሳ በባህር የበላች አገር ይዘህ ወሬ አታውራ በሀሩንም እኛ እንደሰጠናቹህ እንወስደዋለን ይሄ በኢትዮጵያውያን ጉዳይ ወሬ ማማሰል ይቅርባቹህ የራስህ አሮብህ የሰው አታማስል ።

  • @adomnane8694

    @adomnane8694

    3 жыл бұрын

    @@etheth5034 tekekel Esayasen ed serden yasege jegna neber melse zanawi

  • @GeminiOneStar

    @GeminiOneStar

    3 жыл бұрын

    Really from the bottom of my heart I thank the speaker. He told us the truth with respectful words. Melse was a great leader. Not only for Ethiopia but to the world. He was a man with a vision for his country and no rest until implemented. But what to do ? God not yet forgiven the sin of the Nation(Ethiopia).

  • @jerryadan3389
    @jerryadan33893 жыл бұрын

    Ewnet nw👍👍👍👍👍👍

  • @roseadem6059
    @roseadem60593 жыл бұрын

    Dear pm meles zenaw what his predicted in his book yazmenu kestet (one person he will came and made big mistake to Ethiopian ) to pm meles scared him that is what happened right now we miss you dear pm meles zenaw

Келесі