የ፯ ሊቃነ መልአክት ድርሳን እና የምልጃ ጸሎት ድርሳነ ሚካኤል ድርሳነ ገብርኤል ድርሰነ ሩፍኤል ድርሳነ ራጉኤል ድርሳነ ፍኑኤል ድርሳነ ሳቁኤል ድርሳነ አፍኒን
'የቅዱሳን መታሰቢያ ለበረከት ነው''t.me/tegteneentseleye
ዛሬ የተሰጠን አንደበት ነገ በመቃበር ይዘጋል ፤ ዛሬ የምናወራበት ምላስ ነገ በአፈር ይታሰራል ፤ ቀኑ አጥሮብን ሌሊቱንም የምንራወጥበት እግርም በሳጥን ይገደባል፤ በትንሹ የግንባር ሜዳ ላይ የተሰቀሉት ዐይኖቻችን በአራቱም የዓለም ማዕዘናት እንዳልቃኘንበት በአስከሬን ሳጥን ዉስጥ ዉሃ ሆነው ስም አጠራራቸው ይጠፋል። እንግዲህ ሁሉም ነገር መጨረሻው እንዲህ ከሆነ ዛሬ አንደበታችን መልካም ነገር ይናገር፤ ምላሳችንም የምስራቹን ቃል ይመስክር። መሞታችን ካልቀረ ዘንድ ቅንና መልካም ሰዎች ሆነን እንሙት፤ ለቅኖችና ለመልካሞች ከሞት በኋላ ትንሣኤ ከመቃብር በኋላ ሕይወት ለ እነርሱ ይሆናልና። በየዕለቱ ተከብረው የሚውሉትን ቅዱሳን መለአክትን እና ቅዱሳን ጻድቃን ሰማዕታትን የማቀርብበትን ቻናል ነው ስለምትደግፉኝ በእግዚአብሔር ስም አመሰግናለሁ::
መልካም ነገሮች የሆኑትን ሁሉ የማስተላልፍበት እንደሆነ ስገልጽላችሁ በደስታ ነው።
በሰብስክራይብ፤ ሼር፤ ላይክ ( subscribe, share and like ) አድርጉ።
@ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube @Lij Bini Tube @EOTC TV CHANNEL @ሊቀ ልሳናት ቸርነት ሠናይ
@Aba Yohannes Tesfamariam
@Yealem tube @ጳውሎስ መረዋ ቲዩብ Pawlosmerewa tube @ETHIOPIAN ORTHODOX TEWAHEDO CHURCH MEZMUR @አኃዝ nku tamirtsion @Zemarit Fantu @Welde Dekike @betu ኦርቶዶክስ ዜማ
Orthodox @Zema Gere3025 @haleluya ሃሌሉያ @Akiyamos አኪያሞስ @Afa Tube
@ኦሜጋ ቲዩብ - Omega Tube @AbuneAregawi Damo - አቡነ አረጋዊ ዳሞ @Debesey Orthodox Tewahdo Mezmur @EndaMariam Elroi Tube @ዘማሪ የቴዎድሮስ ዮሴፍ @መምህር ምህረተአብ አሰፋ
Пікірлер: 65
አሜን አሜን አሜን. የመላእክቶች. ጥበቃቸ. በረከታቸው በህዝበ ክርስቲያን ላይ. ይደርብን. ከጥላቶቻችን. ሁሉ. ይጠብቁን. አሜን. ፫❤❤❤. ሀገራችንንም ከታዘዘባት. መቅሰፍት. ይታደጉልን. በእውነት. የሀገራችን. ተንሳኤ. የምናይበት. ቀን. ናፍቆናልና. እናታችን. ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ. ያስራት. ሀገርሽን. ጠብቂልን. አሜን. ፫❤❤❤🎉🎉🎉 ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@user-il9re3pr2r
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
ደስ በሚል ሳይስለቹ በትግስት በእርጋታ አንደበት ላነበቡት ክብር እንቁ አባቴ አቤት ድምፃቸዉ ልብ ስብሮ ይገባል ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን በፀጋ ላይ ፀጋውን ያድልልን የማቱሳላን እድሜ ይጥልን የኔ ውድ እንቁ አባቴ እጅግ እናመስግናለን❤️❤️❤️🌹🌹🌹
@user-qo9eh9yf4e
11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ሸበካ የለኝሁኖ እጎጎለሁ አመለጠኝብየ ቃለህይወትን ያስማልንውድ አባታችን❤❤
አሜን ፫😢😢😢
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ፀጋውን ያብዛላልክ ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያስማልን ለመምህረችን
አሜን አሜን አሜን የሕይወት ቃል ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የመምህራንን ዋጋ ይክፈልልን
አሜን አሜን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻❤️❤️❤️❤️
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏♥♥♥♥🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ይደረግልን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ መምህራችን።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕወትን ያሰማልን መምህር ፀጋ በረከትን ይጥልን
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@user-il9re3pr2r
5 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤
@user-il9re3pr2r
5 ай бұрын
አሜን አሜን❤❤ ❤
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያስማልን አሜን፫❤❤❤
ኣሜን ኣሜንኣሜን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ለይኩን በእውነቱ ቃል ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ መምህራችን አሜን ይሁን ይደረግልን የመላእክት ጥበቃ ዘወትር አይለየን በእውነት
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን መጋቢ እግዚአብሔር ፀጋው የብዛለወት
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማስን ፀጋውን ያብዛላቹሁ መህምራችን በእውነት
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ፀጋውን ያብዛላልክ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን👐 ለመምህረችን💚💛❤
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ይውት ያስማልን
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን #በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የሊቀ መላእክት እረፍት በረከት አማላጅነት አይለዬን አሜን አሜን አሜን ።
አሜን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አስበኝ በቸርነ ትህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰመልን መጋቢ የቅድሳኑ ምልጃና ጥበቃ ከአንቴና ከማላዉ ቤተሰቦች ጋር ዞትር ይሁን አሜን አሜን አሜን በረከትህ ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
Amen Amen Amen kale eywet ysemalen ❤❤❤❤
Amen Amen Amen 🙏🏽☦️❤️☦️❤️☦️❤️☦️
❤❤❤❤❤
Amen amen amen kalehiwot yasemalign kudus Michael yidieesilin lehulachin amen amen
አሚን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን
@demeweztasfaee3496
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አነሳስቶ ላስጨርሰን እግዚአብሄር ይመስገን
amen amen amen
amen amen amen 🙏🙏🙏
የዩትብ ቻናሉን ስብስክራይብ በማድርግ እናሳድግ ለሌሎችም ሼር በማርግ እንማር የኔ ውድ እንቁ አባቴ አቤት አንደበት ምን ልበሎት ዕንቁአችን የድግንል ማሪያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅልን❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
❤❤❤❤❤❤❤
AMEN. AMEN. AMEN. BAKLCHON. ASBOGE. 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💕💗💗
❤❤❤
Amen
🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏💚💒
❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ameen ameen ameen eeeeeeeeee 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐💐💐💐💐⛪⛪🥰🥰🥰🥰
አሜንአሜንአሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Asu
ኣሜን ኣሜን ኣሜን የመልኣከ ሚካኤል፣ የመልኣከ ገብሪኤል፣ የመልኣከ ሩፋኤል በረከትና ረድኤታቸውን ጸጋቸው ኣይለየን ። ኣሜን ኣሜን ኣሜን ። ቃለ-ሂወት ያሰማልን የተከበረቹ ወንድማችን
@yekidusanzekere5159
Жыл бұрын
ሼር በማድረግ ይተባበሩን
የቅዱሳን አምላክ ይማረን በያለንበት ይጠበቀን በመላኢክቶቹ ሀገራችንን ይጠብቅልን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ፫ 🕊🕊🕊🕊🕊🕊💚💛❤
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen amen amen
@saramengustuabitow4204
Жыл бұрын
Amen Amen amen amen Amen Amen amen Amen
@saramengustuabitow4204
Жыл бұрын
Amen Amen amen amen Amen amen
❤❤❤
Amen Amen Amen