ድርሳነ ሚካኤል ድርሳነ ገብርኤል ድርሳነ ሩፋኤል ድርሳነ ራጉኤል ድርሳነ ፋኑኤል ድርሳነ ሳቁኤል ድርሳነ አፍኒን የማኅበረ መላእክት ድርሳን እና የምልጃ ጸሎት

t.me/tegteneentseleye
ዳዊት “ክፉ ነገር ወደ አንተ አይቀርብም መቅሰፍትም ወደቤትህ አይገባም ፡፡ በመንገድህ ኹሉ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋልና፡፡ እግርህም በድንጋይ እንዳትሰናከል በእጆቻቸው ያነሱኻል” እንዳለው /መዝ.91፡10-12/ እያንዳንዱ ሰው ጠባቂ መላእክት እንዳሉት ያስረዳል፡፡ እስራኤል ዘሥጋን የጠበቃቸው መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ነው፡፡ ይኽንንም ለኢያሱ በኢያሪኮ አጠገብ ነግሮታል /ኢያ.5፡14-15/፡፡ይሁዳም የመልአኩ ስም ማን እንደኾነ በግልጽ ነግሮናል /ይሁዳቁ.9/፡፡
አስቀድመን እንደተመለከትነው ለእያንዳንዱ ሰው ብቻሳ ይኾን ለእንስሳት፣ ለዕፅዋት፣ለምድር፣ ለፀሐይ፣ ለጨረቃ፣ ለከዋክብት፣ ከምድርም በታች ለተፈጠሩ ፍጥረታት በሙሉ ጠባቂ መላእክት አሏቸው፡፡ለምሳሌ እንስሳትን የሚጠብቀው መልአክ ሰላታኤል ይባላል፡፡አናንኤል የሚባለው ነገደ መላእክት ደግሞ እንደብረት የጸና የእሳት ነጐድጓድን ወደ ምድር የሚወነጭፉ፣ ፀሐይን ጨረቃን ከዋክብትን አዝርዕትን አትክልትን ዕፅዋትን ከምድር በላይከ ሰማይ በታች የተፈጠሩትን የሚጠብቁ ናቸው /ኩፋሌ 2፡6-8/፡፡
ቅዱስ ባሲልዮስ ዘቂሳርያ ሰውን ስለሚጠብቁ መላእክት ሲናገር፡- “ክፉ ሥራ ካልሠራን በቀር ጠባቂ መልአካችን ከእኛ አይለይም፡፡ ጭስ ንብን ከቀፎው እንዲወጣ እንደሚያደርገው ኹሉ የእኛ ኃጢአትም ጠባቂ መልአካችን ከእኛ እንዲለይ ያደርጓል” ብሏል፡፡ memher tesfaye abera

Пікірлер: 1 000

  • @skyfly6491
    @skyfly6491 Жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን እግዚአብሔር ፀጋወረን ያብዛላችሁ አባታችን የቅዱሳን አምላክ አገራችንነ ይባሩኩልን እኛንም ባለንበትሁሉ በረከት እረደታቸው አይለየን አባታችን ቃል ሕወት መላዕክት ያሠማልን በእወነት

  • @feqrtemarymi9021
    @feqrtemarymi9021 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen Qalwotin Yasamalin Bhunati Mamirachin❤❤❤👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @huyghr4046
    @huyghr40469 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ኃያሉ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ህይ ሠላም እልኃለሁ፫ ✝️🕯🕯🕯

  • @AklileMedihin
    @AklileMedihinАй бұрын

    የእግዚአብሔር መላእክቶች እኔን አክሊለ መድህንን ከፈጣሪዬ ከልዑልእግዚአብሔር አማልዱኝ የቀናችዋን መንገድ ምሩኝ አቤቱ ሐጢያቴን እጠቡልኝ ልጆቼን ከቀነ ጎዶሎ ጠብቁልኝ ጤናና በረከቱን በላያቸው አውርድልኝ ዘራቸውን ባርኩልኝ፡፡

  • @user-gk1ou5lk1d
    @user-gk1ou5lk1d Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን የመላኢካዎች ምልጃ ጥበቃ በያለንበት ይጠብቀን ለሀገራችን ሰላምና ፍቅር ይስጥልን ክብር ምስጋና ለእግዚአብሄር አሜን ፫ 💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤

  • @sarahjk-6301

    @sarahjk-6301

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @tegesttasew3612

    @tegesttasew3612

    7 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ

  • @fozfoz6240
    @fozfoz624010 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እድሜ ከጤነ ጋር አብዝቶ ይሰጥልን🙏🙏🙏

  • @RffutgGjd6fgy-ns5ci
    @RffutgGjd6fgy-ns5ci9 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን በእድሜ በፀጋ ያኑርህ እመብርሀን እናቴ ትጠብቅህ ከሀፅያት በስተቀር

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 Жыл бұрын

    Amen Amen amen amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @auanyway2275
    @auanyway2275 Жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN🙏🙏🙏🌹🌹🌹 ክብር ምስገና ንሊቅ አማልክት ይሁን።🥀🥀🥀👏👏👏ቃል ሂወት ያስማል💝💝💝🤲🤲🤲💘💘💘💘💘💘💘❤️💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️💛

  • @user-id5vf2xf1r

    @user-id5vf2xf1r

    2 күн бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aragashdabele7691
    @aragashdabele76919 ай бұрын

    አሜን.አሜን.አሜን ቃለ.እይወትን.ያሰማልን ለመምህራችን.ሰማያዊዋጋን.ይክፈልልን እህታችን.እንክዋን.ደስ.አለሽ.እልልልልልልልልልእግዚአብሔር.ይመስገን ወንድማችን.ዝማሬ.መላእክትን.ያሰማልን👏👏👏

  • @knubeshknubesh3069
    @knubeshknubesh30698 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን ካለሁበት ጭቀት አውጣኝ ቅዱስ ገብርኤል የታወረውን ልቦናየን ክፈትልኝ😢😢😢😢😢😢😢 የታወረን አንደበቴን ክፈትልኝ😢😢😢

  • @user-xj4sh6nm5r
    @user-xj4sh6nm5r2 ай бұрын

    ❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤የመላዕክት አለቃ የቅዱሰ ሚካኤል እረድኤት በረከት አማላጅነቱ ከሁላች ፀንቶ ይኑር አሜን❤አሜን❤አሜን❤መምህራችን ብረሐነሰላሤ እሰከመላው ቤተሰብህ ቃለህይወት ያሠማልን አሜን ሊቀመላዕክት ቅዱሰ ሚካኤልበረድኤት በረከቱ በአማላጅነቱ ይጠብቃችሁ ልጆችህን በቤቱ አፅንቶ ያሣድጋቸው አሜን❤አሜን❤አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebechiabate8478
    @abebechiabate847811 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን የቅዱሳን እናቶች አባቶች በረከት እረዴት አይለየን የቅዱስ ሚካኤል ምልጃ ፀሎት አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @user-yq5bs6zu7b
    @user-yq5bs6zu7b Жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ክብርና ምስገና ለሁሉም መላእክትና ጻድቃናት ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ። ኦ!መልኣከ ሚካኤል መልኣከ ገብሪኤል መልኣከ ሩፋኤል በረከቶምና ረዲኤቶምን ጸግኦምን ኣይለየን። ኣሜን ኣሜን ኣሜን እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @gennetsisaay9344

    @gennetsisaay9344

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 💒

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse16563 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በውነት አባታችን❤❤❤❤

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg8 ай бұрын

    እግዝአብሐር የመሥገን እልልልልልል😢 ቀዱስን መላእክት ሁሉ በረከት አይለይን አሜን😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @ganii4719
    @ganii471910 ай бұрын

    Amen Mane Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @boga-ei3eg
    @boga-ei3eg7 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለይወት ያሰማልን የቅዱስ እናቶች አባቴች አይለየን ቅዱስ ሚካኤል ምልጂና ፆሎት አይለየን

  • @SegudTv
    @SegudTvАй бұрын

    amen amen amen qal hiwet yesman fetari zhawey amlak ybarkeka 🥀✝️❣️

  • @user-ok1qf1zh7s
    @user-ok1qf1zh7s9 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏💚💚🙏💚💚🙏💚🙏🌴🌴🌾🙏🙏🌷🙏🌷🙏🌴🙏🌴💚

  • @BisrathBisrath
    @BisrathBisrath8 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤ቅዱስ ሚካኤል አባቴቴቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ed5nv6jw7p
    @user-ed5nv6jw7p Жыл бұрын

    አሜንን አሜንን አሜንን ፫ አባ ሁሉንም የቅድሳንንም መልከአ እና አርጋኖ የመስቀል አጥር ፀሎቶች ቤዘጋጅልን በስራ ላይ ሆነን በባእድ የለነዉ ልጆች እንሰማለን

  • @yekidusanzekere5159

    @yekidusanzekere5159

    Жыл бұрын

    ሼር በማድረግ ይተባበሩን

  • @sarahjk-6301

    @sarahjk-6301

    Жыл бұрын

    እውነትነው ምንባቡ ጥርትያለነው ይመስጣን ፀጋውን ያብዛለወት አባታችን❤❤❤❤

  • @FggfGjgf

    @FggfGjgf

    Ай бұрын

    ​@@yekidusanzekere5159❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LemlemAsefa-hr2ij

    @LemlemAsefa-hr2ij

    3 күн бұрын

    አሜን

  • @genet_tesfa_mikel
    @genet_tesfa_mikel10 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤❤

  • @sarahjk-6301
    @sarahjk-6301 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን የመላክት ጥበቃ አይለየን አሜን አሜን አሜን የመላክት ጥበቃይብዛልን አሜን አሜን አሜን የመላክት በርከት ርድኤት ይብዛልን ቃለህይወትን ያስማልን❤❤❤

  • @user-xy7vh1uj4f
    @user-xy7vh1uj4f9 ай бұрын

    አሜን❤አሜንአሜን❤❤መምህራችን ቃለህይወትንያሠማልን

  • @sraarazonj4358
    @sraarazonj4358 Жыл бұрын

    እሜን እሜን እሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Soos2211

    @Soos2211

    20 күн бұрын

    አሜን አሜን ቃል ህይወትያስማልን

  • @user-td5vl2sv2w
    @user-td5vl2sv2w9 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክለው

  • @bereketi2308
    @bereketi2308 Жыл бұрын

    ኣሜን 🙏ኣሜን 🙏ኣሜን 🙏 ቃል ሂወት የስማእና ካብ ኩሉ ሽግር መከራን ሕማቂ ሓሳብ የድሕነና ክብርን ሞጎስን ናዓኹም ይኹን 🙏🙏🙏 እዝጋብሄር አምላክ ፀጉኡ የብዝሓልካ 🙏🙏🙏 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mscbiotechnology6164

    @mscbiotechnology6164

    5 ай бұрын

    Ameni ❤Ameni❤Ameni❤Kalahiyewoteni❤Yasamaleni❤

  • @saramalatha9286
    @saramalatha92868 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤ ቅዱስ ሚካኤል ምልጃው አይራቀን ለመምራችንም ቃል ህይወት ያሳማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hsgfshwhsbsvsfv9988
    @hsgfshwhsbsvsfv99887 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ አባታችን ልጃቸው ወለተ ማርያም ነኝ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @user-jz7dx6kr9s
    @user-jz7dx6kr9s8 ай бұрын

    አሜን(3) ቃለ ህይወትን ያሰማልን የቅዳሳን በረከት ይደረብን ❤❤❤❤❤

  • @BetebeteBetebete
    @BetebeteBetebete Жыл бұрын

    ⛪️አሜን ⛪️አሜን ⛪️አሜን ቃለ ✝️ሂወት ✝️ያሰማልን ✝️👂👂👂ጾሎታችሁ 📖በርከ ታችሁ 📖ትድርብን 📖🤲🤲🤲አሜን አስቡኝ በጾሎታችሁ ወለተ ስላሴ ከስደት ሀገር 😭😭😭😭😭😭😪😪😪😪😪😪🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-gf5pr7mx4k
    @user-gf5pr7mx4k9 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ስለቅዱሳን መላይክት ብሎ ይማርን

  • @user-qe7on9fj3r
    @user-qe7on9fj3r8 ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ያሰማልን ያኣገልግሎት ዘመናቹ ያርዝምልን ክቡር ኣባታችን የቅድሳን ፀጋ ረዲኤት በረከት ይደርብን ይድረሰን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @alamark1631
    @alamark16319 ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ok1qf1zh7s
    @user-ok1qf1zh7s8 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bereketi2308
    @bereketi2308 Жыл бұрын

    ኣሜን 🙏ኣሜን 🙏ኣሜን 🙏 ❤️❤️❤️ ኩሉ ንዓኹም ገድፍናዮ ኣለና ሰላ ኩሉ ነገሪ ካብ ኩሉ ነገሪ ሕማቂ ስራሕ ዘበለ ይመሓረና 🙏🙏🙏❤️

  • @rozaibrahemma2806
    @rozaibrahemma2806 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰምልን የመላካዎች ምልጃ ጠበቃ በያለንበት ይጠብቀን አሜን ፫❤

  • @betlreethiopis3274
    @betlreethiopis3274 Жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @user-vo3pl4zu6y
    @user-vo3pl4zu6y2 күн бұрын

    አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን ካለሁበት ጭቀት አዉጣኝ ቅዱስ ገብርኤል ያታወረዉን ልቦናያን ክፈትል🤲🤲🤲

  • @user-ff6qm3ev2r
    @user-ff6qm3ev2r9 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie4465 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክልን 🙏🙏🙏 በጸሎት አስቡኝ አትርሱኝ 🙏🙏🙏

  • @yekidusanzekere5159

    @yekidusanzekere5159

    Жыл бұрын

    t.me/tegteneentseleye

  • @AmmAnn-ic2ke
    @AmmAnn-ic2ke9 ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት የስመዐና❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wwqqwwqq8454
    @wwqqwwqq84548 ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃልሂወት ያስመልን❤❤❤

  • @akmam5900
    @akmam59009 ай бұрын

    ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን የቅዱሳኑ በረከት ከሁላችንም ጋር ይሁንልን አሜን(፫)

  • @user-st4tp3cl4j
    @user-st4tp3cl4j Жыл бұрын

    አሜን ለይኩን በእውነቱ ቃል ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ እናመስግናለን በእውነት የመላእክት በረከት ረድኤት ይደርብን ጥበቃቹው ዘወትር አይለየን በእውነት የነብስ ማአድን ስለምታቀርብልን መምህር ከልብ እናመስግናለን በእውነት

  • @latinasandiago2682
    @latinasandiago2682 Жыл бұрын

    ኣሜን ቃል ሂወት yesmelna🙏❤🙏❤

  • @zinataa8371
    @zinataa8371 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን የቅዱሳን በረከት ይደረብን🙏🙏🙏

  • @yhnj6102

    @yhnj6102

    Жыл бұрын

    ኣሜን

  • @bereketi2308
    @bereketi2308 Жыл бұрын

    ኣሜን 🙏ኣሜን 🙏ኣሜን 🙏 ቃል ሂወት የስማእና ❤️❤️❤️

  • @user-cu9kz5om7p
    @user-cu9kz5om7p5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @brannyberan8313
    @brannyberan83132 ай бұрын

    ቅዱስ❤ ገብርኤል ❤ሆይ ❤ አቤቱ ❤አጠያት ❤ይቅር ❤ብለኝ ❤ልቦናዬ❤ እልናዬን❤ ከፋትልኝ ❤አቤቱ ❤ማረኝ❤አቤቱ❤ቤተሰቦችን❤ማረልኝ❤

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification Жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይስጥልን የሊቃናት ቅዱሳን መላእክት አምላክ እግዚአብሔር እድሜና ጤና የማያልቅ ፀጋና በረከት ረድኤት ከነመላው ቤተሰብ ይስጥልን በጣም ደስ የሚል ነው በእውነት የአሃገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ በመላው አለም ይብዛላችሁ አሜን

  • @user-qo9eh9yf4e

    @user-qo9eh9yf4e

    11 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን💖💖💖

  • @user-re8yt2qj3j

    @user-re8yt2qj3j

    10 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @sahletesfay921
    @sahletesfay921 Жыл бұрын

    ኣሜን ቃለ ህወት ያስማልን ጸጋው ያብዛላቹ በረከታቾው ረዱኤታቾው ይስጥልን

  • @user-jx6xf5kq1o
    @user-jx6xf5kq1o8 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን❤❤❤

  • @user-fy2fm1sr1r
    @user-fy2fm1sr1r6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን ❤❤🙏🙏❤❤

  • @sinnithm.6972
    @sinnithm.6972 Жыл бұрын

    ቁዱስ ሚካኤል የቁርቡ ወዳጄ ከከፉ ሁሉ ጠብቀን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን🙏

  • @bettyetmork1547
    @bettyetmork1547 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ይወህት ያሰማልን

  • @mikehaile5775
    @mikehaile5775 Жыл бұрын

    በእንተ ቅዱስ ሩፋኤል ሊቀመላክት መሐረና ክርስቶስ፡ክዱያብሎስ ኣድሕነኒ አሜን።

  • @hannatube2154
    @hannatube2154 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ በእዉነት ቃለህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን

  • @bahriteklemariam8181

    @bahriteklemariam8181

    Жыл бұрын

    Ñ

  • @bahriteklemariam8181

    @bahriteklemariam8181

    Жыл бұрын

    P0ññ0ñ0pñ0

  • @bahriteklemariam8181

    @bahriteklemariam8181

    Жыл бұрын

    Ñ0pññppñpññ😊ñ0ñ00000ññ😊000ñpñpññññpññ00ñ0ññ0ññ9ñññ0ñ0pññ0pññpññ😊ñp0

  • @bahriteklemariam8181

    @bahriteklemariam8181

    Жыл бұрын

    😊ñ😊ñññ😊😊😊ñ0

  • @bahriteklemariam8181

    @bahriteklemariam8181

    Жыл бұрын

    Ñ0ñññ0😊ñ0

  • @user-qs6kd4ss6t
    @user-qs6kd4ss6t10 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእለቱ ተከብረው የሚውሉት ባአላቶችሁሉ በረከታችሁ ይደርብን መምህራችንን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @emabet4462
    @emabet4462 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረጋልን ቃለ ህይወትን ያስማልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር

  • @sofiymessay4134

    @sofiymessay4134

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን፣ መምህራችን፣💚💛❤🙏🙏

  • @user-xd2dw3tj4e
    @user-xd2dw3tj4e Жыл бұрын

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን💚💚💚💒💚💚💚

  • @tesfuteshoma6649
    @tesfuteshoma6649 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen kale eywet ysemalen enkuan abero adersen mlkam adis amet 🙏🙏🙏🌻❤️🌻❤️🌻❤️🌻❤️❤️❤️🌻🌻🌻🌻🌻

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 Жыл бұрын

    Amen Amen amen amen Amen amen amen amen Amen Amen amen Amen 🤲🤲🤲🤲

  • @2008yours
    @2008yours11 ай бұрын

    Amen amen amen!!!. ሁልጊዜ የማደርገውን ይቅር በለኝ. ባርከኝ እና እንድጸልይ እርዳኝ እና ራሴንም ካንተ እንዳልለይ። የምሠራውን እንዳሳካ እርዳኝ ። ኣሜን ❤

  • @ababasufaraw5806
    @ababasufaraw5806 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🌷🌹🙏🌷🌹🙏🌷🌹🙏🌷🌹🙏🌷🌹🙏🌷🌹🙏🌷🌹🙏🌷🌹🙏🌷🌹🙏🌷🌹🙏🌷🌹🙏🌷🌹🙏🌷🌹🙏🌷🌹🙏🌷🌹🙏🌷🌹🙏🌷🌹🙏🌷🌹🙏🌷🌹🙏🌷🌹🙏🌷🌹🙏🌷🌹🙏🌷🌹🙏🌷🌹🙏🌷🌹🙏🌷🌹

  • @gennetsisaay9344

    @gennetsisaay9344

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 💒🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌹🌹🌹🥀🌿🌿🌿🌿🌾🌾🌾💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @user-ty6ld4cb6v
    @user-ty6ld4cb6v2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን የመላይክት ጥበቃቸዉ በረከታቸዉ እረድኤታቸዉ ከእኛ ህዝበ ክርስቲያን ጋራ ፀንቶ ይኑር አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ አሜን አሜን አሜን 💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hadasmisgina3627
    @hadasmisgina3627 Жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን በረከት ረዲኤቱን ያካፍለን ቸሩ ገብርኤል

  • @sabazerae5560
    @sabazerae5560 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሰ ሚካኤል ረድኤትና በረከቱ አይለየን አሜን 😇

  • @appleuae1098
    @appleuae10986 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን በያለንበት በረረከታቸሁ ይደርብን ቅዱስ ሚካኤልይደርብን ይጠብቀን

  • @MeseretBest
    @MeseretBest10 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @saragetahun7648
    @saragetahun764811 ай бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ እደረስን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @AlexA-bn7nf
    @AlexA-bn7nf Жыл бұрын

    የመላእክት፡ፍጣን፡እርዳታችውከዐይንቅንድብፈጥኖ፡ይራዳን፡አሜን፡ለዘላለም፡ይሁንልኝ፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣

  • @seyumyohannes230
    @seyumyohannes23011 ай бұрын

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣ቃለ፣ህይወት፣ያሰማልን።

  • @user-ef8pl9sx2o
    @user-ef8pl9sx2o5 ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህወይት ይሰመዕለና ካብ ክፍእ ሽጣን ኣደሕኒንይ ቆዱስ ሜነኬሌ ኣቦይ ምሳይ ኩን

  • @wolelagenet1631
    @wolelagenet1631 Жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ቤተሰቦቻችንን ይጠብቅልን የታመሙትን ይማርልን አሜን አሜን አሜን 6 yekidusan zekere የቅዱሳን ዝክር

  • @yekidusanzekere5159

    @yekidusanzekere5159

    Жыл бұрын

    ሼር በማድረግ ይተባበሩን

  • @tebbasahra1984

    @tebbasahra1984

    Жыл бұрын

    ኢትዮጵያን ሀገራችንንሰላምያርግልንሐቤትሰባቻችንንይጠብቅልንየየታመሙትንየመረልን

  • @zufantesfai9270
    @zufantesfai9270 Жыл бұрын

    Amen. Amen. Amen. Qale melakti yasemaln xolotachunabereketachu Ayleyen xegamlak yabzalot🙏🙏🙏✝️

  • @WaffWsff
    @WaffWsff3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታች ቅድሰ ሚካኤል ይጥብቅል ይሰማልኝ መምህሪችን እግዚሔአብረ አመላካ በእድሜ በጤና ይጥብቅልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rp5vh3cm1g
    @user-rp5vh3cm1g Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታትን

  • @user-xd1bk1wx7t
    @user-xd1bk1wx7t11 ай бұрын

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen 🙏 ❤❤❤

  • @bereketi2308
    @bereketi2308 Жыл бұрын

    ኣሜን 🙏ኣሜን 🙏ኣሜን 🙏 ቃል ሂወት ቃል መንፈስ ቁዱስ የስማእና ልቢ ልድያ ዝኸፈተ ልብና ይክፈተልና ኣሜን 🙏ኣሜን🙏 ኣሜን 🙏❤️❤️❤️

  • @ethiopian7646
    @ethiopian7646 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን💚💛❤💒💒💒💒⛪⛪💚💛❤💚💛❤

  • @mulu5487
    @mulu5487 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳን መላአክት ተራዳኢነት አይለየን ⁣☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️ ☁️☁️💗💗☁️💗💗☁️☁️ ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️ ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️ ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️ ☁️☁️💗💗💗💗💗☁️☁️ ☁️☁️☁️💗💗💗☁️☁️☁️ ☁️☁️☁️☁️💗☁️☁️☁️☁️ ☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️

  • @latinasandiago2682
    @latinasandiago2682 Жыл бұрын

    ቃል ሂወት የስመልና amen❤🙏❤❤

  • @eliemechleb7600
    @eliemechleb7600 Жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እኛንም በፀሌት እስቡን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እሜን እሜን እሜን

  • @tarikuyalewlakew7446

    @tarikuyalewlakew7446

    Жыл бұрын

    Xavier

  • @estifanosewoldemariame3376

    @estifanosewoldemariame3376

    10 ай бұрын

    YateiueyetyyiiiThe game play was like play game and I get a play play and play fun it’s eve game play it fun game play and play yyyyyyiiygame fun game and fun game play you play tyziy day is life’s too fun and game time is zombies and your truthe iey game fun

  • @estifanosewoldemariame3376

    @estifanosewoldemariame3376

    10 ай бұрын

    Troyyyyyyyyyyyyyuyyryyzyytzy day would you be you and you yuansuyyzaueyoz type yuh is Izzy I like ywas like fun and I was so happy I got you and y I was going’s shopping you and I yget was fun game fun ty was a good fun tand

  • @user-jz7dx6kr9s

    @user-jz7dx6kr9s

    8 ай бұрын

    ❤❤

  • @halemariambeyene6141

    @halemariambeyene6141

    8 ай бұрын

    😅oil

  • @DestaDesta-vh5we
    @DestaDesta-vh5we7 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @meskremsaar523
    @meskremsaar523 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግሥት ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን በረከቱን ፍቅሩን አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን

  • @meazatewolde6960
    @meazatewolde6960 Жыл бұрын

    ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣምላክ ለይኩን ለይኩን ኣሜን

  • @fireselamarika9592
    @fireselamarika9592 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ከዓመት ዓመት በጤና በሞገስ የመላእክት አምላክ ይጠብቅልኝ አሜን።

  • @alemalemayoh5028
    @alemalemayoh5028 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን በረከቱ ይደብን አሜን ፫🤲🤲🤲

  • @adisadis5786
    @adisadis57867 ай бұрын

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen kaleheweth yasemalen abatachin

  • @samar119woowegezeabeharyeb2
    @samar119woowegezeabeharyeb2 Жыл бұрын

    amen amen amen Kal hiwet yasemalgne yekedusan melaket selot agerachenen ketefat hezebun kesedet adenun

  • @latinasandiago2682
    @latinasandiago2682 Жыл бұрын

    ቃል ሂወት የስመልና ኣሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @BeReketKelat-lb1kp
    @BeReketKelat-lb1kp3 ай бұрын

    🙏🏻❤️🕊️ኣሜን🙏🏻❤️🕊️ኣሜን🙏🏻❤️🕊️ኣሜን ቃል ሂወት መንፈስ ቁዱስ የስማዕናን ካብ ኩሉ ኩፉአ ደበለ ይሓልወና ካብ መገዲ ፀጋም ናብ የማን የብለና ናብ ንስሓ የብጽሓና ንኹሉ ህዝቢ ክሪስቲያን ብድርሳኔ ሚካኤል ገብርኤል ሩፋኤል ፋንኤል ኦራኤል እስቀል ኩሎም መላእኽቲ ይሓልወና ኣሜን 🙏🏻❤️🕊️ኣሜን 🙏🏻❤️🕊️ኣሜን 🙏🏻🕊️

  • @sabla5202
    @sabla52028 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Soos2211

    @Soos2211

    5 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያስማልን❤❤❤❤

  • @latinasandiago2682
    @latinasandiago2682 Жыл бұрын

    ቃል ሂወት የስመልና amen🙏🙏🙏

  • @user-so2we5qq9f
    @user-so2we5qq9f Жыл бұрын

    Amini amini amini 🤲🤲🤲🤲🙏🏽🤲🙏🏽🙏🏽🙏🏽🇪🇹❤️🇪🇹❤️❤️❤️❤️🤲🤲

  • @mulu143-dx9cb
    @mulu143-dx9cb Жыл бұрын

    ቃለይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንን ያርዝምልን በቤቱ ያጽናልን

  • @MeseretBest
    @MeseretBest10 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህእት ያርሰማልን ያቅደሰነ ን ማከአል ግቡረአል በረከት ይደረብን♥️♥️♥️♥️♥️♥️🤲🤲🤲🤲🤲

  • @SaraaterefaSaraatarefa
    @SaraaterefaSaraatarefa7 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅን አሜን ቃል ሕዎት ያሰማልን ማምርህችን አግዚአብሔር ባራከት ፀጋውን ያድልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🥰

  • @sarafff5707

    @sarafff5707

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሠላም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pw8bu1cd8v

    @user-pw8bu1cd8v

    3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉።

Келесі