የሊቀ መንበሩ ምርጫ -ክፍል 1- አዲስ አስቂኝ የገጠር ድራማ

Ойын-сауық

Пікірлер: 171

  • @user-xl5pg3dp9m
    @user-xl5pg3dp9mАй бұрын

    ያገራችን ሰው ስልጣን ሲይዝ ሌላውን የፈጠረ ይመስለዋል😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @znteznte965

    @znteznte965

    Ай бұрын

    ቀላል😂😂😂😂

  • @myfano

    @myfano

    Ай бұрын

    ጀዝባ ነሽ

  • @Selamyemariyamlji
    @SelamyemariyamljiАй бұрын

    የኔ የዋህ አስማረ መዳበሪያ መጣዬ አለ ሁሉም ወንበር ላይ እስኪወጡ እንዲህ ነበር የሚሉት አየሰ አማሬዬ መከራህ በዛ😢

  • @Ayal19
    @Ayal19Ай бұрын

    ትበይን እኮ አባባል አታጣም ስወዳት ❤❤❤አረ ሽፌ ተነፋፋህ እኮ 😂😂😂😂😂😂

  • @user-uz1nd3kp1g
    @user-uz1nd3kp1gАй бұрын

    የኔ ባላገሮች ስወዳችሁ ማርያም❤❤❤

  • @sameerasameera6533
    @sameerasameera6533Ай бұрын

    አየ ትወናችሁን በጣምነው ማደንቀው😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @KingVip-qb4sh
    @KingVip-qb4shАй бұрын

    ትበይን የኔ ምርጥ የድራማዉ ድምቀት

  • @sameerasameera6533
    @sameerasameera6533Ай бұрын

    አሥሜ ትክክል ነውያልከው👌👌👌👌👌❤❤

  • @user-lt3ys4tc2d
    @user-lt3ys4tc2dАй бұрын

    ልጣፍህ ወላሂ የኔቤተሰቦች አሁንም ጣፊ. ነውየሚሉት እስኪብርቶውን ደግሞ ኮቢ የኔሚስኪኖች የገጠርትዝታየ❤❤❤

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103Ай бұрын

    ወይኔ ሽፈራው ህዝቡን በደረቁ ሊላጨው ነው እንደ---------❤❤❤❤❤

  • @user-ng3bn3vx9l
    @user-ng3bn3vx9lАй бұрын

    አስማረ ምርጥ ሠው እኔማ ወደድኩህ ወይ ጉደ

  • @EnthusiasticArcticWolf-be8vv
    @EnthusiasticArcticWolf-be8vvАй бұрын

    ሣቄም ጠፉቶብኛል ሀገሬ ሠላምሽ ይመለሥ😢😢😢😢😢😢

  • @user-gi5cj5zf6s
    @user-gi5cj5zf6sАй бұрын

    አረ ሀገራችንን ጎጃም ሞጣ ሰላም ያድርግልን😢😢😢

  • @tehgestalmu9104

    @tehgestalmu9104

    Ай бұрын

    ኢትዮጵያን ሠላም አለምን በሙሉ ሠላም ያርግልን❤❤❤😢😢😢

  • @MomAlharrbi

    @MomAlharrbi

    Ай бұрын

    አሚን ያርብ

  • @user-es9ot9pi1y

    @user-es9ot9pi1y

    Ай бұрын

    ሁሉን አማራ ሰላም ያድርግልን😢😢😢

  • @IifeIife-uo9xo

    @IifeIife-uo9xo

    Ай бұрын

    ​@@user-es9ot9pi1yአሜንንንንንን❤❤❤❤

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024Ай бұрын

    ሽፍ እግሊዙ ሳቂ ገደለኝ

  • @assefagemeda3278
    @assefagemeda3278Ай бұрын

    ሽፈራው ጎበዝ አራሽ ነህ አርፈህ እረስ ሻሼ የነገረችህ እውነቷን ነው

  • @user-ib2fu2wp1c
    @user-ib2fu2wp1cАй бұрын

    ሻሼ እንዲህ ጨዋ ስትሆኚ ነዉ ያምርብሻል ምላሰኛ ስትሆኚ ያስጠላብሻል😅😅

  • @user-ge2vu2io4h
    @user-ge2vu2io4hАй бұрын

    አይ ትበይን ደስ እምትለኝ😅😅

  • @SARAHSARAH-eo9kf
    @SARAHSARAH-eo9kfАй бұрын

    ሽፌ ዛሬ ነጭ በነጭ❤❤❤❤❤

  • @A13Galaxy-ib1qn
    @A13Galaxy-ib1qnАй бұрын

    ሁለትአመት ተለጣጠኳቸው ያያሌውልብስያስማረም አልተቀየረም አያልቅባቸውምእደ😂😂😂😂😂 😂😂😂😂😂😂

  • @wgwgwsvgay4617

    @wgwgwsvgay4617

    Ай бұрын

    የባለጌልጂ ነሽሽሽ

  • @user-vc7up1jx1m
    @user-vc7up1jx1mАй бұрын

    አሥማረ የልብ ተናጋሪ እውነትህን ነው ወበር ሢይዙ😢😢

  • @ethiopiaethiopia1827
    @ethiopiaethiopia1827Ай бұрын

    የትወና ብቃት እየዳበረ እያደገ ነው🎉

  • @lidiyatube2119
    @lidiyatube2119Ай бұрын

    ሽፌ እንግሊዙ😂😂😂

  • @user-jj1ys5wo9g
    @user-jj1ys5wo9gАй бұрын

    ምነው ሽፌ መዋረድ አሜረህሳ 😅😅

  • @aad2762
    @aad2762Ай бұрын

    ሽፊ እንግሊዙ😂😂😂😂😂 አለ

  • @user-yw6nq6tw3k
    @user-yw6nq6tw3kАй бұрын

    አስማረ ትክክል ነህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AmanuelSewagegn-eg1nt
    @AmanuelSewagegn-eg1ntАй бұрын

    ጎጃሜወች እንዴት ናችሁ

  • @user-ib2fu2wp1c

    @user-ib2fu2wp1c

    Ай бұрын

    ኤጭ እንግዲ ሚዲያዉ የግል አታድርጉት ዘር አትቁጠሩብን ዘር የእህል ብቻ ነዉ አድቡ

  • @tehgestalmu9104

    @tehgestalmu9104

    Ай бұрын

    ሳህ ያሀቢቢቲ❤❤😢 ኧረ ተው ዘር አትቁጠሩ አለቅን😢 ​@@user-ib2fu2wp1c

  • @FirewZure-ge6jr

    @FirewZure-ge6jr

    Ай бұрын

    አለን አለን ብሮ 🙏🙏🙏

  • @love39347

    @love39347

    Ай бұрын

    አለን😂😂😂😂😂

  • @user-lc5ii1py3y

    @user-lc5ii1py3y

    Ай бұрын

    ቤተሠብ ማለት አይሻልል ጎጃሜወች 😏😏😏😏

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1mdАй бұрын

    ሽፌ እግሊዙ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-uz1nd3kp1g
    @user-uz1nd3kp1gАй бұрын

    አስሜ ልጣፍህጂ አይ ሽፈራዉ ወሬ ብቻ ሁነህ እዳቀር ግን😅❤❤

  • @rizxol2
    @rizxol2Ай бұрын

    ሽፈራውስተአካብዱ❤❤❤❤❤❤፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡❤❤❤❤❤❤❤

  • @YonasJunare
    @YonasJunareАй бұрын

    አንደኛ🎉🎉🎉❤😂

  • @frahiwettube722
    @frahiwettube722Ай бұрын

    በርቱልን❤❤

  • @hannaabraham3566
    @hannaabraham3566Ай бұрын

    ሺፈራዉ ገና ሳይመረጥ እደ እፉኝት ተነፋፋ😂😂😂😂

  • @nigusmekonen4094
    @nigusmekonen4094Ай бұрын

    የአስሜ ጣቶቹ ሲያምሩ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954Ай бұрын

    ወይኔ ሽፌ ❤ባንቻየውን ልጣፋት 🤣🏃🏽‍♀️

  • @user-xy9ge5yn9r
    @user-xy9ge5yn9rАй бұрын

    😂😂😂😂😂 ወይ ሽፌ

  • @user-mx8fc8hh2s
    @user-mx8fc8hh2sАй бұрын

    መጀመሪያ ላይ ዘግይተው ይለቃሉ እና ክፍሎቹ አጭር መሆናቸው በቂ አይደለም. በጣም ተስፋ አስቆራጭ

  • @takelegemechu7003
    @takelegemechu7003Ай бұрын

    አያሌው ነገረ ሰሪ ቀንተህነወ ነው ምቀኛ

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4tАй бұрын

    አስማር ትክክል ወበር ሲይዙ እንደመርብለው ይቀንሱናል

  • @bhhhh8094
    @bhhhh8094Ай бұрын

    ሽፌ፡ሽፌ፡እንግልዙ፡🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aad2762

    @aad2762

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uqАй бұрын

    😂😂😂😂😂😂አይሽፌ የደርግን ዘበኛመሰልህልን

  • @AmanuelSewagegn-eg1nt
    @AmanuelSewagegn-eg1ntАй бұрын

    ነገደግሞ ሽፈራው ተመርጦ አሳዩን

  • @fhufhhfuhgg537
    @fhufhhfuhgg537Ай бұрын

    የኔመምሩ😂😂❤❤

  • @user-gs3nv9bx3o
    @user-gs3nv9bx3oАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ፉንቃ ባንቹየ

  • @HappyGiraffe-mj8eh
    @HappyGiraffe-mj8ehАй бұрын

    ወየሁ 😅😅😅😅ቀጣይ በጉጉጉት🙏🙏🌷🌷🌷🌹🌹💐💐🌸🌸🌾🌾🌾💖💖💖💖

  • @user-yw6nq6tw3k
    @user-yw6nq6tw3kАй бұрын

    ሽፌ እንግሊዚ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-yu8dd7sq9w
    @user-yu8dd7sq9wАй бұрын

    ትበይን ብትሆን ይሻላል 😅😅😅😅😅 አይ ሻፍየክክክክክክክክክ ማጀት

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617Ай бұрын

    አመሉ ግምነው አላለም አይይይይ😂😂😂😂ምን ማለትነው

  • @gigitubeweloo
    @gigitubewelooАй бұрын

    ትበይንን ❤የምትወዱ

  • @user-hg2ik7mn5f
    @user-hg2ik7mn5fАй бұрын

    አሲሚ ያመችህ የገባህ

  • @bezihalemsintayehu7737
    @bezihalemsintayehu7737Ай бұрын

    ለምንድን ነዉ ልብስ ማትቀይሩ

  • @fhufhhfuhgg537
    @fhufhhfuhgg537Ай бұрын

    አያሊእኩ ሸፈራዉን ሲፈራዉ😂😂

  • @user-bs1zk3dz4e
    @user-bs1zk3dz4eАй бұрын

    አያላዉ ❤❤❤

  • @user-bp6ei1yf3w
    @user-bp6ei1yf3wАй бұрын

    አይ አዝሜ ስውድህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uqАй бұрын

    ክክክክክክክክአረዛሬሽፋእንግሊዙ አላለም

  • @user-yw6nq6tw3k
    @user-yw6nq6tw3kАй бұрын

    የኛ ሊቀነበር ሽፈራዉ😂😂😂😂😂

  • @twrk87
    @twrk87Ай бұрын

    ቆይ ያንችን ልጣፈው መጀመሪያ.... ኸድሽ እኮ😅😅😅

  • @KemalGeta
    @KemalGetaАй бұрын

    ደግ ን

  • @KemalGeta

    @KemalGeta

    Ай бұрын

    ደግ ነን

  • @bhhhh8094

    @bhhhh8094

    Ай бұрын

    እውነት፡ነው

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4tАй бұрын

    ክክክ ሽፈራው

  • @user-dd8lg3hw5g
    @user-dd8lg3hw5gАй бұрын

    😂😂😂 ብሳና ስር ተቀምጠን ነው የተማርነው

  • @aad2762
    @aad2762Ай бұрын

    😂😂😂😂አይአሌዉ

  • @RahelmulualmeRaki
    @RahelmulualmeRakiАй бұрын

    ሽፌ እንኳንም ስጋዬ ወድሜ ነክ

  • @user-jm9yh5gr7b
    @user-jm9yh5gr7bАй бұрын

    😁😁😁ሺፌ እግሊዙ

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan1652Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yw6nq6tw3k
    @user-yw6nq6tw3kАй бұрын

    እንኮንም ሽፌ ልብስህን በስበቡ ዱንያ ፎብለሀል😂😂😂😂😂😂

  • @mogesassefa3258
    @mogesassefa3258Ай бұрын

    መጣችሁ

  • @user-hp6gn8or7x
    @user-hp6gn8or7xАй бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954Ай бұрын

    አሁን ያለንበት ሁኔታ እህህህህ ወንበር እስኪያዝ 🙄

  • @milonbd6824
    @milonbd6824Ай бұрын

    አደኛነኝ ዉዶች❤

  • @hawabintchaneyoutube1005
    @hawabintchaneyoutube1005Ай бұрын

    እብሳና ሥር ተጎልተህ😂😂

  • @user-pd1id7si8g
    @user-pd1id7si8gАй бұрын

    ወይትበይንሻሸቀንወጣላትአላለችም😂😂😂😂❤❤

  • @hiwet6014
    @hiwet6014Ай бұрын

    አየሽፈራዉ በደረቁ ልትላጫቸዉ አሰበህነዉ እንዴ😂😂😂

  • @geneteden4343
    @geneteden4343Ай бұрын

    😄😄😄😄😄😄😄😄👏👏👏👏የጭብጨባ ነገር 😄😄😄😄

  • @user-jp4nh5ew8k
    @user-jp4nh5ew8kАй бұрын

    ውዶች ❤❤❤

  • @yegosegesese
    @yegosegeseseАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eteneshgetnet6300
    @eteneshgetnet6300Ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-vc4il3sx7g
    @user-vc4il3sx7gАй бұрын

    ❤❤❤

  • @EmuGeza-fh7sj
    @EmuGeza-fh7sjАй бұрын

    ዋው ዛሪ❤❤❤❤😅😅

  • @DesashDegu-op1we
    @DesashDegu-op1weАй бұрын

    ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል እንግሊዝ ይፍክ ።

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yjАй бұрын

    ❤❤❤🎉❤

  • @aad2762
    @aad2762Ай бұрын

    ተመሳሳይ አላላይም😅😅😅

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku76Ай бұрын

    ሽፈራዉ ግን አወራሩ ሑላ ያናድደኛል አይጥመኝም ግን እኔን ብቻ ነዉ የሚያናድደዉ አይይይ😡🤣🤣🤣🤣

  • @user-kr9cc3bh9h
    @user-kr9cc3bh9hАй бұрын

    በሀገራችን እሚጫዎቱ ያልተማሩ የስልጣን ጥመኛ ኩክኒያሞች ናቸው😅😅

  • @samuelmelese-pc9sv
    @samuelmelese-pc9svАй бұрын

    ሸፈራው ይመችህ😅😅😂😂

  • @gigitubeweloo
    @gigitubewelooАй бұрын

    የባንቻየሁ አድናቂወች😂😂የት ናችሁ

  • @HayatTades
    @HayatTadesАй бұрын

    ሰላም ያገሬ ልጆች አገራችን ሰላም ያርግልን አቢ አህመድ እደሽፈራዊ ነዉ ጥልቅ ብሎ ገብቶ አገር ያፈረሰዉ

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104Ай бұрын

    ❤❤😂😂

  • @user-hn4xs3mz9k
    @user-hn4xs3mz9kАй бұрын

    ❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @user-bs1zk3dz4e
    @user-bs1zk3dz4eАй бұрын

    ሽፌ 😂😂😂😂

  • @user-jk3in5xm8t
    @user-jk3in5xm8tАй бұрын

    ያልተማረ ሀብታም ድሀን የፈጠረ ይመስለዋል አሉ 😂😂😂 ወደዉ አይስቁ አይደል እሚባል 😂😂😂

  • @user-jk3in5xm8t

    @user-jk3in5xm8t

    Ай бұрын

    እዉነትም ጽድቁ ቀርቶ በቅጡ በኮነነኝ አስሜ እዉነት ብለሀል 😂😢

  • @tuba9437
    @tuba9437Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @user-vb4qg1ll2i
    @user-vb4qg1ll2iАй бұрын

    😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @user-je5tr9fz3u
    @user-je5tr9fz3uАй бұрын

    ትበይን አክስቴን ትመስለኛለች

  • @yuhyuh1416
    @yuhyuh1416Ай бұрын

    ሽፈራዉ እንግሊዙ😂😂😂

  • @FhDy-il5xo
    @FhDy-il5xoАй бұрын

    አተኮ ካብይ ትሻልይሆናል ሺፌ

  • @mwale8371
    @mwale8371Ай бұрын

    Shefe zentehal zare!!!!

  • @DesashDegu-op1we
    @DesashDegu-op1weАй бұрын

    ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jejjdur1806
    @jejjdur1806Ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @user-fq3ec1jy4c
    @user-fq3ec1jy4cАй бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @abebakibret4565
    @abebakibret4565Ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654Ай бұрын

    አለሞቼ እንዴት ናችሁልኝ❤

  • @user-lh5fk5ev6w
    @user-lh5fk5ev6wАй бұрын

    ቅናችሁ ከደባድ ነው

Келесі