የአለማችን 96% ህዝብ ስለማያስብ ከፈተና ጀርባ ያለው በረከት አይታየውም@DawitDreams
Watch our most recent videos
/ @dawitdreams
Welcome to the official KZread channel of Dawit Dreams. Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
On our KZread channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
Make sure to subscribe our KZread channel to get up to date videos!
SUBSCRIBE NOW = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦ t.me/amazingviewss
TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
Facebook ;- DawitDreams/...
#Ethiopia #addis_ababa #DawitDreamslifesuccusscoach #Motivation #etiopianmotivetion #personaldevelopment #EthiopianMotivationalspeaker #inspiration #morningmotivetion #success #successquotes #successmindset #successful #positivevibes #ethiopian news
Пікірлер: 108
ዳዊትዬ አንተ ልዑል እግዚአብሔር በቸርነቱ በኢትዮጵያ ምድር ሲያመጣህ ይህንን ማስተዋል የራቀውን መኖር ብር ብቻ ነው ብሎ ህሊናውን የሸጠውንና ብር ብሎ የጠፋውን እንድትመልስ መሆኑን ገና ትውልድ የገባው አይመስለኝም። እግዚአብሔር ጥበብና እውቀትን ያብዛልህ። አከብርሀለሁ፣ እወድሀለሁ ብርታትህ ከላይ ከሰማይ ቢሆንም እኔም በርታ እልሀለሁ።
#አሜን! የሰማሁት እንዲገባኝ እየፀለይኩ ነዉ
@ESKEDARTUBE
Жыл бұрын
አማ ደምሪኘ
ጌታ ዘመንህን ለበረከት ያድርግ
ዳዊትዬ በጣም ነው የምወድሕ እግዚአብሔር ከክፍ ይጠብቅሕ የኢትዮጵያ ተሠፋ ታሥፈልገን አለሕ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👝
እግዚአብሔር ሊያነሳህ ሲፈልግ በውድቀትህ ነው እላለሁ ስትወድቅ አለሁልህ ብሎ ቡድግ ያደርግሃል ድንቅ ነው የእርሱ ስራ ክብር ለፈጣሪ ይሁን 🙏🙏🙏 መፈተንን አትጥሉት በራሴ ስላየሁት ነው
@ESKEDARTUBE
Жыл бұрын
እማ ደምሪኘ
ደዊት ድሪም ምርጥ ሰዉ እግዚብሔር ዘመንህ ሁሉ ይባርክ በጣም ጥሩ ግንዛቤ እያገኝዉ ነዉ
@ESKEDARTUBE
Жыл бұрын
እማ ደምሪኘ
አንተ ለኔ ትለያለህ 10 class እያለሁ ሙሉ ክላስ አላመለጠኝም ህልሜን ያወኩት ባንተ you tube video ነው በጣም አመሰግናለሁ ዶ/ር ዳዊት💪💪💪💪😘😘😘
እንኮን በደህና መጣክልን ዴቭ ባንተ ብዙ እየተማርኩ ነው አመሰግናለው።
ዳቫአ እናመሠግናለን እድአመሠግን ያረከኝ አተ ነህ ሥለትፋሼ ሥለአካላቴ አሥቤ አላቅም ነበር ሙሉ አካልና ጤና ሥላለኝ በቂ ሥራ ሥላለኝ አመሠግናለሁ ሥላተ እግዚአቢሆር ይባረክ እወድሀለሁ ❤️
በትክክለኛው ሰአት እየሰማሁህ ነው ረጅም እድሜና ጤና ዴቭ
Dawit dreams እድሜናጤና ይስጥህ!!🙏👏👏👏
ድንቅ ሰው አናመሠግደናለን✌🙏
Dave tebarek enameseginalen ❤❤❤
እኔ ድንቅ ነኝ ሠላምክ ይብዛልኝ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ
አመሰግናለሁ
ተባረክ አቦሁልም የምሰጥንትምህርትበጣምሀርፍነዉ
መልካም አስተማሪ ከህይወት ተመክሮህ በጣም እናመስግናለን "በረከት በፈተና ተሸፍኖ ይመጣል"
OMG It’s wonderful! Thank you!
እናመሰኛለን ዳዊት እውነትም ድንቅ
አመሰግናለው ዳዊት ድሪም!!!!!
በጣም አመሠግንሃለሁ
ዘመንኸ ይባረክ ዴቭ
በጣም ጥሩ ግንዛበ እያገኞዉ ባንተ ቡዙ እየተማሀርኮ ነዉ በጣም እናመሠግናለ ዳዊት ገበዝ ነ
ማሸነፍ ያቃተኝ እንቅልፌን ነው
Dawitye lmesgnh new yegebahu endante yabzaln🙏
God Bless you more and more 🙏🙏
ትክክለኛ መምህር ነህ ፈጣሪ ይባርክ።
Thank you❤❤
እናመሰግናለን ዳዊት ድሪምስ
በጣም ነዉ ምናመሰግነዉ ዴቭ
Thank you
Thank you bro
Thank you Deva
ዋው ድንቅ ትምህርት ነው
የማምነው ሰው ቢኖ አንተን ነው እድሜ አብዝቶ ይስጥህ
ድንቅ ትምህርት 👍👍👍
Dawit very good thanks bro
It’s a good lesson for life Thank you a lot 🙏
thank you
Deveye ante tastemraleh yemigerm new , fetari endeigeban yadergen, Amen! Tebarek!
ዴቭ.ጀገናችን
ሁሉም ትምህርት በጣም የምራል እና ለሱኣድ ሙኩታር ጀግና ሴትዋ ብትጋብዝልነ ደሰ የሚል ነዉ በቢዝነስ ብዙ ተመክሮ ኣለት
Fantastic ❤
Wawww dawetya edmh ybarak tanaaysth fatare bozo eya tmaran naww tanks 🙏🙏🙏🙏💯💯💯❤❤❤❤👍🏽
Btam Btam telke temherte nwe Thank you 😊
የኔ ፈተና በዛ ይሀው ሳይሰለቸኝ በተደጋጋሚ እሞክራለው ተመስገን እግዚያብሄር ሆይ በፈተና የምፀናበትን ትዕግስት ስጠኝ
@ESKEDARTUBE
Жыл бұрын
እማ ደምሪኘ
Thanks dave እኔን ለብቻዬ የምታወራኝ የሚመስለኝ ነገርስ.....
THANKS
thanks D
Thank you!@
💖🙏💖god bells you
አቦ ይመችህ የብዝወች አረያ ነህ
ዳዊቴ እግዚአብሄር እድሜህን ያርዝምልኝ
Eunet dawitiy tenkyou
Respect ✌️
Wowwww
Selam❤❤❤
ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ 1=1$ ተሳክቷል ...................
አልሀምዱሊላ👏❤
betam arif sew neh ena betam amesegnalehu betam bzu teamr neh sew kefelge tamrgn kalfelge sebebega endehon asaytehgnal enam tamr eyeserahu new amesegnalehu
True
ሂወቴ ተለወጠ አተን መከታተል ከጀመርኩ በህዋላ ፈጣሪ ይባርክህ
❤
ሀገር ሀገረ የምትሆነው እነደዚሕ ባሉ ልጆቿ ነው!!!!!!
❤❤❤
ህልም አለኛ መፅሀፍ እንደ ማግኛት እንችላለን እዉጭ ላለነዉ
Anet edemena tena yiseteh ewenet amesegenalew
❤❤❤❤❤❤❤
ደሞዙ በነጻ ላይክ ነው
በእዉነት ልጅያለሁ የተመኝሁት ነገር ሁኖል ግን ምኞቴ ትንሽ ነበር
@adnanahmed4812
Жыл бұрын
አሁንም ጠይቁ ይሰጣችኋል ነው ግን ማመን ያሰፈልጋል
መስራት እፈልጋለሁ ግን
Amesegnalew.memer!!!
Ene mnm alalim beka egazabaher yetbekelgn deviye antn selsetagn amlken amsaganaulau
ዳዊት amesginlw ant len mertu sawu nha
hey , how I get this book plisse?
@user-zv2il4so3d
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛
እኔን ታውቀኝ ነበር እዴ
ሰላም ሰላም ወንድም ሳዳምጥህ ታጠነክረኛለህ
Denk neh!!!!
እባክህ ስምህ ውስጥ ተ ወይም ሰ ፊደላት ያነግሳሉ ይባላል ዳዊትትትትት
አንተ የኢትዮጵያ ውድ ልጅ ነህ
መጽሐፍክን እዴት ማግኘት እችል ይሆን?
@dudu281
Жыл бұрын
Its everywhere ....የሚያዞሩትም ይይዙታል
@solution365
Жыл бұрын
yet new yaleshw?
@tigista1977
Жыл бұрын
Dubai
መፅሐፉን እንዴት ነው የማገኘው
@solution365
Жыл бұрын
yet new yaleshw?
@sofiseid6257
Жыл бұрын
እኔ ሶፊያ እባላለሁ ጅማ ነኝ መፀሀፍ እንዴት ማግኘት እችላለሁ
ዲቪ የሆነ ሳአትላይ አሳቅከኝ ኪሳራ በጥፊ ሲልህ ስተል የራሴ ሂወት አስታወስከኝ እኔ ከ1ሚሊዮን በላይ ኦንላይን ንግድ ከስሬላሁ ዶሞኮ ህልሜ አይደለም አሁን ግን ነቃሁ
Bitkikil yenien limad new ysetemarkew
the good part of dawit dreams inspiration coincides with biblical principles
@Faiselmoha
Жыл бұрын
And if you had read Quran, you would say the same
WAN baredadha nu dhamte galatomi
Share my experienc . e: My son, when he was Five years old use to ask me to buy him all stuff he see by road side while I drive him to school. One day he asked me to buy him a horse, I said I don't have enough money. Funny reply/question from My son. Why don't you buy more money, he said. It's funny and shows innocence of children.
bewnet Ntgerm Sew Neh Endet Endemtchl
1.ገንዘብ 2.ገንዘብ 3.ገንዘብ ሙስሊም ሆነ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ የሆናቹ ሁሉ እግዚአብሔርን ሆነ አላህን አይታቹታል, ያየ ካለ በአካል ያሳየኘ
Thank you
Yezemnu jegna nehe lesw yetnore hiwot new waga yalewu
Thank you
Thank you