Desire/ ፍላጎት በአሰልጣኝና ሂፕኖቴራፒስት ነፃነት ዘነበ

የቅንመድረክ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ ስልጠና ፕሮግራም ለዛሬ በህይወታችን ጠንካራ ፍላጎታችንን በግልፅ በማወቅና አስፈላጊ ተግባራትን በመተግበር መሻታችንን በማሳካት እንድንኖርና ለብዙዎች እንድንተርፍ የሚያግዘን ድንቅ ንግግር ነው በሚገባ ወስደን እንተግበርው፣አትራፊ እንሆናለን!

Пікірлер: 50

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome25604 ай бұрын

    ወይኔ ነጺየ የኔ ወንድም በሂወቴ ትልቅ ለውጥ ያመጣህልኝ የዛሬ ዓመት ነው You Tube ያገኘሁት ትልቅ ለውጥ ኣምጥቻለው እመስግናለው እግዚአብሔር ዕመና ጤና ይስጥህ

  • @user-my7nk4gf9s
    @user-my7nk4gf9s21 күн бұрын

    ድንቅ የአገሪራችን ብረሃን ነፃናት ዘነበ እናመሰግናለን🙏❤❤❤👌

  • @ZAK183
    @ZAK1833 ай бұрын

    እስካሁን ከሰማ ኃቸው አንቂዎች በጣም ምርጡ ነህ በርታ እትመስግናለን🎉

  • @EteneshAlemayehu-fg9sy
    @EteneshAlemayehu-fg9sy13 күн бұрын

    ነፂ እንኳን ተወለድክ እንደኔ አይነቱ ሰወ መሣይ ሰው ለማድረግ የእግዚያብሔር በጎ ፈቃድ ሆኖ ተወለድህ እግዚያብሔርን አመሰግናለሁ አንተንም አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Senimesfne
    @Senimesfne4 ай бұрын

    ነፃነት በጣም ነው የምወድህ ምናለ ወንድሜ በሆንክ።

  • @user-tv4ul8ku9i
    @user-tv4ul8ku9i4 ай бұрын

    Netsanet you are very gifted in making speech!U are funny and u've such a dynamic voice.Keep up ur marvelous motivational speech!!

  • @user-co3jf6sy9w
    @user-co3jf6sy9w3 ай бұрын

    God bless you!!!

  • @user-fp3fg4mp4u
    @user-fp3fg4mp4u4 ай бұрын

    You are an amazing guy dear.wish you a long life.

  • @ejigayehubekele4407
    @ejigayehubekele44074 ай бұрын

    እናንተ ድንቅ የኢትዮጵያ ልጆች ተባረኩ እንደ እናንተ ያሉ ሰዎች ቅድም ሲል እንዲህ ያለ ስልጠና ለወጣች ብየ ትምህርት ቤት ቢሰጥ መልካም አስተሳሰብ ያላቸው ትውልድ ይኖር ነበር ።አሁንም አልመሽም በስፋት ጊዜ ወስዳችሁ በየትምህርት ቤት ማለት በየዩንቨርስቲዎች በኮሌጆች ከቻላችሁ አገርን ማሳደግ ነው።በርቱ በጣም አመሰግናለሁ።

  • @user-pm1de8tr2d
    @user-pm1de8tr2d4 ай бұрын

    😀 you’re so so different I really love everything you teach

  • @superbreakfasttipstv8966
    @superbreakfasttipstv89664 ай бұрын

    It’s Such amazing speech 👌 , God Bless you bro 🙏🏼

  • @aklilugirma-eq9qv
    @aklilugirma-eq9qvАй бұрын

    ልዩ ነህ 🎉

  • @user-qo5ys1td4m
    @user-qo5ys1td4m4 ай бұрын

    Betikikil Wiste des eyalegn New yemadamitik Betam Enamesgenalen!🎉🎉🎉❤❤❤

  • @asmeretande7225
    @asmeretande72254 ай бұрын

    Amazing training God bless you

  • @AdnanNuru-os7mj
    @AdnanNuru-os7mj4 ай бұрын

    Thanks netsi

  • @temesgenyohalashet6783
    @temesgenyohalashet67834 ай бұрын

    ነጺ ልዩ ሰው ያንተ ትምህርት መከታተሌ ዕድለኝነት ነው አመሰግናለው

  • @user-co3jf6sy9w
    @user-co3jf6sy9w3 ай бұрын

    God bless you!!

  • @ya-mariam-setuta
    @ya-mariam-setuta4 ай бұрын

    ነጽዬ ጎብዝ ሺ ዓመት ንሩልኝ

  • @Mesismart22
    @Mesismart224 ай бұрын

    Thank you netsi😊

  • @belaydemese9808
    @belaydemese98084 ай бұрын

    waw how it is amazing men. Be blessed what I say otherthan this...!

  • @gemechubiru8447
    @gemechubiru84474 ай бұрын

    Nste I am very interested with ur training really my life changed through your training

  • @user-vl3sp9rw4q
    @user-vl3sp9rw4q4 ай бұрын

    ነፅዬ እድሜና ጤና ይስጥህ አንተኮ የብዙዎች አባት ነህ እወድሀለን

  • @user-mb9he7bb6i
    @user-mb9he7bb6i4 ай бұрын

    ነፂ ምርጥሰዉ

  • @jxjfdkgjvkfh5015
    @jxjfdkgjvkfh50154 ай бұрын

    Thank you so much ❤

  • @asnakechkebede7122
    @asnakechkebede71224 ай бұрын

    ተባረክ

  • @learneveryday6101
    @learneveryday61014 ай бұрын

    አመሰግናለው ❤

  • @ETL23
    @ETL234 ай бұрын

    ልዩ ሰው ነጻነት ❤❤❤

  • @waleligneassefa
    @waleligneassefa4 ай бұрын

    ነፂዬ ! ወንድሜ እረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥህ ። በትምህርቶችህ ህይወቴ በመልካም ሁኔታ ተቀይሯልና እጅግ በጣም አመሰግንሃለሁ ።

  • @YenealemTadele
    @YenealemTadele4 ай бұрын

    Thank you

  • @user-ls7jo8in9m
    @user-ls7jo8in9m2 ай бұрын

    Silemndneu... mtaworooti

  • @user-jv4cw1fx6k
    @user-jv4cw1fx6k4 ай бұрын

    amesegnalehu❤

  • @anwarsolomon6389
    @anwarsolomon63894 ай бұрын

    Thanks

  • @user-sl7bs9qg9s
    @user-sl7bs9qg9s3 ай бұрын

    ነፂ አመሰግናለው በጣም በአካል ትምህርትህን መከታተል ብችል ደስ ይለኛል እንዴት ላግኛቹ ገ

  • @genuinestage

    @genuinestage

    3 ай бұрын

    For more info contact number 0913566271

  • @user-bi1rj2fm8q
    @user-bi1rj2fm8q3 ай бұрын

    Tnx

  • @user-rx1gd3ir9e2
    @user-rx1gd3ir9e23 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu67274 ай бұрын

    Neti egiziyabhir yisitilin💕💕💚❤️❤️💚💕💕💚❤️❤️💚💕💕💚❤️❤️💚💕💕💚❤️💚💚💚❤️❤️💚💕💕💚❤️❤️💚💕💚💚💚💚

  • @easylifecrafts180
    @easylifecrafts1804 ай бұрын

    በዚህዘመን ያለሰዉ እድለኛ ነዉ። ህይዎቱን እንዴትምራት እንዳለበት በቀላሉ መማርይቻላ አድሜለነነጺ አመሰግናለሁ።

  • @tenagnefekade4276
    @tenagnefekade42763 ай бұрын

    Netsanet i am betam adnakih negne i have one question i am a good listener and reader i am thinking i can be a good speech writter (gin yemibal sira ale?) you know why i have desire to help people but i am not good speaker shy ...

  • @LKM7022

    @LKM7022

    18 күн бұрын

    First of all you are an amazing person because you're alive and you're working on your self, Second is that there's actually a profession called Speech Writer and you can become that anytime But one thing I want you to know is that if you believe something is real you don't need any approval from anyone to tell you it is real or not, Just make it and let people create a name for it you just have to live it.🎉🎉❤❤❤🎉🎉

  • @bezuayehuyilma5281
    @bezuayehuyilma5281Ай бұрын

    Full boxed

  • @ShasheAle
    @ShasheAle4 ай бұрын

    ትሃንክስ netsi

  • @HeymiYigez_
    @HeymiYigez_4 ай бұрын

    ነፂ ሂወቴን የቀየረልኝ ድንቅ ሰው ካተጋር በመስራቴ በጣም ደስተኛ ነኝ ❤❤

  • @GGMedia376

    @GGMedia376

    4 ай бұрын

    please address setaghe ebakennnnn

  • @GGMedia376

    @GGMedia376

    4 ай бұрын

    eneam ledesear esty ebakachuuunnne

  • @GGMedia376

    @GGMedia376

    4 ай бұрын

    eneam ledesear esty ebakachuuunnne

  • @genuinestage

    @genuinestage

    4 ай бұрын

    For more info contact number 0913566271

Келесі