ቅንመድረክ "ራስን መቀበል" በአሰልጣኝ አስማይት ወልዳይ

የቅንመድረክ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ ስልጠና ለዛሬ በህይወታችን በጣም ወሳኝና ከማስመሰል ወተን፣በትክክለኛው ማንነት ራስን በመቀበል በህይወት ከፍ ብለን እንድንኖርና ለብዙዎች እንድንተርፍ የሚያግዘን ድንቅ ስልጠና ነው በሚገባ ወስደን እንተግበርው፣አትራፊ እንሆናለን!

Пікірлер: 30

  • @user-tg7vb9wk1e
    @user-tg7vb9wk1e7 ай бұрын

    ቅን መድረክ ስሙን 100% የተረዳች ድንቅ ሴት እናመሰግናለን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ፍጹም ደግነት ነው ❤❤❤❤❤

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp7 ай бұрын

    በጣም ደስ የምትይ እና ግልፅ የሆንሽ እህታችን ያካፈልሽንም በጣም አስተማሪ ነዉ እናም ከልብ እናመስግናለን ለመቀበል የከበደኝ ለምን ሰወች አይወዱኝም ሌላዉ ያጠፋሁት በጣም ብዙ ነገር ነበር ማለትም እኔ ትክክል ነኝ እያልኩ ግን ትክክል አነበርኩም አሁን ሳየዉ ነዉ የተረዳሁት ሌላዉ ለመቀበል የከበደኝ አሁን ያለሁት በአረብ አገር ነኝ እናም እስካሁን የኔ የምለዉ ሂወት እዴት የለኝም ነዉ ሌላዉም ለረጀም አመት ስልክ ተከልክሌ ማለትም ለአራት አመት ነበር እናም ስልክ ብዝ እካሁን የኔ የምለዉ ነገር ይኖረኝ ነበር እያልኩ በቃ ብዙ ሰዉ ስወቅስ ሳማርር ነበር ሌላዉ ለመቀበል የከበደኝ ለአምስት አመት የከበደኝ ማዳት አዉጥቼ ነበር እናም በጣም እረበሽ ነበር አሁን ግን በቃ ተቀበልኩት እናም ፈጣሪ አምላክ ይባርክሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-jb6rs1xz3r

    @user-jb6rs1xz3r

    7 ай бұрын

    Every thing what you Say is. true. Thanks

  • @Nejat197

    @Nejat197

    7 ай бұрын

    ዋዉ ለ4አመት እንደት ስልክ ተከለከልሽ በጣም ጎበዝ ነሽ እኒ በሳምንቴ ስልክ የገዙልኝ ማዳት ላልሽዉ ብዙ ማጥፊያወች አሉ በቤት ዉስጥ የሚሰሩ ሞክሪ የኤልሳን ይቱብ ተመልከች

  • @SalimSalim-nc1mp

    @SalimSalim-nc1mp

    7 ай бұрын

    አዉ እህቴ ለአራት አመት አልተፈቀደልኝ ነበር አሁን ግን ይህዉ ፈጣሪ ፈቅዶ ያዝሁ እናም አመስግናለኩ ግን ይቅርታ የት ነዉ የምትኖሪዉ እህቴ ብትሆኝስ ምን ይመስልሻል

  • @SalimSalim-nc1mp

    @SalimSalim-nc1mp

    7 ай бұрын

    እሽ እህቴ እከታተላለኩ እናም በጣም አመስግናለኩ ስለሁሉም ነገር

  • @Nejat197

    @Nejat197

    7 ай бұрын

    @@SalimSalim-nc1mp ደስ ይለኛል ማማየ እህት ከፈለግሽ አለሁልሽ ዱባይ ነኝ አይዞን ስልክ ስለተያዘ የራስ ነገር ይያዛል ማለት አይደለም እዉነት አንቺ ደግሞ ነቅታሻል ስልኩን እንዳገኘሽ የሚጠቅምሽን እየተማርሽ ነው ብዙወች የመዳምን የነፃ ዋይ ፋይ ለማይጠቅም ነገር ጊዜያቸዉን ብክን ብክንክን ያረጉበታል ስልክ ያጠፋልም ለመልካም ነገርም በር ይከፍታል እንደአያያዙ ነው

  • @kiduqueen
    @kiduqueen17 күн бұрын

    Wow betam rasen yayhubet denk vido zemneshe yebrk yena konjo ❤❤ 👌

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit7715 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን

  • @user-tt2rb6ef3v
    @user-tt2rb6ef3v6 ай бұрын

    እናመሰግናለን እህት ኣለምየ❤❤❤

  • @EteneshAlemayehu-fg9sy
    @EteneshAlemayehu-fg9sy24 күн бұрын

    ስልጠናው የልቤን የነገረኝ ነው አመሰግንሻለሁ ምን አለ ሰው ሁሉ ይህንን የተቀደሰ ሃሣብ ቢሰማ

  • @tesfumihretu763
    @tesfumihretu7634 ай бұрын

    Wow thanks

  • @sarabirhanu1041
    @sarabirhanu10416 ай бұрын

    እናመሰግናለን

  • @user-ec2xt6eh2x
    @user-ec2xt6eh2x7 ай бұрын

    አመሰግናለው❤🙏🙏🙏

  • @muluwakgari6034
    @muluwakgari60347 ай бұрын

    አስሚዬ ደጋግሜ ብሰማው ሁሌ የምማርበት የማልፈልገውን ማንነት ለመቀየር የምተገብርበት ድንቅ ስልጠና ነው የሰጠሽኝ በጣም ነው የማደንቅሽ የምወድሽ በርቺልኝ እህቴ😊❤❤❤

  • @user-tt2rb6ef3v
    @user-tt2rb6ef3v6 ай бұрын

    ግን ሰዎቹ ለምን እነዚ ጠቃሚ ነገሮች ኣያዩም😢

  • @dessiewollo2609
    @dessiewollo26097 ай бұрын

    She is Amazing ❤🌟❤

  • @user-fv5nr6om6r
    @user-fv5nr6om6r7 ай бұрын

    Wow thanks sis❤❤

  • @asterwarga14
    @asterwarga147 ай бұрын

    ዋዉ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በጥቂቱ ከኔ ላይፍ ጋር ይመሳሰላል እና ስንቴ በአንድ ቀን ውስጥ እንደሰማሁት ኮረኮርሽኝ የኔም አልፋል It is an important thing ❤❤❤❤❤ thank you for sharing your time ❤ድንቅ ነሽ 🫶🫶

  • @Mimilove929
    @Mimilove9297 ай бұрын

    Thank you 🙏🏾 ❤

  • @hanabona9857
    @hanabona98577 ай бұрын

    Wow thank you so much

  • @user-fw9vf6nt6q
    @user-fw9vf6nt6q7 ай бұрын

    thaks asmi///des yemil tmhrt///keep it up///

  • @flashyfunny2531
    @flashyfunny25317 ай бұрын

    Just what I needed the most, at the right time

  • @ESKEDARTUBE
    @ESKEDARTUBE7 ай бұрын

    ❤❤❤❤ tankyou

  • @tamenetamene9217
    @tamenetamene92175 ай бұрын

    God bless you

  • @tamenetamene9217
    @tamenetamene92175 ай бұрын

    Amazing training

  • @kubraadem5062
    @kubraadem50627 ай бұрын

    Dl 👍👍❤❤🇦🇪

  • @kahsayaregay9856
    @kahsayaregay98567 ай бұрын

    ንግስተ _ ሳባ

  • @user-jm8gv4he6o
    @user-jm8gv4he6o7 ай бұрын

    mekebel

Келесі