የኩሽ ኢምፓየር ነገር የጎንዮሽ ፍልሚያ መዘዞች “ባይዋጥልዎም እነሆ ፖለቲካ” 01/04/24

Ойын-сауық

#ReyotMedia #LidetuAyalew #AbiyAhmed #EthiopiaNews #TigrayNews #Kush #TPLF #PP #TewodrosAsfaw #TewodrosTsegaye #Reyot

Пікірлер: 399

  • @meseretmekuanint441
    @meseretmekuanint4416 ай бұрын

    ኤርሚ በየቦታው እየሔደ የኦህዴድ ሰላይነቱን እያስባነነ ተቸገረ😢😢😢😢

  • @dr.estifanosworkneh6729

    @dr.estifanosworkneh6729

    6 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😅

  • @samera626

    @samera626

    6 ай бұрын

    በጣም 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mmn6040

    @mmn6040

    6 ай бұрын

    yes😂😮

  • @yisakmekonnen1236

    @yisakmekonnen1236

    6 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😅😅😅

  • @darieselamtibor9020
    @darieselamtibor90206 ай бұрын

    የኢትዮጵያን ያለፈ ታሪክ የዛሬ ሁኔታን መጻኢ እድልዋን ጨምሮ በጋሽ ልደቱ ልክ የሚረዳ የለም !!!! ግሩም ውይይት ቴዲዎች እናመሰግናለን !!!

  • @tsegazeabyimam1733
    @tsegazeabyimam17336 ай бұрын

    እባካካችሁ ኤርሚያስ ሀሳብ የለውም አታምጡብን! እናንተ ግን በቃ ለኢተዮጵያ አንዲህ አይነት ውይይት ነው ሚያስፈልገውና በርቱ

  • @afeworkseifu66
    @afeworkseifu666 ай бұрын

    ኤርሚያስ እውነተኛ ማንነቱን እየተገለፀ ነው የአማራ ና የትግራይ ሰላም መሆን ኤርሚያስን ምቾት የሰጠው አይመስልም???

  • @aymenabdu1402
    @aymenabdu14026 ай бұрын

    ርዕዮቶች ለሀሳብ ነፃነት አከብራለሁ ግን ኤርሚያስ እሚባል መርህ አልባ ጋር እምታደርጉት አይመቸኝም

  • @afeweld5291

    @afeweld5291

    6 ай бұрын

    ኤርሚያስ መከራከር ሳይሆን ሀሳብ ማራከስ ላይ ተጠምዶ፣ እነሱ የሰሩትን ቁጭ ብሎ የሚያጣፋ ከሆነ የሚጋብዙት ትክክል ከሆነና የተሻለ ሀሳብ አለው ብለው ዕውቅና እየሰጡት ነው፣ መሆን አለበት ሁሉም በጎራው መሄድ ያዋጣል፣ ቢመጣም ለረብሻ እና ለመደናቆር እንጂ ውጤት አልባ ነው። * ኤርሚያስ በኢህአዴግ ሚስጥር አዋቂነት ብዙ አውርቶ ተደምጣል፣ አሁን ሌላ ፓርቲ ስለሆነ ድሮ ለአማራ ተደርቦ እያስጨበጨበ ትግሬን መውቀሱ ያናድደዋል፣ አሁን አማራውን እያዋረዱ ለትግሬ ማስደሰት እና ኦሮሞን በኢትዮጵያ ስም በመከላከል እያስጨበጨበ ለሚዲያው የአድማጭ ቁጥር ያበዛል። አንድ ሰው አንድ ቦታ አቋም ይዞ ካልቀጠለ የአዕምሮ መቃወስና የመገፋት የብቸኝነት የቅቡልነት ማነስ በአሸዋ ላይ መዋኘት ይሆንበታል! ግን ምን ይደረግ ሁሉም ጥቁር ክላሽ ይዟል ከአሜሪካ የሚወራ ወሬ ወንድ በዋለለበት ጦር ሜዳ አይደርስም! ፋኖ ምንጠራ፣ ነቀላ፣ አረም፣መረምረም ላይ ነው። 😮🎉

  • @jonijoni534
    @jonijoni5346 ай бұрын

    እውቀትና ብስለት የተጋቡበት matured የሆነ ውይይት አሰማችሁን።ሦስታችሁንም thank you. አዲሱ ቴዲም ለርዮት ትልቅ asset ይሆናል ብዬ እገምታለሁ።በዚሁ አጋጣሚ ኤርሚያስ ዛገ።የሆነ ቦታ ላይ stuck አድርግዋል።deserve በማያደርገው ማማ ላይ ነው ተሰቅሎ የቀረው።ሶስት ደቂቃ እንኩዋን ልሰማው አልችልም።ልደቱ is always smart። አለን የምንለው ብሩህ ጭንቅላት

  • @yohannesdemessie2924
    @yohannesdemessie29246 ай бұрын

    Lidetu is amazing. I am 100% on his side on most of his position. He is very articulate to address all the points, amazing and vibrant politician. ጉደኛ ነው 😂

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman6 ай бұрын

    ኤርሚያስ ተራ ካድሬ ነው ከእናንተ ጋር በእውቀትም በምግባርም ዝቅ ያለው ከመሆንም ሌላ ቦታ ባትስጡት መልካም ነው! ቴዲ ከኤርሚያስ ጋር አብረህ አንድ አመት እንደማትዘልቅ ገና ስታመጣው ነው የነገርኩህ He is a perfect definition of snitch!

  • @aymenabdu1402
    @aymenabdu14026 ай бұрын

    Ermiyas ኢህአድግ ሁኖ በላ ኢሳት ሆኖ ኢትዮጵያ አለ አልተሳካም ኢትዮ 360 ሄዶ የአማራ ተቆርቋሪ ሆነ ከዛም ሀብታሙ አባረረው አዲስ አበባ አለ አልተሳካም አሁን ከ ጁሃር መሀመድ የተረፈ ካለ ብሎ መልከስከሱን ከጥሎበታል

  • @eb8178

    @eb8178

    6 ай бұрын

    በአዲስ አበባ ጉዳይ እስክንድር ነጋ ሰው መስሎት መረጠው ብሄሩ ላይ ሄዶ ተለጠፈ

  • @seifutilahun1204

    @seifutilahun1204

    6 ай бұрын

    ትክክልገልፀኻዋል

  • @samera626

    @samera626

    6 ай бұрын

    👍👍👍👍👍👍😂😂😂

  • @menwagawalemu1230
    @menwagawalemu12306 ай бұрын

    ለአኤርሚያስ፣ ክፍት የስልጣን ቦታ ብልፅግና እንዳለው ንገሩት። ዘር ከልጓም ይስባል ይባላል።

  • @getachewewnetou5357
    @getachewewnetou53576 ай бұрын

    በርገጠኝነት መናገር እችላለሁ ኤረደሚያሰ ከብልጽግና ጋር ታከለ ኡማ ጋር እየሰራ ነው። ዋናው ተልእኮ አማራውና ተጋሩ ጋር ልዪነትን ለማስፋት ነው የማስራወ። ዋናው ተልእኮ አማራ ላይ መዝመት ነው

  • @menwagawalemu1230
    @menwagawalemu12306 ай бұрын

    ልቱን መስማት ብቻ ሳይሆን የአኢትዮጵያ መዳኛ ያለው ልደቱ በሚያነሳው ሀሳብ ነው ብየ ነው የማምነው። ልደቱ ይኑርልን

  • @esseyhailu6323

    @esseyhailu6323

    6 ай бұрын

    ነበራ!😭 እስኪ ፈጣሪ ያድርግልን!🙏🥰🙏

  • @DawitZboo
    @DawitZboo6 ай бұрын

    ቲኒሿ ቴዲ ከባድ ሚዛን ነሽ በዚህ እድሜሽ ይሄ ሁሉ እውቀት የሚገርም ነው በርቺ

  • @BH-id8px
    @BH-id8px6 ай бұрын

    ቴዲ አስፋው በርታ ብሩህ አይምሮ ትህትናህ አቤት ስርአት ትንሹ ወንድሜ በርታ

  • @tesfayeiashagre8664
    @tesfayeiashagre86646 ай бұрын

    ቴዲ አስፉዉ ስንት አመቱ ነዉ 😮 brilliant 👏🏽 👌🏽 👍🏽

  • @Spurgeo

    @Spurgeo

    6 ай бұрын

    Age is just a number sir. We don't care about number. His maturity starts from his heart, consciousness and born again spirit.👌

  • @tesfayeiashagre8664

    @tesfayeiashagre8664

    6 ай бұрын

    እድሜ ቁጥር አይደለም ወንድሜ የመረዳት ልምድ ቁልፍ ነዉ! መገለጫዉ ብስለት ነዉ የብስለት ማዳበሪያ ደግሞ ዘመን ነዉ! ለዚህ ደግሞ እራሱ ልደቱ አያሌው ማሳያ ነዉ!

  • @MusieGubramariam-ij7ms

    @MusieGubramariam-ij7ms

    3 ай бұрын

    ፈጣሪ ይወቀው

  • @user-yg8um3fn9w
    @user-yg8um3fn9w6 ай бұрын

    እኔ በሀገሬ በጣም ማዝነው ልደቱን ሳትጠቀምበት እስካሁን መቆየቷ ነው

  • @MusieGubramariam-ij7ms

    @MusieGubramariam-ij7ms

    3 ай бұрын

    ልደቱ ሳይጨርሰንና ሳይፈጀን መፈጀቱ እጅግ መልካም ነው።።

  • @Spurgeo
    @Spurgeo6 ай бұрын

    Appreciate Tewodros Asfaw.

  • @user-il3pe7by6v
    @user-il3pe7by6v6 ай бұрын

    ልደቱ ስለ ፖለቲካው ብዙ አትጨነቅ ፋኖ በህይወት መሰዋትነት ለመላው አማራ ህዝብ ብሎም አልፎ ተርፎ ለተገፋው የኢትዮጵያ ህዝብ መፍትሄ ይዞ እየመጣ ነው

  • @sewalebelachew3969
    @sewalebelachew39696 ай бұрын

    Amazing discussion!!! To me, it was like a comprehensive lecture on current Ethiopian politics. Thank you to all of you, and keep up the good work!!!

  • @robelmulugeta4564

    @robelmulugeta4564

    6 ай бұрын

    iuouuuuuouuouuuoouuouuuuuuuououuo 49:07 u9ouuouooouuuuouuuuuuuuuououuuiuoo 49:57 ouuuouuooouuuuuiuuioouououu 50:28 oou

  • @robelmulugeta4564

    @robelmulugeta4564

    6 ай бұрын

    uu

  • @robelmulugeta4564

    @robelmulugeta4564

    6 ай бұрын

    7ou 54:39 uuuu 54:41 uuuumuuuuuuuuu uiuiu uuuuuu8uuuiuuuuu 54:47 uuuuuiuuu. uuuuuuuuuuu o 54:51 uuuu9uiuuuiuuuuuuuu 54:54 oou8uuu uum uuuiuu8uoouuuuuuoouoo. uuuuuiuuuuuuiui9ououuiuuuuuuuuuuuuuuuu8uouuuuuu9uuuuuuuuuuuuuuouuuuuuiuuuu 55:10 uuuuiuuu 55:12 uouuuuo9ouuuuuuuuuouuu 55:14 uuuu9. uuumuuuuuuuuuuoouuuuu uuuuuuuuuuuiuouuuuuiuuuuuuuuummuuuouuuuuuuu9uuuoouuuuouuuuuuuiuuouuuuuuuuuuuuoiuuuuiuuuoouuumuuuuoouuuuuouuuoouiuuuuuuuuuuuuuuuuuuou8oouuuuuuuuuuuuuuuouuuuuuuuuuouuouiuuuouuuuuouuuuuouuuuuuuuiu

  • @zembalchw3824
    @zembalchw38246 ай бұрын

    ልደቱ ሰላማዊ ትግል የሚለው እንደበግ እየተጎተታችሁ ሲያርዷችሁ ዝም በሉ ነው የሚለው ይገርማል ሰላማዊ ትግልህን ቀቅለህ ብላው

  • @user-yf7qf1zb2j
    @user-yf7qf1zb2j5 ай бұрын

    Thank q for the discussion , it's very Nice 👍,I like the you all guys coordinated and Nice to you see you Mr Ethio Selam Media and well come back to Media

  • @AddisAdwa-8815
    @AddisAdwa-88156 ай бұрын

    ኤርሚያስ እኮ ሰው አደለም ልክስክስ ነው እንደውሻ ከዚህም ከዚህም ይልከሰከሳል ቴዲ ሁለተኛ እዚህ ላይ እንዳታቀርቡት

  • @jejawatnafu6340
    @jejawatnafu63406 ай бұрын

    Lidetu Ayalewn Ena DOCter Abiyn belay betam des yilegn neber

  • @user-kk6vk6sd2k
    @user-kk6vk6sd2k6 ай бұрын

    ልደቱ ክብር ይገባሀል በርታ ተስፋ አረጋለሁ ከ100 አመታትም በኋላ ታሪክ እንዳማይረሳህ።

  • @teddy75asfaw27
    @teddy75asfaw276 ай бұрын

    One of the best discussion ever!!!!

  • @yohannes8242
    @yohannes82426 ай бұрын

    Thank you reyote media.

  • @Senait-Senait
    @Senait-Senait6 ай бұрын

    Teddisho I just open the link to listen to your amazing analysis,ALMIGHTY gave you an intelligent brain and you are using it in the area where you can expose the truth about the criminal politicians & their flaws . Your ability to elaborate quickly when questioned is extraordinary . You are an excellent match with Teddy Asfaw. Thank you for this amazing discussion.

  • @danielm.5250
    @danielm.52506 ай бұрын

    This video is a pretty captivating panel; it's truly an awesome medium. You don't hear a single argument that derails the crux of the whole discussion to the point of talking over each other or anything similar to that: they conduct the interplay in a disciplined and professional manner of carrying out intellectual debate. The host, Teddy, takes all the credit.

  • @bt5860
    @bt58606 ай бұрын

    I like tedy and lidetu, they do understand ethiopias politics very well and they r patriots!!

  • @Alpha-eh7ec
    @Alpha-eh7ec6 ай бұрын

    ኤርሚያስ ለገሰ ሰሞኑን የምታቀርበው ፕሮግራም እና የምትሰጠው ሃሳብ የማይጨበጥ ዝብርቅርቅ ያለ ነው እረፍት ሳያስፈልግህ አይቀርም: ወንድሜ ተረጋጋ: እንደ ቀድሞ ሃሳብህን አደራጅተህ መስመር ይዘህ ብትመለስ ይሻላል

  • @teddyteddy2182
    @teddyteddy21826 ай бұрын

    I like all you guys! You are amazing!! I have constructive feedback though ! Since you are discussing very important and crucial topics, I wish if the two Teddys/journalists wear formal dressing/wearing tie.

  • @morningkisses5597

    @morningkisses5597

    6 ай бұрын

    I have constructive quote for you my guy, Don't judge the book by its cover!! Do you know how easy it is to get a cheap suit, shirt and tie? Also you do know there are many so called journalists on KZread wearing in a manner that seemed to be important to you (judging by your profile photo) but substance of the person should be what you value more than the cloth on his back.

  • @anonymoust8092

    @anonymoust8092

    6 ай бұрын

    @@morningkisses5597he got a point! Why u are trying to attract him?

  • @simontekali2738
    @simontekali27386 ай бұрын

    It is a complete open and honest discussion, Lidetu I do not have words your dedication and humility to open dialogue with young, old, elite fanatics people who have willing to sit with you. Hope you are the next politician and leader of the country.

  • @NasirAbbas-rh6kt
    @NasirAbbas-rh6kt6 ай бұрын

    እትዮጵያዊያን መወቅ ያላብን ነገር ጡሩ ጎራቤት እንደሌላን ነው መፍራሰችን እንጂ መደገችን አያደስተቸውም

  • @AmharaFano-ov9wn
    @AmharaFano-ov9wn6 ай бұрын

    Lidetu Ayalew yezemenu jrgina❤

  • @genet4109
    @genet41096 ай бұрын

    ልደቱ ቴዲ ስትል ትንሹ ወይም ትልቁ ብትል ጥሩ ነው ለማንኛውም እድሜ ጤና ይስጣቹህ::❤

  • @GeneneKawisso-yk2qz
    @GeneneKawisso-yk2qz6 ай бұрын

    What you had been discussing is really the issue why we are suffering. Lidetu knows the answer.

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman6 ай бұрын

    ኤርሚያስ ስው ነው ብላችሁ ጊዜ ስታጠፋ ይገርማል!

  • @matiastsegaye8914

    @matiastsegaye8914

    6 ай бұрын

    እነኳንስ ኤርሚያስ ልደቱም ሰው ተብሏል

  • @SuperTherocketman

    @SuperTherocketman

    6 ай бұрын

    @@matiastsegaye8914 Matias የሚሉህ ደንቆር please go away!

  • @abrahamt2356

    @abrahamt2356

    6 ай бұрын

    Bravo.. ኤርምያስ ቢያንስ አንዳንተ አይነት አግኝቷል

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan53696 ай бұрын

    ድል ለፍኖኖኖኖ

  • @danielzenebe4575
    @danielzenebe45756 ай бұрын

    ቴዲዬ ትንሹ ልባም ነሽ በጣም ነዉ የምወድህ። በቃ አፉ በሉት ቀላል ያለመግባባት ነዉ ኤርሚ ብዙ መመለስ ያለበት ነገሮች አሉ።

  • @user-zc4ve5df8k
    @user-zc4ve5df8k6 ай бұрын

    😂😂😂 ኤርሚያስ ብሎ ተንታኝ አንድ ቀንም የሱ ትንተና ጥሞኝ አያውቅም ሁልጊዜ እንደሁኔታው የሚያወራ ትርጉም የማይሰጥ ተንታኝ ነው ። አሁን ደግሞ እንዳቅሙ ለአብይ ድጋፍ መስጠት ጀምሯል ቢታረቀኝ ብሎ ነው ። ኤርሚያስ ቢቸግር ተንታኝ !!!

  • @buraman7838
    @buraman78386 ай бұрын

    I like your discussion.❤❤❤

  • @jemilnesru5769
    @jemilnesru57696 ай бұрын

    The political master mind 🤝Lidetu

  • @yonasyohannes8858
    @yonasyohannes88586 ай бұрын

    tebareku

  • @mesfintadesse3308
    @mesfintadesse33086 ай бұрын

    ልደቱንኮ በየቀኑ ቢሰማ የማይሰለች ነው

  • @buraman7838
    @buraman78386 ай бұрын

    Ermias has no idea.

  • @behailuberhanu422
    @behailuberhanu4226 ай бұрын

    Noble idea! change should arise from collective consciousness.We get what we deserve.If we want better, we should start from self.i.e we need to think,act,behave better than what we are doing..Insightful discussion.Go ahead lighting the way, Reyote! Our destiny is tied together thus need to think like that, our adversaries strength is in our weakness.Our value has dropped to the point of one man show.

  • @belayzeleke9125
    @belayzeleke91256 ай бұрын

    Thank you Gudu Kassaw Lideti

  • @user-jr3en1jc9x

    @user-jr3en1jc9x

    6 ай бұрын

    Lidetu is a real hero....don't downgrade him by comparing to fictional character

  • @kamilaahmed7275
    @kamilaahmed72756 ай бұрын

    ሰላማዊ ሰልፍ በጣም ብዙ ጊዜ በአማራ ክልል ብዙ ከተሞች ላይ ተካሂዷል ልደቱ

  • @getenetdessie6646
    @getenetdessie66466 ай бұрын

    😍good disc

  • @tgcot431
    @tgcot4316 ай бұрын

    Tady Asfaw looks like Lidatu son❤❤❤

  • @Belph675
    @Belph6756 ай бұрын

    ሁለቱ ቴዲዎች እጅግ በጣም አድናቂ ነኝ፣ልደቱ ጥሩ ነበር ነገር ግን ግትርነ እና ሞለጭላጫነትን በሚመልሳቸው ጥያቄዎች ላይ ተገንዝቤአለሁ።ሁልግዜ የእኔ ሀሳብ ትክክል ነው ብሎ ማሰብ ግትርነት፣የአእምሮ እድገት ያቀጭጫል ስለዚህ ልደቱ እራስክን ለምንድን ነው እስከዛሬ በሰላማዊ ትግል ወይም አብዛኛው ህዝብ የማይወደኝ ብለህ ጠይቅ?ሰላሳ አመት ምንም ብዙ ተከታይ አላፈራሁም፣ለምን ከአገር ቤት ወጣሁ፣ለምን ታሰርኩ....ብለህ አስብ፣በአጠቃላይ በተለይ ትንሹ ቴዲ እንደ ወጣትነት በርታ የሚያስብል ሲሆን ትልቁ ቴዲም ውይይቱን በብስለት መምራትህ የሚደነቅ ነው።በአጠቃላ ውይይቱ በጣም አስተማሪ ነው።

  • @yishaktaddesse3789
    @yishaktaddesse37896 ай бұрын

    እኔ የምለው ሰው እንዴት በአንድ ግዜ የአዲስ አበባ ልጅ፣የኢህአዴግ ባለስልጣን፣ የኢሳት ባልደረባ፣ብሔርተኛ የፖለቲካ ተንታኝ፣ ኢትዮዺያኒስት-----መሆን ይችላል?

  • @tsedalukebede202
    @tsedalukebede2026 ай бұрын

    እኔ አቶ ልደቱን መተቸት አቅም የለኝም ግን በፍፁም በፍፁም በሀሳቡ አልስማማም🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @mmn6040

    @mmn6040

    6 ай бұрын

    ወዮ ለምን ?

  • @ShewaFano544
    @ShewaFano5446 ай бұрын

    አይ ወረሞ ማርያምን አሁንስ ኦሬሞ በመሆኔ አያፈርኩ ነው ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይድረስልሽ

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse26015 ай бұрын

    የወያኔና አላሙዲ ገረዶች ስብስብ።

  • @muktarawel
    @muktarawel6 ай бұрын

    Ye Ethiopia banda angering yeshetew man inde hone inakalen bez lay lemawurat moralim yelachihum asafari sewoch nachu We support king🤴 Abiy Ahimed

  • @fanoayele3189
    @fanoayele31896 ай бұрын

    Great challenge teddy junior about the need for armed struggle

  • @EphrataGezai-ds7ep
    @EphrataGezai-ds7ep6 ай бұрын

    ይሄንን ስብስብ ጋላክቲኮ ብዬዋለሁ! በጣም በሳል ጭውውት ነው።

  • @BH-id8px
    @BH-id8px6 ай бұрын

    መወያየት ነው መማማር ነው በተረዳው ልክ ይሆናል ይቅረብና ያስረዳ ተፋጩ በሁለት ቢላ መብላት ጥሩ አይደለም ይምጣና ግልፅ ይሁን በርቱ ተነጋገሩ ልደቱ አትበሳጭ እንፈልግሀለን በርቱ ሁላችሁም ሚዲያ ማለት መነጋገርና መስማማት የግድ

  • @HidruBirhane
    @HidruBirhane6 ай бұрын

    ቴድየ ብጣዕሚ ጎበዝ ጋዜጠኛ እኻ ቀፅለሉ......

  • @yemarma
    @yemarma6 ай бұрын

    ኤርምያስ ሆዶን ሰዉ ብላችሁ አጀንዳ ማድረጋችሁ ዘይግረም

  • @tsegabirhane7553
    @tsegabirhane75536 ай бұрын

    ቴድዬ እንካዕ አብፀኸካ

  • @MusieGubramariam-ij7ms
    @MusieGubramariam-ij7ms3 ай бұрын

    ፌልድ ስቴትን ልደቱ በሚለው መልኩ ማረቅና ማስተካከል አይቻልም የሚቻለው ግን በሀይል ብቻ ነው።።

  • @osabojuher3253
    @osabojuher32536 ай бұрын

    ለእትዮጵያ ዕድጋት ይጠቅመል የሚለውን ብታቀርቡ ይሸለል ልደቱ ትክክል ነዉ

  • @Solomon_90
    @Solomon_906 ай бұрын

    Lidetu Ayalew, king of politics

  • @user-ii3zm7ug4c
    @user-ii3zm7ug4c6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mh2ps1ly2h
    @user-mh2ps1ly2h6 ай бұрын

    Wow ❤❤❤❤❤❤❤

  • @henok156
    @henok1566 ай бұрын

    ድሮም አንተ መቼም ቢሆን ስለ ሃገራችን ጥሩ ነገር አስበህ አታውቅም አይንህ ብቻ ሳይሆን ልብህም የታወረ ነው ቴዲ በጣም ታሳዝናለህ

  • @yohanatilahun4498
    @yohanatilahun44986 ай бұрын

    exactly teddy thank you

  • @tamrattekle9671
    @tamrattekle96716 ай бұрын

    ቅቤውን በየትኛው የትም/ት ደረጃ ነው ስሙን የምትጠሩት ?

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon73606 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @weldekirosmiruts9887
    @weldekirosmiruts98876 ай бұрын

    አሁንበሃገራችን ኢትዮጵያ ግራ ወይም ቀኝ የሚጎት እንጂ ወደማሀል የሚያመጣ ኣስተሳብ ያለው የፖለቲካ ድርጅት የለም ይህ ጉዳይ እንዴት ይፈታ ።

  • @WondwossenBaalu
    @WondwossenBaalu6 ай бұрын

    ክቡር ልደቱ እኔም ፅሁፍህ ትንታኔህ ግር ቡሎኝ ነበር እንደወድሞቼ አሁን ግን ግልፅ አድርገህዋል አመሰግናለሁ

  • @selamalex6583
    @selamalex65836 ай бұрын

    አባቴ ኢርሚያስ ለገስ በቅርቡ ዳኔእል ክብረትን ይተካል

  • @danielsson1994
    @danielsson19946 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @afeworkseifu66
    @afeworkseifu666 ай бұрын

    👍👌🙏🙏🙏

  • @mesfintadesse3308
    @mesfintadesse33086 ай бұрын

    ቴድሻ እባካቹ ለ3 ቀን ቀጥሉበት በናታቹ እናንተ ትለያላቹ እድሜ ጤና ይስጣቹ

  • @sigmatronX
    @sigmatronX6 ай бұрын

    መለወጥ ማለት ምክንያታዊ መሆን ማለት ነው። ልደቱ ❤

  • @user-iq9em7vi3d
    @user-iq9em7vi3d6 ай бұрын

    እወነትእያለየለም

  • @askalekassye9307
    @askalekassye93076 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @dont464
    @dont4646 ай бұрын

    ልደቱ 1ኛ

  • @addisgessesse6203
    @addisgessesse62036 ай бұрын

    Very interesting, ato liditu yegabau(one of and the best politicians ). Afar and Somalia are kushe , hmmm. Todays yewadeb (port) discussion how relevant with oromuma project? I'm just saying. Thank you ato liditu.

  • @mohammedlalem4771
    @mohammedlalem47716 ай бұрын

    At any sercmestans the best solution is try to search internal problem take as prior, b/c this Ledetu is correct ( it phylospical concept)

  • @muuzgebremariam6756
    @muuzgebremariam67566 ай бұрын

    ለምን አትነቁም! እነሱኮ ትኩረት መሳቢያ ነው የሀሰት ወሬ እንደ እውነት እንደ አገር ጥቅም የሚያወሩት አገር ህዝቦቿ በረሀብ , በጦርነት, በበሽታ እየረገፉ የነሱን ትኩረት ለመውሰድ ነው

  • @user-nc4bt8zl2w
    @user-nc4bt8zl2w6 ай бұрын

    ኤርሚያስ ሁሉም ሰው ignore ስላደረገው የሰውን ትኩረት attention ፈልጎ ነው የሚፍጨረጨረው:: ባዘጋጀው ወጥመድ ላለመግባት ተቆጠቡ:: ጭንብሉን አውልቆ ወደ ድርጅቱ ኦህዴድ ተመልሰዋል::

  • @dont464
    @dont4646 ай бұрын

    ምርጦች ናችሁ

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat12886 ай бұрын

    😊🙏😊🙏

  • @dawithagos656
    @dawithagos6566 ай бұрын

    ልደቱ እስከመቸ ነዉ ማንም የከሌ ብሄረሰብ ወኪል ነይ በሚሉ የሀገርን ጥቅም ሳይሆን እራስን ለመገንባት በሚነሱ ስራ አጥ ፖለቲከኛ መማርያ የምትሆነዉ አዝናለሁ ስለዚህ ማንም መግለጫ ስጥ እየተባልክ ለሁሉም ያነተ ማብራሪያ በግልፅ አታዉራ ፕሊስ ልደቱ ።

  • @milliontafese4418
    @milliontafese44186 ай бұрын

    የኤርሚያስን እንደ አጀንዳ ይዞ መቅረብ ሶስታቹንም አይመጥንም ! ሲጀመር ኤርሚያስ የፕለቲካ መንሳፈፍ ገጥሞታል ፤ ከዚ በፊት ከነበረባቸው የተለለያዩ የፖለቲካ አቋም አንፃር መዋዠቅ ላይ ነው።

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse26016 ай бұрын

    ክህደት አፍ ያለው፣ ከወጣትነትህ ጀምረህ እስከ ህብረት፣ ቅንጅትና መኢአድ መፍረስ ድረስ ያደረግከዉ የካድሬነት አፍራሽ ሚና የሚረሳ አይምስለኝም።

  • @solomonmulugeta-uo6pp
    @solomonmulugeta-uo6pp6 ай бұрын

    Teddy we know that Eskindir was a person who always believed in peaceful struggle but now he joined FANO to participate on the armed struggle can you ask mr Lidetu what is the difference between him and Eskindir.

  • @makavelidon2218

    @makavelidon2218

    6 ай бұрын

    I respect ME LEDETU MORE ONE SATAN AND ONE POSITION

  • @trustbroken7115
    @trustbroken71156 ай бұрын

    Lidetu always brought a knife to a gunfight!

  • @adugnatesfaye6346

    @adugnatesfaye6346

    5 ай бұрын

    ወንደ ላጤ ፖለቲከኛ ሆኖ የቀረው በዚህ ምክንያት ነው! ሕዝባችን ዛሬ የፖለቲካ ንቃቱ በጣም እንደተሳለ ቢላ ነው

  • @yosephtarekegn1955
    @yosephtarekegn19556 ай бұрын

    He is the one

  • @Bubululu1234
    @Bubululu12346 ай бұрын

    Guys we know u since long time and we hv see what changes u have brought to the country apart from spreading negativity and disturbing the peoples peace so do what u do for ur self to earn aliving out of the poison u guys are preaching so keep it up well done👍👍👍

  • @bt5860
    @bt58606 ай бұрын

    tedy asfaw u get exactly the intention of ermias!!! ermi is cadre of pp!!!

  • @LovelyHorse-wu8xe
    @LovelyHorse-wu8xe6 ай бұрын

    ጉድ ፅፈኛ

  • @bekelebura3050
    @bekelebura30506 ай бұрын

    Eretira And tigira what is different ?

  • @user-xk1lk1yp4f
    @user-xk1lk1yp4f6 ай бұрын

    Lidetu, Tewodiros ewuru ena ayinamawu minew Somali LAND le lelawu BASE SITISET altekawemachihum ? Turinafachihun tinefalachihu enji Lualawit Ethiopia ke manim hager gar le hager tikim sibal MEDERADER TICHILALECH!!! Lenegeru enante le Ethiopia Lualawinet mechi komachu tawukalachihu ?!?! Ethiopia Economic progress layi kederesech metifiyachihu silehone MENFERAGET ATIKELEKLUM !!! KOSHASHOCH ye HAGER SHACHI, TIBIYAWOCH!!! Manim bikawem wey FINKICHI ETHIOIYAWIYAN BILEWAL!!!

  • @mamoqilo8585
    @mamoqilo85856 ай бұрын

    Lidetu....is the ambassador of Idealist thought!!!!! How possible he wish to take a political position with the idea that couldnt apply in the existing world situation.

  • @user-ou1wr7im3m
    @user-ou1wr7im3m6 ай бұрын

    ልደቱ እዚህ ላይ ተሳሰቷል:: ኦህዴድ ከከርሱ አልፎ ስለ ኩሽ ኢምፓየር ህልም ሊኖረው አይችልም

Келесі