✂️😎💇‍♂️የልጆቸን ፀጉር አስተካከልኩኝ💇‍♀️😎✂️

Ойын-сауық

Пікірлер: 322

  • @user-jc6pg6if1o
    @user-jc6pg6if1o3 жыл бұрын

    ማሻአላህ እረምሊ አላህ ያሳድግልሺ ቤትሺንም አላህ ይጠብቅልሺ አይዞሺ ላይክ ሸር አርጉላት ያጀመአ

  • @ghghh3547
    @ghghh35473 жыл бұрын

    ወላሂ ሁልግዜም አስታዉስሻለሁ ባልሽ ተፈቶ ቤትሽን ጎዳይ ጨርሰሽ የማይበት ቀን አላህ ቅርብ ያድርገዉ ያረብ

  • @toybaumujamalderoyewa5390

    @toybaumujamalderoyewa5390

    3 жыл бұрын

    አሚን ያረብ

  • @user-gu4fh1ws6t

    @user-gu4fh1ws6t

    3 жыл бұрын

    አሚን

  • @alaasaboun8394

    @alaasaboun8394

    3 жыл бұрын

    አምንን

  • @rabiawali1915

    @rabiawali1915

    3 жыл бұрын

    አሚንንንን ያረብ

  • @tube2611

    @tube2611

    3 жыл бұрын

    አሚን ያረሒም

  • @zaynabaa4034
    @zaynabaa40343 жыл бұрын

    ጠካራ ሴት እሶአም ጀግና ባሏንም ታጀግናለች አይዞሽ ማማየ ኮሜታትሮች ደግሞ በማየት እና ሸር በማድረግ እንተባበራት ያጀማአ

  • @user-ef9bv8rv9u
    @user-ef9bv8rv9u3 жыл бұрын

    እህቶቸ ላይክና ሸር አርጉላት በዚህ እንተባበራት አላህ ጭቀቶን ይገላግላት ያረብ

  • @ahamad5661
    @ahamad56613 жыл бұрын

    ጎበዝ የኔ ጠንካራ አላህ ያሳድግልሽ

  • @alemantube

    @alemantube

    3 жыл бұрын

    ቤተሰብ እንሁን

  • @hewibintseid2005

    @hewibintseid2005

    3 жыл бұрын

    ማሻአላህ የኔ ጎበዝ ጀግና ብየሻለሁ

  • @hewibintseid2005

    @hewibintseid2005

    3 жыл бұрын

    የኔም እናት እንዳች ነበረች እምየ ነበረች ወንድሜን እምታበጃጀው

  • @hewibintseid2005

    @hewibintseid2005

    3 жыл бұрын

    ረጅም እድሜ ለእናቶቻችን

  • @hayathayat-sj7oj
    @hayathayat-sj7oj3 жыл бұрын

    አሏህ ፈረጃውን ያምጣልሽ እዛው ደሴ ብሆን ያለሁት እቤትሽ መጥቸ ያለኝን ባበደእኩሽ በሰጠሁሽ ተመኘሁ ግን እሰው ሀገር ነኝ ገንዘቤም ሚቀመጠው በአባቴ ነው ቤተሰብም ፍቃደኛ አይሆንም ሁሌም በልቤ ውስጥ ነሽ ጭንቀትሽ ያሳስበኛል ይሄን የመሰለ ቤት አላህ እዳሳጣሽ እህት

  • @ayshasaeed630
    @ayshasaeed6302 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ምን ብየልኮምት ቃላት ያጥረኛል ጎበዝ ጠንካራ ሴት ማለት አንችነሽ👍👍

  • @user-np8oj4gu6d
    @user-np8oj4gu6d3 жыл бұрын

    እህትወድሞች. በጭቀት. ልሞትነው. ወድሜበብሀር. ጉዞጀምሮል. በዱአችሁ. አትርሱኛ. ወድሜ።ገናየ18 አመት. ህፃነው. ጉዞው. ከእድሜውጋር. አይመጣጠንም. በሰውሀግር። አልቻልኩምጭቀቱን በዱአችሁ. አደር😭😭😭😭

  • @user-yo3iw9wn8c

    @user-yo3iw9wn8c

    2 жыл бұрын

    አብሽር አለህ ናፃ ያዉጠልሽ

  • @Tube-wt9rj
    @Tube-wt9rj3 жыл бұрын

    ወአ ወረ ወበ የኔ ውድ ስወድሽኮ ኢሊሂየ ፈረጃውን ቅርብ ያድርግልሽና ቤትሽ ያንችው ይሁን

  • @zahrafenta601
    @zahrafenta6013 жыл бұрын

    አላህ የተጨነቅሽበትን ይፈርጂሽ

  • @user-uj5uo1jp5p
    @user-uj5uo1jp5p3 жыл бұрын

    አላህ ካለቹበት ጭንቅ ፈርጆ አባታቹ ለቤቱ ያብቃው ያረብ

  • @user-nv2ov7ri2l
    @user-nv2ov7ri2l2 жыл бұрын

    አይዞሽ ረምሊ ዱአ እናድርግላት ውድ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ብስሏን አላህ ነጃ እዲለው

  • @tube2611
    @tube26113 жыл бұрын

    ጎበዝ ነሽ ረምላዬ አብሺሪ አላህ ኩልሸኢ

  • @ajaeba2046
    @ajaeba20463 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ አላህ ካሰብሽው በላይ ሀሳብሽን ያሳካልሽ ለነዚህ ህፃናት ሲል ያረብ

  • @wenwbe7668
    @wenwbe76683 жыл бұрын

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል እናት ልጆቿን ስትከባከብ ደስይላል አላህ ያሳድግልሽ ከእዳም አላህ ያዉጣሽ እህቴ ካለሽበት ሃሳብ ሁሉ አላህ ይገላግልሽ

  • @seadi5740
    @seadi57403 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ አብሽሪ ሁሉም ያልፋል ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @user-wh9uu2te1w
    @user-wh9uu2te1w3 жыл бұрын

    ረምላየ አይዞሽ ጠንካራ ነሽ አላህ ልጆቺሺን ለቁምነገር ያብቃልሽ

  • @taybamohamed3692
    @taybamohamed36923 жыл бұрын

    ማሻአላህ እህቴ ጠካራ ነሽ ጠክሪ አላህ ተጎንሽ ይሁን ታገሽ ለሁሉም ቀን አለው ኢነሏህ ማአሳቢሪን ልጆችሽንም አላህ ያሳድግልሽ 💐💐

  • @tube-kx6wq
    @tube-kx6wq3 жыл бұрын

    ረምሊ ማሻአላሕ ጎበዝ ነሽ ልጆችሽንም አላሕ ያሣድግልሽ ዉድ እሕቶቼ እሥኪ ለኔም ዱአ አርጉልኝ በሠደት አለም ወጥቼ ከልጄ በሠላም እድገናኝ ወላሒ ልጄ ንፍቅፍቅ ብሎኛል ኡፍፍፍፍ

  • @user-wd1yz5rs2p
    @user-wd1yz5rs2p2 жыл бұрын

    በርች ጎበዝ ነሽ እኔ ብሆን እየተነፋረኩ እራሤንም ልጆቼንም ከሠውነት አወጣለሁ!!! ቆይ ግን ረምላየ ባለቤትሽን መዘየረ እንድሁም በሥልክ ታገኝዋለሽ

  • @banchu3147
    @banchu31472 жыл бұрын

    እንደው ትንሹን ልጂ ስወደው ትንሽ ኮሜዲ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ልበ ሙሉ ሴት ነሽ ውዴ በርች

  • @mreametube8877
    @mreametube88773 жыл бұрын

    ማሻአላህ ረምላየ ትችይበትአለሽ በርች የኔው አላህ ጭንቀትሽን ሁሉ ፈረጃውን ቅርብአድርጎ ደሥታወን ያሠማን ያረብ ባልሽንም አላህ ነጃብሎ ወደቤቱ ይመልሠው ከልጁቹጋ ያገናኝው ያረብ ያረህመን ለሱቀላሉነው ምንምአይሣነውም

  • @Alhamdulilah-dt1gf
    @Alhamdulilah-dt1gf3 жыл бұрын

    ረምላየ ማሻ አላህ ጎበዝ ለነዚህ ልጆች ሲል አላህ ከጭንቅ ያውጣሽ እህት

  • @hautitube1756
    @hautitube17563 жыл бұрын

    ትክክለኛ እናት እድህ ነው ያረብ እኛ ሸቃሎችሰ መች ነው ሀገረ ገብተን ከልጆቻችን ጋረ እድህ እምንከባከበው

  • @mantube8725

    @mantube8725

    3 жыл бұрын

    ابشر حببة💝💝

  • @seadaahmed9353
    @seadaahmed93533 жыл бұрын

    ማሻአላህ ረምላዬ ጎበዝ አላህ ባለቤትሽን ከስር ነጃ ይበለው

  • @user-jr4cn9tk3m
    @user-jr4cn9tk3m3 жыл бұрын

    ረምላየ የኔ ጀግና ጠንካራ ሴት ነሺ አብሽሪ እህት

  • @FathimaFathima-lv2hb
    @FathimaFathima-lv2hb3 жыл бұрын

    ማሻ አሏህ ረምልየዬ አላህ ካለሽበትጭንቅይገላግልሽ

  • @user-qh4tc4wh6k
    @user-qh4tc4wh6k3 жыл бұрын

    እኔም አሁን አልሀምዱሊላህ ህዛን ልጅ በቅርብ ወልጃለው እየተለማመድኩኝ ነው

  • @rukiya6481
    @rukiya64813 жыл бұрын

    ጠንካራ ሴት ነሽኮ ራሚዬ አላህ ካለሽበት ሀሣብ ይፈርጂሽ ልጆችሽን አላህ ያሣድግልሽ

  • @user-tr7jp1pr2x
    @user-tr7jp1pr2x3 жыл бұрын

    ማሻአላህ የሴቶች ተምሳሌት ነሽ አላህ ያጠንክርሽ ረሚላየ

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b3 жыл бұрын

    የኔዉድ ሀቢብ በጣም አያሳመኝም አለ ማማ አሳመመችህደ የኔዉድ 😃😃😃😍😍😍😍👌

  • @Aa-un9oi
    @Aa-un9oi3 жыл бұрын

    ማሻአላ ረምልየ አላህ ያበርታሽ

  • @fatimahsaleh4914
    @fatimahsaleh49143 жыл бұрын

    ማሸአላህ እህት አላህ ያሳድጋቸው

  • @susuTube394
    @susuTube3943 жыл бұрын

    ማሻአላህ እረምልየ ጎበዝ በርቺ ሁሉም ለበጎ ነው ያልፋል

  • @seadaendris5222
    @seadaendris52223 жыл бұрын

    አላህ ያሳድግልሽ ያያያረብ።አባታቸውንም አላህ ነስሩን ያቅርብላችሁ

  • @maryammm4345
    @maryammm43452 жыл бұрын

    ማሻ አለ አለህ ልጆችሽን የሰድግልሽ በልሽንም ከእስር የዉጠዉ. ድክስ ለህክ የምትሰጡት የሰዉ ደስተ የመየስደስተቹ ምቀኞች ነቹ

  • @shamsimuhamad2347
    @shamsimuhamad23473 жыл бұрын

    Mashallah dhugaa ati fakkeena shamarniti jabadhuu rabbin si walin hajiratuu 👌💝

  • @rahmahali6256
    @rahmahali62563 жыл бұрын

    ኢሽአላህ ለድጋሜው ፀጉር ማስተካከል አባታችሁን በሰላም ያምጣላችሁ

  • @user-xk5lc5jc2d
    @user-xk5lc5jc2d3 жыл бұрын

    ላይክ እያደረጋችሁዋት

  • @elhammhammed474
    @elhammhammed4743 жыл бұрын

    የኔ ጎበዝ አብሽር

  • @alhamdulilahalakulihel6970
    @alhamdulilahalakulihel69702 жыл бұрын

    ማሻአላህ ማሻአላህ የኔ ዉድ ልጆችሺን አሏህ ያሳድግልሺ ባለቤትሺንም አሏህ ፈረጃዉን ቅርብ ያርግለት ያረብ

  • @tubetube7988
    @tubetube79882 жыл бұрын

    ማሻአላህ ረምላየ አላህ ያሳድግልሺ

  • @user-ei8go5fm3u
    @user-ei8go5fm3u3 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ያሳድግልሽ ልጆችሽ

  • @user-ye7yp3fi5u
    @user-ye7yp3fi5u3 жыл бұрын

    ማሻአላ ከባረኪ እረህማን

  • @user-ty6zx8nt5z
    @user-ty6zx8nt5z3 жыл бұрын

    ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሺ ገልቢ ጠቃሚ ልጆች ያድርግልሺ

  • @user-dk6ic9yj7s
    @user-dk6ic9yj7s3 жыл бұрын

    ማሻአላህ የመጣብሺን በላ አላህ ዩያዝልሺ ዉደ

  • @user-cd1pj6ct3x
    @user-cd1pj6ct3x3 жыл бұрын

    ማሻአላህ በርች እራምላ

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b3 жыл бұрын

    እሠይ የኔ ጀግና የሴት እቁ ነሽኮ 👌👌👌👍👍👍😘😘😘

  • @user-bd7hk2sw1r
    @user-bd7hk2sw1r3 жыл бұрын

    ጠንካራነሺ በርች እረምላዬ

  • @zahabuteshome9592
    @zahabuteshome95923 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ረምላየ አብሺሪ ጠንክር እህት አላህ ያበርታሺ ምንም ፈተና ቢበዛባቺሁም አንቺና ባለቤትሺ ሶብሪ አላህ ከሷቢሮቹጋ ነዉ ።አላህ የመጣባቺሁን በላ ያንሳላቺሁ ።ልጆቺሺንም አላህ ሳሊህ አረጎ ያሣዲግልሺ

  • @AaBb-xt2op
    @AaBb-xt2op2 жыл бұрын

    መሻአላህ ሀያቲ

  • @racmaracma2159
    @racmaracma21593 жыл бұрын

    ማሻአላህ ጎቦዝ አብሽር አለህ ያሰድግልሽ በርች

  • @mkhan4590
    @mkhan45902 жыл бұрын

    ማሻአላህ አላህ አላህ ያሳድጋቸው. ጎበዝ ነሽ በርች ጥንካሬን ካች መማር ይቻላል

  • @user-tu3cw7dz1d
    @user-tu3cw7dz1d3 жыл бұрын

    ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እራሚ ማሻአላህ ጎበዝ ነሽ

  • @kunfeyakun8182
    @kunfeyakun81823 жыл бұрын

    Maasha Allah yasadigelesh

  • @zdzd5016
    @zdzd50163 жыл бұрын

    ማሻአላህ የኔ እህት አብሹሩልኝ ዉድ ሁሉም ነገር ያልፉል አላህ ከጭቅ ያዉጣሹ እህቴ ያረብ

  • @user-hx5ey9lm2u
    @user-hx5ey9lm2u2 жыл бұрын

    የኔ ጀግና በርች አይዞሺ

  • @user-vk9ib1wo1j
    @user-vk9ib1wo1j3 жыл бұрын

    ማሻአላህ ጎበዝ የኔ እህት

  • @user-fr8qb9ij4w
    @user-fr8qb9ij4w3 жыл бұрын

    እንባየን መቆጣጠር አቅቶኝ ነዉ ያየሁት አቤት የሰዉ ጭካኔ ብዙ ጊዜ ልቤ ደምቶአል ግን አላሀምዱሊላህ እህቴ አይዞን እመኒኝ ልብሽ ንፁህ ከሆነ አላህ ከአንች ጋር ነዉ ታሸንፊ አለሽ ይህም ያልፉል በፈጣሪሽ ብቻ ተማመኒ!!

  • @sofiamuhamad3051

    @sofiamuhamad3051

    3 жыл бұрын

    Atashikabchi.yewugenzeb.memeles.gdetawanew

  • @sofiamuhamad3051

    @sofiamuhamad3051

    3 жыл бұрын

    Betwan.shita.begmashu.edawan.mekfeltchilale.betm.megzat.tchlalech

  • @user-zn9uj4xu5g
    @user-zn9uj4xu5g3 жыл бұрын

    አህለን እረምሊየ በርችልኚ ማር ጎበዝ

  • @user-nu4kt4yw2y
    @user-nu4kt4yw2y3 жыл бұрын

    አላህ ይርዳችሁ ቤታችሁ ደስታ ይሙላበት ሀዘን ይራቃችሁ አባታቸውንም ካለበት ፊትና ነጃይበለው

  • @user-fr8qb9ij4w
    @user-fr8qb9ij4w3 жыл бұрын

    ጎበዝ ጠንካራ ሴት ያስደስተኛል

  • @rabiawali1915
    @rabiawali19153 жыл бұрын

    ማሻአላህ ጀግና እናት ነሺ አላህ ያሳዲግልሺ አላህ ይጠብቃቸሁ

  • @mommissyou7194
    @mommissyou71943 жыл бұрын

    አላህ ይፈርጅሽ ሁሉም አስታዉስሻለሁ ልጆችሽንም አላህ ያሳድግልሽ

  • @user-bh2jj6cq7w
    @user-bh2jj6cq7w3 жыл бұрын

    ማሻአላህ እህት አላህ ያሳድግልሽ

  • @Hala-yn1qj
    @Hala-yn1qj3 жыл бұрын

    አላህያሣድግልሽ፡ማሻአላህ

  • @user-vk2cn2zb7j
    @user-vk2cn2zb7j3 жыл бұрын

    ማሻአላህእርምላየ

  • @hikemanaser7747
    @hikemanaser77472 жыл бұрын

    አላህ ሳልህ እድርጎ ያሳድግልሽ ማሻ አላ ተባረክ ረህማን

  • @noitsemira6731
    @noitsemira67313 жыл бұрын

    ማሻአላህ. አብሽር. እህት. ማር.ልጅ.አላህ ይጠብቅችሁ

  • @user-ol3ko3vf6j
    @user-ol3ko3vf6j3 жыл бұрын

    ማሻአላህ አላህ ያሣዲግልሺ እህታችን

  • @fatimarashad5279
    @fatimarashad52793 жыл бұрын

    አላሕ ያበርታሽ ሐቢበቴ አላሕ ያሳድግልሽ ልጆችሽም የሐሳብሽንም አላሕ ይሙላልሽ

  • @habeshawit7709
    @habeshawit77092 жыл бұрын

    MashaAllah Tebarek Allah MashaAllah

  • @abvvf4238
    @abvvf42383 жыл бұрын

    ማሻአላህ ረሚላ አላህ ባልሽትፍቶ ከጭንቅት አላህ የወጣሽ

  • @fatematwostemns7062
    @fatematwostemns70623 жыл бұрын

    ማሽአላህ አለይኪ ሳላደቅሽ አላልፍም እረምሊ 💪❤❤❤

  • @jamilatube4238
    @jamilatube42383 жыл бұрын

    Mashallah gobzee neshii

  • @bintdewudi5737
    @bintdewudi57372 жыл бұрын

    ማሽአላህ የኔቆንጆአላህያሳዲግልሽ

  • @user-oe6so8pf6l
    @user-oe6so8pf6l3 жыл бұрын

    ማሻ አላህ። ረሚሊ። ተምሳሊት። ነሺ። ጀግና። አላህ ያበርታሺ። ባልተቤትሺንም። አላህ ነጃ ይበለዉ

  • @user-pm6cz8qn9n
    @user-pm6cz8qn9n3 жыл бұрын

    ማሻ አላህ አላህ ይሳድግልሽ ሃያቲ ጎበዝ ነሽ አላህ ጥንካሬውን ይስጥሽ ሁሌም በሰገድኩ ቁጥር አስታውስሻ አለሁ ካለሽበት ፊትና አላህ ይፍርጅሽ

  • @zahrawarqa5201
    @zahrawarqa52012 жыл бұрын

    ማማየ የኔ ቆንጅ መሽአላህ

  • @tayuba1015
    @tayuba10153 жыл бұрын

    ማሻ አላህ እህቴ አብሽሪ

  • @helimetyoutube1042
    @helimetyoutube10422 жыл бұрын

    ማሻአላህ እህት አላህ ልጆችሽን ያሣድግልሽ

  • @rayantube9678
    @rayantube96783 жыл бұрын

    የኔ ጠንካራ በርች

  • @hadrabaduruso7709
    @hadrabaduruso77093 жыл бұрын

    የኔ ዉድ አባታቸዉም ፈረጃዉን አሏህ ያቅረብለት ማአሻ አሏህ ጎበዝ

  • @user-vk9ib1wo1j
    @user-vk9ib1wo1j3 жыл бұрын

    ማሻአላህ ልጆችሽ አላህ ያሳድግልሽ

  • @user-cl9wc7bl1b
    @user-cl9wc7bl1b3 жыл бұрын

    የኔ ውድ አላህ ያሳድግልሺ ልጆችሺን ላይክ ሺር አርጉላት

  • @user-zo4yy5pw3x
    @user-zo4yy5pw3x3 жыл бұрын

    ማሻአላህ ረምሊ ጥንካሬሽን አለማድነቅ ንፉግነት ነው አላህ ጭንቅሽን በደስታ ይተካልሽ የኔ ውዴ

  • @user-gu4fh1ws6t
    @user-gu4fh1ws6t3 жыл бұрын

    ጠካራሴት ምንምአያቅታትም ጀግናሴትነሽ አላህያሳድግልሽ

  • @user-dh7fl6wt9f
    @user-dh7fl6wt9f3 жыл бұрын

    ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሽ

  • @HibaaTube
    @HibaaTube3 жыл бұрын

    masha allah allah yasadigilshi lijjochis❤❤❤

  • @user-fp4ey4iz6n
    @user-fp4ey4iz6n3 жыл бұрын

    አህለን ረምላየ አላህ ያሳድግልሽ ልጆችሽን ውደ

  • @sitsettube8526
    @sitsettube85263 жыл бұрын

    ማሻአላህ ረምሊዬ 👏👏👏👏👏👏👏👌👈👈👈💗💗💗

  • @Tube-wt9rj
    @Tube-wt9rj3 жыл бұрын

    ማሂርዬ የኔ ማኛ እድግ በል

  • @meremwassdawid6799
    @meremwassdawid67992 жыл бұрын

    ማሻአላህበርችእህት

  • @user-et1jr7hc5w
    @user-et1jr7hc5w3 жыл бұрын

    ማሸአላህ

  • @mekiyaoumer8112
    @mekiyaoumer81122 жыл бұрын

    መሻአላህ ልጆችሽ ናአቸው እኮን የውለድሽ ያገባሽ አትመስይም

  • @samsunggalaxsy2326
    @samsunggalaxsy23263 жыл бұрын

    ያርብ አረኔንም በሰላም እልጀጋ አላህአገናኝቶኝ ፀጉሯንለመስራት ያብቃኝያርብ

  • @hawa87i
    @hawa87i3 жыл бұрын

    የኔ እህት 😘😘😘😘 አብሽር

  • @vvbb1600
    @vvbb16003 жыл бұрын

    ማሻአላህ አላህ ያግዝሽ

  • @ZahraA-fo3ek
    @ZahraA-fo3ek2 жыл бұрын

    ሀቢቢየኔጌታአላህያሳድግልሺ

  • @user-nb7fq2dr3g
    @user-nb7fq2dr3g3 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ጎበዝ አላህ ያጠንክርሽ ከጭንቀትና ከሀሣብ አላህ ነጃ ይበልሽ ቤትሽንም የራሥሽ ያድርግልሽ አላህ የረፍት ኑሮ ይሥጥሽ ውዷ እህቴ

Келесі