ከፍቅር ጋር ተገናኘን

Ойын-сауық

Пікірлер: 253

  • @sofiTube949
    @sofiTube949Ай бұрын

    የአላህ የቱን ያክል ያማል አላህ ሂዲያ ይስጣቸው ያረብ ወላሂ ወንድሞቸን ሳልካቸው በአንች ቦታ ረምሊ ያረቢ እራሴን መቆጣጠር አቃተኘ አላህየ አንተ ምን ይሳንሀል ቀጥተኞውን መንገድ ምራቸው😢😢

  • @ameenaetp

    @ameenaetp

    Ай бұрын

    ወንድም እኮ ምን ችግር አለው ሆ😂

  • @user-sd2xj4oo3l

    @user-sd2xj4oo3l

    Ай бұрын

    ​@@ameenaetpሙስሊምአይደሉምአላህሂደያ ይስጣቸው

  • @rakyi2023

    @rakyi2023

    Ай бұрын

    ካሀዲ ናቸውደ???😢😢

  • @tube8181

    @tube8181

    Ай бұрын

    ክርሰቲያንናቸውብላለይ

  • @user-gw6vs4nb6k

    @user-gw6vs4nb6k

    Ай бұрын

    ​@@tube8181ውሞቻአደሉ እደት ክርስታን ይሆናሉ ክርስታኖች እየሰለሙ ባሉበት ሳከት አላህ ይሱትር😢😢

  • @user-up9qq7eh9b
    @user-up9qq7eh9bАй бұрын

    ኮሜንቶች ምን እያላችሁ ነው😂 ቀስ በሉ እሷ በምታደርገው እናንተም በምትፅፉት ተጠያቂ ናችሁ ሲጀምር ወንድሞቿል ማቀፍ ችግሩ ምንድነው?

  • @ktube8920
    @ktube8920Ай бұрын

    አላህ ወንድሞችሽን ቀጥተኛውን መንገድ ይምራልሽ ውዴዋ

  • @zm5638

    @zm5638

    Ай бұрын

    እ ክርስትያን ናቸውዴ

  • @alyayasenshewmolo3632

    @alyayasenshewmolo3632

    Ай бұрын

    ​@@zm5638አዎ ወንድሞቿ ከአጎቷቻው ነው የዳጉት ከዛ እሱ አካፋራቻው አላች ከዝህ በፊት 😢😢😢

  • @musfadinerjabo3104

    @musfadinerjabo3104

    Ай бұрын

    ሙስልም አይዴሉምን ወዲሞቹወ??የአለህ

  • @alyayasenshewmolo3632

    @alyayasenshewmolo3632

    Ай бұрын

    @@musfadinerjabo3104 አዎ

  • @user-gw6vs4nb6k

    @user-gw6vs4nb6k

    Ай бұрын

    ​@@musfadinerjabo3104እጨቱን አታይውምዴ አድኛውነው

  • @fatumamohammed1689
    @fatumamohammed1689Ай бұрын

    ያረብ አንተ ሂዳያን ወፍቃቸው ወደ አኼራ እንኳን ሲሄዱ አሏህ ይዘንላቸው ቸብሎ ዱአ የማይደረግበት አህዋል ላይ በጣም ይከብዳል ከኢስላም ውጭ ያሉትን ሁሉ አሏህ ሂዳያን ይወፍቃቸዎ

  • @user-gz7vx5hv5v

    @user-gz7vx5hv5v

    Ай бұрын

    አሚንያረብ አላሕ ሒድያዉንይሥጣቼዉ

  • @umhibetulahbntsherefa5672

    @umhibetulahbntsherefa5672

    Ай бұрын

    አሚንንንንንንንን ያረብ በጣም ያሳዝናል

  • @user-ym8dm3zz4o

    @user-ym8dm3zz4o

    Ай бұрын

    አምን ዉዴ ደምርኝማ

  • @user-re4ws9lw1k

    @user-re4ws9lw1k

    Ай бұрын

    አሚንንንን

  • @user-mn3ni8ye3r
    @user-mn3ni8ye3rАй бұрын

    ወድሞ ነውእዳቀባጥሩ ያልሽው ልጅ እደት እዳሳቅሽኝ ባለፈው ቀባጥረው አናደዋት ነበር ሚስኪን አላህ ሂደያ እዲሰጠው ዱ አእናርግላት

  • @gjyvng738

    @gjyvng738

    Ай бұрын

    😅😅😅

  • @user-jn1uc1oh1s
    @user-jn1uc1oh1sАй бұрын

    አላህ. የሂድያውን መንገድ ይወፍቀው ወድምሽን ከዚህ ቀደምም አሳይተሽናል. ሌላኛውን ይመስለኛል ነው ይሄ ነው 😢 ብቻ ከባድ ነው ወድም በኩፍር ውስጥ ማየት ወሎ ውስጥ ይሄ ነገር መቀርፍ አለበት ሙስሊም ክርስቲያን መጋባት እምነት ይቅደም

  • @user-nn3dm4uf8w

    @user-nn3dm4uf8w

    Ай бұрын

    ወንድሞ ነው ያናስ

  • @user-jn1uc1oh1s

    @user-jn1uc1oh1s

    Ай бұрын

    @@user-nn3dm4uf8w አወ

  • @SabrenaAli-ms4be
    @SabrenaAli-ms4beАй бұрын

    ወድሞ ነዉ እዳቀባጥሩ

  • @vvvffff1290

    @vvvffff1290

    Ай бұрын

    ሳህ

  • @eveali6794

    @eveali6794

    Ай бұрын

    😅😅😅😅😅😅 ትክክክልልልልልልል

  • @yarab4997

    @yarab4997

    Ай бұрын

    👍

  • @eveali6794

    @eveali6794

    Ай бұрын

    😂😂😂🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @SyeAhmed

    @SyeAhmed

    Ай бұрын

    Tekekil

  • @user-gz7vx5hv5v
    @user-gz7vx5hv5vАй бұрын

    ያረብ አላሕ ሒድያዉን ይሥጣቼዉ ኢላሒ ድነል ኢሥላምን አተ ወፍቃቼዉ ያረብ ያከሪም የአዚዝ ያጀባሩ ያረሒሙ

  • @user-yl5xu3wm5r
    @user-yl5xu3wm5rАй бұрын

    እረሙየ የኔውድ ወንድሞችሽን አላህ ሂድያውን ይስጥልሽ ያረብ ያረህማን ያከሪም

  • @user-yr6ti8sf9i
    @user-yr6ti8sf9iАй бұрын

    ማሻ አላህ ወንድምሽ ነዉ አይደል ሪም አጅነብይ ሠላም የምትይ አይመስለኝም ያረብ ድክም አለን በስዉ ቤት ያከሪም

  • @ASH-zk4tf

    @ASH-zk4tf

    Ай бұрын

    😢😢😢አብሽሪልኝ እህት አለምዋ ያልፋል ሁሉም ነገር አሏህ ጤናችነን ይስጠንጂ አይይይይይ አዱኒያ አልሀምዱ ሊላህ❤❤❤❤😢😢

  • @SofiaHassan-eo3lu
    @SofiaHassan-eo3luАй бұрын

    ማሻአላህ ረምሊ አላህ ይህፍዝኩም ይከሊሊኪ ሀቢቢቢ ከረምሊጋ እዳትጣላ አደራህን የበርመዝጊየሆኑ ወድሞቻዋአሎ

  • @rahmethussen8398
    @rahmethussen8398Ай бұрын

    Allahi kelbeshin yasarfew wedslmena gbetw yarbi kebadi new 😢😢😢😢😢

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pbАй бұрын

    መሻአላህ እካን በሰላም ተገናኝችሁው ወድምሺ ጋ

  • @ummusalih7513
    @ummusalih7513Ай бұрын

    ወንድሞቾ ናቸው ተረጋጉ

  • @ssaa8309
    @ssaa8309Ай бұрын

    አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው ያረብ ኢሻአላህ ዱአርጊ እህቴ

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915Ай бұрын

    ወደምሺ ነዉ ማሻአላህ አላህ ይጠብቀልሺ ያረብ ❤❤❤

  • @user-bx5nb4eu6t
    @user-bx5nb4eu6tАй бұрын

    አላህ ይጠብቃቸው ወንድሞች ማሻላህ

  • @halimajamal8061
    @halimajamal8061Ай бұрын

    አላሕ ሒዳይስጠው ምን አየሑ እራምልየ መስቀል ወዲምሽመሖኑ በጣምትመሳሰላላችሑ

  • @alyayasenshewmolo3632

    @alyayasenshewmolo3632

    Ай бұрын

    አዎ ነው

  • @aesaaa1616
    @aesaaa161629 күн бұрын

    እህህ እኔብቸ ይመስለኝ ነበር ለካስ እንድህም አለ እኔም እህቴ አንዷ ክረሲቲያን ናት ሁሌም አለቅሳለሁ አላህ ይመልሳቸው እህ ወላሂ ከባድነው

  • @EmurayanMohamed
    @EmurayanMohamedАй бұрын

    ቱ ረምሊኮ አሳሳች ነሽ 😂😂ልታሳስችን የለም የለም ነቅተናል ማሻአላህ ❤❤❤❤

  • @JeurJ3jed
    @JeurJ3jedАй бұрын

    እኔም ወድም በኖረኝ ብየተ መኘሁ ያረቢ ወድም ያላችሁ ታድላችሁ ማሻአላህ ስታምሩ

  • @gjyvng738

    @gjyvng738

    Ай бұрын

    እኔምእኔምእንዳቺነኝ

  • @mekiyamekiya2744
    @mekiyamekiya2744Ай бұрын

    ወድምችሺ ማሻአላህ እንየግን አውቃለሁ ወድሞችሺ እደሁኖገና ሳያችያችሁ

  • @user-vl3by5ns1p
    @user-vl3by5ns1pАй бұрын

    😂ማሻአላህ ረምሊ ሀቢብ ያላየዉ ጉድ😂😂😂😂ለጨዋታነዉ እንዳወርዱብኝ ኮሜተሮች😂❤❤❤❤

  • @user-cz3ke3zm2w
    @user-cz3ke3zm2wАй бұрын

    Mash allah ❤❤❤❤❤

  • @user-ol3jy8pn8y
    @user-ol3jy8pn8yАй бұрын

    ክክክክክክክክ ወንዲሟነው እንዳትቀባጥሩ ያልሺው ልጂ በሳቅ ገደልሺኚ ኮሜቶች በቃ ነገረኛ ነንዴ 😂😂😂

  • @FatumaFatuma-gs8qr

    @FatumaFatuma-gs8qr

    10 күн бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-zy6rr1wd2x
    @user-zy6rr1wd2xАй бұрын

    ወድሽነዉኮ ሆ መቸም ወሬ ይወዳሉ ብለሽነዊ😅

  • @usergt5sn8zg3o
    @usergt5sn8zg3oАй бұрын

    ማሻአላህሥታምሩ

  • @user-fm4rt2sq8q
    @user-fm4rt2sq8qАй бұрын

    😂😂😂😂😂ወይኔ ወዱዮው ከጌሙ እደት እደት ነው እሚይያረገው

  • @TOYBAMOHAMMED-lh5yh
    @TOYBAMOHAMMED-lh5yhАй бұрын

    ማሻአሏህ🎉🎉🎉❤😅ትመሳሰላላችሁ ልሸዉጅንነበረ በርእሱ ሆ

  • @user-jq9jz2yu4r
    @user-jq9jz2yu4rАй бұрын

    እረምላየ ወላሂግን የናትአባትሺልጂነው ማዘርን ይጠይቃሉ

  • @user-gz7vx5hv5v

    @user-gz7vx5hv5v

    Ай бұрын

    ወድሞቼ ናቼዉ አጎቴ ክርሥቲያንነዉ ከሡጋር ሥላደጉ ሐይማኖቻቼዉን ቀይረዉነዉ ብላለች

  • @zinab8199
    @zinab8199Ай бұрын

    በስንት ጊዜያችን አየናቸው ወንድሞችሽን👍👌 ሰአዲ እደዚህ ስቃ አታውቅም 😂

  • @emumuhmdbntsaide
    @emumuhmdbntsaideАй бұрын

    ስንት ነው ክፍያው ስመጣ ልጆቼን ማዝናናት እፈልጋለው

  • @rehma5656
    @rehma5656Ай бұрын

    ምትሳደቡ ሰወች እረ አላህ ፍሩ ወድሟቿ ናቼው ስድብ ሀላላ ነው ያላችሁ ማለነው ሱብሀን አላህ

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116Ай бұрын

    ክክክክክክ አንችም ነገረኛነሸ የኮሜንቶችን ባህሪ እያወቅሸ ፈቅር ሰትይ የውነት መሰሏቸወ ይሆን ጨበጥሸ እያሉ እሪ እያሉነወ ወንዲሞችሸ ናቸውንዴ እራምሊ ታዲለሸ

  • @Fato-xp2qy
    @Fato-xp2qyАй бұрын

    እ ወንድሞችሸ ክርስታን ናቸውደ 🙄 መቸም ሊላቤሆኑ አትንካኪም ብየ ነወ

  • @user-sd2xj4oo3l

    @user-sd2xj4oo3l

    Ай бұрын

    አወ

  • @ktube8920

    @ktube8920

    Ай бұрын

    ናቸው

  • @user-su1un3gl6o
    @user-su1un3gl6oАй бұрын

    በጣም ያሳዝናል የእማየ ልጆች በኩፍር ዉሰጥ ሆነዉ ማየት😢 አላህ ምን ይሳነሀል ክጨልማ አዉጣቸዉ አላህ አጥምቸዉ። አንች ሰታቅፍዉ መሰቀሉን ሳዬ ሰዉነቴን ሙሉ አቀጥቀጥኝ😢

  • @samerahsamerah
    @samerahsamerahАй бұрын

    ቆይ ግን ያበናት ምንነው ወንድም ሰላም ማለት ክልክልነውአላችሁ ጎድ እኮነው ፈተዋ ስጭውአልበዛም

  • @user-vb5ny7nx9g
    @user-vb5ny7nx9gАй бұрын

    አላህ ሂድያ ይስጣቼው ወድሞችሽን ረምራሊየ

  • @musfadinerjabo3104
    @musfadinerjabo3104Ай бұрын

    ረምልን ስወደት አለበበሱወ ሁሉ ነገሩወ🎉🎉🎉

  • @1993Rihna
    @1993RihnaАй бұрын

    ኮሜንቶች ተረጋጉ ወንድሟ ነዉ ❤ እንደዉ ፍተዋ ካልሰጣችሁ ካልተሳደባችሁ ካልተቻችሁ አይሆንላችሁም አይደል ኤጭ ስታስጠሉ

  • @hayatyousof2305

    @hayatyousof2305

    Ай бұрын

    በጣም የሰዉ አስተሳሰብ ይገርመኛል ወላሂ ደሞ መብቶነዉ ሰላምማለት ኮሜታቶች እናተናችሁዴ ራምላን ሀላልና ሀራም የምታስተምሮት ራምላ ታስተምራችሆለች ከፈለጋችሁ ቀጣፊሁላ እመዳምቤት ተቀምጠሽ እደልብ አዉሩ እናተትብሳላችሁ አሁንአገር ስትገቡ ሰላምለለማለት አሁንማ ማንያያችሁል ረምላየ እወድሻለሁ እሻአላህ ደሞ አገር ስመጣ አላህበሰላም ያገናኘን ያረብ 😘😘😘😘

  • @1993Rihna

    @1993Rihna

    Ай бұрын

    @@hayatyousof2305 እኮ የአረብ ሀገር የ3 ቀን ቃልቼ ሁላ ሀገር ሲገቡኮ ሲመናቀሩ ነዉ የሚዉሉት

  • @cgf8399

    @cgf8399

    Ай бұрын

    በርዕሱእኳነዉስዉንየሚሳስቱትዩቱበሮች

  • @user-vs4vz5up5l
    @user-vs4vz5up5lАй бұрын

    የአላህ ደሞ ሙስሊም ናቸው ብየ ያርብብብ አላህ ሂዳ ይስጣቸው የቁም ሞትነው ወይኔ

  • @yyyyynvjv4657
    @yyyyynvjv4657Ай бұрын

    በሉ ደሞ በነፃ ውረዱባት ሀሀሀሀሀ አሏህ የልብሺን መሻት ይሞላልሺ❤

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277Ай бұрын

    አላህ እስልምናን ይወፍቃቸዉ ወንድሞችሽን የኔ አክስትም ደሴ ሁለቱ ልጆቿ ክርስቲያን ናቸዉ ትንሹ ሙስሊም ነዉ እሷ በእስልምና ይሁን በክርስትና የሞተቺዉ አላቅም ዝም ብሎ ማዘን ነዉ😢

  • @user-ip1xm6kx2t
    @user-ip1xm6kx2tАй бұрын

    ለሙስሊም ወንድምህ ሰባ ምክነያት ስጥ ይላል ሀዲስ ስለዚህ ወንድሞቿ ሊሆኑ ይችላሉ ደግሞ ማሚ ደህና ናት እያለ ነበር እሷ ደግሞ ጠንቅቃ የምታውቅ ይመስለኛል. ማን አጅነብይ እንደሚሆንባት

  • @Samira-lw1ch

    @Samira-lw1ch

    Ай бұрын

    ወንድሞቿናቼው ሃጅ ነብይ አይደሉም አሏህ ሂዳያውን እድሰጣቼው በዱአ እናግዛት እነዚህ የመሰሉ ወንድሞቿን በሀይማኖት መለያየት ህመም ነው

  • @hamezyagalato5265
    @hamezyagalato5265Ай бұрын

    ማሸአለህ ዉንድምቺ ሲየሚሩ

  • @user-ef5co1jg2k
    @user-ef5co1jg2kАй бұрын

    ክክክክክክ ፍቅር ካባድ ነው አላልሸም ውንድምዋ😅😅😅😅😅

  • @fatemahhabashi6124
    @fatemahhabashi6124Ай бұрын

    ማሻአላህ❤❤

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962Ай бұрын

    ማሻአላህ ወንዲምሸ ቁርጥ❤❤ ተረጋጉ ወንዲሞ ነው 😂

  • @user-su1un3gl6o

    @user-su1un3gl6o

    Ай бұрын

    ክፍርዋል ያ ነዉ ያሳዝነን ኮሜቶች ምንም አላሉ😢😊

  • @user-pw8ty3jv8l
    @user-pw8ty3jv8lАй бұрын

    ወላሒ እኔም አንድት ብቸኛ እህቴ ካፊር ሆናብኝ ይሔዉ ስንት አመት 😢😢😢 በእኔ እና በእሷ መሐል ሠላም የለ ኑሮዋ በጣም አሪፍ ከሚባለዉ በላይ ነዉ ግን ደሞ 💔💔

  • @user-su1un3gl6o

    @user-su1un3gl6o

    Ай бұрын

    ያሳዝናል ክፍርች ይች ጋር ምን ልታርጊ 😢አላህን የክዳች

  • @user-de2gc7wg9t
    @user-de2gc7wg9tАй бұрын

    ረምሊ ስድብ አምሮሽ ነው መሰል ወንድሜ ብለሽ ያልፃፍሹ ሀሀሀሀሀ ኮመንታተሮች ብዙ እንዳታወሩ ወንድሟ ነው

  • @hamezyagalato5265
    @hamezyagalato5265Ай бұрын

    አለህ ይጠበቅቹ

  • @fahedali632
    @fahedali632Ай бұрын

    አላህ ሂዲያ ይስጠው ደሞ ኮቢ ነችሁ❤❤❤❤

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128Ай бұрын

    አይ እረምልየ ፉቅር ከባድ ነው አላልሽም😃😃 እዳይወርዱብሽ ፈራሁ ወንድሞቸጋ ተገናቸሁ አትይም ነበር ቀድመሽ

  • @azezaahmad5416
    @azezaahmad5416Ай бұрын

    ረምላየ መብሩክ😅

  • @SsSs-hp9sz
    @SsSs-hp9szАй бұрын

    በምን እዴትስ. ከኢስላም ሊወጡ ቻሉ ? አላህ ሂድያ ይስጣቸው

  • @FaizaMohammed-bl5vp
    @FaizaMohammed-bl5vpАй бұрын

    Ere tegmamash .....m

  • @user-gs5cd9gc1d
    @user-gs5cd9gc1dАй бұрын

    😂😂❤❤ወድምሽ

  • @NesryaAhamed
    @NesryaAhamedАй бұрын

    ወይኔ ሲያምር

  • @medinabintendris
    @medinabintendrisАй бұрын

    ሀጅ ናብይ ናው ወንደምሸ ናው ሰለምቴ ናው ክርሰቲያን ናው ኮምቱ አዲሰ ነገር ለም! ምን አል አዲሰ ነገር በዘሩ! ቪዲዬው ደሞ አዳምጡ ቤተሰቦቼ ናችው አልች አልቅ አራት ነጥብ:;

  • @user-hi9fq4fj6j

    @user-hi9fq4fj6j

    Ай бұрын

    የወሬ ጥማት ነዋ ሊቦጫጭቃት 😂😂😂😂

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumerАй бұрын

    ደግ እነቱ ወንድምሽ ነዎ ይወርዱብሽ ነበር ኮሜቶች😂😂😂😂

  • @reyanyoutub2743

    @reyanyoutub2743

    Ай бұрын

    ለረሷ ብለው ነው ብመክረት

  • @FoxyaOumer

    @FoxyaOumer

    Ай бұрын

    @@reyanyoutub2743 አወ

  • @hayattube8643
    @hayattube8643Ай бұрын

    ወንድምሽ ነዉ ማሻአሏህ

  • @mareym-gy4ii
    @mareym-gy4iiАй бұрын

    ፍቅር ከባባድነው አላልሽም ተጫወቺ😃😍😄❤❤

  • @hayatyousof2305
    @hayatyousof2305Ай бұрын

    ማሻአላህ ብያለሁ ረምላየ ወድምሽ አችነዉ የሚመስለዉ ፊቱ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልሽ

  • @user-zk8uz6do5m
    @user-zk8uz6do5mАй бұрын

    አሏህ ሂድያ ይስጣቸው እኛንምመጨረሻችንን ያሳምርልን😢😢😢😢

  • @user-tl3hk6ll3o
    @user-tl3hk6ll3oАй бұрын

    😂😂😂😂😂የኔ አብሮ መገልፈጥ ምን ይሉታል

  • @saraendris4058
    @saraendris4058Ай бұрын

    አችን ነዉእሚመስለዉ

  • @JameelaJameela-nt1um
    @JameelaJameela-nt1umАй бұрын

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ያገርልጅ👍👍👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷

  • @user-qw9hf9lw5l
    @user-qw9hf9lw5lАй бұрын

    ❤❤❤

  • @user-ym8dm3zz4o
    @user-ym8dm3zz4oАй бұрын

    አለህ ከስደት መልስ የደስተ ህወት ይወፍቀቹሁ ደምሩኝ

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8scАй бұрын

    👍👍👍👍

  • @tube3923
    @tube3923Ай бұрын

    ይመሰላሉ

  • @saadahsaadah9872
    @saadahsaadah9872Ай бұрын

    እረምላየ ምግዜም ሳቁልኝ የኔዉዲ

  • @user-jv3kz6dw6o
    @user-jv3kz6dw6oАй бұрын

    ሆሆ ኮሜት ባላነብ ተበልቼ ነበር ሆሆ እረምልየ ያዘጋጀሁት ስድብ ኮሜቶቺ አዳኑሺ

  • @TtfgJhgfh
    @TtfgJhgfhАй бұрын

    ❤❤❤🎉

  • @user-su1un3gl6o
    @user-su1un3gl6oАй бұрын

    የአላህ ወላሂ ልብ ይሰብራል መሰቀል ልብሶ ሳየዉ አቀጥቀጥኝ አላህ ይሂድኩም ወላሂ እናትሺ በሄወት እያሉ ክካፍር አሰወጥተሺ አሰልሜቸዉ😢😢 ወላሂ የአላህ ዉሰጤ ልቤ አዝነ መልቀሰኩኝ ሰለክፍሩ 😢😢😢

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305Ай бұрын

    ዋት አግብታ መሰሎ😂😂😂 ማን ነውውው😊

  • @user-oq4ml5ov5o
    @user-oq4ml5ov5oАй бұрын

    ነገር በደላላ ሆንሽ ይወርዱብሻል😂😂

  • @gghy7847
    @gghy7847Ай бұрын

    ያረብ አላህ የሂዳውን በር ይክፈትላችሁ

  • @user-cq2hm7hu4u
    @user-cq2hm7hu4uАй бұрын

    ጥያቂይ አለኝ አላህ ሂድያ ይስጠው ግን የናትም ያባትም ውድምሽ ነው አይደል ለምን ሊላ ሀይማኖት ተከታይ ሊሆን ቻለ?

  • @fatimaahmed7956

    @fatimaahmed7956

    Ай бұрын

    አይይይይአለማወቅበብዙመንገድይከፍራሉ

  • @user-fz9ie5ih8m

    @user-fz9ie5ih8m

    29 күн бұрын

    አባቷ ክርስቲያን ነበር ቀይሮ ነዉ ሲሞት አባታቸዉ ወንድም ጋር አዲስ አበባ ሄዱ በቃ ወደ አባታቸዉ ቤተሰብ እምነት ሆኑ

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8pАй бұрын

    ኮሜቶችችችችችችችችችችሆይይይይይይይ የሬምላ ወንድምምምምምምም ነው ወንጀል ውስጥ እዳገቡ😅😅

  • @user-ky3jk4px6p
    @user-ky3jk4px6p29 күн бұрын

    ❤❤❤❤😢

  • @user-kd4bn7rr9n
    @user-kd4bn7rr9nАй бұрын

    ወድሟ ነው እዳትሳደቡ❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @SikoSilo-zl5wu
    @SikoSilo-zl5wuАй бұрын

    ወንድሞ ነዉ

  • @Zineb-uc7hs
    @Zineb-uc7hsАй бұрын

    ክክል

  • @madi2644
    @madi2644Ай бұрын

    አሰላሙ፡፡አለይኩም፡፡ሰላምናችሁ፡፡ወድሞነው፡፡እዳቀባጥሩ

  • @user-dx2em9ec5t
    @user-dx2em9ec5tАй бұрын

    እእእእ አላልሺም 😂😂😂😂😂😂😂

  • @ssaa4401
    @ssaa4401Ай бұрын

    ወድሰላምትያለሽ አይ

  • @gjyvng738
    @gjyvng738Ай бұрын

    አላህሂዳይስቸው

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072Ай бұрын

    ወንድምሽ ነዉ ይሆነ ጊዜ አይቻዋለሁ ባቻንልሽ ደሞ ክርስትያን ነዉ እየልሽ ነበር ስለዚህ እኛንማ አኒሽዋወድም😂

  • @ekrammohammed2579
    @ekrammohammed2579Ай бұрын

    ፍቅር ከባድነው አላለቺም😂😂😂😂😂😂ነቅተናል ዘመዴ ወድምሺነው😂😂😂😂

  • @habibaa3292
    @habibaa3292Ай бұрын

    እር ረማላአትዉሺ ወድምሺነው የአባትሺልጁ

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901Ай бұрын

    የተመታሽ ወንድምሽ ነው እናቃለን

  • @user-hu4il5zl2g
    @user-hu4il5zl2gАй бұрын

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-ph4xx9dk7d
    @user-ph4xx9dk7dАй бұрын

    😂😂ረምሊ ይጫጩ ብለሽ ነው

  • @umuamartube3853
    @umuamartube3853Ай бұрын

    😂😂😂ፍቅር ከባድ ነው

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310Ай бұрын

    ራምላየ አንችንም ለባልሽ ወንድምሽን ለኔ😂😂😂😂😂😂😂ሰምተሻል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-mo1oz7py7i
    @user-mo1oz7py7iАй бұрын

    አወንስ በምን ቀናሁ ትልቅ ወዲሜ ባለዉ ትልቅ ወዲሜ ስለለኚ ባሌ የጠቃኛለ😢😢😢

  • @AskAsk-iy4ql
    @AskAsk-iy4qlАй бұрын

    ኧረ ተይ ሰዉ እዳታወናጅሊ ራምሊ ታምኔሉን አይቶ ሌላ ነገር የሚፅፍ አይጠፋም እኮ የወሬ ጥማት ያለበት😂😂😂😂 ቅመሞችዬ እዳትሳሳቱ ወንድሟ ነዉ

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656Ай бұрын

    ረምሊ ወድሞችሽን አላህ ይርዳቸዉ😢በጣም ያሳዝናል ሞት ሳይቀድማቸዉ ይመልሳቸዉያረብ😢

  • @user-sw6bb6yx8r
    @user-sw6bb6yx8rАй бұрын

    ወድሞነው

Келесі