የልጅነት ፍቅረኛዋ ሰው ሀገር የለፋችበት ብር ካዳት.....ሊገለኝ ነበር ፈጣሪ አተረፈኝ

Ойын-сауық

የልጅነት ፍቅረኛዋ ሰው ሀገር የለፋችበት ብር ካዳት።
Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel
ስብስክራይብ ማድረጉዏን እንዳይረሱ ስለጉበኙን እናመሰግናለን::
#EndalkTube #habmidea #ardaplaus #ድንቅልጆች

Пікірлер: 1 000

  • @MimiMimi-bc4hg
    @MimiMimi-bc4hg7 ай бұрын

    ወይኔ እንዳልክ በማወጣጣት መርማሪ ፖሊስ እራሱ ይቀናብሀል 😂❤❤❤

  • @hewanadamanazreth443

    @hewanadamanazreth443

    7 ай бұрын

    😂😂😂😂😂በጣም

  • @bruktyrose820

    @bruktyrose820

    7 ай бұрын

    Polis senor adel Mekenaw

  • @MimiMimi-bc4hg

    @MimiMimi-bc4hg

    7 ай бұрын

    @@bruktyrose820 አብረው የሚሰሩ ፖሊሶች እንዳሉም አትዘንጊ 😄

  • @user-cy5lx1gp8b

    @user-cy5lx1gp8b

    7 ай бұрын

    በጣም እንጂ

  • @fereyerodi1515

    @fereyerodi1515

    7 ай бұрын

    😂😅

  • @sinasalam2368
    @sinasalam23687 ай бұрын

    እንዳል የኔ አንደኛ ምትሉ?

  • @saadadxb8820

    @saadadxb8820

    7 ай бұрын

    ወይኔ እረ እራስህን ጠብቅ

  • @user-ss9md9yg5e

    @user-ss9md9yg5e

    7 ай бұрын

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እባክህ ጋርድ ይኑርእ እሽ

  • @SaraSara-bm3mz

    @SaraSara-bm3mz

    7 ай бұрын

    Yane jagina ❤❤

  • @aklilubashe

    @aklilubashe

    7 ай бұрын

    ብዙዎች አሉ እርሱ ብቻ አይደለም ፣ መልኩን ባያሳውቅ መልካም ነው ። ከታወቀ ማንም ሚስጥር ይደብቁበታል ፀጉርህን በኮፍያ ፊትህን በጥቁር መንፅር ሸፍን ፣

  • @aklilubashe

    @aklilubashe

    7 ай бұрын

    እኔ ሃገሬ ብሄድ እንዳልክን መንገድ ባየው አውቀዋለሁ በፀጉሩ እስታይል ማለቴ ነው ።

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah13977 ай бұрын

    እንዳልክን ስራዉን የምትወድና ሲጠፍም የምታስቡና የምትጨነቁ 👉

  • @abybitch8991

    @abybitch8991

    7 ай бұрын

    እኔ

  • @user-zq7xc7ei9g

    @user-zq7xc7ei9g

    7 ай бұрын

    Enae

  • @user-zl6vf8ti5y

    @user-zl6vf8ti5y

    6 ай бұрын

    ❤❤❤❤እኔ

  • @munamsmuna

    @munamsmuna

    5 ай бұрын

    እኔ በጣም ነው የምጨነቀው ምን ሆኖ ይሆን

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amahara7 ай бұрын

    ዩትበሮች የወንጀለኞች መድሃኒት ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🥰

  • @rahelamare9877

    @rahelamare9877

    7 ай бұрын

    😊

  • @myfano

    @myfano

    7 ай бұрын

    😂😂😂አልቀረብሽም

  • @zabibamechalmechal4501

    @zabibamechalmechal4501

    7 ай бұрын

    Awo gn hulum aydelum most of them yuwashalu gn ende Endalk aynetoch yabzaliñ😊🎉

  • @user-gn7dm3dd2y

    @user-gn7dm3dd2y

    7 ай бұрын

    ​@@myfanoትክክል ነት ምነዉ. ፋስ ያላዉ ዝላይ. አይችልም. አላህ ያገሬ ሣዉ😂😂😂

  • @user-we8gn2bf8e

    @user-we8gn2bf8e

    6 ай бұрын

    የኔጀግነከልብነውምውድክ❤❤❤❤

  • @telljtelljtell8501
    @telljtelljtell85017 ай бұрын

    ሲጀመሪ መሪማሪ ዋና የሚባሉ እራሱ ማንም በስልጣን ዙሪያ ያሉት እደአንተ አይሰሩም ኪዳነምህረት ትጠብቅህ ወድሚ❤❤❤

  • @wechecha

    @wechecha

    7 ай бұрын

    መንግሥት ከዚህ እንዴት አይማርም? በጅምላ እያሰሩ በጉልበት ከሚመረምሩ

  • @user-cr3yq9kr1o

    @user-cr3yq9kr1o

    7 ай бұрын

    በትክክል❤❤

  • @shaimashaima5044

    @shaimashaima5044

    7 ай бұрын

    አሚን

  • @telljtelljtell8501

    @telljtelljtell8501

    7 ай бұрын

    መንግስትማ አዴ ዘንጆው ተጠምጥሞበታል ሀገራችንንን ለኢልሙናት ሽጧታል ህዝቤ ሆይ ንቃ በቃህ

  • @user-yu3sw4es6z

    @user-yu3sw4es6z

    6 ай бұрын

    እውነት ነው

  • @adanchgirma5940
    @adanchgirma59407 ай бұрын

    ኧረ መታደል ነው ለኔ የእንዳልክን ቪዲዮ አንደኛ ሆኖ ማየት እድሜና ጤና ይስጥህ በመከራ ውስጥ የሰዎችን ሃቅ በማስመለስ ላይ ስለምትሰራ ፈጣሪ ይጠብቅህ የሌቦች እና አጭበርባሪዎች መድሃኒት ❤❤❤❤❤

  • @sada-fs4pd

    @sada-fs4pd

    7 ай бұрын

    እስኪ አደራሻው ሰጡኝ የምታቁ እባክህ በጣም ፈልጊው😢😢😢 እንዳታልፉኝ😢😢

  • @Ekram-dh4jg
    @Ekram-dh4jg7 ай бұрын

    ማሌሽ የአረብ ሽንት ቤት እየፈገፈጋችሁ ገና እንኳን ላላገባችሁት ወንድ ብር ለምልኩ ሴቶች አላዝንም ይበልሽ ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ 😢

  • @asterinatube

    @asterinatube

    7 ай бұрын

    ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ

  • @hilamoo928

    @hilamoo928

    7 ай бұрын

    አይድረስ በይ ደሞ አብሮ አደግ ሲሆን ጭራሸ ታምኝዋለሽ የኔም የልጂነት አብሮ አደጌ የሰፈሬ ልጂ ነበር አብረን አድገን ከዛ ሰደት መጥቸ ኒካሃም አረገን ቤተሰብ ሁሉ ተዋዉቆ ከዛ 6አመት ቆይተን በሰተመጨረሻ የገዛ ጓደኛየ ናት እና ታቃለች እሷ ቤትም አላት ብዙ አመት ሰረታለች ሰደት እና አገር ገብታ እንጋባ ብላ አገባችዉ ወላሂ እሰከ150ሺ የኔን ብር ወሰዷል ሰራ መጀመሪያ ሲሰራ ነበር እኔ ግን ኢሻ አላህ ጀዛዉን እዱኒያ ወላ አሄራ እዲሰጠዉ ነዉ ምፈልግ መቸም አወፍም አልለዉም አላህ ጀዛቸዉን ያግኙ እሱም እሷም

  • @Ekram-dh4jg

    @Ekram-dh4jg

    7 ай бұрын

    @@hilamoo928 አብሽሪ አላህ የተሻለውን ይስጥሽ እኔ ግን ወላሂ እንኳን ሌላ ሰው የእናቴን ልጂ ቤተሰቦቸን ሁላ ስለማላምን ብሬን በራሴነው የራሴን አስተያየትነው የሰጠሁት አሁን ከማንም አልጣላ በብር የፈለኩትን በራሳቸው እልካለሁ እኔ እዝህ በኬሚካል እጂ እየተቆራረጠ እደተ አሳልፌ ለሌላ ሰው እሰጣለሁ ሙስተሂል ሀታ ባገባ ራሱ እሱም ይስራ አንችም ስሪ አለቀ

  • @hilamoo928

    @hilamoo928

    7 ай бұрын

    @@Ekram-dh4jg አወ ልክ ነሸ ሚታመን የለም ግን ሰትወጂ ታምኛለሽ ጂል ትሆኛለሸ ለምትወጂዉ ብቻ ከባድ ነዉ አልሃምዱሊላህ አሁን ላይ እኔም በራሴ ነዉ ማጠራቅም

  • @Eyou653

    @Eyou653

    7 ай бұрын

    ​@@hilamoo928 የኔ ማመኛ ግን ተደፍነዋል መሰለኝ ጭራሽ አላምንም ጓደኛየ ሃገር ቤት ነው ቢሆንም ግን በብር ዝርያ ቀልድ የለም እህቴ ብትበላው ይቀለኛል ወንድ ከሚበላው ሲክዱሽ እኮ የሚያቁሽ ራሱ የነበሩ አይመስሉም 🙄

  • @sae6sar67
    @sae6sar677 ай бұрын

    ይህ ጀግና የሚወድ በlike❤❤❤

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia80987 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ይህ ስራ ዋጋ ያስከፍላል እንዳልክ እራስህን ጠብቅ 🙏

  • @user-ij5to3lt3v
    @user-ij5to3lt3v7 ай бұрын

    እረ. አንተ ልጅ ራስህን እየጠብክ. 😢😢😢 አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤. ለምን ጋርድ አታደርግም ካጠገብህ. ከፈጣሪ በታች. ይረዱሃል. 😢😢😢

  • @maryamsaeed8970

    @maryamsaeed8970

    7 ай бұрын

    አላህ ነው። ጠባቂው ግን አሉት ብቻውን አይመስለኝም

  • @user-ij5to3lt3v

    @user-ij5to3lt3v

    7 ай бұрын

    @@maryamsaeed8970 ሳህ አሉት ትንሽ ራቅ ብለው ነው የሚቀመጡት. ጠባቂው አላህ ልክ ነሽ እሱ በአላህ አያምን አላህ ይጠብቀው በስ

  • @Sameer-oc7oe

    @Sameer-oc7oe

    6 ай бұрын

    ​@@user-ij5to3lt3vwunati nawu gini video

  • @user-lk5ms4ot7x
    @user-lk5ms4ot7x7 ай бұрын

    ከዳልክ አመልጣለዉ ማለት በወጥመድ የገባች አይጥማለትነዉ 😝😝😝😝😜😜😜😂😂😂😂😂

  • @user-rq2iu1gx7t

    @user-rq2iu1gx7t

    7 ай бұрын

    ሳህ😂😂😂😂

  • @user-so7iu2lk7c

    @user-so7iu2lk7c

    7 ай бұрын

    😂😂👍

  • @ioty3929

    @ioty3929

    7 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂ትክክል ነዉ እኮ😂😂

  • @sarayadengelmaryamelej9587

    @sarayadengelmaryamelej9587

    6 ай бұрын

    እኮ😂😂😂😂

  • @user-kp2vl5fc3c

    @user-kp2vl5fc3c

    6 ай бұрын

    😂😂🤣እኮ

  • @user-ud9uy9yt9u
    @user-ud9uy9yt9u7 ай бұрын

    የስደተኞች ኣባት በያሃለው ጀግናው ❤

  • @rahelamare9877
    @rahelamare98777 ай бұрын

    የሴቱ ልብ ማጣት በዛ ላይ አካውንት በስሙ ከፍታ መላክ በጣም ከባድ ነው እንዳልክ እየተጠነቀቅክ ስራ ለብዙ ለተቸገሩ ሰዎች እየደረስክ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @alemtsehay279

    @alemtsehay279

    6 ай бұрын

    እኮ ምን ያህል እንዳመነችሁ የኔ ሚስኪን የኔ ከርታታ እህት እኔም ስደት ላይ ነዉ ያለሁት ኡኡኡኡፉፉፉ

  • @hirut7396
    @hirut73967 ай бұрын

    እንዳልክ እባክህ እራስህን ጠብቅ ለእኛ በጣም ባለውለታችን ነህ ክፍህን ማየትም መስማትም እንፈልግም ስለምንወድህ ውድ ወንድማችን ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ ❤❤❤❤

  • @AsdAsd-bc7ms
    @AsdAsd-bc7ms7 ай бұрын

    እንዳልክ ምርጥ ሰው የልጅ አዋቂ ❤❤❤❤

  • @bruktyrose820
    @bruktyrose8207 ай бұрын

    ያኔ ጀግና በርታ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @user-md8mk1sm3o
    @user-md8mk1sm3o7 ай бұрын

    እነ ሁለት እዳልክ አቤት አቤት መላችሁ ሙዳችሁ ይመቸኛል ❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @hilinaworkheh1069
    @hilinaworkheh10697 ай бұрын

    ሰው በመንፈስ ስለተያዘ አደጋ እንዳይደርስብህ ተጠንቀቅ በጣም ፀልየህ ውጣ እኔም በፀሎት አስብሀለው

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk7 ай бұрын

    እንዳልክዬ ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንህ

  • @hirutyilma3488

    @hirutyilma3488

    7 ай бұрын

    የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ የአማልክ አምላክ

  • @BAlvbr

    @BAlvbr

    7 ай бұрын

    Ameen ❤❤

  • @temeshe7760

    @temeshe7760

    6 ай бұрын

    Endet new yemagegnek leguday new ​@@BAlvbr

  • @user-uf9eq3mv5m
    @user-uf9eq3mv5m7 ай бұрын

    አቤት ብልህነት ጎበዝ ጥበብ ብሎ ዝም ❤❤❤❤❤

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube.7 ай бұрын

    ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ

  • @mazaendale9312
    @mazaendale93127 ай бұрын

    ኧረ ሰዉ ኧረ ሰዉ ጫዉ አይደል በርበሬ በምላሴ አልቀምሰዉ ኧረ የትኛዉ ነዉ የሚታመነዉ ሰዉ በስደት የምትኖሩ እህቶቸ ዛሬ ላይ ማንኛዉም ሰዉ አይታመንምና ፈጣሪ ለቤቱና ለትዳሩ ታማኝ የትዳር አጋር ይስጣችሁ ለወንዶቹም እንደዛዉ ከሴቶቹም አሉና

  • @SENAYITTUBE

    @SENAYITTUBE

    7 ай бұрын

    እውነት ነው

  • @Sameer-oc7oe

    @Sameer-oc7oe

    6 ай бұрын

    Gini tikikili nawu yi video wayisi dirma nawu

  • @HenokArega-qq7pr
    @HenokArega-qq7pr7 ай бұрын

    ጀግና ልጅ ስላም ነው 🥰🥰🥰💪💪

  • @user-qr7ew4rn8n
    @user-qr7ew4rn8n7 ай бұрын

    ወይ እራስን ጠብቅ ወንድሜ ከእግዚአብሔር በታች 🙏

  • @Yhunnn435
    @Yhunnn4357 ай бұрын

    እንኳን ደስ አለሽ የኔ መንታላ የልፋትሽ ዋጋ መና አልቀረም ❤❤

  • @user-ww5we5do1k
    @user-ww5we5do1k6 ай бұрын

    እንደዚ አይነት ደም መጣጭ ወንዶችን እምታሰድቡን ፈጣሪ ከምደረ ገፅ ያጣፋቹ አቦ

  • @user-gz1vo3sc9y
    @user-gz1vo3sc9y7 ай бұрын

    በምንም ቃል ልገልጽህ አልችልም ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅ ከክፉች ያድንህ

  • @hannatawolda5966
    @hannatawolda59667 ай бұрын

    አንተ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏🙏🙏

  • @abayahirbo1167
    @abayahirbo11677 ай бұрын

    አይይ ከንያ ያለሁበት ሀገር ነዉ ከንያ ታዉቃለህ ከንያ የኛ ጀግና ዉንድም ፈጣር ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @saraabebe5829
    @saraabebe58297 ай бұрын

    ተጠንቀቅ ወንድሜ ምንም እንዲደርስብህ አንፈልግም ❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንደሰለሞን ጥበበኛ ነህ ችሎታህ

  • @frehailu3394
    @frehailu33947 ай бұрын

    የጋዜጠነኛሁ አነጋግሪው ኣሳቅኝ😂😂😂😂😂 ሶ በጣም ጅግና ነህ👌💘💘💘💘💘💘💘

  • @user-px1gc1co1u
    @user-px1gc1co1u7 ай бұрын

    ወይ ይሄ ልጅ እኮ ያገባቡ ነገር ውስጤ ነው የምር በስማም ❤

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu26897 ай бұрын

    እንዳልክ እረ ፈጣሪ ይጠብቅህ ስንት ዕብድ አለ ማለት ሰዉ በገንዘብ ጉዳይ አብዷል

  • @demstadese9587
    @demstadese95877 ай бұрын

    እንዳክ በእውነት በጣም ጀግናነሕ እግዚአብሔር ይጠብቅሕ ለተጨነቁ ደራሽነሕ❤❤

  • @marykuki6319
    @marykuki63197 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይጣብቂህ ጀግነ ነህ ጋዜጣኛሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mazaendale9312
    @mazaendale93127 ай бұрын

    እንዳልክ የተገፉት ደራሽ ፈጣሪ ይጠብቅህ👏👏👏

  • @Tube-iz3xj
    @Tube-iz3xj7 ай бұрын

    አቦ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ እሚያውጣጣበት መንገድ መርማሪ ፖሊስን ያስንቃል 🎉🎉

  • @sikosilo7233

    @sikosilo7233

    7 ай бұрын

    ዴምሪኝ

  • @Tube-iz3xj

    @Tube-iz3xj

    7 ай бұрын

    @@sikosilo7233 እሽ

  • @Tube-iz3xj

    @Tube-iz3xj

    5 ай бұрын

    @@sikosilo7233 እሽ

  • @dnv6347
    @dnv63477 ай бұрын

    እግዚአብሔር ከክፉ ነገረ ይጠብቅህ😢❤❤❤

  • @user-or3no2bo1d
    @user-or3no2bo1d7 ай бұрын

    እንዳልክ እኮ ማወጣጣት ስትችልበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-we3ms4st8g
    @user-we3ms4st8g7 ай бұрын

    እዳልክየ እንዳተ ያሉ ሰወችን ሳይ በኢትዮጵያ ተስፋ እዳልቆርጥ ያረገኛል በርታልን ወንድሜ እወድህ አለሁ ❤❤❤

  • @kalkidan7912
    @kalkidan79127 ай бұрын

    እኔ እኮ የዝህ ልጂ የሜያውጣጣበት ሙዱ ሲመቸኝ እፍፍፍ❤❤❤❤

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime8367 ай бұрын

    ወይ ከሃዲዎች ለዛውም የአረብ ሃገር ብርን የምትበሉ መርዝ ይሁንባቹ የተረገማቹ እንድዬ ዘመንህ ይባረክ

  • @reame2681
    @reame26815 ай бұрын

    የስደተኞች ፍትህ ነህ ግን ጋርድ ያስፈልግሀል ብቻህን አትሁን የኔ ጌታ ተባረክ

  • @tesfagabrtsegay1922
    @tesfagabrtsegay19227 ай бұрын

    ምን ብየ ልግለጽህና ላደንቅህ አንተ የወንድ ወንድ ነህ እግዝአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @Anelmuslim
    @Anelmuslim7 ай бұрын

    የእውነት ሰውኮ ነህ እንዳልክዬ❤❤❤

  • @mahajsmajajsj8080
    @mahajsmajajsj80807 ай бұрын

    የኔ ጀግና ወንድም እራስህ ጠብቅ ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤

  • @umhuzayfa521
    @umhuzayfa5217 ай бұрын

    አላህ ከሻራኞች ይጣብቅ

  • @nasirhussen7262
    @nasirhussen72627 ай бұрын

    ተቀደምኩ ዛሬ ለማንኛውም እንዳልክ ፈጣሪ ይጠብቅህ በርታ

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese26947 ай бұрын

    እንዳልዬ ራስክህን ጠብቅ መልካም ጀግና ወንድሜ ❤

  • @saralove8099
    @saralove80996 ай бұрын

    የእዉነት ብቃትህን ሳላደንቅልህ አላልፍም እዳልክዬ ❤የተጎጅወች እንባ አባሽ ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏🥰

  • @Ksa-gn3er
    @Ksa-gn3er7 ай бұрын

    ፕልስ ለራሱ ስታወጣጣ እውነት ይቀኑብሀል 🎉🎉 ይቱብ ሁሉንም ላተ ያስርክቡህ ትለኛላህ❤❤❤

  • @yasminaraya53
    @yasminaraya537 ай бұрын

    ልበ ቅኑ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ልቦና ስብአዊነት አድሎሀል እንዳልክዬ ጥበበኛ ነህ ፖሊስ እንዳንተ አይመረምርም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤

  • @Daniale79
    @Daniale797 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን

  • @user-dt5fn3tt7z
    @user-dt5fn3tt7z7 ай бұрын

    የዘንድሮ ኢትዪበሮች ከቦሌስ በልጠዋል ፈጣራ አምላክ ይጠብቃችው

  • @tube-bp7ew
    @tube-bp7ew7 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤እራስህን ግን ጠብቅ ወንድማችን ❤❤

  • @SaraSara-nf1ko
    @SaraSara-nf1ko7 ай бұрын

    ምን አለህ መስለህ ብለህ ቆሌቸውን ትገፍልኛለህ ❤ ጀግና ነህ እንዳልክ

  • @hgh8912
    @hgh89127 ай бұрын

    የኔ ወንድም እራስህን ጠብቅ❤❤

  • @MahletGiday
    @MahletGiday7 ай бұрын

    ጀግና ነህ እኮ እንዳልክዬ የሚስኪን የተበዳይ አባት ሴቶቹ አልታረም አሉ እንጂ አንተማ የስንቱን እንባ አበስክ አንተን የወለደች እናት ማህፀንዋ ይለምልም ይባረክ እመቤቴ እስከነቤተሰብህ ትጠብቅህ

  • @user-jb9vu9nc5p
    @user-jb9vu9nc5p7 ай бұрын

    የሊባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ አድርቅ አሉ ሸመጠጠ እኮ ካሚራ ሲባል😂😂 እራሰህን ጠብቅ ወድሜ ህዚቢ እየጨለለ ነዉ በሰዉ ገዘብ ሱባሀነሏህ

  • @user-ek6bh5bl9b
    @user-ek6bh5bl9b6 ай бұрын

    ስራው ሁላ በብስለት የተሞላ ማኛ ሰው❤❤❤ለአጭበርባሪወች መዳኒት

  • @sehlewongelfente452
    @sehlewongelfente4527 ай бұрын

    ወይኔ እንዱልክ እባክህ እንዳይገድሉህ ተጠንቀቅ።❤❤❤

  • @hirut7396
    @hirut73967 ай бұрын

    እንዳልክ ፅናቱን ይስጥህ እኔ የሰለቸኝ በተለይ የስደተኛውን ብር እሚበሉ እሚክዱ ሰዎች ነው እንዴት ልቤን እንደሚያመኝ በተለይ የአረብ አገር ስደተኛ እባካችሁ ብራችሁን ያዙ አገር ስትገቡ ሁሉም ይሳካላችኃል 😢😢😢😢

  • @arikshabebe6722
    @arikshabebe67227 ай бұрын

    የእንዳልክን ቪዲዩ ለማየት የሚቸኩል እንደኔ አለ ግን በእውነት ጀግና ነህ ወንጀለኞቹን ለማውጣጣት የምትጠቀማቸውን ቃላቶች ደስ ይላሉ በሄድክበት ጋር እመብርሀን ትጠብቅህ❤❤❤❤❤❤

  • @roziawoke1301
    @roziawoke13017 ай бұрын

    በርታ መድኃኔዓለም ከክፎች ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdeswendemu3103
    @mekdeswendemu31037 ай бұрын

    እንዳልክ ጀግና እኮ ነህ

  • @user-sp6qb3ps2h
    @user-sp6qb3ps2h6 ай бұрын

    ምርጦች ወንድሞቻችን ዪቱቤሮቺ ከእግዚአብሔር ጋር እራሳቹዉን ጠብቁ ስራቹ ከባድ ነዉ ጉዳታቹዉን የምፈልጉ ስላሉ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @yikanus6097
    @yikanus60977 ай бұрын

    ሀይ እንዳልክ ስወድህኮ መርማር ብትሆን የኔ ጌታ ፈጣር ይጠብቅህ ❤

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa68267 ай бұрын

    አሁን ተገናኝተን ያወራነዉ ነገር ሁሉ ዉሸት ነዉ ደስ ይላል😂😂😂 ጥንቃቄ አትዘናጋ መኪናህ ዉስጥ ለሽልማት አይደለም የሚገቡት በሩን ባንተ በኩል ግጥም አርገህ ባይዘጋ እንዳልክ ምርጥ!!!👍

  • @zina5085

    @zina5085

    7 ай бұрын

    😂😂😂 አሳዘንሽኝም አሳቅሽኝም በሩን ግጥም አርገህ አትዝጋው የሚለው

  • @tigistteferi3260
    @tigistteferi32607 ай бұрын

    ዘዴዉን ኬት ነዉ ገነ ምታመጣዉ እንዳልክ ፈጣሪ ይጥብቅህ

  • @seade127
    @seade1277 ай бұрын

    ተው ወድሜ እራስህን ጠብቅ ለኛ ለስደተኞች ታስፈልገናለህ😢😢😢

  • @tigessettaddesse
    @tigessettaddesse7 ай бұрын

    እንዳልክ የምሥኪኑች አባአባሺ እግዚአብሂር እረጅም እድሚከጢናጋ ይሥጥክ አንተእራሡ የምሥኪኑች ድክተርነህ የኔ መልካም ወድም

  • @user-mr8np9mc2s
    @user-mr8np9mc2s5 ай бұрын

    እዳክ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥ እደዚ አይነት አጭበርባሪ ሊጋለጡ ይገባል ጀግና ነህ ወላኢ 💪💪💪 ስንቱ መሰለህ ባመኑት ሰውኦች አቃቸሁ የተካዱ

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u7 ай бұрын

    እዳልክ እኛ እኮ ተሳቅን ወድማችን አላህ ይጠብቅህ

  • @fikerfekadu
    @fikerfekadu7 ай бұрын

    እንዳልክዬ አንተን የምገልፅበት ቃላት የለኝም ለኔ ጀግና ነህ እንወድሃለን እራስህን ጠብቅልን 🙏🥰

  • @user-mk7md5bx3m
    @user-mk7md5bx3m7 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ😢😢❤❤

  • @SsSs-ml8bv
    @SsSs-ml8bv7 ай бұрын

    አይዞህ ፈጣር ካንተ ጋር ነዉ

  • @aynedamsa6718
    @aynedamsa67187 ай бұрын

    ✝️) ፈጣሪ ይጠብቅ አንቴ ቅን ሰው ❣️🙏🙏🙏

  • @vigovigo2557
    @vigovigo25577 ай бұрын

    ምርጥ ሰው የልጅ አዋቂ💪💪💪💪💪👍👍👍👏👏👏👏👏😘😘😘😘😘

  • @munithabeteweld7638
    @munithabeteweld76387 ай бұрын

    እንዳልክዬ የኔ ጀግና የሌቦች ድሮን በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏❤️🙏

  • @user-bt5oh9dj1k
    @user-bt5oh9dj1k7 ай бұрын

    እራስህን ጠብቅ የኔ ቅን ወድም ፈጣሪ ይጠብቅህ 🎉❤

  • @user-gz9um7kn3d
    @user-gz9um7kn3d7 ай бұрын

    እዳል የኔጀግና ሺአመት ያኑርህ🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @baniaychu7478
    @baniaychu74787 ай бұрын

    እዳልክዬ እንኳን ደና መጣክ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu17097 ай бұрын

    ስላም ለአንተ ይሁን እንዳልክየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመቤታችን. እቅፍ ደግፍ ታደርግህ. ወንድም አለም. እግዚአብሔር ለእኔም እንደ ቀን ተስፍ አለይኝ እንባየ በእንተ እንደሚታበስ የስደተኞች እንባ ጠባቂ ወንድምችን ተባርክ ሺ አመት ኑሪልን

  • @zina5085
    @zina50857 ай бұрын

    እንዳልክዬ አንተን እኮ በጉጉት ነው የምጠብቅህ የምሳሳልህ ጀግናዬ❤❤❤

  • @bait1035
    @bait10357 ай бұрын

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድም እንዳልክ❤

  • @user-fy7xj1oi1p
    @user-fy7xj1oi1p7 ай бұрын

    ጀግናችን ፈጣሪይጠብቅህ❤

  • @user-nn9oh2lk5b
    @user-nn9oh2lk5b7 ай бұрын

    እዳልክየ በጣም መልካም ሠው ነህ ግን ፈጣሪ ተናግሮ አናጋሪን የያዝልህ ከመጥፎ ሠወች አላህ ይጠብቅህ ወንድምየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haymanotkebernesh242
    @haymanotkebernesh2427 ай бұрын

    ሠላም ላንተ ይሁን ወንድሜ የምትሠራቸው ሥራዎችን ሁሉ አያለሁ እራስህን እየጠበክ ሥራ እኔ ልጠይቅህ የፈለኩት ወደ ድሬዳዋ ብቅ በትል በጣም ደስ ይለኝ ነበር !

  • @Eethioshorts55275
    @Eethioshorts552757 ай бұрын

    ቆይ ለምን አትማሮም በስደት ያላችሁ እህቶች እናንተን እስካልበሉ ድረስ አታምኑም ማለት ነው ኤጭ😢

  • @user-xu7ut7jk3y
    @user-xu7ut7jk3y7 ай бұрын

    ምን ልበል ግን ብቻ አላህ ይጠብቅህ❤🎉

  • @getanehdamtew8364
    @getanehdamtew83647 ай бұрын

    ጋርዶችህን ከኋላ ደብቀህ አስቀምጥ ጌታ ኢየሱስ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @user-vj5dd7sj7z
    @user-vj5dd7sj7z5 ай бұрын

    በጣም ፍስት ጭንቅላት ነዉ የለህ ስራህ ከሌሎቹ የተለየ ነዉ ፈጣረ ከአንተ ጋ ይሁንን❤❤❤❤

  • @HananKayre
    @HananKayre7 ай бұрын

    እንዳልክ ውዴ የኔ ጀግና

  • @abe5527
    @abe55276 ай бұрын

    ፈጣሪ ይጠብቅህ እንዳልክዬ እራስክን አደጋ ላይ ጥለክ እውነትን ታወጣለክ ❤❤❤እመቤቴ ትጠብቅህ❤

  • @zd820
    @zd8207 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይጠብቅህ እንዳልክ ወንድማችን እህቶች ልብ ግዙ ሀገራ ሳገቡ ብር ለወንድ አትላኩ

  • @zeharaahimed1818
    @zeharaahimed18187 ай бұрын

    እንዳልኬ እራሥህን ጠብቅ ወንድሜ

  • @user-ek6bh5bl9b
    @user-ek6bh5bl9b6 ай бұрын

    መጨረሻው ላይ የተናገረው ፓርት😂😂ባርቆ ነው

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh7 ай бұрын

    ወንድም፣አለም፣በሄድክበት፣አላህ፣ይጠብቅህ🎉❤❤❤

  • @salamtigi4597
    @salamtigi45977 ай бұрын

    አረ እነዳልክዬ እራሰህንን ጠብቅ እባክህ እነደዚህ አይነት ሰዎች እሚሰሩትን አያዉቁም ዉሽታም ነው ። አንተ ግን እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ወንድሜ ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @abebanatiabebanti9006
    @abebanatiabebanti90066 ай бұрын

    ወይ ሴቶች መቼ ነው ልብ የምትገዙት በተለይ አረብ አገር ያላችሁ ተዝረክረካችሁ ኤጭ

Келесі