አውሮፓ እልክሻለሁ ብሎ ብርዋን በልቶ ከሀገር ሊወጣ ሲል ተያዘ

Ойын-сауық

አውሮፓ እልክሻለሁ ብሎ ብርዋን በልቶ ከሀገር ሊወጣ ሲል ተያዘ
Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel
ስብስክራይብ ማድረጉዏን እንዳይረሱ ስለጉበኙን እናመሰግናለን::
#EndalkTube #endalktube2 #habmedia

Пікірлер: 757

  • @EndalkTube2
    @EndalkTube25 ай бұрын

    ውድ ቤተሰቦቼ ስለ ስልጠናው እና ውድድሩ በተመለከተ ቀጣይ ሂደት የተመዘገባቹ ነገ በውስጥ እናሳውቃችዋለን🙏🙏🥰🥰

  • @zemnaygetu-gl3cw

    @zemnaygetu-gl3cw

    5 ай бұрын

    እሽ ወንድማችን

  • @user-hh4yn4ey6i

    @user-hh4yn4ey6i

    5 ай бұрын

    አረ እንዳልክ መልስልኝ እኔማ ለጉዳይም ለስልጠናውም ፈልጌክ ነበር ግን ስንት ጊዜዬ አትመልስልኝም

  • @user-cq5rn7xg8q

    @user-cq5rn7xg8q

    5 ай бұрын

    ጀግና ለሀቅ የቆምክ በርታልን❤❤❤❤❤❤

  • @balainesh8473

    @balainesh8473

    5 ай бұрын

    እንዳልኬ ስልክ ቁጥር ስጠኝ በናትህ ተቸግሬ ነው😢 🙏??

  • @sinbotube5654

    @sinbotube5654

    5 ай бұрын

    Endalkye enamesegnalen

  • @EmebetEe
    @EmebetEe5 ай бұрын

    የታባቱ ህግ በሀገራችን ቢጠፋ እግዚአብሔር እደአንተ አይነቱን ሰጥቶናል ጀግናችን ❤❤❤❤

  • @mesii6226
    @mesii62265 ай бұрын

    ወንድምነት❤ እንደው ሴቱቶች መችነው ልብ የምትገዙት😢

  • @zumra1836zumra

    @zumra1836zumra

    5 ай бұрын

    ደምሩኝሥደተኞች

  • @user-kc5zo1nf6w

    @user-kc5zo1nf6w

    5 ай бұрын

    😮

  • @user-jj8xy2td1x

    @user-jj8xy2td1x

    5 ай бұрын

    ኢ ወላ አይማሩም ሑልግዜ ብሬን በላኝ

  • @bazawitalmeamen4643

    @bazawitalmeamen4643

    5 ай бұрын

    ምን አውቄ ሆ ሰው ምነካው በfb ተዋውቀው ማመን

  • @askaldesie4791

    @askaldesie4791

    5 ай бұрын

    ወደሜሜ እመቤቴ ከፌት ከዃላህ ከነልጆ ትቁምልህ በውነት😢

  • @ekrW
    @ekrW5 ай бұрын

    አንደኛነኝ ዛሬ ሞልቶልኝ አባ ካረብ አገር አውጥቶ በራሳችን ሀገር ላይ ዘና የምንልበትን እሪዝቅ ይስጠን አሚን በሎ

  • @rukiya7187

    @rukiya7187

    5 ай бұрын

    አሚንንእማ

  • @Guii-cs5en

    @Guii-cs5en

    5 ай бұрын

    አሚን ያራቢ

  • @rabiawali1915

    @rabiawali1915

    5 ай бұрын

    አሚንንንን ያረብ🤲🤲🤲

  • @AtliAtli-st7jv

    @AtliAtli-st7jv

    5 ай бұрын

    AmenAmenAmen❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ormooapss442

    @ormooapss442

    5 ай бұрын

    አሜን ❤❤❤አሜን ❤❤❤አሜን ❤❤❤

  • @mazaendale9312
    @mazaendale93125 ай бұрын

    ኧረ መቸ ነዉ የማዳም ቅመሞች ትምህርት የምትወስዱት ኧረ ኡኡኡ😢😢😢

  • @HiwiLove-je2kv

    @HiwiLove-je2kv

    5 ай бұрын

    ይበላቸው አይሰሙም ደደቦች😂😂

  • @mazaendale9312

    @mazaendale9312

    5 ай бұрын

    @@HiwiLove-je2kv በጣምኮ ነዉ የሚገርሙት 🙉🙉🙉

  • @asdpeh3842

    @asdpeh3842

    5 ай бұрын

    ይበላቸው እንከፎች 😡😡😡☹️☹️

  • @galaxyim8630

    @galaxyim8630

    5 ай бұрын

    አይስሙም እኛም ተድመረን አብረን እከፉች

  • @hgh8912

    @hgh8912

    5 ай бұрын

    አይሰሙም

  • @user-wr6dw1fk4s
    @user-wr6dw1fk4s5 ай бұрын

    ለአራዳም አራዳ አሉ ጎበዝ እዳልክ አጭበርባሪዎች እዲህ ሢያፍሩ ደሥ ይላል መልካም መዋረድ የሠው እባ መጥረግ መታደል ነው ይመችህ

  • @user-zi6hh1oy2y
    @user-zi6hh1oy2y5 ай бұрын

    ይህ ልጅ ሲስተሙ ይመቸኛል 🥰

  • @abdullah12qq73

    @abdullah12qq73

    5 ай бұрын

    Tkiklll❤

  • @sikosilo7233

    @sikosilo7233

    5 ай бұрын

    በጣም

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA5 ай бұрын

    እንዳልክ የኛ ጀግና ወንድማችን እንኳን ደህና መጣ❤❤❤❤❤❤❤😂ሴቶች ልብ ግዙ ኤጭ😢😢😢😢😢😢

  • @memohmo4116
    @memohmo41165 ай бұрын

    አሁንማ መስማት እራሱ ሰለቸን እርሴቶቼዬ ልባቹሁ ና አይምሮዎቹሁ ከፍታቹሁ ስሙት የእንዳል ልፋት አስቡለት የራሳቹሁ ብር ስሰጡት አታማክርቱም እስቴ ለሱም ለኛማ አስቡልን በናተ ምክንያት ጨጋራ ተቃጠልን አምላኬ ታማኝ የሆነ ሰው አጋጥመን የሠው ደም መጣጭ ከሆን ሠው ጠብቀን ወንድማችን ፈጣሪ ይርዳህ

  • @HshwqiHsuauw

    @HshwqiHsuauw

    5 ай бұрын

    YBLACWE..MANLKUALCWE..BYMIDYWE.EYAYU..AYMARUM.CYSTLU

  • @meryminte
    @meryminte5 ай бұрын

    እውነት መቸም እውነት ናት አትቀየርም ብቻ ከባድ ነው😢

  • @ahmadm5724
    @ahmadm57245 ай бұрын

    እረ ተው ግን መቶ ሺ እናስገባው ስወዳቹ ለንዳልክ እኮ ሲያስው ነው ወላሂ

  • @aishaalkuban838
    @aishaalkuban8385 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ ወድማችን በእዉነት የስንቱን የልፋቱን ዉጤት አስመለስክ ተባረክ ወድማችን❤❤❤😊

  • @user-iu7zw7lh7j

    @user-iu7zw7lh7j

    5 ай бұрын

    😮

  • @user-yb9no8so1v
    @user-yb9no8so1v5 ай бұрын

    ኑርልን የኔ ጀግና የኛ እንባ አባሽ የስንቱን እንባ አበስክ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ😢😢❤

  • @haregewoinnegash2855
    @haregewoinnegash28555 ай бұрын

    እንዳልክ እንኳን መጣህልን የኛ ጎበዝ በርታልን ምን እንደምልህ ቃላት የለኝም ሴቱም ልብ አጣ

  • @nahena123
    @nahena1235 ай бұрын

    እህቶቼ እባካቹ ተው ብሩ እዴትእደሚገኝ እኛና እኛነን ምናቀው በቀላሉ አታበድሩ እኳን ለወድ መሥጠት በሥደት ሥንኖር ጉልበታች አለቀ ገብታን በሆነ አጋጣሚ ብንታመም ደጋሚ መቆም አንችልም እባካቹ ተው ልፋታቹ የትም አታውሉት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah13975 ай бұрын

    የእንዳልክ አድናቂዎችና የስደተኞች እህቶቻችን መከራ ስቃይ የሚያሳዝናችሁ 😢 👍

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq5 ай бұрын

    እንዳልክዬ ወንድማችን የተበዳይ አባት ሠላምክ ይብዛ

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt91135 ай бұрын

    ይሄልጅ ጎበዝነዉ ሰንት ወጀለኛ አለ ሁሌም እንደምለዉ ለመንግሰት ታሰፈልጋሐህ ጥሩ ሰዉነህ የደሀ እምባ ጠባቂ

  • @ElsaAbil

    @ElsaAbil

    5 ай бұрын

    ህግ የሡን ያህል አይሠራም አርፉ ይሥራበት ህግ ቢኖር ሠዉ እንዲ ይሆናል

  • @user-tj5oe4zc6r

    @user-tj5oe4zc6r

    5 ай бұрын

    የቱ መንግሥት የገዛ ሕዝቡን በድሮን የሚጨፈጭፍ ዘረኛ እርኩሱን መንግሥት ነው እንደ ደህና መንግሥት ጋዜጠኛውን ከመንግሥት ጋር ስራ የምትለው እሱማ ሕግ ስለማያስከብር እራሱ ማፊያ ስለሆነ ነው ብዙ ነገር እየሰማን ያለነው

  • @sikosilo2484
    @sikosilo24845 ай бұрын

    ወንድ ልጂ ከሚበላኝ ለቤተሠብ ልኬ ቢያጠፋት ይሻለኛል ልቦና ይስጠን 🎉🎉🎉

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube1385 ай бұрын

    የስደት እህቶቼ በሰላም ለሃገራችሁ ያብቃችሀ❤❤

  • @filsenTube

    @filsenTube

    5 ай бұрын

    አሚን😢

  • @NemaYasen

    @NemaYasen

    5 ай бұрын

    አሚን ወንድሜ መሰይ🍁🍁

  • @shaimashaima5044

    @shaimashaima5044

    5 ай бұрын

    አሚንወንድም

  • @user-zd7mm3uy4e

    @user-zd7mm3uy4e

    5 ай бұрын

    አሜን አብርሺ

  • @fantofantoo

    @fantofantoo

    5 ай бұрын

    Amen❤❤❤❤❤❤❤

  • @tdmmessa4074
    @tdmmessa40745 ай бұрын

    እግዚአብሔር ዕድሜህን ያረዝምህ ሰው በጠፋበት ጊዜ አንተ ሕይወትህን ቀብድ አስይዘህ ለሚትሰራው መልካም ሥራ ፈጣሪያችን የድንግል ማርያም ልጅ በምድርም በሰማይም ይክፈልህ። ❤❤❤❤ በብዙ ሥራህ ተመችተኛል ።

  • @mehrets.tadesse1170
    @mehrets.tadesse11705 ай бұрын

    Weyne endalk በናትህ ተጠንቀቅ🙌 እኔ በጣም ነው የምፈራልህ፣🤔 እግዚአብሔር ከለላ ይሁንህ ወንድሜ🙏🏼

  • @asnakutigabu4301
    @asnakutigabu43015 ай бұрын

    የአረብ ሀገር እህቶች ልባችሁን ማን ወስዶባችሁ ነው ግን ለማንም ወጠጤ ብራችሁን የምትሰጡ???

  • @fikirselemtube8992
    @fikirselemtube89925 ай бұрын

    የዘንድሮው ጉድ አያልቅም እንደልክዬ እንኳን ደህና መጣህ

  • @saritube4327
    @saritube43275 ай бұрын

    እንዳልክየ የኛ ጀግና እግዝአብሔር ይጠብቅክ

  • @user-pj5tc1oh8k
    @user-pj5tc1oh8k5 ай бұрын

    ደግ አረገላት ምን አይነት አስተሳሰብ. ቢኖራት. ነዉ በኤፍ. ቢ. የምትተዋወቀ ሰው ማመን አረ አረብ ሀገር. የምንኖር እህቶች. መቼ. ነው እምናስበዉ. ዊይይይይይ

  • @user-pj5tc1oh8k

    @user-pj5tc1oh8k

    5 ай бұрын

    እደኔ ልጁ ምንም አላጠፋም ምክንያቱም. ስጦታ በሉት ከሆን በኋላ ይዙኝ ልቀቁኝ ወደብ ፈቅደሽ ለሰጠሺው እዳቺ እምነት ማሰብ የተሳናቸው. ድንጋይ የአረብ አገር እህቶቻችን ያሰድባሉ. ደግ አረገልሽ የሆንሽ ዶማ

  • @GenetGeni-ob4kb

    @GenetGeni-ob4kb

    5 ай бұрын

    ማሠቢያቸውን እሩዝ ደፍኖታል

  • @user-pj5tc1oh8k

    @user-pj5tc1oh8k

    5 ай бұрын

    @@GenetGeni-ob4kb እደንዚ አንት ድፍን ጭንቅላት ያላቸ ለሌሎችም ጀግና ምርጥ እህቶች ያሰድባሉ ወላሂ እስር እደተቃጠልኩ ዝም ብዬ ነገሩ ሳስበው እኛ ለመለወጥ ብለን ስር እና ስር መከራ እያየን ነው ጭራሽ. F,b

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m5 ай бұрын

    የኛ ነገር ከለት ወደለት እያሳሰበ ነው ጎበዝ ለምን በታሪክ አትማሩም ጎበዝ ከቶ ልባችሁን የደፈነው ሩዙ ነው ሙከይፉ ብር ከረከሰባችሁ የመዳም ስራ ምርርር ብሎኛል ተባብራችሁ ወደ ሀገሬ ሸኙኝ እናቴን ልኻድምበት እስኪ ማለቴ ፅድቅ ነው ለማንም ወፈፌ ከምታበሉ ብየ ነው ሆ እረ ልብ ግዙዙዙዙዙዘ ።።።።

  • @ummabdllahtube1555
    @ummabdllahtube15555 ай бұрын

    ከክፉ ነገር አሏህ ይጠብቅህ የስድተኞች አባት ከምር

  • @temirseyid5776
    @temirseyid57765 ай бұрын

    አይ አዳልክ የማዉጣጣት ችሎታህ የደቀኛል በርታ ወዲማችን የስቱን እባ አበስክ

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye2855 ай бұрын

    ውይ እዳልክየ ልፉ ቢልህ ነው እነዚህ የአረብ ሽትቤት አጣቢዎች እኮ ለወድ ያላቸው ጥማት ከአላማቸው ይበልጣል ባልን ወይም ፍቅረኚነትን በዛች አያጎበደዱ በሚያገኟት ገዘብ ሊገዙ ይፈልጋሉ

  • @fitztek8119
    @fitztek81194 ай бұрын

    የኢትዮጵያ ህዝብ የተረገም ነው በጣም ክፉ ነው። የኢትዮጵያ ህዝብ የሚያገኘውን ይገባዋል። እግዚአብሔር ፈጽሞ አይሳሳትም። እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥልን!

  • @zedtube1032
    @zedtube10325 ай бұрын

    ጀግናችን እንኩዋን በሰላም መጣክ ለ ወገን ደራሽ ሰላምክ ይብዛ

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie7545 ай бұрын

    እባክህን ራስህን ጠብቅ ያስራው በሀሪ አስቸጋሪ ናው ፋጠሪ ይጠብቅህ

  • @hawamohammad5479
    @hawamohammad54795 ай бұрын

    አላህ ያበርታሀ የኔውንድም ጀግና ነህ እኮ ❤❤

  • @tesfaneshkebede9309
    @tesfaneshkebede93095 ай бұрын

    Wow እንዳልክዬ ጌታ ይባረክ በጣም ነው ደስ ያለኝ እንደዚህ አይነት ሰው መያዝ አለበት

  • @HshwqiHsuauw

    @HshwqiHsuauw

    5 ай бұрын

    SYTOCUM..BLGYWOCU.NACWE..MNLKUALCWE...YBLCWE..YMYRBU..ARFWEAYSRUM..YTSADADKUT..LWAND.NAWE...

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen3185 ай бұрын

    አለህ ይስጥህ ወንድሜ ቃላት ያጥረኛል የምታደርገው ደግ ሥራ ጎበዝ በርታ

  • @Qwerty-dp8qs
    @Qwerty-dp8qs5 ай бұрын

    ❤❤እንዳልክየ ተባረክ እራስህን ጠብቅ 🥰🥰🥰🥰

  • @Maya-bf7gs
    @Maya-bf7gs5 ай бұрын

    እንዳልክ የወለደችህ እናት ትባረክ ጌታይጠብቅህ

  • @sumeyaseyed2160
    @sumeyaseyed21605 ай бұрын

    ቅመሞችየ ይሄን ጀግና መቶሺ እናስገባ ሸር አድርጉ

  • @sarahana7929
    @sarahana79295 ай бұрын

    ህግ ፍትህ ባይኖርም እግዚአብሔር ልክ እንደ አንተ አይነት ለዕምነቱ ለሰው ልጅ የሚጨነቅ የሚያስብ ሰው ያመጣል ብቻ ዋጋህን የድንግል ማርያም ልጅ መድኃኒታችን መድኃኔዓለም እርሱ ይክፈልህ ወንድሜ❤ ተባረክ ከሰው ብንደበቅ ብንሸሸግ ከእርሱ አምላክ ግን የትም አንደበቅም

  • @sishaia6875
    @sishaia68755 ай бұрын

    እዳልክየ የእኛ ጀግና ምርጥ ወድም ሺ አመት ያኑሩህ የእኛ አሌታ የስደቶኖች እባ ጠራጊ❤❤❤❤❤

  • @almazdedinochukalo8424
    @almazdedinochukalo84245 ай бұрын

    እንዳልክዬ ❤❤❤ በእንደዚ አይነት ወጠጤ የምትበሉ ልበ ቢሶች እናንተ ራሱ ከሱ አትሻሉም ኸረ እባካችሁ ገንዘባችሁን የትም አትበትኑ ንቁ ንቁ ኸረ ኡኡኡኡኡኡ 😭

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq5 ай бұрын

    😂😂😂😂😂አይ የእንዳልክ ነገር በጣም ነው የሚያስደስተኝ እያዝናኑ ወንጀልን ማውጣጣት አይ ተሰጥኦ ብቻ መድሀኒያለም እድሜና ጤናውን ይስጥህ❤!!!

  • @user-fy7xj1oi1p
    @user-fy7xj1oi1p5 ай бұрын

    ጀግናችን❤❤❤

  • @EmanWolloTube-sl3rx
    @EmanWolloTube-sl3rx5 ай бұрын

    ወድምነት በመወለድ ብቻ እዳልሆነ ባተ አይቻለሁ ለኛ ለስደተኞች እባ ጠራጊ አተን ሰለሰጠን አልሀምዱሊላህ ከክፊነገር አላህ ይጠብቅህ

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia23275 ай бұрын

    ጀግና ተባረክ

  • @Hana-3838
    @Hana-38385 ай бұрын

    👍👍👍👍🖐እንዳልክ እንኳን ደሕና መጣሕ የኔ ጀግና

  • @umurehana2327
    @umurehana23275 ай бұрын

    እራ ትው ልብ ጉዙ አረብ ሀርገ ያላችሁ እህቶች😢😢😢💔💔💔

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu17095 ай бұрын

    አንተ እኮ ትልያልህ ተባርክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas5 ай бұрын

    አንተ መልካም ሰዉ የኔ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ስታዋጣ ስትችልበት እሴቶች ግን ምንእየሆናችሁ ነዉ ወድን አምናችሁ ብር እምትልኩ ልቦና ይስጣችሁ ብር ልካችሁ እዬዬ እንዳልክዬ እራስክን ጠብቅ

  • @user-kt5cl2ok3h
    @user-kt5cl2ok3h5 ай бұрын

    እንዳልክዬ የተባረክ ልጅ ራስህን ጠብቅ አደራ

  • @user-kt5cl2ok3h
    @user-kt5cl2ok3h5 ай бұрын

    የእኔ ጀግና በእውነት መከታ ነህ😍

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji5 ай бұрын

    እንኳን ሰላም መጣህልን የኛ ጀግና ሁለም በጣም ታሰገርመናለህ አንተ ትለያለህ የሰንት እህትና ወንድሞቼን እንባ አበሰክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @zizumedia2825
    @zizumedia28255 ай бұрын

    የሌባ ደረቅ መልሶ ያድርቅ ምንም ሳይፈራ ከሱም ብሶ ያስፈራራል አሏህ ይስቱር አለየ

  • @mimilove8942
    @mimilove89425 ай бұрын

    .አይ እንዳልክ ስታስደስት እኮ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ልጇን እንዳቀፈች እቅፍ ታርግህ የኔ ወንድም በርታልን ጀግናችን 🎉

  • @hirut7396
    @hirut73965 ай бұрын

    ሰላም እንዳልክዬ የኛ እንቁ ❤❤❤❤

  • @user-zl6vf8ti5y
    @user-zl6vf8ti5y5 ай бұрын

    ዋዋዉ የመጨርሻዉ እዳልክ ጀግናዉ ታሬክ ሠራ❤❤❤❤

  • @damoursarah6
    @damoursarah65 ай бұрын

    ሄሉ እና ማርክ አትሸኩሉ ገና ልጆች ናችሁ ሁሉም ነገር በሰአቱ ደስ ይላል ትግስት ይኑራችሁ❤

  • @tiztaye
    @tiztaye5 ай бұрын

    ጀግና ልጅ በርታ ❤❤❤❤

  • @hadya7223
    @hadya72235 ай бұрын

    የኔጀግና👌👌👍♥️♥️♥️♥️♥️

  • @fautunegusse3042

    @fautunegusse3042

    5 ай бұрын

    WWW yes Yes Yes

  • @abezash921
    @abezash9215 ай бұрын

    እንዱዬኮ የኛ ናፍቆት የለቦች መድሃንት በርታልን ሰውን አትመኑ ተው ግን ውዶቼ😢😢😢😢😢

  • @saravine6747
    @saravine67475 ай бұрын

    ሀገር እንዴት 🎉 በማጭበርበር የተሞላች ትሆናለች??? Thank you Endalk.

  • @gamoyoutube1362
    @gamoyoutube13625 ай бұрын

    አንተ መልካም ሰው ጌታ እግዚአብሔር ይጠብቀን 🙏🙏🙏🙏

  • @saadadxb8820

    @saadadxb8820

    5 ай бұрын

    ❤❤❤ትለያለህ

  • @tawakan9600
    @tawakan96005 ай бұрын

    ያጀግኖች ጀግነ በርተ አለህ ያግዚህ ከኩፉ ይጠቢቅህ👈💪💪💪

  • @erehanatube1667
    @erehanatube16675 ай бұрын

    እንዳል ወንድማችን 👍👍👍👍🙏

  • @araeyaraya1614
    @araeyaraya16145 ай бұрын

    እውነት ለመናገር እንዳልክ ግን በየትኛው ጎራ ልመድብህ?የህግ አካላትም እንዳንተ አይሰሩም ጭራሽ ላንተ ለማድነቅም ለማመስገንም ቃላት የለኝም።እውነት ጀግና ነህ❗

  • @user-pk8sf9nk9g
    @user-pk8sf9nk9g5 ай бұрын

    አንተ ገብተህበት ያልተሳካ ነገር የለም ግርም የሚል ዕውቀት አለህ እድግ ምንድግ በል እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ 5:49

  • @user-vy1bx7sl5t
    @user-vy1bx7sl5t5 ай бұрын

    እኔ መጀመርያ ስራ ብለክ ስታወራቸው ምናምን በጣም ያስቀኛል አነጋገርክ በጣም ጎበዝ በርታ

  • @serkalemanagaw1205
    @serkalemanagaw12055 ай бұрын

    በጣም ጀግና ነህ ተባረክ የእግዚያብሔር ጥበቃ አይለይህ❤❤

  • @user-qo5ys1td4m
    @user-qo5ys1td4m5 ай бұрын

    Edalik Miretu Wedemachin Beteley yesedetegnoch Eba Abash FETARI Zemenikin Hulu yebarikew!!! AmeenAmeeen!🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @user-qj8bd4cq3w
    @user-qj8bd4cq3w5 ай бұрын

    የድሃ የምስኪን እንባ አባሽ እኮ ነህ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥህ በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ

  • @user-xu7ut7jk3y
    @user-xu7ut7jk3y5 ай бұрын

    እንደዉ አንተ ጀግና ትህግስት ሁሌ ትመክራለህ እኮ ተሁ ለማታውቁት ሰው ብር አትላኩ በትዳር አትቀልዱ ትላለህ የሚሰማህ አላገኘህም እንጂ ግን በርታ ይመችህ🎉❤

  • @AstuAstu-sw6tu
    @AstuAstu-sw6tu5 ай бұрын

    ወንድሜ የምታወጣጣበት መንገድ 🙆😂😂😂😂 ጌታ ዘመንህን ይባርክ 🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @Alac96-qz2ui
    @Alac96-qz2ui5 ай бұрын

    ወይ ዘድሮ አያልቅም ተነግሮ አለ ኤፋ

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat73835 ай бұрын

    እደልክ እከንደናማጠ የሌበችን መደንት ናቹ ታበረኩ ሁለቹሚ ብዙ እደቴ አይናት ጂግኖችም ሰሉ ናው በታረፈ በርታ

  • @user-yo3lc3sr6c
    @user-yo3lc3sr6c5 ай бұрын

    ይህንጀግና መቶሽ እናስገባው።

  • @ashleyalemu8454
    @ashleyalemu84545 ай бұрын

    እንዳልክ ጀግናው በርታ ውሌም ወደፊት

  • @abhudhabiuas7419
    @abhudhabiuas74195 ай бұрын

    ጀግና ወንድማችን ኑርልን የደሀ እንባ አባሽ

  • @mazaendale9312
    @mazaendale93125 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ እንዳልክ ወንድማችን

  • @samear1235
    @samear12355 ай бұрын

    እኳን ሰላም መጣህ ወንድማችን

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de5 ай бұрын

    ወድሜ እራሳችሁንጠብቁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ጀግናኮነህ አይምርርመራ 👍👍👍

  • @fatefatefatefate2332
    @fatefatefatefate23325 ай бұрын

    አላህ ይጠብቅ የዳሀ ደራሽ

  • @user-qb3xw2im4z
    @user-qb3xw2im4z5 ай бұрын

    Thank you bor ❤❤❤❤

  • @user-wy5pl6gc9y
    @user-wy5pl6gc9y5 ай бұрын

    የእውነት አድናቂህነኝ እዳልክ እደትእደምታዋጣቸው ስልትህ ጥበብንጨማምሮይስጥህ ይመችህአባቱ ወጀለኞቸንአፍረጥርጠህአውጣልን

  • @rukiya7187
    @rukiya71875 ай бұрын

    እንዳልኬ❤❤ምርጥስዉእንኳንደና መጣህ ጀግናየ❤🎉 ቤተስብ ሽር ላይክ

  • @user-iv4cj9ms7d
    @user-iv4cj9ms7d5 ай бұрын

    Jabadhu obolesa ko hedu si diqisifadhaa❤❤❤❤❤

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f5 ай бұрын

    ደግ አደረክ እንዳልክ እግዚአብሔር ይስጥ

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd83005 ай бұрын

    እዳልክዬ የኛ ጀግና እባ አባሻችን አላህ ባለህበት ይጠብቅህ🤲 አድናቂህ ነኝ የምታዉጣጣበት መንገድ ጥበብ ይለያል ፖሊሶች ካተ መማር አለባቸዉ ማዉጣጣት

  • @ElsaAbil
    @ElsaAbil5 ай бұрын

    እንዳልክዬ የኔ አንበሣ ይሄንን ቀስት ፊት አንዴ ለጥ አታረገዉም በቦክስ ደደብ ነዉ ይሄ ልጅ ተዋርዶ አሣየኝ የኔ አንበሣ❤❤❤

  • @user-jk2eh1qr7v
    @user-jk2eh1qr7v5 ай бұрын

    ተባረክ እዳልክ 🙏🙏

  • @user-ve4gl3hm6l
    @user-ve4gl3hm6l5 ай бұрын

    ዉይ: ዉይ: እንዳልክዬ: ዘመንህ: ይለምልም: ክፉ: አይንካህ: እንደዉ: ምን: ብዬ: ልባርክህ: ወንድሜ: በጣም: ደሰ: የሚል: ነገር: ነዉ: ያደረከዉ: ብርክ: በልልኘ

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu5 ай бұрын

    Anete melkame Leje Fetari Be Mewutate Be Megebatehe Laye Fetari Be Demu Yishafenhe tebarekilene

  • @hiwothiwot-pl5si
    @hiwothiwot-pl5si5 ай бұрын

    ሰዉግን ታሟል

  • @madinaganaso2814
    @madinaganaso28145 ай бұрын

    You are amazing person keep it up

  • @user-vi7zf3rw6m
    @user-vi7zf3rw6m5 ай бұрын

    ወንድማችን ተባርክ 👍👍👍👍

  • @Mesi971
    @Mesi9715 ай бұрын

    አቤት ፍጥነት ተደፍቼ ነበር እንዳልክዬ ዉይ ስወደው እኮ ሚስት አለው ይዎን 🫣

  • @Yeshimulunhe

    @Yeshimulunhe

    5 ай бұрын

    😂😂ቀስ በይ እናጣራለን

  • @mohammedabdo8485
    @mohammedabdo84855 ай бұрын

    ጉድ እኮ ያእትዮጵያ FBI ብያሀለዉ ።

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg5 ай бұрын

    እንዳልክዬ የደሀ አባት ጀግና

  • @mekimeki739
    @mekimeki7395 ай бұрын

    #2ቱ #እንዳልክ እና #አድስ #ቅመሞች እና #አነፍናፊ ❤🤝🌹 ረ #ቢስሚላህ አንዴኛ ናችዉ በሄዳችሁበት ሁሉ የተከበራችሁ አሏህ ያድርጋችሁ 🌹🌹🌹

  • @hannatawolda5966
    @hannatawolda59665 ай бұрын

    እንዳልክ አንደኝ ነህ❤❤❤❤🙏🙏

Келесі