አክስት እና የአክስት ልጅ ሰው ሀገር የለፋችበት ቤትዋን ካድዋት።

Ойын-сауық

አክስት እና የአክስት ልጅ ሰው ሀገር የለፋችበት ገንዘብዋን ቤት እንስራ ብለው ብርዋን ከተቀበልዋት በሁላ ካድዋት።
Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel
ስብስክራይብ ማድረጉዏን እንዳይረሱ ስለጉበኙን እናመሰግናለን::
#EndalkTube #habmidea #ardaplaus #ድንቅልጆች

Пікірлер: 1 900

  • @EndalkTube2
    @EndalkTube2 Жыл бұрын

    ቤተሰቦቼ ላይክ ማድረጋቹ በፍፁም አትርሱ🙏🙏🥰🥰

  • @SOLI-kt8dh7zj4s

    @SOLI-kt8dh7zj4s

    Жыл бұрын

    ❤❤

  • @lidacall5542

    @lidacall5542

    Жыл бұрын

    አንረሳም ግን በውስጥ በድብቅ ሰው አስቀምጥ ስንልህ እንቢ አልከን አይደል አላህ ይጠብቅህ

  • @user-nv9su3kn1o

    @user-nv9su3kn1o

    Жыл бұрын

    አንረሳም

  • @adaineschtola2527

    @adaineschtola2527

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-wt6xq1yd5z

    @user-wt6xq1yd5z

    Жыл бұрын

    እዳልክ አውራኝ

  • @tsgytub4588
    @tsgytub4588 Жыл бұрын

    እንዳልክየ ይለያል የምትሉ ለይኩኝ❤

  • @user-cm6tt7kk5g

    @user-cm6tt7kk5g

    Жыл бұрын

    በጣም አደኝ ነዉ ሲያወጣጣ እራሱ ብልህ ነዉ ❤

  • @ummufarhan

    @ummufarhan

    11 ай бұрын

    በጣም ይለያል ግን በምን እናግኘው አኔም ፈልጌው ነበር

  • @SamsungA-od5ez

    @SamsungA-od5ez

    6 ай бұрын

    እሲፈትናቸዉ ነዉእሚስቀኝ, መጨረሻላይ አተሌባነህ አቺሌባነሺ ይላቸዋል😂😂😂

  • @zahratube7831
    @zahratube7831 Жыл бұрын

    እጅህ ተንቀጠቀጠ ሢል የሣቃችሁ በላይክ አሣዩ😂😂😂😂

  • @Elekeya

    @Elekeya

    Жыл бұрын

    አረ አስቴር ሲል የደነገጠው ድንጋጤ በሳቅ ገደለኝ

  • @ajeba3191

    @ajeba3191

    Жыл бұрын

    @@Elekeya እኔንም ክክ

  • @DhgfggtHytt

    @DhgfggtHytt

    7 ай бұрын

    😅😂😂😂😂😂

  • @mskeke8518
    @mskeke8518 Жыл бұрын

    የአንተ ጥበብ አኮ ነው ምጋርሜኝ የእወነት አንተን የወለደች እናት ትበረክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t Жыл бұрын

    ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩት ወንድም እህቶቻችን አረ ድምፅ እንሁናቸው ለወገኖቻችንንንን 😢😢😢😢

  • @maskarammaskaram5067

    @maskarammaskaram5067

    Жыл бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @abdlbaremohamadalsakaf5316

    @abdlbaremohamadalsakaf5316

    Жыл бұрын

    Cachesa blanal❤ Andalk

  • @hiawathadegenerate3896

    @hiawathadegenerate3896

    Жыл бұрын

    😅😅😅😅

  • @mallkmallk6328

    @mallkmallk6328

    Жыл бұрын

    እንዳልክ ፈጣሪ የልብህን ይሙላልክ

  • @mallkmallk6328

    @mallkmallk6328

    Жыл бұрын

  • @batalyoutubeahemed3856
    @batalyoutubeahemed3856 Жыл бұрын

    ዋው እንዳልክ በቃል አልገልጥክም ጌታ ባለህበት ቦታ ይጠብቅህ በጣም ላንተ ክብር አለኝ❤😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @munatesema6060
    @munatesema6060 Жыл бұрын

    ለሠዉ ብሎ ሲታማ ለራስ ብለህ ስማ የሚባል አባባል አለ እህቶቼ አንሸወድ የዋህነት አያጥቃን 😢

  • @tezezewmengistu3106
    @tezezewmengistu310611 ай бұрын

    የደሃዎች አባት እግዚአብሔር እንዳንተ አይነት ዎንድሞችን ያብዛለን ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤w🙏🙏🙏🙏🙏

  • @seada2315
    @seada2315 Жыл бұрын

    እንደዚህ አይነት መጥፎ ሰዎችን መዳፈርህ አንደኛ ጥሩ ሰው መሆንህን ያሳያል ሁለተኛ ለኛ ያለህን መቆርቆር ያሳያል ❤

  • @meryamamane3432
    @meryamamane3432 Жыл бұрын

    ሴቶች ልብ ግዙ በቃ ብራቹ ኢዛቹ ገብታቹ እራሳቹ እንደ ሚሆን አርጉ ማንም ሚታመን ጠፍ እዳልክዬ አላህ ይጠብቅህ የኔ ጀግና❤❤

  • @korichafantaye1135

    @korichafantaye1135

    Жыл бұрын

    Tekekele❤

  • @asdpeh3842

    @asdpeh3842

    Жыл бұрын

    እኔኮ ሚገርመኝ የእናት ልጅ ባልታመነበት ጊዜ ለማንም ወጠጤ ብር ሲልኩ ግርም ይለኛል 🤔🤔😬😬ብርሽን ያዢ እህቴ ዛሬ ለማንም ብትበትኚ ነገ የሣሙና መግዣ ብታጪ እመኚኝ ሚሰጥሽ የለምምማም

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 Жыл бұрын

    እንዱዬ በምን ልግለፅህ የጀግና ጀግና ነህ ያረብ አገርን ሴቶች እምባ አባሽ መኪና ሊገዙልህ ይገባል ሁሉም ተባብሮ ለምን ይገባሃል ❤❤❤❤

  • @tesigekassa3423
    @tesigekassa3423 Жыл бұрын

    እንደው አንተ አሁን አንድ ልጅ ብቻ ልትልህ ነው እናትህ?*1000 ብየሃሎህ ። የዚህ ሁሉ ህዝብ ምረቃ የትናየት እንደሚያደስህ አያሎህ ሂወትህ ሁሉ የተባረከ ነው❤❤❤

  • @edenabrish3074
    @edenabrish3074 Жыл бұрын

    ወንድማችን እዳልክ ቅዱስ ገብርኤል ጥላ ከለላ ይሁንህ❤

  • @korichafantaye1135

    @korichafantaye1135

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏❤

  • @Hayat-bc1bw
    @Hayat-bc1bw Жыл бұрын

    ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም ትል ነበር አያቴ😂😂 ግና ሳይጠየቅ እንዴት እንደደነገጠ ኢላሂ ከሰው ሀቅ ከመፈለግ አንተው ጠብቀን

  • @awegaweg7406

    @awegaweg7406

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @alahamdulilahalakulihal

    @alahamdulilahalakulihal

    Жыл бұрын

    በጣም 😂😂😂

  • @user-xj1zz7yy3p

    @user-xj1zz7yy3p

    11 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 Жыл бұрын

    እንዳልክ ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ❤❤ የስደተኞች አባት እግዚአብሔር ይጠብቅህ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ

  • @senaitsetegn605
    @senaitsetegn605 Жыл бұрын

    ወይኔ ይህ ልጄ ህይወቱን አደጋላይ ጥሎ እንደዚህ አይነት መልካም ስራ መስራቱ ይመሰገናል አንተም ለእናት ታስፈልጋታለህ ከእግዚአብሔር ጋራ እራስህ ጠብቅ ሴቶች እባካችሁ ልብ ግዙ

  • @hermelawolde1950
    @hermelawolde1950 Жыл бұрын

    እንዳልክዬ ያራዳ ልጅ ማለት ያንተ አይነቱ ነው 🥰🥰🥰 ምድረ አጭበርባሪና ፈጣሪን የማይፈራ አራድነት የሚመስለው ስንት እሊናውን የሸጠ አለ 🥺🥺 ከክፉ ይጠብቅክ ፈጣሪ እንዳልክዬ❤

  • @user-ps7uy6cc7w

    @user-ps7uy6cc7w

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ ዉዴ

  • @awegaweg7406
    @awegaweg7406 Жыл бұрын

    እዳልክዬ በምን ቃል ልግለፅህ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ የስደተኞች ተስፋ ነህ❤❤

  • @user-ps7uy6cc7w

    @user-ps7uy6cc7w

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ ዉዴ

  • @user-if5ho1ir6t
    @user-if5ho1ir6t11 ай бұрын

    ወላህ ነፈርኩ ልጁ በረገደ እኮ 😂😂😂 አይ እዳልክ በቃል ብቻ ለካ ታበረገዳለህ😂😂😂 የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅህ❤❤

  • @molomolo1828
    @molomolo1828 Жыл бұрын

    ሰላም ሰላም እዳልክ ሁሌም ከኝጋር ስለሆንክ ክብር ይገባአል አብሳ ለኝ ለስደተኝች ላለነው ልጅች ከጎናችን ስለሆንክ እናመሰግናለን ፈጣሬ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ እራስህን እየጠበክ

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Жыл бұрын

    እግዝዮ ማህረነ በክርስቶስ እግዝዮ ማህረነ በክርስቶስ እግዝዮ ማህረነ በክርስቶስ ወይ እግዚአብሔር ምን እንሁን እረ ሴቶች እባካቹን አይናቹን ከፍቱ 😭😭😭

  • @roziawoke1301

    @roziawoke1301

    Жыл бұрын

    አትፍረዱ ስደት ያለነው ልባችን ስስ ነው ምክንያቱም ብዙ መከራ ስላየን ለሰው ልጅ ጭካኔ የለንም😭😭😭😭😭😭

  • @gengojo7251

    @gengojo7251

    Жыл бұрын

    የተከፈተው ልባቸው ብቻ ነው ❤❤

  • @samirakader1084
    @samirakader1084 Жыл бұрын

    መጣ መጣ 🏃‍♂️🏃‍♀️እዳልክዬ ወጣ ገባ እያልኩ ስጠብቅህ እኮን መጣህልን ሱሳችን እዳልክን ያላቹሁ እስቲ አንያቹሁ 👍👈🙏

  • @nomore3027
    @nomore3027 Жыл бұрын

    እጁ ተንቀጥቅጦ እርፍ የአላህ አንተ ጠብቀን ከአጭበርባሪዎች😢

  • @rabiyashaikh6743
    @rabiyashaikh6743 Жыл бұрын

    እድሜህን አላህ ያርዝመዉ ወዲሜ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራህ የአረብ ሀገር ሤት እደት ሁና ነዉ ገንዘብ እምታገኘዉ ሥንት ለፍታ ነዉ የሧን እባ አላህ ያብሥላት ሥበቡን ደግሞ አንተ አደረሥክ ሀቋ ይመለሥላታል ብየ ተሥፋ አለኝ ኢንሸአላህ

  • @medinamedinatube6509
    @medinamedinatube6509 Жыл бұрын

    አላህ ይጠብቅህ ወዲም ይሄን ሥራ የምታሠሩት ሠወች በተወሠነ ክፈሉት ሥራዉ ከባድ ነዉ

  • @user-mi1ts1on3o
    @user-mi1ts1on3o Жыл бұрын

    ምንም የምለው የለኝም የእውነት ቃላት የለኝም የምለውን ባጣም ክበሪልኝ አንተ እንቁ ነህ ኡፍፍፍ እዳልክ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ በልጁ ዴም ይሸፍን ሁላችሁንም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰😰😰😰😰

  • @muslimateshome6435
    @muslimateshome6435 Жыл бұрын

    እንዱ በአላህ ራስህን ጠብቅ ኑር ለሚወዱክ ቤተሰብህ እኛ ያረብ አገር ሴቶች ዲጋይ ራስ ሆነናል አንዷ አይተን አንማርም ሞትኩልሽ ተፈለጥኩልሽ ለሚለዉ ሁሉ እየመዘዙ ይልካሉ አፈር ያስበላቸዉ

  • @user-bo1jx8ol3z
    @user-bo1jx8ol3z Жыл бұрын

    እኔ ላተ ቃል አጣሁልህ እንዳልክ አቤት ጥበብህ እንዴት አድርገህ እንደምታወጣጣቸው ለተበደሉ እህት ወድሞችህ ለወገኖችህ ያለህ ክብርና ልበ ቀናነት ብቻ እግዚአብሔር የእስራኤል አምላክ ይጠብቅህ❤

  • @user-bq2ne4cc3u
    @user-bq2ne4cc3u Жыл бұрын

    ስራ በጣም ከባድ ነው ወንድሜ ራስህን ጠብቅ በተረፈ በሄድክበት ፈጣሪ ይከተል በርታ ወንድሜ

  • @rahwagebremedhin5319

    @rahwagebremedhin5319

    Жыл бұрын

    Amen 🙏 🇪🇷

  • @gdggg2692
    @gdggg2692 Жыл бұрын

    እንዳልክ መጨረሻላይ ሌባ ስትለው አባባልህ ያሥቃል😀 እራስህን ጠብቅ ግልፍተኛነው😢 የመዳም ቅመሞች ግን መቸ ነው ልብ የምትገዙት ሆሆሆሆ 😢

  • @user-yw7dc5wl2u
    @user-yw7dc5wl2u Жыл бұрын

    እጅግ በጣም ድንቅ የድሃ እንባ አባሽ አድርጎ እግዚአብሔር የመረጠህ ሰው ነህ እንወድሃለን እንዳልክዬ ኑርልን💜🙏

  • @etetewami9042
    @etetewami904211 ай бұрын

    እሰይ የኔ ጀግና ልጅ የአንተ እናት ይባረኩ።።እንደዚህ አይነት ከአዲዎችን አንገታቸውን አንቀህ ስታሳምናቸው በጣም ታስደስተኛለህ።።ተባረክ ተባረክ ተባረክ።

  • @hbebahb9603
    @hbebahb9603 Жыл бұрын

    ኡፍፍ እደልክዬ የተባደዮች አባት ሺ አመት ኑርልን ከመለው ቤቷሰቦችህ አላህ ይጠብቅህ 🤲

  • @user-ps7uy6cc7w

    @user-ps7uy6cc7w

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ ዉዴ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Жыл бұрын

    ወይኔ ወድማችን ጎስመው ጨረሱትኮ ከጀርባ አንድ ሰው አስቀምጥ እባክህ ወይኔ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ ግን ተርፈሀል እባክህ አሳውቀን 😢😢😢

  • @user-ps7uy6cc7w

    @user-ps7uy6cc7w

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ ዉዴ

  • @salamahawitsalamahwit1162
    @salamahawitsalamahwit1162 Жыл бұрын

    አበሳ ጀግና ነህ እዳልክ ሴቱም አይሰማ እደዉ ምን ይሻላል ኡፍፍፍ አይ የዘመኑ ቀፋይ ወዶች ሌባ መብዛቱ አቺ ያረብ ሀገር ያለሽዉ ሚስኪና እህቴ እባክሽ ሀሞት ይኑርሽ😢😢😢

  • @lifeinparis2856
    @lifeinparis2856 Жыл бұрын

    እንዳልክ የእውነት በምክንያት ነው የምከታተልህ ታስለፈልፋለህ አይመጥንህም ቃሉም አይገልፀውም አንደኛ ነህ ለመግባባት ሆነህ የምትቀርባቸው ገፀ ባህሪያት ይደንቁኛል ተባረክ❤

  • @user-ii3yg9yr7v
    @user-ii3yg9yr7v Жыл бұрын

    ፍትህ በሳኡድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😢😢😢😢

  • @user-rc2vb4qc2o
    @user-rc2vb4qc2o Жыл бұрын

    በእዉነት እንዳልክ በምን ቃል ልግለፀህ ሺ አመት ኑር ከፉ አይንካህ ወንድሜ

  • @user-ps7uy6cc7w

    @user-ps7uy6cc7w

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ ዉዴ

  • @kidisttamerat2964
    @kidisttamerat2964 Жыл бұрын

    ወይ ሰው ለሰው ሞት አነሰው የሰው ሀቅ፣ ጉልበት እና ላብ ለሚሚወስዱ ለሚያጭበረብሩ እግዛብሄር ይፍረድባቸው ዘመናቸውን ሙሉ የህሊና ፀፀት ይስጣቸው በምድር ተቅበዝባዥ የተረገሙ ይሁኑ 😢😢😢😢

  • @user-bb1sn3wf8w
    @user-bb1sn3wf8w11 ай бұрын

    ይገርማል አረብ ሃገር ያለን ሠቶች ኧረ እንጠንቀቅ እንዳልየ የምሬ አድናቅህ ነኝ የእህታችን ቤት ልመለስላት ነው ተመስገን እንባዋ ነው ያበስከው ፈጣሪ ይጠብቅህ❤

  • @dawitfanta2894
    @dawitfanta2894 Жыл бұрын

    I proud you endalkye በርታ አባቴ ለሀቅ ከቆምክ ሁሉም ሰው ከጎንህ ነው የብዙ ደሀወችን ህይወትም ትታደጋለህ ኑርልን !! 🙏🙏🙏

  • @hhfhggsg3258

    @hhfhggsg3258

    Жыл бұрын

    ወይኔ ደነገጠ የሌባ አይኔ ደረቅ

  • @hhfhggsg3258

    @hhfhggsg3258

    Жыл бұрын

    ግን ድምፅ ጨምረበት ብዙም አይሠማም

  • @zenb054
    @zenb054 Жыл бұрын

    እዳልክዬ አንተን የወለደሽ እናት ክብር ምሥጋና ይግባት ክፉ ነገር አይካብን ወንድሜ

  • @helmanlenur430
    @helmanlenur4308 ай бұрын

    እንዳልክዬ ይህን ስራ ጠበቅ አዱርግ የፈጣሪ ሀይል ይስጥህ እግዚአብሔር ሀይል ነው ደግሞም ፈጣሪ የሚወደውን ስራ ነው የምትሰራ

  • @sarakider8763
    @sarakider8763 Жыл бұрын

    ያለ ምክንያት አይደለም ትለያለህ የምልክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከዚህ የበለጠ ጥበቡን ይስጥህ እውነት ተባርክ ❤❤

  • @VARIETY_VARIETY
    @VARIETY_VARIETY Жыл бұрын

    እንዳልክ ምርጥ እንዳንተ አይነት እውነተኛ ፈሪሀ እግዚአብሄር ያላቸው ሰዎች ይብዙልን

  • @user-ps7uy6cc7w

    @user-ps7uy6cc7w

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ ዉዴ 🌺

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Жыл бұрын

    እዳልክዬዬዬዬዬዬ ኑርልን❤❤❤ የማወጣጣት ችሎታህ አቤት ተቀጠቀጠ እኮ የሰው ላበት የበል😂😂

  • @sara-tp5mh
    @sara-tp5mh Жыл бұрын

    ከእግዚአብሔር በታች ለተበደሉት ጠበቃቸው ነህ እና መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ላተም ጠበቃ ይሁንህ እፍፍፍ ለካ ሰው አለ እንድህ ለሰው እራሱን አሳልፎ የሚሰጥ❤❤❤

  • @helenehelene4564
    @helenehelene4564 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤ እንዳልክዬ ከአመፃ ሰው እጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከፉ አይንካህ

  • @user-wk3ri5wx7h
    @user-wk3ri5wx7h Жыл бұрын

    እህቶቼ ምን ልበላችሁ በእውነት ለምን እንደዚ ታደርጋላችሁ መጀመሪያ ከሀገራችሁ ስትወጡ ፍቅረኛ ፈለጋ ነው ወይስ ለውጥ ፍለጋ የመጣችሁ እባካችሁ ስሙ በ እግዚአብሔር

  • @user-ps7uy6cc7w

    @user-ps7uy6cc7w

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ ዉዴ

  • @sameraha772

    @sameraha772

    Жыл бұрын

    በትክክል የምር የሴትን ገዘብ የሚበሉ በተለይ የአረብ አገር😢😢ኡፍፍ አለህ የእጀቹን ይስጠቹ😢😢

  • @user-wk3ri5wx7h

    @user-wk3ri5wx7h

    Жыл бұрын

    @@sameraha772 በሰማይም ያስጠይቃል የሰው ላብ እህቴ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ምን ልበል አሁንስ በዛ በእውነት

  • @hewot4076

    @hewot4076

    Жыл бұрын

    ሴቶሆች ለምንድነው ግን ልብ የማገዙ ብልጥ ስው ካአለፈበት ሕይወት ኢማራል ወይ ክስው ኢማራል እራሳችው ላይ እስኪደርስ ለምንድነው የማነቁት ቆሆ እስክ መቼ ደንዝዛችው ትችሉታላችው ቆሆይ😢

  • @user-wk3ri5wx7h

    @user-wk3ri5wx7h

    Жыл бұрын

    @@hewot4076 ልክ ብለሻል እህቴ

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Жыл бұрын

    እዳልኬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ሀቃን ያስመልስላት ❤❤❤🙏

  • @user-ps7uy6cc7w

    @user-ps7uy6cc7w

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ ዉዴ

  • @mlumulumlumulu7582
    @mlumulumlumulu758211 ай бұрын

    እንዳልክ ጀግና ነው የምትሉ እስኪ ልያቹሁ በላይክ አሳዩኝ

  • @user-zk7xu5qr3g
    @user-zk7xu5qr3g11 ай бұрын

    በሰማይ በምድር ይመችህ❤አንተ ቅዱስ ልጅ

  • @user-jj7rh7cx7x
    @user-jj7rh7cx7x Жыл бұрын

    ድምፁ እራሱ ሰይጣን ነው 😢😢 ደንግጨ ልሞት ነው ፈጣሬ ይጠብቃችሁ

  • @fatma6629

    @fatma6629

    Жыл бұрын

    😂ይህን ወዳነው የ፣4አመት ብር የላከችው

  • @tigesttisfy756
    @tigesttisfy756 Жыл бұрын

    እንዳልክዬ ውድ ወንድማችን ጌታየሱስ በደሙ ይሸፍንእ እንዳልክዬውድወንድማችንጌታየሱስበደሙይሸፍንእቦ ተለይ ለኛ ለስደተኞች እባ እያበስክልን ነው

  • @user-ps7uy6cc7w

    @user-ps7uy6cc7w

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ ዉዴ

  • @sabi4735
    @sabi4735 Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ለቅኖች ይፈርዳል ጌታ ይባርክህ ይህ ቅን ስራህ የስንቱ እባ ታበሰ ጌታ ያለምልም በርታ ወንድሜ

  • @user-me2uu1oj8v
    @user-me2uu1oj8v Жыл бұрын

    አረ ሴቶች ለምንድነው እንደዚህ የምትሆኑ መጠንቀቅ አለባቸዉ ይህንን ስሰማ በእዉነት በጣም ነው የምናደደዉ from Canada You doing good job brother blessed ❤

  • @arerotube
    @arerotube Жыл бұрын

    አንተ በእርግጥ ጎበዝ ሰው ነህ ምንም አይነት ችግር ካጋጠመህ እና በምችለው ነገር እረዳሃለሁ❤❤❤

  • @user-fc1wu3fd7z
    @user-fc1wu3fd7z Жыл бұрын

    አንተን እግዚአብሔር ይጠብቂክ ደሞ ሁሉም ነገር እየዎቁ እየሰሙ እንደምይሰሙ የሚሆኑት እህቶቻቺን እግዚአብሔር ልቦና ይስጥ

  • @hanantadese2964
    @hanantadese2964 Жыл бұрын

    እንዳልክዬ 😢እውነት አንተ ትለያለክ እግዚአብሔር ልቦናህን አይቀይረው🙏

  • @user-hx4ep6yv9m
    @user-hx4ep6yv9m Жыл бұрын

    እፉፉፉ እንዳልክየ አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ብቻ ፈጣሪ ይረዳህ የድሆች አባት

  • @beletechzeleke2112
    @beletechzeleke2112 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ እዳልክ ወንድሜ እውነት በርታ አይዞህ❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭

  • @amreamre-fw1qt
    @amreamre-fw1qt Жыл бұрын

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሳውዲ፡ለሉ፡እህት፡ወንድሞችፍትህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭😭

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime8367 ай бұрын

    መተባበር ኢትዮጵያዊነታችን ነው አላለም መሰራረቁን መገዳደሉን መካካዱን መዘራረፉንስ ኧረ ስንቱ እሱንስ ለማን እንስጠው? 😢😢 እንዳልክዬ ዘመንህ ትባረህ

  • @habeshawm
    @habeshawm Жыл бұрын

    እንዳልክ እኮ ትለያለህ አባቴ 💪💪 እስኪ የእንዳልክ አድናቂዎች ላይክ ግጩ 👍👍

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 Жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ ከየት ወገን ነክ ከተጎጂዎች ወገን ካለ አቅክ እንዲ ስትገነፍል ተመሳሳይክን አጋጥሞክ በአንድ ቦክስ ቆልፎ silent ያድርግልን እንዳልክkonjoooo👍💯

  • @HAl-habshya
    @HAl-habshya Жыл бұрын

    አላህ ሀቃችንን አያስበላብን🥰

  • @Aisha-ex8vd

    @Aisha-ex8vd

    Жыл бұрын

    Amiiiiiiin😢🤲🤲🤲

  • @user-kp5kq8ed1z
    @user-kp5kq8ed1z Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላኽ ይጠብቀህ ወንድማችን በፅሎት አሰቡት ሁላችሁም ገጠመኝ የሚል ዩቱብ ገብታችሁ አድምጡት እባካችሁ

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 Жыл бұрын

    እንዳልክዬ አንተ መልካም ሰው ስወድህ ወንድሜ ♥️ ለሀገራች ለኢትዮዺያ እንደ አንተ አይነት ሰው ያብዛልን የኔ ምኞት ነው

  • @amalal3376
    @amalal3376 Жыл бұрын

    ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንክ ወድሜ❤❤

  • @user-sx9ne8nl7n
    @user-sx9ne8nl7n Жыл бұрын

    እንዳልክ ኑርልን አላህይጠብቅ ህ እባካችሁ ተጠቀ ቁ እህቶቼ

  • @hargewoinamare3810
    @hargewoinamare3810 Жыл бұрын

    እኔ በዚህ ሰአት እንዳልክን ሳምንት ሲመጣ እንደ እኔ የሚጠብቀው ግን ሰው በጣም ግፍ በዛ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እኔ ሁሌም ሰጋቴ ለአንተ ነው ወይኔ አምላክህ በደሙ ይሸፍንክህ ወንድምየው

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Жыл бұрын

    እዳል ወንድማችን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅክ🙏🙏🙏 ፈጣሪ ምሳኻ ይኹን🙏🙏🙏

  • @yeshifana
    @yeshifana Жыл бұрын

    አተ ልጅ እመብርሃን ትጠብቅህ ምክንያትህ ይገርማል ያለበት ይብነንበት ሊባ ስል ደነገጠ ወንድሜ ያንተ ዋጋ ግን በምድራዊ ሚገመት ሚለካ አይደለም እግዚአብሔር ዉሌታህን ይመልሰዉ ደሞ የሁሉም ቦክስ የሚያርፈዉ ካንተ ላይ ነዉ 😢

  • @gengojo7251
    @gengojo7251 Жыл бұрын

    እግዚሐብሄር ይጠብቅህ ወንድማችን እንዳልክ ❤❤❤

  • @rozarozina9539
    @rozarozina9539 Жыл бұрын

    እንዳው ተባረክ አቦ 🙏🏽🙏🏽 ሴት አረብ ሀገር ያላቹ ወገኖቼ ባካቹ ተጠቀቁ ከንደነዚህ አይነት አጭቤዎች እንዴ : ከሌሎቹ ትምህርት ውሰዱ ግድ እናተ ጋር እስኪደርስ ድረስ አትሞኙ🤔🥺

  • @uaeuar8642
    @uaeuar8642 Жыл бұрын

    እንዳልክዬ የኔ ጀግና የእውነት ጥበብህ ድንቅ ነው ራስህን እየጠበክ በጌታ በስደት ያሉ ልጆች ምንም አይሰሙም የአንዱ መጎዳት ለሁሉም ትምርት ሊሆን ይገባ ነበር ማፍቀሩን እሺ ሰው ናቸው ለምን አይባልም ግን ገና ለገና ባል ይሆነኛል ተብሎ ያላነሰ ገንዘብ መላክ ሁሉም ነገር ወዳገር ሲገባ ይደርስ የለ እንዴ

  • @tigistgashaw9879
    @tigistgashaw9879 Жыл бұрын

    ወድሜ ፈጣረ ይባርክህ በጣም ትልቅ ስራ ነው እየሰራህ ያለህው የድግል ልጅ አማኑኤል ከለላ ይሁንህ በተለይ አረብ ሀገረ እሚሰቃዩ እህቶቻችን እባ ማበስህ እውነት በጣም ደስ ያሰኝል

  • @hayemanotayenew7083
    @hayemanotayenew7083 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ እዳልክ ወድማችን😢

  • @user-ps7uy6cc7w

    @user-ps7uy6cc7w

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ ዉዴ

  • @Bemnet649
    @Bemnet649 Жыл бұрын

    እንዳልክ ሃሳቦች አጠያየቅክ በጣም ገራሚ ነው ፈጣሪ ይጠብቅክ እህቶች ልብ ግዙ ስሩ አገራችሁ ግቡ ያኔ ሁሉንም አይታችሁ ግቡበት ምንም ለማታውቁት ተው አትላኩ ስው ከአንዳንዱ አይማርም እንዴ እረ እስከመቸ

  • @Yegeter.ljitube.1
    @Yegeter.ljitube.111 ай бұрын

    አረሴቶች ንቁ ቤተሠብ ቢበላዉ ይሻላል ወድበልቶ ከሚክዳችሁ ትዳርና ፍቅር በብር አይገኝም ተጠቀቁ😢እንዳልክዬ ፈጣሪን ሲስተምህ የተለየነዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ🎉❤❤❤

  • @tarikualili8537
    @tarikualili8537 Жыл бұрын

    ወንድማችን የስደት እህቶችህን እንባ አባሽ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ ይጠብቅህ🙏🙏🙏

  • @Amalelelele-nv3do
    @Amalelelele-nv3do Жыл бұрын

    ከእግዚአቤረ ጋር እራስህን ጠብቅ ወንድሜ እኛን እንደምትረዳን አንተንም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @user-ps7uy6cc7w

    @user-ps7uy6cc7w

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ ዉዴ

  • @ToybaSeid-xk3cu
    @ToybaSeid-xk3cu Жыл бұрын

    እራስህን ጠብቅ ወድም እባ ጠባቂ እንኩዋን ያተን ይህል እባ አላበሰም አላህ ይጠብቅህ

  • @AlganeshSeostao-hv3hy
    @AlganeshSeostao-hv3hy Жыл бұрын

    እረ በምን ቃል ልግለፅህ የኛ ጀግና የወለድከው ይባርክልህ የረገጥከው ሁላ ይለምልምልህ ግፈኙችን ምትጠየፍ ጀግናነህ❤❤❤🎉🎉🎉💪💪💪

  • @hagerachin9644
    @hagerachin9644 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዳልክ 🙏❤❤💗 እምትሰራው ስራ ጥሩ ነው በርታልኝ ወንድሜ❤

  • @user-ps7uy6cc7w

    @user-ps7uy6cc7w

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ ዉዴ

  • @user-nv9su3kn1o
    @user-nv9su3kn1o Жыл бұрын

    ሰላም የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለመላዕኩ ቅዱስ ገብርኤል በሰላም በጤና አደረሳችሁ 🙏🙏🥰🥰🥰

  • @user-iz3lk5cz3v

    @user-iz3lk5cz3v

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @user-np8uq7jb7c

    @user-np8uq7jb7c

    Жыл бұрын

    amen amen amen❤❤❤

  • @asniethiopia9085

    @asniethiopia9085

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏❤❤❤

  • @haymishiferaw9427
    @haymishiferaw942711 ай бұрын

    የእኔ ወንድም ❤❤ጀግ ና ነህ የምር እግዚአብሔር ሩጨምርልህ የእኔ ወንድም

  • @user-ts1bc3en2j
    @user-ts1bc3en2j Жыл бұрын

    Thank you !! You did a great job ….ያለ ፍርድ ቤት ክርክር ቤቱን አስመለስክላት እኮ ጎሽ አንበሳ ነህ :: አድናቂህ ነኝ ከChicago USA… በርታ ::

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu Жыл бұрын

    ወድም እዳልክ የስደተኛች እንባ አባሽ በመንገድህ ሁሉ እግዚአብሄር ይከተልህ😥❤🙏🙏

  • @user-ps7uy6cc7w

    @user-ps7uy6cc7w

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ ዉዴ

  • @aberashzewudeshumi3251
    @aberashzewudeshumi3251 Жыл бұрын

    💔💔💔💔💔😭😭በእውነት ያማል 💔💔💔💔

  • @meronzerihun7505
    @meronzerihun7505 Жыл бұрын

    የኛ ንፁ ሰው ፈጣሪ ይባርክህ, እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @peacelove2741
    @peacelove2741 Жыл бұрын

    እንዳልክ የክፍለዘመኑ ጀግና ነህ ።

  • @user-iz3lk5cz3v
    @user-iz3lk5cz3v Жыл бұрын

    የኛ እንዳልኬ ፈጣሪ ይጠብቅልን❤❤❤

  • @rukiyayusef1497
    @rukiyayusef1497 Жыл бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢እዳልክ እራስክን ጠብቅ ወገኔ አይይይይ ሴቶይ ተውውው ልብ እንግዛ እኔ ባራት አመቴ አገሬላይ ብርጥ ቤት ሠራሁ አልሀምዱሊላህ ወላሂ ሰውን አትመኑ

  • @user-ps7uy6cc7w

    @user-ps7uy6cc7w

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ ዉዴ

  • @ayshajemal
    @ayshajemal Жыл бұрын

    የዛሬው ይለያል እኔምለዉ እንደዉ ሰዉ ባልደከመበት በሰዉ ላብ ምናይነት ደስታ አግኝቶ ይኖራል ሱብሀን አላህ አላህ ጠብቀን ከመጥፎ ነገሮች

  • @alemsemu7617
    @alemsemu7617 Жыл бұрын

    ምናለ ያንተን አይነት 10ሰው በኖር ኧረ እንደውም አ አብቻ 100 ቢኖር ልጨምር ብቻ ተባረክ ያንተን አይነቶች ይብዙ እግዛብሄር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @tina..5325
    @tina..5325 Жыл бұрын

    ሴቶችን የምየጭበረበሩትንም ታለግጠሌ ስል በደነገጠበት ቦታ ለይ እንዲላክ የለው ነገር አሰቀኝ ከእሱ እንጀምር 😂እንዴ ሺህ አመት ኑርልን

  • @user-ps7uy6cc7w

    @user-ps7uy6cc7w

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ ዉዴ

  • @azmiazmi8180
    @azmiazmi8180 Жыл бұрын

    የኔ ማር እንድልክየ በጣም ነው እምታሳዝነኝ ስንት ጥፊ ነው የምትችለው እፍፍፍ😢😢😢😢

  • @Kimem-od6ew
    @Kimem-od6ew Жыл бұрын

    እውነት ነው አረብ ሀገር ግን ለምን የዋህ እደሚያደርገን አይ የሠው ነገር እንዳልክ ግን ቃላት ያጥረኛል ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime8367 ай бұрын

    ሁል ጊዜም ቢሆን እራስህን ጠብቅ እንዳልክዬ እባክህ ስለት ምናምን ይዘው ሊመጡ ይችላሉ

Келесі