የኢትዮጵያ ልክ ከግቢ እስከ ሀገር Jubilee Palace

የኢትዮጵያ ልክ ከግቢ እስከ ሀገር Jubilee Palace
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Arts Tv World

Пікірлер: 57

  • @biggiesmallz6179
    @biggiesmallz61794 жыл бұрын

    ፈጣሪዬ እነዚን ሀብቶች ከሜቴክ አይን ላይ ስለጋረድክብን ክብር ላንተ

  • @muzemilsultan9947

    @muzemilsultan9947

    4 жыл бұрын

    Kkkkkkkkkk

  • @woldemirach5669

    @woldemirach5669

    2 жыл бұрын

    What do you get now?

  • @benyammulugetasr.7933
    @benyammulugetasr.7933Ай бұрын

    Dr. Abyi Keep the good work, ignore those enemies of Ethiopia within and outside. God keeps you !

  • @michaelsmith-xz9mv

    @michaelsmith-xz9mv

    2 күн бұрын

    amlake yerdane ewneate batame nw yamaznawe yehe hulu habte yezane zare endi mehone alenberbneme

  • @arditube5698
    @arditube56984 жыл бұрын

    የኔ መሪ አብቹ እናመሰግናለን መልካም ልደት ቢቻል ኖሮ ከኔ ከከንቱዋ እድሜ ተቀንሷ እድሜ ቢሰጥህ እጅግ ደስ ይለኝ ነበር ከአብቹ ጋር ወደፊት 💚💛❤

  • @meskeremabebe1735

    @meskeremabebe1735

    7 сағат бұрын

    Kenem teqenso bisetew dess yelegne neber Abichuuuu 1000 year yenurlen.

  • @derejebedasa7419
    @derejebedasa74194 жыл бұрын

    100ኛው የሰላም ሎሬት ዶ/ር አብይ ፣ በጣም የሚደነቅ ሥነጥበብ እና የታሪክ ነፀብራቅ ስራ ነው ። በምሳሌ ስለሚመሩን እናመሰግናለን። ከሁሉ በላይ ፈጣሪያችን ይመስገን እሄንን ያሳየን ። በተባበረ ክንድ ኢትዮጽያን እንደገና አረንጓዴና ባለፀጋ እናደርጋታለን ። አከተመ። 100th Peace Laureate Dr. Abiy ...wow its an amazing art and history ...God bless you more and more ....Thank God! We will make Ethiopia Green and Prosperous Again. Thank you Doctor ...you Lead by Example ...Period !

  • @imogenheap12345
    @imogenheap12345 Жыл бұрын

    Wow I am in sheer disbelief at the Ethiopian empire's power, influence, and affluence. From all the vehicles I've never even seen before (more than just benz) to correspondenced/honored by Martin Luther King Jr. and the Vietnamese royal family. I didn't even need English subtitles to understand! Peace be with you; I really admire your people.

  • @rahelakileluretafikri9003
    @rahelakileluretafikri90034 жыл бұрын

    ወይኔ እኔ ዛሬ ነውኮ ይህንን ሁሉ ማወቅ የቻልኩት ብቻ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን የልብህን መሻት ይሙላልህ ነገ ልጆችችን ያመሰግኑሀል ብዬ አስባለሁ እኛ ልብ ነስቶናል ልባችንን ይመልስልን

  • @user-gk7qm8fs6k
    @user-gk7qm8fs6k4 жыл бұрын

    ተዓምር ነው 27 ዓመት ሙሉ ፈጣሪ የኢትዮጵያ ጠላት የሆኑትን የህወሃት ባንዶች ዓይን ጋርዶ ይህን ሁላ ታሪክ ሲገኝ አቦ አብይ አንተ ጉደኛ ነህ በ27 ወር ስልጣን ዘመንህ ስንት ጥሩ አሳየህን 27 አመት መከራ ላየ ለተዘረፈ ለተገደል ላነባ ህዝብ ሀያሉ ፈጣሪ አንተን ከሰማይ አወረደልን ነው እሚባል በጎነት ቀላል መሆኑን ለሚገባው አሳየህ ብዛልን ሌላ ምን እንላለን

  • @cliveuckfield5139
    @cliveuckfield51392 жыл бұрын

    Excellent documtary Sir, would love to have English subtitles if possible.

  • @chuchuwaje1333
    @chuchuwaje13333 жыл бұрын

    we are with you dr abiy Ahmed

  • @solomecha279
    @solomecha2793 жыл бұрын

    Thank you for reminding us who we are as Ethiopian and I second your dream and vision. In my experience I have paid $20 for so little things to see at museums. I challenge you to bring back some of the historical books and artifacts that was stolen and now resident in England and France.

  • @lidiya727
    @lidiya7273 жыл бұрын

    ዋው ሲያምር የኛ ልዩ ዶክተር አብይ

  • @FikreBlet-oj9vc
    @FikreBlet-oj9vc Жыл бұрын

    Montée en puissance de l'Éthiopie fière d'être Amhara Ethiopian ❤ One Africa ❤️

  • @senda9782
    @senda97824 жыл бұрын

    ይህ የሚታዩት መኪኖች ያሉት አራት ኪሎ ቤተ መንግሥት ጋራዥ ዉስጥ ሲሆን ሌሎች ብዙ ጉድ አለ ። ይህን ሁሉ መኪና ወርቅ እና ሌሎች ነገሮች ሁሉ ጠብቀው ላኖሩት የቤተ መንግስቱን ጓዳ ልቅም አርገው ስለሚያውቁ ደርግም ወያኔም ላልነካቸዉ ቤተ መንግስቱን ከአርባ አመት በላይ ለአስተዳደሩት ብርጋዴር ጄኔራል ፍሬ ሰንበት ምስጋና ይገባል ።

  • @chuchuwaje1333
    @chuchuwaje13333 жыл бұрын

    Congratulations dr abiy Ahmed

  • @CAMIDRCS
    @CAMIDRCS3 жыл бұрын

    አሪፍ፡ፕላን፡ነዉ!👍

  • @user-ethio1213
    @user-ethio12133 ай бұрын

    Amazing Ethiopian history

  • @dehiethioinspimotivtube2676
    @dehiethioinspimotivtube26763 жыл бұрын

    Beyond word.....unique

  • @abdoibrahim7561
    @abdoibrahim75613 жыл бұрын

    Mesahalah eneye ke Eritrea negne

  • @foryou4761

    @foryou4761

    Ай бұрын

    WELCOME 🇪🇷 🇪🇹

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First.5 ай бұрын

    No leader in the history of Ethiopia has never been so transparent and connected to ordinary Ethiopians like the Noble Lauret, PM, Dr. Abiy Ahmed. Ethiopians have never seen this part of our history. Hope these hostorical evidences will find a permanent place to teach and inform our citizens. Thank you! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @chuchuwaje1333
    @chuchuwaje13333 жыл бұрын

    we love you

  • @yonasbelay7583
    @yonasbelay75833 жыл бұрын

    ለአንተ ና ለአላማህ የሚረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን በብዙ መንገድህን ሊያስተጓጉሉህ ይሻሉ ነገር ግን ከአንተ ጋር ያለው አሸናፊ ነው

  • @binicode4221
    @binicode42214 жыл бұрын

    I had no idea we have a lot of classic cars .

  • @magnushedman1076
    @magnushedman10768 ай бұрын

    Wow!!! so beautiful so sacred feeling! Ethiopia should be so proud of your divine Emperor! Haile Selassie was a great friend of us swedish people,he was here in sweden 1924 and 1956 and many swedish people working with his Goverment in Ethiopia and many swedish people are buried in Addis ababa. Love from Sweden! I also love the music in this beautiful video! do you have the name on the artist and song?

  • @binicode4221
    @binicode42214 жыл бұрын

    Woyane was really so dumb. Thanks dr abiy, God bless you.

  • @abdudeen5028
    @abdudeen50284 жыл бұрын

    ወያኔ እንዴት አልሸጣቸውም ይገርማል

  • @Tefera-hf8fw

    @Tefera-hf8fw

    3 жыл бұрын

    Weyane has sold some of them I personally know people who bought classic Merc at a pittance just 10yrs ago

  • @markos1018
    @markos10183 жыл бұрын

    የተወሰኑትን መኪናዎች ዩትዩብ ላይ የተሠሩበትን ዓ/ም ለማየት ሞክሬ ነበር Buick roadmeister ከጎኑ ባለ 4 ቀዳዳው አ.ኤ.አ 1949- 1956 የተመረቱ ሲሆን በየአመቱ የወጡት ሞዴሎች በውስጣቸው ልዮነቶች እንዳሉት ተረድቻለሁ። ይህ መኪና የአሜሪካ ስሪት ነው። ሌለው Cadillac Fleetwood ነው ይህም የአሜሪካ ስሪት ሲሆን እነዚህም መኪኖች ከ 1940ዎቹ መጨረሻ እስከ 1950ዎቹ መጨረሻ የተመረቱ እጅግ በጣም ዘመናዊ እና አስገራሚ መኪናዎች ናቸው ። ከዛም በኀላ የተሠሩ ሲኖሩ በእነዚህ 10 አመታት ውስጥ የተስሩት ሞዴሎች ሁሉ ጠቅላይ ሚንስቴር ያሳዮን ጋር ተመሳሳይነት እንዳላቸው ለማመሳከር ሞክሬአለሁ ሁሉም በሚባል መልኩ ኢትዮጵያ ውስጥ ይገኛሉ።

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo41832 ай бұрын

    ኢትዮጵያ ወደ ትንሳኤ እየወስደ የሚገኝ ልዩና ድንቅ መሪ ነብይ ፤ ❤❤❤ አብይ አህመድ ብቻ 🙏🏽👍👋🙏🏽👋🙏🙏🏽👋👍🙏🏽👍

  • @Hai-ez8xm
    @Hai-ez8xm4 жыл бұрын

    👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤💚💚

  • @mulugetadula3007
    @mulugetadula30075 ай бұрын

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @meskeremabebe1735
    @meskeremabebe17357 сағат бұрын

    Yene jegena leader 1000 year nurlen E/r yetebqhe.

  • @user-iv8iz8fy3t
    @user-iv8iz8fy3t9 күн бұрын

    that was not Ahimed's part instructing concerning the palace jubilee of ET.,that was because it was found to the inspiration of Ahimed rather different,so therefore, what so ever the point hetry to pin point is explaining he was innocent,not only him many of them today in USA. elsewhere in Europe as well.

  • @woldemirach5669
    @woldemirach56692 жыл бұрын

    He should be either gardener or tourists guider

  • @AmalAmal-mt2eg
    @AmalAmal-mt2eg3 жыл бұрын

    Yes nature gives us avery things. But now we weak up because of Dr abey Ahmed to through out poornesses bring back our reachneses by working hard. God bless u abbch. Amen.

  • @solomonyosef6768
    @solomonyosef67684 жыл бұрын

    “የquality life” ጥቂቶች ብቻ ሳይሆኑ!!!እውነት ነው! ሁሉም ኢትዬጵያዊ በእኩል የኑሮ ሁኔታ የሚኖርባት እናት ሀገር ማለት ነው::

  • @sofoniyas8666
    @sofoniyas86663 жыл бұрын

    the cars are really expensive they got Rolls-Royce

  • @user-mh1lx9nb6s
    @user-mh1lx9nb6s20 күн бұрын

    ፋኖ መጣልህ ! እኛ ድሮ ነው የምናውቀው። አንተ ያኔ ጥጃ ስትጠብቅ ነበር።

  • @muzemilsultan9947
    @muzemilsultan99474 жыл бұрын

    ማሳሰቢያ ማነኛው ያፍሪካ ሀገር የሀያቱን ወይም የቅድመ ሀያቱን ፎቶም ሆነ ታሪክ አይቶ ማልቀስ የተከለከለ ነው!!!

  • @Tefera-hf8fw

    @Tefera-hf8fw

    3 жыл бұрын

    ???????

  • @sofoniyas8666
    @sofoniyas86663 жыл бұрын

    i dont know why peoples hate abiy or abichu he is doing good things for ethiopia but i dont like it when abiy ignores the death of amharas and christian

  • @orostar4051
    @orostar4051 Жыл бұрын

    Jaladherraa abichuu koo

  • @Tefera-hf8fw
    @Tefera-hf8fw3 жыл бұрын

    Derg kept all this in secured fashion with receipts but anti dergs Banda's where spreading fake news that derg sold and took it for their private homes Banda's will always stay Banda's for generation, Thank you Mengistu haile Mariam for preserving Ethiopia's accets and for shaming your enemies✌️✌️✌️✌️✌️✌️

  • @BW-fz5kf

    @BW-fz5kf

    5 күн бұрын

    Woyane sold some of this collections, so did genocider Abiy. Haile Selassie personal watch sold in auction not too long ago. This very sad for Royal Family and for Ethiopian people.

  • @merikonjo798
    @merikonjo7983 жыл бұрын

    አቢቹፊቅርአተለኛታሥፈልገናለህ

  • @user-iu1gq7xl9t
    @user-iu1gq7xl9t3 жыл бұрын

    Eunte betema yegeremeli senti nagere wote yegna jagana beretalane

  • @CAMIDRCS
    @CAMIDRCS3 жыл бұрын

    ቤተመንግስቱ፡ይታደስ፡ ፈረንሳይ፡ ሀገር፡ ጥሩ፡ሞዴል፡ናት።

  • @userd42
    @userd424 ай бұрын

    ይሄ,ግቢ,ለእንደአንተ,አይነት,ቆሻሻ,ሰውበላ,የለማኝ,ልጅ,የሚገባህ,አልነበረም የፈጣሪ,ቁጣና,እርግማን,ነው,ያመጣህ,ሕዝቡን,ለማስተማር,ፈጣሪ,ይመሥገን,አሁን,ግን,እርግማኑ,በማለቅ,ላይ,ስላለ,የዓፄዎቹ,አናብስት,ጀግኖቹ,ነገሥታቱ,ዕቁዎቹ,የአማራ,ፋኖ,ባለቤተመንግሥቶቹ,የሚገባቸው,አማራውያኑ,ፋኖ, በቅርቡ,ይገቡበታል,የአባትና,የአያቶቻቸው,ነውና,ገባህ,ሰውበላው,አብይ,አሊ ድል,ለነገሥታቱ,የአማራ,ፋኖ,የአማራ,ፋኖ,ይነግሣል,ያሸንፋል,ይመራል,ክፋትማ,አንተ,ነህ,አውሬው,አብይ,

Келесі