ሞሳድ አዲስ አበባን ከበበ ተረክ ሚዛን Salon Terek

Ойын-сауық

ሞሳድ አዲስ አበባን ከበበ በአቡ ጁናዳ ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ salon terek
አዘጋጅ ብሩክ መኮንን ተክለየስ
በአብዱልሰመድ ሙሃመድ / ሞሼ ዳያን / አብይ ሰኢድ / ሄኖክ ገለታው / አለማየሁ ግርማ / ፍሩት መስፍን
Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
#EthiopianHistory #Ethiopia

Пікірлер: 32

  • @salamrita2646
    @salamrita26465 ай бұрын

    እናመሰግናለን ወንድማችን❤

  • @minty1188
    @minty11885 ай бұрын

    ሁሌም አዳምጣለሁ ደስ የሚል አቀራረብ ነው በግሌ እዚህ ኦፐሬሽን ሰለሞን ውስጥ የተሳተፈ አሜሪካዊ ቬጋስ ላይ ነግሮኛል ግን በወቅቱ ይንን ታሪክ አላቀውም ነበርና የኢንቴቤው መስሎኝ ነበር

  • @bedeletube1660
    @bedeletube16605 ай бұрын

    እለታዊ ዜናዎችን ለምን መስራት እንዳልቻላቹ ሊገባኝ አልቻልም ?

  • @amejafar996
    @amejafar9965 ай бұрын

    I admire & respect u , thank u so much !

  • @ahmadbeshirali8103
    @ahmadbeshirali81035 ай бұрын

    ሰላም ለአገራችን ኢትዮጵያ ይሁን 💕 ድል ለፍልስጤማውያን ጀግኖች ሀማስ ይሁን ❤❤❤🙏🙏❤❤

  • @user-pk6xf7ew9l
    @user-pk6xf7ew9l5 ай бұрын

    ሰላም ላገራችን ኢትዮጵያ ድል ለጭቁኑ የፍልስጤም ህዝብ.

  • @ma9546
    @ma95465 ай бұрын

    thanks for sharing salon ❤❤❤❤❤

  • @hadraabas8178
    @hadraabas81785 ай бұрын

    #አህለን_የሳሎ_ቤተኞች😍🙏

  • @abumensa
    @abumensa5 ай бұрын

    Selam selam

  • @ma9546
    @ma95465 ай бұрын

    thanks for sharing ❤❤❤❤

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa51905 ай бұрын

    ሰላም ሰላም ሳሎን ትዩብ እናምሰግናለን ❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @mamimami1739
    @mamimami17395 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-fe2fd8qw1b
    @user-fe2fd8qw1b5 ай бұрын

    ልቅቀሜ ዎች ምን ሀገር አለት ዎረሬ ነብሰ በለ

  • @user-qs7jd1jk7v
    @user-qs7jd1jk7v5 ай бұрын

    Wedet, wedet sent birr atrefachu, gobez,gomez, balwalebbet Kubota leqema

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa82005 ай бұрын

    DENKE TEREKA NEWE !ISERAEL BE IZI YETAWEKECI NECENA SELAME LE HAGERACIN SELAME LE ETHIOPIACIN YEHUNELEN AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🇲🇱🤲🙌

  • @eman6877
    @eman68775 ай бұрын

    Ahunim tirgirig arigachuh ke ethiopia wuseduwachew enezih kahadiwech eza hidewum wetader hunew filstem yigelalu.

  • @Chaneman-md6xn
    @Chaneman-md6xn5 ай бұрын

    Komaandowchu,hulum,jins,surinaa,sniikAr,caamaa,indalabasu,new,kamaxxfù,laay,yaanababkut dagmo lamn yemosaadwaa set ejant 🎉🎉 zanagaat?

  • @ebrahimyimer9231
    @ebrahimyimer92315 ай бұрын

    ወደፊት ራሱ ሞሳድ ኢትዮጵያን የሚሰልላትና የሚያጠቃት አማራ ነን በሚሉ ፈላሻዎች ነው። አገራችን ኢትዮጵያ ከጀርባ ስትወጋ የኖረችው በሰሜናውያን ከአማና ከትግራይ በሚወጡ ባንዳዎች ብቻ ነው። በጣም ነው የሚያናድደው!!!

  • @melakuteferi7269
    @melakuteferi72695 ай бұрын

    የሰው ዘረፋ በአደባባይ ተመልከቱ።አዘራፊው ካሳ ከበደ ሠላሳ ስድስት ሚሊዮን ዶላር መሸጣቸውን ሲነግረን ይህን ዶላር ለኢትዮጵያ ካዝና መግባት ሲገባው ወያኔ ወሰደው በቁጭት ሲነግረን ሰው እየሸጠ መሆኑ አልታወቀውም።

  • @AmareDerso-qt4fr

    @AmareDerso-qt4fr

    Ай бұрын

    እስራኤል ሁሌም ትችላለች አይሁድ ባልሆን ምን ይበጀኝ ነበር ተመሰገን አምላኬ🙏🏻🙏🏻🙏🏻🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤️❤️❤️

  • @shubisageletufeyisa7631
    @shubisageletufeyisa76315 ай бұрын

    ሞሳድ ምናምን አትበለን እባክህ።መሪያችን ፈጣሪውን እንጂ ማንንም አይፈራም።

  • @dagmawitwbe6992

    @dagmawitwbe6992

    5 ай бұрын

    ከታሪኩ ጋር አሁን ያንተ ኮሜንት ምን ያገናኘዋል???

  • @lijabushe3156

    @lijabushe3156

    5 ай бұрын

    መሀይም

  • @gabrielhaileyesus3026

    @gabrielhaileyesus3026

    5 ай бұрын

    ሞኝ የሣት ደፋር ነው

  • @yonasnashayilma2557

    @yonasnashayilma2557

    5 ай бұрын

    የመሃይብ ካድሬ የእናቶች እና ህጻናት አራጅን ደጋፊ ኮመንት

  • @Saafo

    @Saafo

    5 ай бұрын

    You should see the red sea resort movie.

  • @mesfinmedolo3539
    @mesfinmedolo35395 ай бұрын

    ከሰማይበታች ማንም ኢትዮጵያን መንካት ኣይችልም እናንተም ውሸት ኣቁሙ ካልሆነ ትጠላላችሁ::

  • @user-lp8jx9ul5p

    @user-lp8jx9ul5p

    5 ай бұрын

    ኢትዮጵያ ምን ስለሆነች ነው የማትነካው?

  • @danieltesfaye4508
    @danieltesfaye45085 ай бұрын

    የስንት አመቱን ነው ገንዘብ የምትሠራብን አንተ ተ ገሪባ

  • @rozazouba7538
    @rozazouba75385 ай бұрын

    werna nki😂😂😂😂 abizawene yawerkewe westi ena ethiopiaweynoci maninme aferame esy mosdi minamene mitilewe sfari falsiya kagercine beselme newe ywexuti lela atizbdile

Келесі