No video

የIMS MAKEUP SCHOOL የምርቃት ፕሮግራም በመዋቢያ Maya Media Presents

#maya_media Presents
የ#IMS_MAKEUP_SCHOOL የምርቃት ፕሮግራም በ#መዋቢያ
አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎችን ለመመልከት / @mayamediaethio
መዋቢያ በማያ ሚዲያ
Enjoy! Subscribe!
instagram
/ mayaflicks
/ maya_digitalmedia
tiktok
hl=envm.tiktok.com/ZMLRn3Wxp/
facebook
/ ethio.maya

Пікірлер: 27

  • @mahletbuzayew304
    @mahletbuzayew3042 жыл бұрын

    በጣም ይገርማል በህይወቴ ከሀገር ውስጥም ከውጪ ሀገርም ብዙ አይነት አርቲስቶችን አይቻለሁ አንቺ ግን ትለያለሸ በስራሽ በፀባይሽ ብቻ ምን ልበልሽ ከሁሉም ትለያለሸ ቅድስት ድንግል ማርያም እሶ ትጠብቅሽ

  • @hayathagos2988
    @hayathagos29882 жыл бұрын

    ሳያት አቺ ያለሺበት ሁሉ ደስ ይላን ❤❤️

  • @yenesayat5708
    @yenesayat57082 жыл бұрын

    ሳያትዬ የኔ ንግስት የኔ አፈ ወርቅ የኔ አስተዋይ የኔ ሰው አክባሪ እንዴት እኮ እንደምወድሽ አንቺን በማየቴ ብቻ ቀኔ ነው የሚበራው የኔ ፀሀይ እግዚአብሔር አምላክ በጤና በፍቅር አንቺን ያኑርልኝ 🙏🙏🙏😘😘😘

  • @kokebtube2113

    @kokebtube2113

    2 жыл бұрын

    uuuuuuf agelaletssh wsxen new yarasew eswan lemamoges mnm qalat erasu aygexmulgnm bcha amlak yxebsh sayatye yene ameleshega

  • @lightsdiamondslifestyle4741
    @lightsdiamondslifestyle47412 жыл бұрын

    This is so beautiful Bertu yagere lijoch so proud of you!!!

  • @dubaidubai8155
    @dubaidubai81552 жыл бұрын

    ሜካፕማ የማንነት መገለጫ አይድለም የማንንት መገለጫ ልክ እንድ እናቶቻችን ኢትዮጲያዊያኖች ያለ ሜካፕ በራስ ፊት ማጌጥ ነው ማንነት ሳያትዬ ከኢትዮቶች ሁሉ አንቺንና መስዬን በጣም ነው የምውዳቸው ነገር ግን አስተያየትሽ ላይ ቅሬታ አለኝ አንቺም የመስለሽን ነው ለማንኛውም ስው ከዘመኑጋነው የሚኤድው

  • @abibagirm4118
    @abibagirm41182 жыл бұрын

    ሳያት የኔ ልዩ💚💛❤️🌹🌹🌹🌹

  • @ethiopia2617
    @ethiopia26172 жыл бұрын

    ሳያትን ለማየት ነው የመጣሁት

  • @jorgbehailu9491
    @jorgbehailu94912 жыл бұрын

    ሳያት የኔ ልዩ ሴት ስወድሽ ❤️❤️

  • @solihabshamelaku5222
    @solihabshamelaku52222 жыл бұрын

    Sayat congratulations on your engagement ❤‼

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d2 жыл бұрын

    ሳከብርሽ ሳያትዬ ቆንጅ💚💛❤💞

  • @meazayeshitla8613
    @meazayeshitla86132 жыл бұрын

    Yet nw botawu ngerun pls

  • @ZahraZahra-uw8kd
    @ZahraZahra-uw8kd2 жыл бұрын

    ሳያትየ የኔ ሴት

  • @tg.tg1
    @tg.tg12 жыл бұрын

    medicine ተማሪዋ አሽካካች በጣም 😂

  • @haymi410
    @haymi4102 жыл бұрын

    ሳያት ትለያለች😍🙏

  • @merimoknn6160
    @merimoknn61602 жыл бұрын

    ሳያት ዉብ

  • @nihunurhan4587
    @nihunurhan45872 жыл бұрын

    Makeup tutorial bisetun arif new

  • @tg.tg1
    @tg.tg12 жыл бұрын

    ወይ ሳያት እስኪ ተይው ይሄን በልቶ የማያድር ሰው። 😂

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d2 жыл бұрын

    እንኩዋን ደስ አላችሁ። በራሳችሁ ቁዋንቁዋ ተናገሩ። እንግሊዘኛ አትቀላቅሉ። በጣም ይለምድና በራሳችን ቁዋንቁዋ ማዉራትን እንተዋለን ወይም በጣም መቀላቀል ይበዛል። በራስ መተማመን።

  • @medtaff7545
    @medtaff75452 жыл бұрын

    The teacher with green habesha dress is gorgeous

  • @amanuelalemayehu4940
    @amanuelalemayehu49402 жыл бұрын

    Destegna negn ye ims temari bemehone ye graduation 🎓 ken endagatami megegnet balemechale yekerta eyetebeku .. be make up muya lay ewket endinoregn selageshegn ameseginalaew Liya 👍🙏

  • @rahelhmariam5647

    @rahelhmariam5647

    Жыл бұрын

    ስንት ከፈላቹ እማ መማር ፈልጌ ነበር

  • @hayatt660
    @hayatt6602 жыл бұрын

    Yet new botaw please asawekugn

  • @elsanurye5843
    @elsanurye58432 жыл бұрын

    ሳያትየ የሴት ዉብ💋💋💋

  • @yohannesabraha5711
    @yohannesabraha57112 жыл бұрын

    ከሁሉም ሳያት ታምራለች ሌላው ይቅር እና ሳትቀባባ ጸጉር ጥፍር ሳትጨማምር መጥታ እንደ ብርሃን ደመቅመቅ ኣለች ካልሆነ ራስ ሚተማመን ሰው ሌላ ነገር ኣይጠቀምም ሰው ለመሸወድ ኣትመኩሩ ደሞም ምነው በኣሜሪካ ተወልደን ኣደግን ኣላችሁ ከሳያት ኣትማሩም ውጭ ያለነው እንደናንተ ኣንጨማምርም የናንተ ይለያል ወይ ኢትዮጵያዊ ኣልሆናቹ ወይ ኣሜሪካ ዜግነት ኣልያዛቹ ኣትቀባዘሩ ሶስት እንግሊዘኛ ቃላት ይዛቹ ሰውን ኣታደብሩ

  • @mekdemekd4340
    @mekdemekd43402 жыл бұрын

    ጋዜጠኛ አለባበስሽ ምንድነው ሆድሽን አሳየሽ ለሁሉም ቦታ አለው

  • @aberameberatu3297
    @aberameberatu32972 жыл бұрын

    ሄዋን ገ/ወልድ ይቺ ዶማ ሸርሙጣ ከ8ኛ ክፍል ትምህርቷን ገትራ የድሮ ዘፍን እየሰረቀች እየዘፈነች ዝመ ስትባል ቀበጠች የድሃ ልጅ ብላብላ 666 ትሰብክ ወራዳ ለገንዘብ ስትል ስንቱን ሀብታም እንደህዝብ ሽንት ቤት ማስተናገዶ ሳይቀር ወጣቱን መበከል ጀመረች ደሞ ሰይፉ ማሽቃበትህን ተው እንዳትዋረድ አንቺም ወነጀለኛ አልተባልሽ ወረኛ እራቅንሽን ሆነሽ አታፍሪም ወረኛ ጋዤጠኞቹ ታዘብካችሁ መጀመሪያ መረጃ መሰብሰብና የተለቀቀውን ቪዲዮ ማየት ነበረባችሁ ለመሸፋፈን ለምን ትሞክራላችሁ በተለይ እፅገነት እራስሽ 666 ሳትሆኝ አይቀርም ጠበቃ ሆንሽ አንቺ ብሎ ጋዜጠኛ ወረኛ በቲፎዞ በብቃት ሳሆን ሚዲያውን ተቆጣጠራችሁ ለምን ወረደ በእራሶ ምትትማመን ከሆነ ጉዶ ስለወጣ ነው ያስወረደችው የዚች 666 አምላኪ ሄዋን ገብረወልድ ተረገመች ደፋር ገንዘብ አምላኪ ሸርሙጣ ዘፍን የገዛ እንዲሁም ኮንሰርት ገባ ለ666 እንደተገዘ ይቁጠረው ህይወቱ ምስቅልቅሉ ይወጣል ሰይፉ በጣም ወረድክ ዘቀጥክ ሶሪ ሶሪ አንተ ብሎ የኦርቶድክስ ተዋህዶ አማኝ አስመሳይ መጀመሪያ መምህር አብይን አናግረህ ሁሉን ነገር አውቀህ ቪዲዮ እንዲወርድ ካደረክ በሆላ እሶን ብቻ ማቅረብህ በጣም ያሳፍራል ችጋራም ስንት ብትክፍልህ ነው ግበረሶዶማዊ ፈረንጅ ዘፋኞች አንተ አታውቃቸውመ እና ነው በጣም እናከብርህ ነበር ለዚች ሸርሙጣ ስትል መመህር አብይን መጀመሪያ አውረተህ ቪዲዮ በጣም አሳዝኖታል ብለህ እርሶን ብቻ አቅርበህ እኔ ስላላየሁት እንዲህ ነው ማለት አልችልም ማለትህ የሚገርም ነው ለመሆኑ በየጊዜው አንተ ሾው ላይ በአሩም በፈሱም የምታቀርባት ለምንድን ነው ይቺ ሸርሙጣ አቀመሰችህ እንዴ ሙዝዝ ብለሃል እውነተና ጋዜጠኛ ብትሆን ሁለቱንም ማቅረብ እና ማከራከር ነበረብህ ቲሽ ቀሽም …..

Келесі