በማራኪ ቦታ አለም አቀፍ የገፅ -ቅብ (Makeup )ባለሙያ የሚያደርገው ት/ቤት በመሀል ቦሌ ተከፈተ /ዙረት/ /በእሁድን በኢቢኤስ//

Ойын-сауық

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 32

  • @fisehakidanewold305
    @fisehakidanewold305 Жыл бұрын

    Good job ሊያ አንቺ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሸ በአሜሪካ እና በሌሎች አገር ያገኘሽውን እውቀት ለሀገራችን ወጣቶች ለማካፈል በማሰብሽ እንኮራብሻለን በአንቺ ውስጥ ብዙ potential እንዳለ እናውቃለን የአገራችን ወጣቶች ከአንቺ የሚያኙትን እውቀት እንደሚጠቀሙበት ተስፋ እናደርጋለን እኘም ምንም በአሜሪካና በተለያየ ቦታ ብንሆንም ለእረፍት ስንመጣ class እንደምንወስድ ተስፋ አደርጋለሁ። good job 👍🏿

  • @osmanadem4614
    @osmanadem4614 Жыл бұрын

    እጅግ በጣም፣ የሚደነቅ፣ ዝግጅትና፣ አቀራረብ፣ ነው። በጣም፣ አመስግናለሁ። ለብዙ፣ ግዜ፣ በ፣ skin care and make up ሽያጥ፣ ክፍል ስርቻለሁኝ፣ ይህንን የመስል፣ ውብ፣ በሆነ፣ቦታ፣ ምርጥ በሆነች፣ አርቲስትና፣ አስተማሪ፣ የእውቀትሽ፣ ጥልቀትና፣ ብቃት ፣ስመስክርልሽ፣ ቃላቶች፣ ያጥሩኛል፣በርቺ፣ የኛ፣ተስፋ፣ በዚህ፣ ሞያ፣ ለኖረ፣ ነው፣ በይበልጥ፣ ችሎታሽ፣ በሙሉ፣ልብ፣ ያሚቀበለው፣ Thanks so much !!!! ወገንሽን፣ ለመርዳትና፣ ለማስተማር፣ የምታርጊው፣ ድርጊት ፣ሕዝባችን፣ ከሌላው፣ ዓልም፣ ስልጡን፣ ጎን፣ ለማስለፍ፣ ክብደት፣ መስጠትና፣ በመራድሽ፣ ምን፣ያህል፣ አስተዋይና፣ ተፈጥሮ፣ ያደለሽ፣ ነሽ። ይህን፣ አድናቆት፣ ስፅፍልሽ፣ ስራውን ስለማውቀው፣ ብቻ፣ ሳይሄን፣ የእኔ፣ ህልም በእንቺ፣ ስለአየሁት፣ ነው፣ ተባረኪ፣ አድናቅሽ፣ ነኝ። እንደዚሁም፣ ለዚህ፣ ፕሮግራም አዘጋጆች።

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee Жыл бұрын

    Beautiful lady with a fabulously orchestrated business! Well done!

  • @debreworkabebe1170
    @debreworkabebe1170 Жыл бұрын

    Wongelawit you are an amazing young lady!!! you gonna revolutionize this beauty industry single-handedly. I am one of those people who is skeptical about all these floods of make-ups. However, the generation is into it. In this case, it is a relief to get the right person for the profession. Wongelawit could not come at the right time than now. She is very knowledgeable, creative, thoughtful, ethical, and much more. of course, young, beautiful, and brilliant. I wish her all the success.

  • @wengelawitgole1309

    @wengelawitgole1309

    Жыл бұрын

    Thank you so much 🙏🏽 it means a lot !

  • @tamratnemeta3737
    @tamratnemeta3737 Жыл бұрын

    በጣም አሪፍ ትምህርት ቤት ነው በርቱ

  • @muniraredi6488
    @muniraredi6488 Жыл бұрын

    Liyaye, the new place looks beautiful and I wish you all the best.

  • @hayatmohammed3624
    @hayatmohammed3624 Жыл бұрын

    Betam tru program new enamesegnalen liyaye

  • @efratatech6672
    @efratatech6672 Жыл бұрын

    Nice job

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 Жыл бұрын

    ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጲያ

  • @misganawmoges9777

    @misganawmoges9777

    Жыл бұрын

    አድራሻችሁን አስቀምጡልን

  • @roseabr2762
    @roseabr2762 Жыл бұрын

    Mekdi we love u...🥰🥰🥰

  • @Maggie_Sol
    @Maggie_Sol Жыл бұрын

    How much it costs and how long it take? Txs¡

  • @simalehussien5863
    @simalehussien5863 Жыл бұрын

    How much is it and how long ?

  • @saronabose9471
    @saronabose9471 Жыл бұрын

    Liyaye 🥰❤

  • @alemseyifu21
    @alemseyifu21 Жыл бұрын

    እኛ ኢትዮጵያዊያኖች ሜካፕ አያስፈልገንም በጣም ቆንጆዋች ነን

  • @tenalehulum

    @tenalehulum

    Жыл бұрын

    አለም የሚጠቀምበትን የስነ ውበት [ሜካፕ] ጥበብ ተጠቅመው ፡ በተፈጥሮም ሆነ በሰው ሰራሽ ችግር የተጎዱ ፊታቸውን አስተካክለው ፡ አምሮባቸው ቢታዩ ይመረጣል ። 🤔

  • @ashenafikabeda7917

    @ashenafikabeda7917

    Жыл бұрын

    ወሬ ብቻ

  • @tamratnemeta3737
    @tamratnemeta3737 Жыл бұрын

    መጽሀፉን ኬት ማግኘት ይቻላል?

  • @ygs111
    @ygs111 Жыл бұрын

    Even though it wasn't mentioned. The scene was shot at the Cremino cafe Addis Ababa located in Tropical mall. You have to give credit where credit is due.

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 Жыл бұрын

    መቅዲየ የኔቆጆ💚💛❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @eleni1747
    @eleni1747 Жыл бұрын

    Anchi gar memar new helme

  • @eskedarabera6863
    @eskedarabera6863 Жыл бұрын

    Wawo

  • @DanaitSemere
    @DanaitSemere Жыл бұрын

    How much???

  • @strong1220
    @strong1220 Жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ስገባ ሞያ መማር እፈልጋለው ግን የምግብ ነው ምፈልገው

  • @abibagirm4118

    @abibagirm4118

    Жыл бұрын

    ትችያለሺ ማማየ በሰላም ለሀገርሺ ያብቃሺ❤❤❤❤❤❤🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗

  • @strong1220

    @strong1220

    Жыл бұрын

    @@abibagirm4118 አሜሜሜሜሜሜን እስከመቼ ሰው ቤት

  • @dickyfikere8673
    @dickyfikere8673 Жыл бұрын

    Where’s the address?

  • @jappyjappy9324

    @jappyjappy9324

    Жыл бұрын

    Tropical mall 5th floor

  • @jerryash2344
    @jerryash2344 Жыл бұрын

    ብራንች ወደ ሜክሲኮ አካባቢ የላችሁም እንዴ ?

  • @gelilatibebe104
    @gelilatibebe104 Жыл бұрын

    You over act mekdes Debsay next time try to be chewa

Келесі