Maya Media Production's Office Opening Event

Ойын-сауық

#MayaMedia #ethiopia #ethiopianmusic Enjoy! Subscribe!
Thank you to everyone who joined us in celebrating this momentous occasion.
Instagram 👉 / mayaflicks
👉 / maya_digitalmedia
TikTok: 👉 vm.tiktok.com/ZMLRn3Wxp/
Facebook፡ 👉 / ethio.maya

Пікірлер: 265

  • @user-rh4ye2my3k
    @user-rh4ye2my3k3 ай бұрын

    ቴዴ አንተ ማለት ሙሉ ኢትዩጲያዊ ነህ እወደሀለሁ እድሜና ጤና ይስጥህ አላህ ከክፍ ነገር ይጠበቅ ሽሽግ ያድርግህ ጨዋ ሙሉሰው ነህ ከእነ ባለቤትህ ምርጥ ሚስት ነው ያለህ ፈጣሪ ይጠበቃችሁ

  • @universaltube1550

    @universaltube1550

    3 ай бұрын

    antenm allah yitebkih wondime

  • @abdikennaa1412

    @abdikennaa1412

    3 ай бұрын

    Fxx you who all Ethiopian does he Represent??? Represent yourself, not me.

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael62783 ай бұрын

    አምለሰትዬ ፈጣሪ ህልምሽን እንድታከናውኚ ይርዳሽ ዕድሜና ጤናውን ከእነ መላው ቤተሰብሽ ይስጥሽ 🙏🙏🙏

  • @hiwot2010
    @hiwot20103 ай бұрын

    A couple who are living life with principles. An example to all of us. May God keep you and your family safe. ❤

  • @Ebee7

    @Ebee7

    3 ай бұрын

    Amen

  • @user-xv5np7uy1d

    @user-xv5np7uy1d

    3 ай бұрын

    ።ጨጰጸፈፈኀ ኀፈፈ ​@@Ebee7

  • @user-ff7ir5sp7m
    @user-ff7ir5sp7m3 ай бұрын

    መሰረቱን ከማይለቅ መልካም ስነምግባር ካላቸው ጥቂት ታዋቂ ሴቶቻችን ውስጥ አንዷ ነሽ በጣም ነው ማደንቅሽ አላህ ከምታከብሪያቸው መላው ቤተሰብሽ ጭምር ይጠብቃችሁ መልካሙንም ሁሉ ይምረጥላችሁ❤ እንኳን ደስ አላችሁ ቃልሽን አላህ ይሙላልሽ ❤

  • @hannabizuayehu4865
    @hannabizuayehu48653 ай бұрын

    Jesus is the only way to Heaven, please have Jesus in your life. With out Jesus every thing is nothing.

  • @user-bc7xm9tl4o

    @user-bc7xm9tl4o

    2 ай бұрын

    ከምፅፍ ገላገልከኝ ❤

  • @selinateklesion9398

    @selinateklesion9398

    2 ай бұрын

    Ewawwww wonderful message God bless you my sister

  • @jerrybizuneh5457
    @jerrybizuneh54573 ай бұрын

    አምለሰት ስነ ስርሀትሽ እርጋታሽ ሁሌም ያስቀናኛል❤

  • @rozinamussa3191
    @rozinamussa31913 ай бұрын

    ማሻ አላህ ጥንዶቹ በጣም ታምራላችሁ ኑሩልን ከዚህም በላይ ከፍ በሉ!!!

  • @AlFa-wt3bw
    @AlFa-wt3bw3 ай бұрын

    ❤❤ congratulations 🎉 you are strong 👉💪💪😍😍woman 🎉🎉🎉 let's go .............

  • @RiversideUSA
    @RiversideUSA3 ай бұрын

    Way to go Ami and Teddy. Congratulations on your tremendous success!!!!!!

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu7613 ай бұрын

    የባልና ሚስት ትህትና በጣም አስተማሪ ናቸዉ እግዚአብሔር አምላክ እስከ ሙሉ ቤተሰቦቻችሁ ይጠብቃችሁ !!

  • @rahwamengsteab3016

    @rahwamengsteab3016

    3 ай бұрын

    Endewu mn yshalachhul thtna endezih newu tenefaftona tewotatro meheid ashkanachoch lb ystashu

  • @ephraimtik920

    @ephraimtik920

    2 ай бұрын

    ቂል😂😂😂😂😂😂😂😂 ብር ኮላህ ሴት ለማኛ ነች ማክበር ብቻ😂😂😂 አንተ ፋራ ሰው የሚከበረው በ ብሩ ነው😂😂😂

  • @zewditunegatu761

    @zewditunegatu761

    2 ай бұрын

    @@ephraimtik920 ምን ያህል የወረድክ ነህ ሰዉ ሲያገኝ ትእቢተኛ ነዉ የሚሆነዉ እነሱ መልካም ትህትና ነዉ ያላቸዉ እግዚአብሔር በሰዉ ዘንድ ፍቅርና ሞገስ ሰጥቷቸዋል ሰይጣን ደግሞ የፍቅር ተቃራኒ ነዉ አመድ በዱቄት ይሰቃል የዘቀጠ ሀሳብ የምታስብ እንኳን ቂል አልተባልክም ።ቅን አስብ ቅናት የአጥንት በሽታ ነዉ ይላል የእግዚአብሔር ቃል !

  • @ephraimtik920

    @ephraimtik920

    2 ай бұрын

    @@zewditunegatu761 ደንቆሮ kkkkkkkkkkk እነሱ ትእቢተኛ ትሁት ነን አላሉም!! እራስሺ ነቺ ትሁት ትእቢት እያልሽ የምትቀባጥሪkkkkk የነሱ ትህትና ትእቢት ለቺ ምን ይጠቅምሻል?? በራስ መኖሮ እጂ ማጨብጨብ አይጠቅምም!! ሰው ሁሉ እኩል ነው መጨረሻ አፈር ይበላዋል አትገረሚ!!!

  • @zewditunegatu761

    @zewditunegatu761

    2 ай бұрын

    @@ephraimtik920 አዋቂ ሰዉ ደንቆሮ ደደብ ብሎ አይሳደብም ከእዉቀት የራቀ ሰዉ ግን ስድቦቹ ደንቆሮ ደደብ ነዉ ስታሳዝን ።ሌላዉ ስለነሱ መልካምነት ሰዉ ነዉ እንጅ የሚመሰክረዉ እነሱ አይደለም እኛ መልካም ነን ትሁት ነን አይሉም እዉነት እልሁለሁ ግብረገብ ተማር ወይም ፀባይ ማረሚያ ግባ ።

  • @tsegeatesfaye3365
    @tsegeatesfaye33653 ай бұрын

    Teddy and Amelset, you guys are amazing. You are always humble in any circumstances. I am really admire you ❤️

  • @tigist8015
    @tigist80153 ай бұрын

    Nigusu and Nigistetwa happy to see you. long live!

  • @mimileta5571
    @mimileta55713 ай бұрын

    God bless you both and I have a big respect how you are managing your marriage, family and your businesses!! ♥️♥️♥️

  • @AddisalemYigrem
    @AddisalemYigrem3 ай бұрын

    ሁሌም ወደ ፊት ገስግሽ እህቴ እመብርሀን ካንቺ ጋር ትሁን

  • @DivinelyGodess
    @DivinelyGodess3 ай бұрын

    Many more wishes for your beautiful family. Look forward to Universal Studio’s filming and production made possible by MAYA production🎉🎉🎉

  • @haileselamawit00
    @haileselamawit003 ай бұрын

    ኤሚዪ ከውስጥም ከላይም ውብ፣ ደርባባ፣ ጐበዝ እና ጨዋ በጣም ከምንወደው ከክቡር ዶ/ር ቴዲዬ ጋር እንዲሁም ከመላው ቤተሰቦቻችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ አይን ሰውሮ በሞገስ በጥበብ ያኑራችሁ፡፡ በጣም ነው የምወዳችሁ፣ ይሳካልሽ፡፡🥰😍🥰😍🤗🤗🤗🤗🤗

  • @user-vc6lb1bd3q
    @user-vc6lb1bd3q3 ай бұрын

    Congratulations Amy, on your incredible success.❤❤❤

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove86903 ай бұрын

    Queen congratulations 🎊 ur strong woman ❤❤❤❤we love

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia3 ай бұрын

    ኢትዮጵያዊነትን በትክክል እየኖራችሁ ያላችሁ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይባርካችሁ አሜን!

  • @clickcell4333
    @clickcell43333 ай бұрын

    ኤሚዬ አቤት አለባበስ አቤት ስነስርዓት ከነባለቤትሽ ዘመናችሁ ይባረክ አብራችሁ አርጁ ልጆቻችሁ ዘራችሁ ይባረክ❤❤❤❤

  • @user-kj2ly3bu4m

    @user-kj2ly3bu4m

    3 ай бұрын

    Aye Orthodox erkan mehedem yemsegenal😂😂😂😂😂😂🎉

  • @clickcell4333

    @clickcell4333

    3 ай бұрын

    @@user-kj2ly3bu4m ምንድነው ምታወሪው ሁሉን ከሃይማኖት ጋር ምያያዝ ደደብነት ነው ንግግር ስታደርግ የለበሰችሁ ሙሉ ሰውነቷ ተሸፍኗል አይንሽን ተመርመሪ😎😎

  • @user-kj2ly3bu4m

    @user-kj2ly3bu4m

    3 ай бұрын

    Mejemeriya gin erkanuwan neberech ehe demo yeortodox meleya new abeka

  • @clickcell4333

    @clickcell4333

    3 ай бұрын

    @@user-kj2ly3bu4m እኝኝ እሰይ ተሸፍነሽ ስንት ኃጢያት ስትሰሪ እየኋልሽ ምነው ጻድቅ ነኝ አልሽ ለምን ታያለሽ ታዲያ

  • @user-kj2ly3bu4m

    @user-kj2ly3bu4m

    3 ай бұрын

    Orthodox yesetgnaadariwm yezfagnum ydebterawm medbekiya🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

  • @tibebesolomon8878
    @tibebesolomon88782 ай бұрын

    Entertainment >>>> Learning > Teaching. That is recommended to be concentrated on.

  • @TitaLema-bf3yz
    @TitaLema-bf3yz3 ай бұрын

    It’s so good to see u our king tedisha! ውይ እንዴት እንደምንወድህ! ኤምዬ የኛ ንግስት congratulations again!

  • @mikem783

    @mikem783

    3 ай бұрын

    የእግዚአብሔር ጥበቃ እይለያችሁ!! ለሁሉ ምሳሌ የምትሆኑ ጨዋ የኢትዮጵያ ልጆች ናችሁ ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @TitaLema-bf3yz
    @TitaLema-bf3yz3 ай бұрын

    Congrats our queen!

  • @TsehaiTube
    @TsehaiTube3 ай бұрын

    I am very proud of the husband and wife, Teddy and Amleset. I wish you all the best. May God Bless you abundantly ❤️

  • @abrhamtalargie6242
    @abrhamtalargie62423 ай бұрын

    በጣም የምደሰትባቸው ጨዋ ጥንዶች። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo3 ай бұрын

    የጀግና ሚስት ጀግና አምለሰት እግዚአብሔር ሁሌም ከፊት ያራምድሽ ❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪

  • @sam1968w
    @sam1968w3 ай бұрын

    Congragulations. God bless you and your family

  • @tirhasshishay9199
    @tirhasshishay91993 ай бұрын

    Kids Michael abty ke kefu negr yesworchke tedy Family offfff love you 🥰 gays

  • @WUdeGezahagn-yc7cl
    @WUdeGezahagn-yc7cl3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከነቤተሰቦቻችሁ ፍቅር ብቻ ናችሁ ከሰው አይን ያውጣችሁ❤❤❤❤😂

  • @rahmaalewi8209
    @rahmaalewi82093 ай бұрын

    አላህ ከክፉ ይጠብቃችሁ ከእነ ልጆቻችሁ አይለያችሁ ❤

  • @teshomeb.abegaz1439
    @teshomeb.abegaz14393 ай бұрын

    Congratulations for the success. It is so nice to praise Holy God for his Blessings. Concerning your plan it is good to acknowledge Holy God willing we plan to do this and that.

  • @adiamlibanos9680
    @adiamlibanos96803 ай бұрын

    Ethiopiaan benante west ttayalech tebareku ❤❤❤❤❤❤ bless you more and more

  • @zekarias_wolde
    @zekarias_wolde3 ай бұрын

    Keep shinning Queen,off course with your king legend

  • @jerryjerry4781
    @jerryjerry47813 ай бұрын

    እንኳን ደስ አላቹ ቴዲም አምለሰትም የካፕሎች የፍቅር የመከባበር የጥንካሬ ተምሳሌት ናቹ👏👏👏👏 በትዳራቸዉ ለማይከባበሩ ለሚፋቱ ሰዎች እና ለአርቲስቶች ጥሩ ትምህርት ናቹ እየተደጋገፋቹ ምታድጉ ባንዳቹ እዉቅና ያልቆማቹ ተምሳሌቶች ናቹ በርቺ ቴዲያችን ላንተ ቃላት የለኝም ጠቅላይ ሚንስተር ሆነህ ብትመራ በጣም ምኞቴ ነዉ ኢትዬጵያ ምን እንደሚያስፈልጋት የምታቅ የገባህ የሀገር ፍቅር የገባህ ጀግናችን እረጅም አድሜና የስራ ስኬት እንዲሆንላቹ እመኛለዉ🙏❤👏

  • @kalkidan745
    @kalkidan7453 ай бұрын

    ንጉሡ እና ንግሥቷ በጣም እኖዳችኋለን እግዚአብሔር ቤተሰባችሁን አብዝቶ ይባርክ❤

  • @user-lz1ed2xc3n
    @user-lz1ed2xc3n3 ай бұрын

    ❤ ኤሜ እግዚአብሔር እኮ ሁሉን አስተካክሎነው የሰራሽ ስራአትሽ እንኳን ደስስስያለሽ

  • @tube324
    @tube3243 ай бұрын

    Thank you Amy for inviting our King ቴዳ!

  • @yemaryamkerubal
    @yemaryamkerubal3 ай бұрын

    ኤሚዬ እንኳን ደስ አለሽ ውዴ ❤❤❤❤

  • @universaltube1550
    @universaltube15503 ай бұрын

    teddiye yene abat fetari destawn yabzalih.. edime ena tena yistih💚💛❤

  • @desalegnseble7239
    @desalegnseble72393 ай бұрын

    ❤❤❤ we love & proud of you 🎉💓🎉🎉🎉

  • @rahelmelaku3522
    @rahelmelaku35223 ай бұрын

    የሰው አንኳር❤❤❤❤❤

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe19693 ай бұрын

    ኤሚ የኔ ጀግና እንካን ደስ አለሽ❤❤❤❤

  • @yoyovision6949
    @yoyovision69493 ай бұрын

    Yegna wib. Siniwedish eko🌹🌹🌹🌹

  • @emmy1365
    @emmy13653 ай бұрын

    Congrats! ❤❤❤

  • @wondimagegnassefa9645
    @wondimagegnassefa96452 ай бұрын

    Good Job. God Bless You. keep going on.

  • @seyatube5967
    @seyatube59673 ай бұрын

    እንወዳችዋለን❤ እናንተ የሁሉ አራያና ተምሳሌት ናቹ❤❤ እግዚያብሔር ይጠብቃቹ🙏

  • @Tigist-zy5wx
    @Tigist-zy5wx3 ай бұрын

    ቴዲ እጅሽን የሚይዝሽ ነገር እንዴት ደስ እንደሚለኝ ተባረኩ

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam45993 ай бұрын

    እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ አንች የእናቶች አርአያ ልጆቼን አመሰግናለሁ ትልቅ አደረግሻቸው ትልቅ ያድርግልሽ

  • @Kurifeyatube21
    @Kurifeyatube213 ай бұрын

    ዋው ቴዲ በጣም ነው ሚሳሳላት

  • @alemhaile-hd7he
    @alemhaile-hd7he3 ай бұрын

    Congratulations 🎊 I wish you all the best ❤

  • @sabaethiobaltina2613
    @sabaethiobaltina26133 ай бұрын

    Ame Great job congratulations

  • @hailuamsalework8997
    @hailuamsalework89973 ай бұрын

    Congratulations!

  • @woine123
    @woine1233 ай бұрын

    ሁሉም መልካም ነው ደስ ይላል:: ስራችሁ ይባረክ:: ተጋባዡ አዳማጩ እንዲሁም አዘጋጆቹ ጋባዦቹም ሁሉም ሀበሾች ናቸው :: ታዲያሳ ምነው!!!ፈረንጅኛውን ተመኙትሳ?አዘጋጆች ወይም የጉዳዩ ባለቤቶች መቸም እንግሊዝኛ ቋንቋን እንደሚያውቁ መገመት አይከብደንም! በነገራችን ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ እንግሊዝኛ ቋንቋን መናገር መቻል በጣም ዘናጭነት ወይም ምሁር እንደሚያስመስል የሚገምቱ ብዙ ናቸው :: "ቋንቋን ማወቅ ግን የእውቀቱን ልክ መገመቻ አይደለም:: " ቋንቋችን ደሞ የየትኛውንም የሀሳብ ቀለምን አሳምሮ የሚገልፅ ነው:: እና አንገመት !!! ፈረንጆቹ የፈለገው ብዛት ያለው ቋንቋ ቢችሉ! ቋንቋ እየደበላለቁ መድረክ ላይ አይናገሩም:: 'ይተቹበታል'! ሁሉም በቦታው እና በአግባቡ ያምራልና!

  • @yordnosyesaf9358

    @yordnosyesaf9358

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይባርክህ(ሽ)የልቤን ነው የተናገርው(ሽ)❤❤

  • @samriii16_i45
    @samriii16_i453 ай бұрын

    ስለ እውነት ይገባሻል በጣም ጠንካራ ህልመኛ ታታሪ ጀግና ሴት ነሽ እኔ በግሌ አድናቂሽ ነኝ በተለይ ደግሞ የማያ ከሚሰጡት ሰፊ የኢተርቴመንት አገልግሎት ውስጥ የልብ ወግ የሚለው እጅግ በጣም ደስ የሚል የቤተሰብ የጓደኛሞች የስራ ባልደረቦች የአብሮነት ወግ ነው በመሆኑም በጠያቂ ያልተገደበ በነፃነት እያዋዛ የሚያስተምር ቤተሰብ ጓደኛ የሚያደርግ ፕሮግራም ነው። እኔ በይበልጥ የወደድኩት ያለ ጠያቂ ያለ ገደብ በሁለት አካሎች ፍቃድ ለሚዲያው ይመጥናል ብናወራው ያስተምራል ብለው የሚጨዋወቱት ነፃ መድረክ ነው።እኔ ደግሞ ስለ እውነት ቅዳሜ ከሰዓት የሸገር የመዕዛ ብሩ የጨዋታ እንግዳ የአርት ቲቪ የአዜብ የእንግዳ ጨዋታ እንዲሁም የደረጄ ሀይሌ ከምወዳቸው ከምከታተላቸው ቁም ነገር አስጨብጠው ከሚያዝናኑኝ መካከል ናቸው እንዲሁም የማያ ፕሮዳክሽን የልብ ወግም ከእነዚህ መካከል ለየት ባለ መልኩ ቀለል ብሎ የሚቀርብ ስለሆነ እኔንም ጨምሮ የብዙሀን ምርጫ ነው። ስለዚህም ውድ አምለሰት ሞጬ ይገባሻል ጀግና ነሽ ታደርጊዋለሽ ይገባሻል ከእዚህ በላይ ብዙ የማህበረሰቡን የሚያዝናና የሚያንፅ ቁም ነገር የሚሰራበት እንደሚሆን አልጠራጠርም እናመሰግንሻለን በምትሰሪያቸው እና በምታቀርቢያቸው ነገሮች በሙሉ ከዚህ በላይ ከፍ ብሎ የኢትዬጵያን የኢንተርቴመንት የፊልም የመድረክ ድራማ ተከታታይ ፊልሞች ታሪካዊ ፊልሞችን ብዙ ብዙ ዘርፉ ያልተነካውንና ያልታየውን እንዲሁም ያልተደጋገመ የማይሰለች እውነተኛ ታሪካዊ ዘመን የማይሽራቸው የጥበብ ምንጭ የሆኑ ፕሮግራሞችን ትሰሪበታለሽ ብዬ እጠብቃለሁ ።ልክ እንደ ባለቤትሽ የሙዚቃ የግጥም የዜማ የቃላት የታሪክ የፍቅር የአንድነት ጥግ ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ ከሰሜን እስከ ደቡብ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ ከአህጉራት እስከ አለማት ተዳርሶ የዘፈንን ጥግ እንዳናኘው የአንቺም የማያ ፕሮዳሽን ከፍ ብሎ የኢንተርቴመንቱን ጥግ ላይ ድረስ ደርሶ እንዲመረጥ እንዲታይ እንዲደርስ እመኛለሁ ።❤

  • @TheTruth-mh7de
    @TheTruth-mh7de3 ай бұрын

    አምለሰት ሆነች ቴዴየ የምታደርጉት ሁሉ በጣም ጥሩነው። የመክፈቻ ንግግሩ ጉራማይሌ ንግግር ግን ይደብራል። የሌለ ቅብጠት ያስጠላኛል።

  • @iamgrateful8691
    @iamgrateful86913 ай бұрын

    የአይኖቻችን ማረፊያዎች ናችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ሺ ያድርገው❤

  • @YonatanDessie
    @YonatanDessie3 ай бұрын

    ፈጣሪ ህልምሽን እንድታከናውኚ ይርዳሽ ዕድሜና ጤናውን ከእነ መላው ቤተሰብሽ ይስጥሽ

  • @yichalalgetu820
    @yichalalgetu8203 ай бұрын

    we need to take what is important for as and we have to give gratitude for the audience basically not only the attended group of people or only for your family, or friend remember for such an incredible artist first you have to always give your gratitude for the people of Ethiopia next to God!! keep it up.

  • @etenesh8056
    @etenesh80563 ай бұрын

    Congratulations❤❤❤❤❤

  • @aynalemgebre8061
    @aynalemgebre80613 ай бұрын

    እኔኩ እደምወዳቹ ወይ ማሮች እድሜ እደማቱሳላ ደሙ መንታ መታውን ውለድ 🫶🏻🫶🏻🫶🏻❤️❤️😘😘

  • @user-jx5sc7ph7h
    @user-jx5sc7ph7h3 ай бұрын

    Congratulations out qouyen

  • @yacobashenafi4152
    @yacobashenafi41523 ай бұрын

    በርቺ አንቺ ጀግና!

  • @foziamohammad2681
    @foziamohammad26813 ай бұрын

    Congratulations ❤

  • @Lgenemeti2011
    @Lgenemeti20113 ай бұрын

    ኧረ መድረክ መሪዋበአማርኛ አውሪ ኢትዮጵያ ውስጥ የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲያየውከሆነ ብዙ እንግሊዝኛ የማያወራ እና የመይሰማ ሰው አለ::

  • @bruktayetmanayeendale1796
    @bruktayetmanayeendale17963 ай бұрын

    God Bless you Good Luck

  • @user-oc9ec9uk1s
    @user-oc9ec9uk1s3 ай бұрын

    ለማየት እደጉጉው እንካን ደስ አለቨ

  • @fasila8699
    @fasila86993 ай бұрын

    Of course life goes on tedo 🎉 but but, world HAVE HAD GOOD EXPERIENCE from Poland GETTO

  • @user-cb4rx5bb3i
    @user-cb4rx5bb3i3 ай бұрын

    የምታቀርቢይት ምናለ በአማረኛ ብታወር አስቡ እጂ እግሊዝ ለማንችለው እርግጠኛ ነኝ እሱለይ ያሉት ሁሎችም አይሰሙም ይሆናለ እኔ የሰመሁ የአምልሰት ንግግር ነው ካጠፈሁ ይቅር ❤❤❤

  • @Habesha_RandomVibes

    @Habesha_RandomVibes

    3 ай бұрын

    Do you allergy to English words??😅

  • @selamyestentube
    @selamyestentube3 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣቹ ውዶቼ ደስታችሁ ይብዛላቹ ፡"ይሄን ቪድዮ የምታዩ በቀናነት ስራዬን በማየት እገዛቹ አይለየኝ አመሰግናለው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede66063 ай бұрын

    God is good💚💛❤

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove86903 ай бұрын

    Amy thanks king teddy afero selasayeshin betame nber yenfekge king of king teddy afero we love you

  • @tigistegab-3465

    @tigistegab-3465

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba3 ай бұрын

    ቴዶ ኢትዮጵያዊ አመለሰት ኢትዮጵያዊ ።❤❤❤❤

  • @EthioYared
    @EthioYared3 ай бұрын

    እንኳን ደስ አለሽ ኤሚዬ❤

  • @adeytube6750
    @adeytube67503 ай бұрын

    እኔ ሚገርመኝ ኢትዬጵያ ውስጥ ያለው የኑሮ ልዩነት😏😏😏😏‼️‼️‼️‼️

  • @eskedarhibstu8389

    @eskedarhibstu8389

    2 ай бұрын

    እጅግ ግዙፍ ልዩነት

  • @user-pl8jl8yv7v

    @user-pl8jl8yv7v

    Ай бұрын

    ሰማይ እና ምድር ነዉ አንዳንዴሌላ ሀገርሁሉ ይመስለኝልልዩነታችን

  • @user-pl8jl8yv7v

    @user-pl8jl8yv7v

    Ай бұрын

    መልካም የስራ ዘመንህልምሽን አሳክትሽ በድጋሜ እናይሻለን በእዺግዜአቤሔር የታመነ ሁሊም አሸናፌ ነዉ።❤❤❤

  • @selamhailu1990
    @selamhailu19903 ай бұрын

    ኤሚና ቴዲዪ ሰወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tomywoldu9600
    @tomywoldu96003 ай бұрын

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ልጆቻቹ የሚያድጉበት አገር ያርግላቹ ። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @siskobestsis9729
    @siskobestsis97293 ай бұрын

    የጀግና ሚስት ጀግኒት❤

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi3 ай бұрын

    አቤት እንዴት እንደምታምሩ እንዴት እንደምታስቀኑ ኤሚና ቴዳ ስወዳችሁኮ ማርያምን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zemetatapa6347
    @zemetatapa63472 ай бұрын

    ያድርግላቹ ውዶች ፣ እንቁ በርቱ ፣ ተባረኩ ❤

  • @HawaAli-cu8kh
    @HawaAli-cu8kh3 ай бұрын

    Waw setamru tedye&ameselet

  • @belget2594
    @belget25943 ай бұрын

    All the best 👍

  • @_Elroi_
    @_Elroi_3 ай бұрын

    Queen♥

  • @Hadeyyah24
    @Hadeyyah242 ай бұрын

    ንጉሱና ንግስቲቱ ቤታችሁ በበረከት የሞላ ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤

  • @shewangizawgetachew2820
    @shewangizawgetachew28203 ай бұрын

    Tedyachen Amleset EGIZEABHER Abezeto yebarcachu .Amleset fisameshen yasamreleshe . TEDEYE yane tneshu tede afro eyalhi beegzebshen consert lay begebahw kal meseret ETHIOPIA ETHIOPIA yemel sera kene tebiku endalkew mirti mirti serawochen aberctkln MEDHANEYALEM tibebun yabzalhi moges honhohi gena tasdmimenalhi KERESTOS edmehen betsbhen hagerhen yetbekeln TEBARIK .

  • @yamanameb6623
    @yamanameb66233 ай бұрын

    ቴዶ አንተን ባየሁ ቁጥር ኢትዮጵያ ያለች, በስላም የምትኖር ልጆቿ በሰላም ወተዉ በሰላም የሚኖሩ ይመስለኛል ግን ኢትዬጵያ ግን የለችም 😭😭😭😭

  • @HeretAyelew
    @HeretAyelew3 ай бұрын

    ❤❤❤ እኔራሱ እንዴት እደምወዳት አንድቀን ባገኛትና ታሬኪን ባወራት እንዴት ደስ ባለሽ ቴዲያችን እግዚአብሔር ትዳርህን ልጆችህን ይባርክልን❤

  • @sifuntiya7559
    @sifuntiya75593 ай бұрын

    ሩታዬ የኔ ቆንጆ አቤት አለባበስሽ ሁሌ ስያምር

  • @selomeaklilu2189
    @selomeaklilu21893 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉እንኳን ደስ ያለሽ 🎉🎉🎉

  • @hanichogmar6343
    @hanichogmar63433 ай бұрын

    Congratulations 🎉እንዴት እንደምወዳችሁ good luck 🤞

  • @marthachane9777
    @marthachane97773 ай бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ

  • @millionhailudessalegn6392
    @millionhailudessalegn63923 ай бұрын

    Gooooood Luck

  • @ethiolove131
    @ethiolove1313 ай бұрын

    አቤት ንግስቲቷ እና ንጉሱ ሲያምሩ ድንቂ ኢትዮጵያውያን❤❤❤

  • @Momeyeop
    @Momeyeop3 ай бұрын

    Tediyachin ❤❤❤❤

  • @wuhash2684
    @wuhash26842 ай бұрын

    የሴት ቁንጮ የዲያችን ሚስት god job ❤💯👌

  • @betelhemasrat-gn4df
    @betelhemasrat-gn4df3 ай бұрын

    endet new des mtlut bemaryam ende😊

  • @user-od4ny4vg5h
    @user-od4ny4vg5h3 ай бұрын

    Yene wide betame new yemeedishe

  • @eusaentertainment1927
    @eusaentertainment19273 ай бұрын

    King of King "Teady Afro"

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue65863 ай бұрын

    የጨዋ ጥግ እኮ ነሽ GBU

  • @Binimobek88
    @Binimobek883 ай бұрын

    Maya ❤❤❤

  • @abunbasore2169
    @abunbasore21693 ай бұрын

    TEDDY AND AMI GOD BLESS YOU ABANDANTLY.

Келесі