የኢህአፓ ስቃይ ያልበገረው ፍቅር!!! ዶ/ር ብርሀኔ አስፋው እና ወ/ሮ ፍሬህይወት ወርቁ | ተምሳሌት | ሀገሬ ቴቪ

ዶ/ር ብርሀኔ አስፋው( የሰው ዘር አመጣጥ ተመራማሪ) እንዲሁም ወ/ሮ ፍሬህይወት ወርቁ ( የእናት ባንክ የቦርድ ሰብሳቢ) 47 አመታትን በፍቅር አሳልፈዋል፡፡ በተለይ በመጀመሪያዎቹ አመታት ከባድ የህይወት ፈተናዎች ገጥመዋቸው ነበር፡፡ ነገር ግን በፅናት እና በተስፋ አልፈው የሀገር ኩራት ሆነዋል፡፡

Пікірлер: 83

  • @abebemulunehbeyene6583
    @abebemulunehbeyene65832 ай бұрын

    የዶክተር ብርሃኔ አስፋው እና የወይዘሮ ፍሬሀይወት ወርቁ ታሪክ በጣም ይመስጣል። ፍሬህይወት የአጎቴ ልጅ ነች። ይሄንን የመሰለ ፈተና እንደአለፈች ከግምት ዉጪ ዝርዝሩን አላውቅም ነበር። በቃለ መጠይቁ የአስተላላፉት ሃሳብ ግን ለሌሎች አስተማሪ ስለሆነ በመጸሃፍ ቢወጣ መልካም ነው ብዬ አምናለሁ። የሁለቱም ጥንካሬ ግን የሚገርም ነው። ልጆቻቸዉም የእነርሱን ፈለግ ተከትለው ዉጤታም በመሆናቸው የእነርሱ ጥንካሬ መገለጫ ነው። እግዚአብሄር ዕድሜ እና ጤናዉን አብዝቶ ይስጣቸው።

  • @MesiMesi-jy2rt

    @MesiMesi-jy2rt

    Ай бұрын

    ግን የኢሀፖ ጊዜ የቆየ አደለ አላረጀችም ወይዘሮ ፍሬሂወት

  • @user-fh4vs4yx4j

    @user-fh4vs4yx4j

    Ай бұрын

    GOD bless you

  • @redite2415

    @redite2415

    Ай бұрын

    @@MesiMesi-jy2rt ገንዘብ ካለ ምን አለ ሴትየዋ አታረጅም አውቃታለሁ

  • @nunuyemane5014
    @nunuyemane50142 ай бұрын

    የጆግራፊ መምህሬ ነበር ዶ/ር በጣም ይገርማል በጣም ጎበዝና መልካም ሰነምግባር ያለዉ መምህር እድሜ ይሰጥህ

  • @user-bp6cd7yk5o
    @user-bp6cd7yk5o2 ай бұрын

    ያ አላህ ንፁህ ፍቅር ዶክተሩ አሁን እራሱ ፍቅራቸው ያስታውቃል።ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሁንላችሁ።

  • @maheletendale6674
    @maheletendale66742 ай бұрын

    እኔ በእውነት እንደዚ አይነት አስተማሪ እና የድሮ ኢትዮጵያዊው ማንነትን የሚያሳይ የሚገርም እዉነተኛ ታሪክ በማቅረባቹ እና እኔም በመስማቴ በጣም እድለኛ ነኝ! Please we need more to hear !!!

  • @mebrattesfaye6881
    @mebrattesfaye68812 ай бұрын

    የተከበሩ ቀኛዝማች አስፋውና ወለላየ ደጔ እናቱ እህቶቹ እነ ጽጌ ና ቆንጅየዋ አፀደ--- የጭዋ ሠፈር ጭዋዎች ናቸው ብዙ ትዝታ ጎተታችሁብን እኮ!!!! ተባረኩ

  • @Malikmurad2010

    @Malikmurad2010

    Ай бұрын

    I personally knew Dr Brhane father Kegn azmach Asfaw.. I am the grand son of his best friend Ambaye... Kegn azmach Asfaw always asked me to show him my school report he was such a great man.

  • @getishasf

    @getishasf

    Ай бұрын

    መብራት ። አፀደ ሰላም ብላሀለች።

  • @mulatuayele5168

    @mulatuayele5168

    Ай бұрын

    ቆንጅየዋ አፀደ አስፋውን እኔም አስታውሳታለሁ፣ አባትዬው ቀኛዝማች አስፋው የአያቴ ቅርብ ጓደኛ ነበሩ። በዚህ ኢንተርቬው ያልተካተተ ጉዳይ ቢኖር ዶክተር ብርሀኔ የቀኀሥ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተማሪዎች እንቅስቃሴ መሪ እንደነበር ነው።

  • @sabatesfamariam2125

    @sabatesfamariam2125

    27 күн бұрын

    ሰላም መብርሸ

  • @ermiaszewdie7413
    @ermiaszewdie74132 ай бұрын

    አሁን አንደዚህ ያማረች በወጣትነቷ ማሠብ ነው ብልህ እና ጠንካራ ባለትዳሮች

  • @shegawekindu866
    @shegawekindu866Ай бұрын

    እንደቀልድ ማየት ጀምሬ ሙሉውን አየሁት ሰላምና ጤና ይስጥልን ለሁላችሁም

  • @asegedechegigue7052
    @asegedechegigue7052Ай бұрын

    የቤተሰባችን እራስ የሆንከው ዶ/ር ብርሀኔ እንኳን የሒወት ልምዳችሁን አጋራችሁት ያች እርግብ እናትህን አስታወስከኝ :: ይህንበትግል የተፈተነ ትዳር ታሪክህን በመፅሐፍ አስነብበን ወለላዬ ነፍስሽበገነት ትረፍ

  • @habtemariamgetachewdesta5666
    @habtemariamgetachewdesta56662 ай бұрын

    ዶ/ር እንኳን ሠላም ሆነህ አየሁህ ፣ የአስገራሚ ህይወትህ አስተማሪነት አድናቂ ነኝ።

  • @mekdesmekuria1277
    @mekdesmekuria12772 ай бұрын

    እጅግ በጣም የሚገርም ትምህርት ሰጪ ታሪክ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጣችሁ።❤

  • @godlover7602
    @godlover76022 ай бұрын

    አየ ያገሬ ሰው በአሥተዳደጋችን ከሁሉም ጋር በፍቅር እንድንኖር አርገው ያሳደጉን በዚህ ደሥ ይሐኛል

  • @AlenekebedeZufan-wl6gu
    @AlenekebedeZufan-wl6gu2 ай бұрын

    በእውነት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጢና ይስጣችሁ❤❤❤የእውነተኛ ፍቅር ተምሳሌቶች❤❤❤

  • @sabatesfamariam2125
    @sabatesfamariam212527 күн бұрын

    ሰላምና ጤና ለናተ እንዲሆንላችሁ እየተመኘሁ በጣም ወደ ልጅ ነት ህይወቴ ነዉ የመለሳችሁኘ በተለይ የጨዋ ሰፈር ትዝታ ሰለአየኋችሁ በጣም ......ነው ደስ ያለኝ

  • @RachelZ-rj2pd
    @RachelZ-rj2pd2 ай бұрын

    Wow ይግርማል ታርክችሁ. አግዚአብሔር ይኑራችሁ 🙏🙏🎉❤️❤️❤️💯

  • @tilaneshtaye6985
    @tilaneshtaye6985Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ይሁሉ አልፎ ዛሬ ስታወሩት ለተተኪው ትውልድ ፅናትን ያስተምራል በውነቱ በመፅሀፍ ቢታተም ብዙ ህዝብ ይጠቀምበታል

  • @belayneshali4617
    @belayneshali46172 ай бұрын

    ያልጠፋነው የእግዚአብሔር ምህረት ስለበዛልን ነው እንደ ሐገር መቆማችንን በቀላል አይወሰድ: ጠላታችን ሰው አይደለም የሰው ልጅ ጠላት ዲያብሎስ ነው እና እውነተኛ ንስሐ እንግባ ከልብ ይቅር ተባብለን ሐገራችንን እናልማ ከነፍጥ ይልቅ መወያየትን እናስቀድም!!! ሻሎም❤❤❤

  • @Lemmalemessa
    @LemmalemessaАй бұрын

    መልካሞች ሆይ ሁሌጊዜ ደስ ይበላችሁ። የወጣትነታችሁ ቅንነትን ሳትዘረፉ ማምለጣችሁ የፈጣሪ ምሪት ይመስላል። አስገራሚ። ተባረኩ አሁንም

  • @asratwondie2582
    @asratwondie2582Ай бұрын

    ዶክተር ብርሃኒ የደረሰብህን እስራት ያሳለፍከው ውጣ ውረድ እንዴት ይገርማል ፈጣሪ ቢወድህ ነው እንዲህ አይነት መንፈሰ ጠንካራ ሚስት አምላክ ሰለሰጠህ ምስጋናው ለሱ ይሁን።

  • @MesiMesi-jy2rt
    @MesiMesi-jy2rtАй бұрын

    ወይዘሮ ፍሬሂወት ከ65 አመት በላይ ነው እድሜዎት ግን አሁንም ወጣት ኖት

  • @MesiMesi-jy2rt

    @MesiMesi-jy2rt

    Ай бұрын

    ​@@rasayifat5726ይሆናል

  • @ermiaszewdie7413
    @ermiaszewdie74132 ай бұрын

    በጣም ቆንጆ ታሪክ

  • @tirsitgeda3689
    @tirsitgeda36892 ай бұрын

    ብዙ ብዙ ትዝታ ዘመኑን አስታወሳችሁኝ

  • @HadasGebregziabhair
    @HadasGebregziabhair2 ай бұрын

    Hi hagerewoch, I have no word about this story, I really like it and it was my generation time, I remember so many thing, please Dr. Berhane try to write a book, this history is amazing and absolutely fantastic, great job

  • @eyrusalemasfan1332
    @eyrusalemasfan1332Ай бұрын

    ጀግናናቸው።

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh35892 ай бұрын

    መልካም ታሪክ ነው። ደስታ አንቺንም አመሰግናለሁ እወድሽአለሁ።

  • @dawitztmichael
    @dawitztmichael2 ай бұрын

    What a beautiful and captivating story, Dr. Birhane & Senait (Frehiwot 😮:). Love from Australia 🇦🇺

  • @ermiasmulleta2557
    @ermiasmulleta2557Ай бұрын

    Impressive story. The story can be a good movie.

  • @letscounseleachother9789
    @letscounseleachother97892 ай бұрын

    የት ወሰዳችሁኝ? በትዝታ ፈረስ ልጏም በሌለው የኇሊት ነጎድኩኝ ብርሃኔ ፍሬህይውት ከቶ ምን በደልኩኝ? በህልም በምናብ ዘመናትን ቀዘፍኩ እንደ አእዋፍ እንደ አሞራ ያለ ክንፍ በረርኩ ምስክር እድርጎ የዚያ ትውልድ ዝክር እጅግ ከሚርቀው ካለሁበት ሃገር የት ወስዳችሁኝ ? አወይ የኔ ነገር በአንድ አስተሳስሮ በዘላቂ ፍቅር ለፍሬ አበቃችሁ አምላክ በክብር ለወደደው እንዲህ ወይየአምላክ ነገር

  • @mekdes5120
    @mekdes51202 ай бұрын

    What an interesting story! Almost seems like a movie. Within their life story, you learn about love, social life, but also the horror of the derg era. Please write a book!

  • @user-kh4pg3zo3r
    @user-kh4pg3zo3r2 ай бұрын

    ጎንደር 🙏

  • @abelmekonnen7571
    @abelmekonnen75712 ай бұрын

    Very interesting ጌታ ይባርካችሁ !

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541Ай бұрын

    እንዴት የሚያምሩ ቤተሰቦች ናቸው! እኔ እኮ ልብ ብዬ እያደመጥኩኝ እንዴ እንዲህም ያለ ቤተሰብ ለምሳልነት አለ እንዴ ብዬ ልክ ሎተሪ እንደወጥልኝ አድርጌ ነው የቆጠርኩት! ሌላውበጣም የደነቀኝ እጅግ በጣም የተማሩ ሆነው ሲያወሩ ጥርት ያለ አማረኛ እንደምዘመኑ ሰአት እንግሊዘኛእየቀላቀሉ አያወሩም!! እጅግ በጣም ተገርሜ ነበር ሁለተኛውን ክፍል መጀመሪያ ሳደምጥ ሁለተኛውን ጨርሼ ነው የመጀመሪያውን ደግሞ ማየት የጀመርኩት! ከዛ አቶ ብርሀኔ ጎንደር ነው ሲሉ *** አሀ**** የአባቴ ሀገር የነአጅሪዋቹ ሀገር ያለምክንያት ስነስርእት ሰላም ያለው የሆነበት ምክንያት ገባኝ!! በጣም ደስ ብሎኛል! እባካቹህ ይህንን መልክት አድርሱልኝ ለነሱ

  • @konjittedla2099
    @konjittedla2099Ай бұрын

    Several years ago, Fre shared this inspiring story with me. I eagerly anticipate this beautiful story into a book.

  • @mulatuayele5168
    @mulatuayele5168Ай бұрын

    I watched the whole interview of Dr. Birhanie Asfaw & his wifes professional & social life journey. Their story gives a lot of inspiration for future generations of Ethiopians. But, But I'm a little bit disappointed, because a big chunk of Dr. birhanie Asfaws high school life & contribution isn't included. In My honest opinion that is very important part of his journey. Any way Dr. Birhanie Asfaw was a very popular & charismatic leader during a student movement at fasiledes high school. I also remember Leulseged Mensa, I was a big fun for both of them at that time

  • @teckmeriam2642
    @teckmeriam26422 ай бұрын

    Captivating love story of the derg time.

  • @ethiopiaaddis6719
    @ethiopiaaddis67192 ай бұрын

    What a touching reflection on the beauty and depth of family history. Your words resonate deeply, reminding us all of the importance of honoring our roots and cherishing the stories that bind us together across generations. Thank you for sharing this heartfelt sentiment.

  • @SaraUsnzsa
    @SaraUsnzsa2 ай бұрын

    This is our reality,we were real human hopefully will go back natural life

  • @AsterMersha-ww1tp
    @AsterMersha-ww1tp2 ай бұрын

    እውነትነው የቤተስቡ አስተዲደነ ውስን ነው

  • @workutedy7246
    @workutedy7246Ай бұрын

    Ethiopian Revolution time History, Peace to those who had that hard time survive 🙏 For the dead will inheriting the kingdom of heaven! Interesting!!!

  • @sirgutgebrekidan3337
    @sirgutgebrekidan3337Ай бұрын

    ከ 40 በፊት በአገራችን ሰቆቃ ላይ ነበረች ዛሬም የበለጠ ላይ ናት። እንዚህ ቤተሰቦች የደረሰባቸውን ግፍ እግዚአብሔር አምላክ አሳልፎ ዛሬ በቀል ለእግዚአብሔር ትተው ሀብት የሰጠን ሌሎችንን እንድንረዳ ነው በማለት በሚችሉት ሁሉ መልካም ያደርጋሉ። ከሁሉም በላይ የሚምማርከው በብዙዎቻችን ቤት ያልተለመደው የቤት ስራተኛቸውም በማዕድ አብራ ተቀምጣ ትበላለች ፣ ትማራለች ፣ ራሷን አስችለው ትዳር ሲይዙ ደግሞ ቤተሰብ ሆነው ይቀጥላሉ። ይህ ከእግዚአብሔር ካልተሰጠ አይቻልም እና ለእኛም ይህንን ጸጋ ያድለን። አሜን❤

  • @mulumekonnen9089
    @mulumekonnen90892 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @mogessdejene391
    @mogessdejene3912 ай бұрын

    Horror regime for Ethiopian youth 1960s we are still alive and well seeing and listening colonel Mengistu Hailemariams potato faced daughter this days cause us bitter agonizing grief. Nice to see this surviving family 6:12

  • @solomonworkneh5778
    @solomonworkneh57782 ай бұрын

    ኢሕአፓ

  • @AlenekebedeZufan-wl6gu
    @AlenekebedeZufan-wl6gu2 ай бұрын

    ውይ ያኔ አባት😂😂😂😂

  • @user-kh4pg3zo3r
    @user-kh4pg3zo3r2 ай бұрын

    ዛሬም የናንተን መሰል ህይወት የገጠማቸው አማራ ተብለው የተፈረጁ በሚሊየን የሚቆጠሩ ኢትዮዽያውያን አሉ ህይወታቸው የተመሰቃለባቸው ወገኖች ቢያንስ በናንተ ዘመን በአመለካከት እንጅ የዘር መድልዎ አልነበረም።

  • @aberaayana3261
    @aberaayana32612 ай бұрын

    Hi dr is luleged Mensa Vice President of Haileslasie his school ? Did your parents we’re living chewasefer ? Do you have a baby siter Atsede Asfaw ?

  • @mulatuayele5168

    @mulatuayele5168

    Ай бұрын

    አዎ ዶር ብርሃኔ ከሉልሰገድ ጋር የተማሪዎች ንቅናቄ መሪ ነበር።

  • @meskermmeles9755
    @meskermmeles97552 ай бұрын

    የሰው ፍቅር ያለው አገር ልክ እንደትግራይ

  • @yeshiwasewshiferaw7726
    @yeshiwasewshiferaw77262 ай бұрын

    ሀገሪ ቲቪ በርቱ! ያ!ትውልድ? እራሱን እንደክርስቶስ አሳልፎ "ለአገረ ኢትዮጵያ" የሰጠ። በዚሁ በአሜሪካን አገር አንድ ሰው አውቃለሁ? ያኔ ክፉ ዘመን ፍቅረኛውን የደርግ አብዮት ቀምቶት ከዛ በሗላ አላገባም በቃኝ አለ። እንዲህ ነው ያ!?ትውልድ።

  • @mulatuayele5168

    @mulatuayele5168

    Ай бұрын

    @@rasayifat5726 አለዋወቅህ ብዙ እንድትናገር አድርጎሃል፣ "ያ ትውልድ" ማለት ለሀገሩና ለህዝቡ ሲል እራሱን አሳልፎ የሰጠ ከእሱ በፊት ያልነበረ ከእሱ በኋላም የማይተካ ልዩ ትውልድ ነው። በንፅፅር ሲታይ አሁን ያለው ትውልድ ግን አሰስ ገሰስና ውዳቂ ነው።

  • @mulatuayele5168

    @mulatuayele5168

    Ай бұрын

    Unlike this generation ያ ትውልድ "The generation" is visionary, selfless & the cream of the cream for Ethiopia. ለሀገርና ህዝብ ሲል አንድ ህይወቱን ንቆ እስከ አፍንጫው ከታጠቀ የፋሽስት አገዛዝ ጋር ፊት ለፊት በባዶ ኣጁ በቆራጥነት ታግሎ ያለፈ ነው። ባንፃሩ የአሁኑ ትውልድ ሲታይ ከፊቱ የተጋረጠን ፈተና ተጋፍጦ ከመታገል ይልቅ በሺሻ፣ ጫት እና መጠጥ ቤት ተኮልኩሎ የሚውል ክሹፍና ሸክም ነው። ለመብትህ እና ነፅነትህ ተነስና ታገል ሲሉት የእናቴ መቀነት አደናቀፈኝ፣ ያ ትውልድ ይህን ቢያደርግ ኖሮ የእኔ ምቾት ጥያቄ ውስጥ ባልገባ ነበር እያለ ምክንያትን መደርደር የሚወድ እና ፈሪ ነው።

  • @mulatuayele5168

    @mulatuayele5168

    Ай бұрын

    @@rasayifat5726 What R U talking about my friend? I have a first hand knowledge of everything, because I'm part & parcel of that irreplaceable generation. The problem with you & your generation is instead of fighting back the enemy who is denying your freedom you're always preoccupied to find a scapegoat for your weakness.

  • @etiosoul
    @etiosoulАй бұрын

    The woman appears restless as if she's hiding something, and fidgets often.

  • @eliasalemseged3553
    @eliasalemseged3553Ай бұрын

    ያለፈውን ነገር ለመማሪያ መጠይቁ ጠቃሚ ነው።በሕይወት ቆይተው የነገሩን ይጠቅመናል።ዶክተር ማለት የሰው ስም ነው እንዴ? አስፈላጊም ባይሆንም ዶክተር ብርሃኔ ማለት ይቻላል።ጋዜጠኝነት እንዲህ ይርከስ?

  • @ethiomel3439
    @ethiomel3439Ай бұрын

    Sadly the history not changed just the names like rather thanAnarchist, it’s now fano and Ong, nothing changed slightly different style 😢😢😢, I hope Ethiopia soon will get out this the rats cycle 😢😢

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714Ай бұрын

    የተረፈው ያውራል የሞተ ተጎዳ ።አይ አይ ስንቱን እናውራ ጦሳችን ይውጣ ይህ ፓርቲ

  • @user-od8ws1ov2s
    @user-od8ws1ov2sАй бұрын

    እርሶ የሰው ዘር አመጣጥ አጥኚ ኖት ፣ የሚወዱት ሪሰርች ብለው የጻፉት ሳየው የሰው ዘር አመጣጥ ከ 2 ሚሊየን አመት በፊት ነው ይላሉ ፣ ይህ የሚያሳየኝ እግዚአብሔርን አያምኑም ማለት ነው ፣ የሰው ዘር የመጣው ከአዳም ነው የዛሬ 7516 አመተ በፊት ማለት ነው ። ሉሲ በሚሊዮን አመት የነበረች የሚባል ይህ ለኛ ለሀይማኖተኞች ተረት ተረት ነው ፣ በርሶም ሪሰርች አናምንም። በመፀሀፍ ቅዱስ ነው ምናምነው ፣ ይህ ነው እውነት። አለም ከተፈጠረ 5500 bc ሲደመር 2016 ad ነው ። እኛ ተዋህዶ ይህን ነው የምናምን። ብዙ ማለት ይቻላል ፣ ግን ከመስመር መውጣት አልፈልግም። ኢሀፓም ቢሆን ሌሎች እናንተን መሰል ሀይማኖት አልባ ሀገራችንን አወደማችዋት። ወሮ ፍሬወት በተወልደ ጊዜ ነበሩ ፣ እኔ እዛው አየርመንገድ ነበርኩ። አየርመንገዱን ለዚህ ትልቅ ደረጃ ያደረሰው የተወልደ አስተዳደር ነው ከነሙሉ ችግሩ።

  • @nunubelete8142
    @nunubelete81422 ай бұрын

    በእውነት በጣም ያሳዝናል ኢሓፓ የብዙ ንፁሃን ደም ያለአግባብ አስፍስሷል 😢😢😢

  • @nanaayalew2349

    @nanaayalew2349

    2 ай бұрын

    የማታውቂውን አታውሪ

  • @asterisayas8522

    @asterisayas8522

    Ай бұрын

    👉📖

  • @mulatuayele5168

    @mulatuayele5168

    Ай бұрын

    አለማወቅ በራሱ ትልቅ ችግር ነው። ብታውቂ ኖሮ ይህን አትይም ነበር።

  • @Mankush995
    @Mankush9952 ай бұрын

    አበይ አሀመድ የዚህን ፓርቲና ትውልድ በተደጋጋሚ እያንቋሸሸ መናገሩ ተገቢ አይደለም ኢኀፓ ይሄንን አውሬ ያስወግድልን

  • @belayneshali4617

    @belayneshali4617

    2 ай бұрын

    😢የት አለና ታሪክ ሆኖ ቀርቷል : ተስፋ ቁረጭ ደርግም ሆነ ኢሀፓ የኢምፔሪያሊዝም ተላላኪ ነበሩ የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላዎች ያንን ነው ያየነው የ12አመት ሕጻን የገደሉም ያስገደሉም አንድ ናቸው : ዘመን ቢያልፍም ጥቁር ጠባሳ ጥለው ነው ያለፉት አሁን ሊጸጸቱ ይገባል እግዚአብሔር ን ይቅርታ ይጠይቁ ይህ ነው ምክሬ።😢

  • @amaremekonnen7993
    @amaremekonnen7993Ай бұрын

    ኢሕአፓ፣በየትኛውም መንገድ ህዝብን አልገደለም። ዋናው ጨፍጫፊና ገዳይ ደርግ ሆኖ ሳለ፣ኢሕአፓ የሚወቀስበት ለምንድነው? እስኪ ለዚህ መልስ ለመስጠት እንሞክር።

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141Ай бұрын

    ሰውየው ሙስቱን አላስወራም አለ እኮ የወሬ ሱስ አለበት መሰለኝ 😂 ህፃን እና ሽማግሌ አንድ ናቸዉ::

  • @mulatuayele5168

    @mulatuayele5168

    Ай бұрын

    የዚህ ኢንተርቬው ዋና ምክንያትና አክተር ሆኖ የቀረበው ዶ/ር ብርሀኔ አስፋው ነው። ምንም እንኳን ባለቤቱ በብዙ ነገሯ ውጤታማ ብትሆንም፣ ለዚህ ኢንተርቬው አጋርነቷን ለማሳዬት ነው የቀረበችው። ዶክተሩ ያከናወነውን ስራ፣ ውጤት እና ደረጃ ምን እንደሆነ ስላልገባህ ሊሆን ይችላል።

  • @zemike8375
    @zemike83752 ай бұрын

    ጎንደር ችጋራም ነው። ለራሱ እህል እማይበላ እማያበላ ረሀብተኛ ነው።

  • @yayne1988

    @yayne1988

    Ай бұрын

    መደዴ ነገር ነህ። ጎንደር ለወደደው ሟች ነው።

  • @mebrattesfaye6881

    @mebrattesfaye6881

    Ай бұрын

    ዘመነኛው ምነው አሉ ለአፍህ ይህን ያህል ስድ ነፃነት ሰጠህ ? አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል ይባላል ጭንቅላትህ ታየ እኮ!!! ተረጋጋ

  • @zemike8375

    @zemike8375

    Ай бұрын

    @@mebrattesfaye6881 ችጋራም

  • @zemike8375

    @zemike8375

    Ай бұрын

    @@yayne1988 ጉራ ብቻ

  • @raheltadess7773

    @raheltadess7773

    Ай бұрын

    yessss​@@zemike8375

Келесі