የሂውማን ሄር ዋጋ በአዲስ አበባ - Human Hair Price in Addis Ababa | ኑሮ በሸገር | Ethiopia

Ойын-сауық

☎️ በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
#AddisAbaba #Ethiopia #ኑሮበሸገር
በዚህ ቻናል ስለአዲስ አበባ ኑሮ የገበያ ዋጋ፣ መዝናኛ ቦታዎች እና ህዝባዊና ሃይማኖታዊ በዐላትን የሚቃኙ አዝናኝና መረጃ አዘል ቪዲዮዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን!
ሰብስክራይብ በማድረግ ከኛ ጋር ሁነው ስለሸገር ኑሮ በቂ በመረጃ ይያዙ!!!
In this Channel you will get review videos on Life in Addis Ababa (Market Price, Entertainment places and Events).
SUBSCRIBE us and get the latest out of Addis life!!!
የሂውማን ሄር ዋጋ በአዲስ አበባ - Human Hair Price in Addis Ababa | ኑሮ በሸገር | Ethiopia
00:00 Intro
00:43 ጉንጉን ሂውማን ሄር 0911207043
12:00 ሀዲ Human Hair 0913702771
19:52 Hair Addition 0983303562

Пікірлер: 113

  • @NurobeSheger
    @NurobeSheger Жыл бұрын

    በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የሂውማን ሄር ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ! ☎️ ጉንጉን ሂውማን ሄር (ቦሌ አትላስ) 0911207043 ☎️ ሀዲ Human Hair (22 አካባቢ) 0913702771 ☎️ Hair Addition (ቦሌ DHGeda Tower) 0983303562 በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ +251943517747 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!

  • @user-eu6su7je1x
    @user-eu6su7je1x Жыл бұрын

    የሰይጣን ስራነው አለህ ይጠብቀን

  • @feker.youtube4350

    @feker.youtube4350

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @salamsalamababe6772

    @salamsalamababe6772

    Жыл бұрын

    😂😂የህንድ ለጦንቃይ ሚሰጡት ፀጉር እዚህ ይሸጣሉ😅😅

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын

    ተመስገን ከፈረስ ጭራ የገላገልከኝ አምላክ 🙏በነፃም ቢሰጡኝ አልጠቀምም የሒማኑሔር አፍቃሪወች እዳታኮርፉኝ 🙄🤣🤣🤣

  • @mesretaliga1205
    @mesretaliga1205 Жыл бұрын

    ጥሩ ነው ግን የራሥ ፀጉር በደንብ ከተያዘ እንደዚህ ያምራል

  • @akirabella4060

    @akirabella4060

    Жыл бұрын

    ቂ ቂ ቂ

  • @frewhaile8406
    @frewhaile8406 Жыл бұрын

    እረ ፡ በመጀመሪያ ፡ እንብላ ፡ ጠገብን ፡ ይህን ፡ ያህል ፡ ከተረፈን ፡ የእለት ፡ ጉርስ ፡ የሌለ ላቸውንብንረዳ ፡ 🇪🇹🙏🏽

  • @Jungkook-world97
    @Jungkook-world97 Жыл бұрын

    🙆👧ደግሞ ውድ ነው 🙈🙈 አሏህዬ ምስጉን ነህ በነፃ ስለሰጠህኝ አልሃምዱሊላህ

  • @kelkdn99
    @kelkdn99 Жыл бұрын

    ሀዲ ስለየሁሽ ደስ ብሎኛል የሃይሌ ልጅ ጎተራ መሰረትን ሰላም በይልኝ የኔ ማር 🥰🥰

  • @rahelnigusse7356
    @rahelnigusse7356 Жыл бұрын

    ዋናው እኮ ዋጋው ነው ትክክለኛ ዋጋውን ቢነግሩን ጥሩ ነው ለሌላውም ማለቴ ነው በተ፣ረፈ በጣም አሪፍ ነው በርቺ

  • @user-bh5ro3kj2i
    @user-bh5ro3kj2i Жыл бұрын

    አልሀምዱሊላ ጌታዬ ያረህማን ላተ ክብር ምስጋና ይገባህ ኢላሂ ኢስላም አድርገህ እደፈጠረከኝ ኢስላም አድረገህ ግደለኝ አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @etm3675

    @etm3675

    Жыл бұрын

    ክርስቶስ አምላክ ነው

  • @figi8869

    @figi8869

    Жыл бұрын

    ስለእምነት ማን አወራ ሲጀመር ካልተመቸሽ ለምን ታያለሽ???

  • @user-ku8fo2xb3y
    @user-ku8fo2xb3y Жыл бұрын

    ያረቢ

  • @fatumamuhammed1526
    @fatumamuhammed1526 Жыл бұрын

    አኡዙቢላህ ሚንሸይጦን እረጂም ከዚህ በአላህ እጠብቃለሁ

  • @rahelu7812
    @rahelu7812 Жыл бұрын

    በጣም ያምራሉ🙏❤❤

  • @mesertabebe4349
    @mesertabebe4349 Жыл бұрын

    ብስማም

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 Жыл бұрын

    እዚህ አፍሪካውስጥ ሞልቷአል ግን ዋጋው ምንም አይገናኝም ድንገት ምንዛሬው ቢታሰብ እኳን ምንናምን እረ እግዚአብሔር የሰጠኝ ይበቃኛል ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን

  • @sarahtgist5401
    @sarahtgist5401 Жыл бұрын

    ተመሰገን በእዉነት እኔስ ፀጉሬ በጣም እረጂም ነው አይሆንልኝ ብሎ እየቋርጠህዉ ነዉ

  • @samar119woowegezeabeharyeb2
    @samar119woowegezeabeharyeb2 Жыл бұрын

    dero betam amesegenalu

  • @masertznebe5264
    @masertznebe5264 Жыл бұрын

    ጉድ ነው ዘንድሮ

  • @user-pz5qn6by4f
    @user-pz5qn6by4f Жыл бұрын

    ጥሩነዉ በርች ለቤትሽ አድስ ነኝ በነዳጂ የሚሰራ የገጠር ወፍጮ ጠይቅልኝ

  • @floweradds3460
    @floweradds3460 Жыл бұрын

    Stay natural

  • @wubalem8940
    @wubalem8940 Жыл бұрын

    መለማመጃ አሻንጉሊት ይገኛል?

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Жыл бұрын

    እ ኛ ኢትዮጵያውያንኖች እግዚአብሔር ውብ አድርጎ ነው የስራን! አለም በእኛ ውበት ፀጉር እጅግ ይደነቃል ይቀናሉም. ግን የስይጣን አምላኪዎች ተላጭቶ የመጣውን የነጭ ፀጉር በብዙ ብር ገዝታችሁ ጭንቅላታችሁ ላይ ከምትሽከሙ ለምን በራሳችሁ ባላችሁ አትዋቡም! በቃ በአጠላይ እርኩስ መንፈስ ጭንቅላታሁ ላይ ስቅላችሁት የእነሱ መንፈስ ነው የሚጋልባችሁ እና ተው በራሳችሁ ተዋቡ!!

  • @dibora4871
    @dibora4871 Жыл бұрын

    ዋዎ ደስ ሲል ዎደ በሩት መላክ ትቺላላችሁ??? ስልክሺን ስጭልኝ ፕሊስ 🙏🙏

  • @user-eu6su7je1x
    @user-eu6su7je1x Жыл бұрын

    አራ በጣም ይዘገንናል

  • @nazrul4837
    @nazrul4837 Жыл бұрын

    ወይጉድ ይሄ ሁሉ ብር አዉጥታቹነው የምትገዙ በጣም ይገርማ

  • @mekdsyatwhdolijmi5741
    @mekdsyatwhdolijmi5741 Жыл бұрын

    የቴሌቪዦን ዋጋ አሳይን ውዴ ሒማን ሔር የዳቢሎስ መሳቢያ ነው በነፃም አልነከው እንኳን 11 ሸ

  • @NurobeSheger

    @NurobeSheger

    Жыл бұрын

    ቀጣይ ሳምንት እናቀርባለን: ሰብስክራይብ በማድረግ ተከታተይን

  • @munaali2129

    @munaali2129

    Жыл бұрын

    😂😂😂

  • @user-fo8je1md8n

    @user-fo8je1md8n

    Жыл бұрын

    ክክክክክክ

  • @zainabz.5398
    @zainabz.5398 Жыл бұрын

    አልለምዱሊሏህ. ሙስሊም ያረከኝ ጌታ! ይህን ጉድ እሸከም ነበር ድነል እስላም ባይኖር::

  • @figi8869

    @figi8869

    Жыл бұрын

    እና ለምን ታያለሽ😜😜😜😂😂😂😂😂😂

  • @tinajesus5499
    @tinajesus5499 Жыл бұрын

    Konjiye liji tebareki ፀባይሽ A Nowi

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw Жыл бұрын

    የዩቱዩብ መስሪያ ማይክ እና ካሜራወችን ብታሳዩን ብዙሰው ማወቅ ይፈልጋል ብየ አስባለሁ

  • @NurobeSheger

    @NurobeSheger

    Жыл бұрын

    እሺ ወደፊት እናቀርባለን

  • @astutube6183

    @astutube6183

    Жыл бұрын

    Fasikayi demrygni semotelsh

  • @yosufjed3713

    @yosufjed3713

    Жыл бұрын

    እንደማመር

  • @yosufjed3713

    @yosufjed3713

    Жыл бұрын

    ​@@astutube6183 እንደመር

  • @Lemlem7682
    @Lemlem7682 Жыл бұрын

    ምን አለበት የራሳችን ፀጉር ብንጠቀም? ይሄ ፀጉር ለጣዖት የተሰጠ ወይም ከሞቱ ሴቶች የመጣ ፀጉር ነው እና ምን ያደርጋል የሌላይቱን ሴት ፀጉር ወስዶ ከራስህ ላይ ማድረግ?የድሮው የእራሳችን ባህል ይሻለናል ባይ ነኝ እኔ።

  • @user-ez1ve1rq7r
    @user-ez1ve1rq7r Жыл бұрын

    እግዚ አብሔር ይቅርይበልሺ የሠይጣ ፀጉር ከመሸጥሠይጣንንከራሳቺሁላይከመሸከም ያዉጣቺሁ በቃሠ የሠይጣንተገዠሆነሁሉም ለንስሐሞትያብቃሺ

  • @fatmaa523
    @fatmaa523 Жыл бұрын

    አላሁ አክበር አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ፈጣሪ ምስጋና ይገባው

  • @hadiyahadiya3633
    @hadiyahadiya3633 Жыл бұрын

    👍👍👍👍

  • @alemasgedom1112
    @alemasgedom1112 Жыл бұрын

    ስልክ

  • @yegebreallej9690
    @yegebreallej9690 Жыл бұрын

    Yehenen tsegur atadergu ebakachu.

  • @user-pl3cb1wz6k
    @user-pl3cb1wz6k Жыл бұрын

    አኡዙቢላ ሳየው እራሱ ዘጋኝ

  • @user-ll7br4ld8i

    @user-ll7br4ld8i

    Жыл бұрын

    ክክክክክክክክ እንም

  • @user-fo8je1md8n
    @user-fo8je1md8n Жыл бұрын

    አልሀምዱሊላህ በቂ ፀጉርአለኝ ብንከባከባዉየት በደረሠ እኔግንብዙም አልከባከበዉም ባላችሁ ነገርኩሩ ዉዶች ቅጥልጥልነገር አይጠቅምም በዛላይ ታጥቦይሠጣልአደል ክክክክክፀጉየምንድነዉየሠዉ ነዉየፈረስ ይጣራልን

  • @maphotography2286
    @maphotography2286 Жыл бұрын

    h "የማይታመን ዋጋ: የሴቶች አልባሳት በአዲስ አበባ: Ethiopia" on KZread kzread.info/dash/bejne/h6yOms6PdJXWc8o.html

  • @hanagess4730
    @hanagess4730 Жыл бұрын

    ብሩ፣ስንት፣ ነው

  • @user-qv7ni5uq6u
    @user-qv7ni5uq6u Жыл бұрын

    እህታችን ምነው እግዚአብሔርን ባታስቀይሚ አታድርጉ የተባለውን ነገር ለምን አትፀየፊም ጪራሽ ይህን የጣኦት እቃ ታስታዋውቂ አለሽ አቤቱ አምላኪ ትግስትህ ግን እዳው ያች ነው ንስሀ ግቢ ለየዋሁ ህዝብ አስቢ ይህን ቪዲዎ አሁኑኑ አጥፊ ዋ ለነፍስሽ ተሰናክለሽ ሰው አተሰናክይ

  • @haethio8005
    @haethio8005 Жыл бұрын

    Atedhabegne gatawa.yahende taguere basere she eyagazachehue ksmetelabesue.yarasachehuene betenekabakabuete fatare basatagne ageche lelafe

  • @laz_y2517
    @laz_y2517 Жыл бұрын

    berun menagere atchyem

  • @user-lj6te9sl7j
    @user-lj6te9sl7j10 ай бұрын

    ውይ ጉድ የሰው ነው እንዴ ፀጉሩ ነው የፈረስ 28ሺ ጉድ በል ጎንደር😅😅

  • @senaitbekele8315
    @senaitbekele8315 Жыл бұрын

    Menew wagawen Lemenager Ferach

  • @momlovedadshero8752
    @momlovedadshero8752 Жыл бұрын

    ዋጋ እኮ እየተነገራቹ ኡይደለም

  • @yeshbelayal1126
    @yeshbelayal1126 Жыл бұрын

    ለአርቲ ፊሻን ፀጉር ይኸሁሉ ብር

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 Жыл бұрын

    የእውነት ጻጉር በፈረንሳይ ሐገር ከ300መቶ ኤሮ በላይ ነው እውነተኛው ኢትዮጵያይቀንሳል ነው የምትሉን::ሜዲን ጣሊያን ወይም ሜዲን ብራዚል ለመሆኑ ስርተፍኬት ትስጣላችሁ? ጻጉሩን ስንገዛ አብሮ ስለጻጉሩ የሚገልጽ ወ ረቀት ይነረዋል አብዛኛው ከቻይና ነው የሚመጣው ለኤውሮፕ በጥራት የተስራነው እውነተኛየስው ጻጉር እዚህ ፓሪስ እስከ 800ኤሮ ድረስ ነው የሚሽጠው እውነታው ይሄ ነው ✍️

  • @bhfamilydire6310

    @bhfamilydire6310

    Жыл бұрын

    🙆🙆🙆

  • @user-xu7kp3iz9b

    @user-xu7kp3iz9b

    Жыл бұрын

    እኔ ካለሁበት ብራድ 450$ 500$ ነውየሚሉት ይሄ በጣም እርካሽ ነው ልዩነት አለው ማለት ነው በደረጃ ስው እንዳቅሙ እንዲገዛ መስለኝ

  • @christianeshale6621

    @christianeshale6621

    Жыл бұрын

    @@user-xu7kp3iz9b oui vous avez raison merci 💕

  • @blentube3002

    @blentube3002

    Жыл бұрын

    በቅንነት ደምሩኝ

  • @caltufayera5769
    @caltufayera5769 Жыл бұрын

    የህንድ የለም እንዴ?

  • @iridjjdjjs5592
    @iridjjdjjs559210 ай бұрын

    እ 11 ሽ አውጥቸ ልገዛ ለፈረስ ጭራ 😂😂😂😂😂ሞቴ ነው በነፃም አልነካው😂

  • @kokobtemelso5204
    @kokobtemelso5204 Жыл бұрын

    Besheta endehone yengerachu yeman koda mn endenekaw aytawek zem belo telk

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Жыл бұрын

    እግዚኦ ማረኝ አምላኬ ሆይ የኔ ጸጉር ረዘመ ብዬ ቆርጬ አሳጥሬዋለው::ሰው በዚ ሁሉ ብር ነገ የሚጥለውን ገዝቶ እየተጠቀመ ነው????

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Жыл бұрын

    የራስን ሸፍኖ የሰው ከበስተጀርባው ያለውን ጉዳት አንብቡ እድሜ ሁሉ ይቀንሳል ሌላም ብዙ ጉዳቶች አሉት የራስን ፀጉር ገሎ በሙታን ፀጉር በራስ ባልሆነ ነገር ሰው መምሰል ከጤፍ ዋጋ በላይ የዊግ ክምር

  • @jerryeyu8596

    @jerryeyu8596

    Жыл бұрын

    በቂ ምክንያት አይሆንም ጤፍ ሆድክን አሳድ አንተ ምናልባት ገበያውን ለማጥላላት ይሆናል ግን በዚ መልኩ አይደለም እየሔድክ የጤፍክን ዋጋ ኣጣራ ።

  • @user-wz9me5qs2j

    @user-wz9me5qs2j

    Жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣 ዋጋው እንዲ ነው የሚገዙት በነፃም ቱቱ ኣይደልን

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 Жыл бұрын

    አዲስ አበባ ፀጉር የሚይዙት ይህ እየመሰላቸው ነው አድርጎ በእግር መሄድ አይቻልም

  • @user-vf1jn7bi2z
    @user-vf1jn7bi2z Жыл бұрын

    Komit. Eyanebebhu wagawn salsema

  • @abbichannaal4180
    @abbichannaal4180 Жыл бұрын

    Egzoh 20,000 emgza ale gn

  • @EDOMMA-tj9hl
    @EDOMMA-tj9hl9 ай бұрын

    የእውነት ግን የሰው ፀጉር ነው በጣም ርካሽ ነው

  • @elsatube9804
    @elsatube9804 Жыл бұрын

    Min xiqime alew wagawn kalngrcheshe sittinew

  • @yosufjed3713

    @yosufjed3713

    Жыл бұрын

    እንደማመር

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 Жыл бұрын

    ጉድ ነው 11ሺ16ሺ ሆሆሆሆ አዳሜ የተሸከሙት በዚህ ብር እየገዙ ነው

  • @mesertabebe4349

    @mesertabebe4349

    Жыл бұрын

    ብጣም😂😂😂

  • @ayshawolloyoutube2962
    @ayshawolloyoutube2962 Жыл бұрын

    በነፃ እራሱ አልነካም😂

  • @yosufjed3713

    @yosufjed3713

    Жыл бұрын

    ይሻላል ከዚ ሁሉ ጣጣ

  • @yosufjed3713

    @yosufjed3713

    Жыл бұрын

    እንደማመር

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 Жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ውስጥ ተማሪዎች ከሽማግሌ ጋር የምሮሮጡት ለዚህ ፀጉር መግዣ ፈልገው ነው ምስግንህ ታዳጊ ሴቶች ያሳዝናሉሁ አርትስቶች ናቸው የምያጠለጥሉት እነሱ ሁለት ገቢ አላቸው አንደኛ ይሸረሙጣሉ ዙለተኛ ስራ አላቸው ታዳጊ ሴቶች ምን ይማራሉ ፍላጎታቸው እሱ ይሆናል መግስት ፍቃድ ባይስጣቸው ጥሩ ነበር ትውልድ ከምቸገር

  • @saraalemayehu6245
    @saraalemayehu6245 Жыл бұрын

    ምነው ይሁሉ ብር ፈረስ ጭራ በፈጣሪ በተወደደ ኑሮ በለው

  • @fitsumfitsum-uc3xg
    @fitsumfitsum-uc3xg Жыл бұрын

    yn konjo siwodishko

  • @diboradaadhii3226
    @diboradaadhii3226 Жыл бұрын

    OMG woman hair 18000 no.no

  • @romram6614
    @romram6614 Жыл бұрын

    አ ሪ ፍ ነ ው

  • @user-zn1bz4cd3f
    @user-zn1bz4cd3f Жыл бұрын

    አኡዙቢላ ቢከተለኝም አላነሳው

  • @hopeforlife7446
    @hopeforlife7446 Жыл бұрын

    😳😳😳ለፀጉር 16,000ሺህ😎

  • @samssm111

    @samssm111

    Жыл бұрын

    🤣

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 Жыл бұрын

    የሞተ ሰው ፅጉር ለቃቅመው ይሸጡልናል🥹

  • @ethiopiatube7446
    @ethiopiatube7446 Жыл бұрын

    ሃ አስራ አንድ ሺ ጉድ በል 😂

  • @yosufjed3713

    @yosufjed3713

    Жыл бұрын

    😂

  • @yosufjed3713

    @yosufjed3713

    Жыл бұрын

    እንደመር

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 Жыл бұрын

    እኔ ረዥም አሎድም ትላለች እንዴ ክክክክክክ እስከ ቅጥሽህ የጣልያን የሞተች ሴት ፀጉር አጠልጥላ ረዥም አሎድም ቀባጣሪ

  • @martamarta8350
    @martamarta8350 Жыл бұрын

    ያውም የሴጣን ፀጉር 😅😅

  • @mesguroyl9362
    @mesguroyl936210 ай бұрын

    ዋይ 28 ሺ😂😂😂😂😂😂

  • @hayatsaed7577
    @hayatsaed7577 Жыл бұрын

    ሖሖሖሖሖሖሖ kkkkkk ተበላዉ የላት ትከናነበዉ አማራት ደፊሮች

  • @diboradaadhii3226
    @diboradaadhii3226 Жыл бұрын

    22000 omg 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @alimaadam1368
    @alimaadam1368 Жыл бұрын

    16000 wigi??🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @mkdlawt5463
    @mkdlawt5463 Жыл бұрын

    ለምትሸኩም ኤራሱ እፌራሎ 😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @jemilajemila7449
    @jemilajemila7449 Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @aviya5907
    @aviya5907 Жыл бұрын

    ሴትነት አርተፊሻል ሆኖ ይቅር እይይይይይይይይ!!!!

  • @Salam-ul5ce
    @Salam-ul5ce9 ай бұрын

    😂😂😂😂ድባ 50ብር ነው

  • @haethio8005
    @haethio8005 Жыл бұрын

    Kkkkkkkkk aserasedeste she 666 dafa

  • @Mimi-bs8nx
    @Mimi-bs8nx Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂🤔

  • @giftiitube7120
    @giftiitube7120 Жыл бұрын

    🙄🤣🤣🤣🙆‍♀️👰

  • @yosufjed3713

    @yosufjed3713

    Жыл бұрын

    እንደማመር

  • @hannatv
    @hannatv Жыл бұрын

    አረ በጣም ቆጆ ዋጋ ነው ያውም ቦሌላይ

  • @mikermias
    @mikermias Жыл бұрын

    ይሄን ጭንቅላት ለሌላቸው እንተውላቸው::

Келесі