አስገራሚው የሂውማን ሄር ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 | Human Hair price in Addis Ababa Ethiopia| Gebeya | @gebeyamedia

Ойын-сауық

የሂውማን ሄር ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 | Human Hair price in Addis Ababa Ethiopia| Gebeya media | @gebeyamedia
Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
Email: gebeyamedia@gmail.com
Telegram:t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
Facebook: / gebeyapromotion
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ

Пікірлер: 24

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4dАй бұрын

    እኛኮ ምንም አያስፈልገንም ነበር፣ ሌሎች አፍሪካውያኖች በጣም ነው የሚገርማቸው እኛ ሒውማን ሔር ስናረግ????

  • @user-vj7jn7sd9g
    @user-vj7jn7sd9gАй бұрын

    አልሀምዱሊላህ ኒኢመተልኢስላም ዉብ አድርጎ የፈጠረኝ ጌታ ምስጋና ይገባዉ ይህ እኛ ሚስሊሞችን አይወክልም

  • @ny8hh

    @ny8hh

    Ай бұрын

    ሂጂ ወደዛ ሀይማኖት የማን ያዛል የማይታዘዝ አማኝ እንጂ።

  • @GBh-rk4kj
    @GBh-rk4kjАй бұрын

    32ሺ 40ሺ ኡኡኡ ይሄን አውጥቶ የሚገዛ አለ 😂

  • @konjokonjk4766
    @konjokonjk4766Ай бұрын

    ይሄን ለውበት ብላችሁ የምትጠቀሙ ሁሎ እግዚአብሄረ አምላክ ሰማይና ምድረ የፈጠረ እድሁም የምታስተዋውቁ እግዚአብሄረ። ይገስፃችሁ

  • @user-ls7su5ib1k

    @user-ls7su5ib1k

    Ай бұрын

    አሜን😢😢

  • @user-lx4bk8ot9m
    @user-lx4bk8ot9mАй бұрын

    አልለምዱሊላ ኢረቢል አለሚን አይደሐም 50ወላሂ አምሣ ብር እኳ ቢሆን አንገዛም

  • @user-wl7eh4po6j
    @user-wl7eh4po6jАй бұрын

    Human harus ይሁን የ 25 እና የ 30 ድርሀም ክሬም ሶስት ሽብር ሆ😅😅😅ደፋር🙄

  • @Hawa-ms1mt
    @Hawa-ms1mtАй бұрын

    እኔሥ አይመለከተኝ ለሚመለከታቸው ይብላኝ እጅ

  • @rozihanen1429
    @rozihanen1429Ай бұрын

    alhmdulila i,m muslim no need human hair😊😊😊

  • @user-we8je5jb4d

    @user-we8je5jb4d

    Ай бұрын

    እህቴ ሙስሊም ክርስቲያን አይልም ለኛ ለኢትዮጵያውያን ምንም የሌላ ሰው ፀጉር አያስፈልገንም፣ እግዚአብሔር የሰጠን ቆንጆ ፀጉ አለን፣ እኛ አመስጋኞች ስላልሆንን ነው እንጂ ደግሞ ምን እናቃለን ሒጃባቸው ውስጥ ቢለብሱ አይታይም እንዴት እናቃለን???? አንቺም የራስሽን ብቻ መስክሪ እህቴ አትሳሳቺ፣

  • @user-lx4bk8ot9m

    @user-lx4bk8ot9m

    Ай бұрын

    ​@@user-we8je5jb4dአንድ ነገር ልክነሽ ግን ከመቶ ዘጠና ፐርሠቱ እናንተ ናቹ ማለትም ባአካል እታየነዉ እኛ አይደለም ሂዩማን ሄር ማጎፈራም መጠቀም አይቻልም የፈረሥ ሻኛ ይመሥል ማቆም ክልክል ነዉ

  • @user-we8je5jb4d

    @user-we8je5jb4d

    Ай бұрын

    @@user-lx4bk8ot9m እህቴ ይሔ የህዝብ ጉዳይ የባህል ጉዳይ ነእው መከራከር አልወድም አይደለምም ስመልስልሽ፣ ግን አሁንም የምልሽ በሒጃብ ስር ብዙ ብዙ ነገር ይደረጋል፣ ሜካፑ ሊፒስቲኩ ኩለ አረ ምኑ ለመከለል አንሞክር እባካችሁ፣ ቢቀር ይሻላል የሰው ፀጉር አያስፈልግም ባይ ነኝ፣

  • @yeneneshregassa14
    @yeneneshregassa14Ай бұрын

    Uu

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687Ай бұрын

    የማትረቡ ደነዞች ቱ በስመአብ 💔💔

  • @saratesfaya2329
    @saratesfaya2329Ай бұрын

    እራሷ ያደረገችውስ ዋጋውን ብትነግረን🙄

  • @user-vl7ub3mm1y
    @user-vl7ub3mm1yАй бұрын

    እኔ 50 ብር አይደለም አንድ ብር አልገዛውም አልሀምዱልሏህ አላ ኒያመተል እስላም አሏህ ሱብሀነህወታአላ አውቆልን የማይጠቅመንን ነገሮች ነግሮናል

  • @user-sv7je3py1i
    @user-sv7je3py1iАй бұрын

    ሁመን ሄር አላላቹም ፀጉራቹን ብታሳድጉ ምን አለባቹ 😂😂😢😢😢ከሰው ፀጉር እኔ የተፈጥሮ ፀጉሬ ቂጤ ጋ ይደርሳል ነገር ግን ምንም አያስደስተኝም

  • @oduutube3805
    @oduutube3805Ай бұрын

    What😅😅😅😅

  • @user-lx4bk8ot9m

    @user-lx4bk8ot9m

    Ай бұрын

    ያሥብላል ወላሂ what

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4tАй бұрын

    እር በነጣብሰጭኝም አላደርገው እግዚአብሔር የሰጠኝ ይበቃኛል😏😏

  • @meseret7512

    @meseret7512

    Ай бұрын

    አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ እኮ ሰው ያለ ሂውማን ሄር አይቀሳቀስም ጉድ ነው 😂😂

  • @user-wv9tl8zo4t

    @user-wv9tl8zo4t

    Ай бұрын

    @@meseret7512 እውነትነው እኔግን የምር አልወድም

  • @fjgbut9534
    @fjgbut9534Ай бұрын

    Ye sexan ika ba bit magizatttt😮😮😮😢😢😢

Келесі