ይሄን ሳያዳምጡ ትዳር አይያዙ | የፍቅር ታሪክ | Ethiopian love story | Yesewalem

Ойын-сауық

#ethiopia #audiobook #yesewalem
Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem

Пікірлер: 52

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z5 ай бұрын

    ትልቅ ት/ም ነው ግን አስፈላጊውና ዋናው ነገር ሳይፈሩና ሳያፍሩ በግልፅ መነጋገር ትልቅ መፍትሄ ነው ባይ ነኝ👍

  • @user-du9fm3uv2h
    @user-du9fm3uv2h5 ай бұрын

    ይገርማል በየቤቱ ስት አለ ሆድ ይፍጀው

  • @bayusemokenne629
    @bayusemokenne6295 ай бұрын

    የብዙ ባለትዳሮች ችግር ግልጸኝነት ነው በተለይ ወንዶች በዚህ አይነቱ ነገር ላይ መወያየት አይ ፈልጉም በተለይ ችግሩ የራሱ ከሆነ 👌 እራሱን እያወቀ እሷን በትዳር ወደቤቱ ማስገባቱ እራስ ወዳድነቱን ያሳያል ከምር በጣም እራስ ወዳድ ነው ችግሩ የሚስትዬው ቢሆን ብዬ ሳስበው ጥሏት ነበር የሚሄደው ያውም ቀልዶባት ከወንድሙ ጋር የወሰነችው ውሳኔ ትክክለኛ ነው ብዬ ባላስብም እሷ ግን ልቧ ወደ አፈቀረው ሰው ሄዳለች ስተቷ ብዙም አልታየኝም የወንድሙን ነገር እግዚአብሔር ይፍታው ሌላ ምን ይባላል 😱😱😱 ትምህርት ሰጪ ትረካ ነው እናመሰግናለን በርታልን 🙏🙏🙏

  • @nardiabebe3358
    @nardiabebe33585 ай бұрын

    በጣም ትልቅ ትምህርት አለው እናመሰግናለን ፍቄ🎉❤

  • @yirgalemteshome9764
    @yirgalemteshome97645 ай бұрын

    በጣም ደስ ይላል እህታችን እናመሰግናለን❤

  • @user-bm7df1fp5b
    @user-bm7df1fp5b5 ай бұрын

    ልክ ነዉ የመረጥሽው መጀመሪያም ዘዉዱ ያንቺ አልነበረም

  • @helenmichael5895
    @helenmichael58955 ай бұрын

    Welcome brother and thanks fyameta

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu49945 ай бұрын

    ሰሞኑን ጠፍተህብኝ ያዳመጥኩትንም እየደገምኩ ነበር እንኳን ደህና መጣህ ፍቄ

  • @ahmntoabye6337
    @ahmntoabye63374 ай бұрын

    የብዙወች ችግር ነው ግን ለመናገርም ያሳፍራል ደግ አደረግሽ ቀሪውን ጊዜ ይፈታዋል

  • @user-xc1kt9og5k
    @user-xc1kt9og5k4 ай бұрын

    ምርጥ ትምርት ሹክረን

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti4935 ай бұрын

    በጣም እናመሰግናል።❤❤❤❤

  • @user-vj9ww4mi6y
    @user-vj9ww4mi6y5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤እንኳንድህናመጣህ የኔውዴአህሌን😊

  • @tizumekuria6988
    @tizumekuria69885 ай бұрын

    የበሐል ተጽኖ በጣም አሳዛኝ ሕይወት ነው

  • @ayuman4185
    @ayuman41855 ай бұрын

    u r wright.

  • @TeaLabor-bj2ot
    @TeaLabor-bj2ot5 ай бұрын

    ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማቹ ይብዛ 🙏 በትዳር መሃል በጣም ግልፅነት ያስፈልጋል ያለበለዚያ ያንድ ቀን ስህተት የዘላለም ፀፀት ይሆንብናል

  • @mareammohammed1875

    @mareammohammed1875

    5 ай бұрын

    ቆሻሻ ነችክስክስ ምናለ እዛ ወሥዶ በከዳት

  • @zaynabkalli953
    @zaynabkalli9535 ай бұрын

    እንኳን ደና መጣህ ፍቄ❤

  • @tigistgirma5666
    @tigistgirma56665 ай бұрын

    በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @genetsolomoneshete8178
    @genetsolomoneshete81785 ай бұрын

    👏👏👏👏👏

  • @giftydejene4806
    @giftydejene48065 ай бұрын

    Yemir kaltemecht endet tehun wandemu beyehon lek neberh gen semeta kabd nw😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulukenderso9824
    @mulukenderso98245 ай бұрын

    Ewnet tlki shten new yeserachi endihu bewendmu lay endezih madreg alneberebetm biyans belela wendm keyraw behone bewendmu yabesachal 😢😢😢

  • @fev984
    @fev9844 ай бұрын

    Yhenn tarik betgrgna yehone chanel lay semchewalehu

  • @StopAmharaGenocidersTplfOnge
    @StopAmharaGenocidersTplfOnge5 ай бұрын

    Men should NOT forget that ladies needs the same things too. I heard this man was married. Act like he is religious, nice talking to her & her family. But, had hidden secrets NOT interested in women. He was giving her different reasons. Like he was sick, busy, tired, & begged her NOT to tell anyone. Also, She was paralized by RELIGION, family & friends who liked him. But, after wasting years she moved out. It was a domestic violence CRIME NOT to tell the TRUTH in marriage. Or wasting woman's time NOT to enjoy life & have kids.

  • @user-kp2dk7vm5h
    @user-kp2dk7vm5h5 ай бұрын

    arf new yemr yerase tark meselegni ❤❤❤gn yesa mechershaw arf new

  • @rubyrobeaduna292

    @rubyrobeaduna292

    5 ай бұрын

    Anichim yee balishin wadim😋😋😋

  • @user-kp2dk7vm5h

    @user-kp2dk7vm5h

    5 ай бұрын

    @@rubyrobeaduna292 ayy yebalen wendm sayhon lela new gdeta yebal wendm bcha aydelem bakababi yeminorut eht

  • @zaynabkalli953
    @zaynabkalli9535 ай бұрын

    ኦፍ እንዴት በደበረኝ ሠአት ነው የለቀቅከው

  • @keyriaissa1538

    @keyriaissa1538

    5 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @ale-xi7bq
    @ale-xi7bq5 ай бұрын

    ሌላ እሚያስታግስላት ብትፈልግ ጥሩ ነበር ግን እንኳንብ ተበዳሽ

  • @rubyrobeaduna292
    @rubyrobeaduna2925 ай бұрын

    Tamasigen alagabhum😁😁😁

  • @ayuman4185

    @ayuman4185

    5 ай бұрын

    ቆመሽ እንዳትቀሪ

  • @keyriaissa1538
    @keyriaissa15385 ай бұрын

    ስንከራተት ቅዳሜና እሁድ ልቀቅልን ያንተቀን አድርገው ❤❤❤

  • @msnexus2671
    @msnexus26715 ай бұрын

    ግልፅነት ግድ ይላል በሂወቴ የገጠመኝ ነገር ንገራቹ ሁለት ወድማማቾች ናቸው ትንሹን በጣም እወደዋለው እኛ ሱቅ ደሞ ወድምዬው ይቆማል የትንሹን ቁጥር ለማግኘት ከትልቁ ጋር ጋደኛ ሆንን ገጠመኝ ትልቅየው ሞተ አሁን ትንሹን እደማፈቅረው ልገረው??

  • @user-hw9op6jp4f

    @user-hw9op6jp4f

    5 ай бұрын

    ከሱቢመጣ ሀሪፍነው

  • @mamedina3530

    @mamedina3530

    5 ай бұрын

    እኔ ወድን እደማፈቅረው በግልፅ ከምነግረው እደጓደኛ ቀርቤው ከድርጊቴ ቢረዳ ይሻለኛል😊

  • @ale-xi7bq

    @ale-xi7bq

    5 ай бұрын

    አጀማመርሽ ሌላ ምቾት ውስጥ የገባችሁ ነበር የመሰለኝ

  • @selamlove6129
    @selamlove61294 ай бұрын

    አሪፍ ነው አስተማሪ ታሪክ ነው ግን ስተት ከመሠራቱ በፊት መነጋጋር ይቀድማል ከዛ መፍትሄ ከሌለዉ በሠላማዊ መንገድ መለያየት ❤❤❤❤

  • @rubyrobeaduna292
    @rubyrobeaduna2925 ай бұрын

    Wy setoch baqaa basebachuu😂😂😂😂

  • @blackyweld5696
    @blackyweld56965 ай бұрын

    የሴጣን ነገር ሆኖ የዘመድ እምስ ይጣፍጣል .😂😂😂😂😂

  • @yonasalene2077

    @yonasalene2077

    5 ай бұрын

    Kelal yitafital yasasital

  • @FoziyaMohammed-oi2bu

    @FoziyaMohammed-oi2bu

    5 ай бұрын

    😅😅😅😅😅😅😅

  • @yonasalene2077

    @yonasalene2077

    5 ай бұрын

    @@FoziyaMohammed-oi2bu 🤣🤣🤣🤣mimew kemseshal ayidel ebdat new yitafital

  • @abebealemu-mi9xy

    @abebealemu-mi9xy

    5 ай бұрын

    ሙስሊም ወዶ አደለምኮ ዘመድ የሚያገባው😅😅😅

  • @user-lm2zy3xz5w

    @user-lm2zy3xz5w

    5 ай бұрын

    ​@@abebealemu-mi9xykeshim haymanotlay mnabah ametah

  • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
    @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb5 ай бұрын

    Gin sex bilachu new endie sietoch yemitsgebu megemeria tidar lesex teblo ayigebam.sietoch simetachu lemarkat yrtekeyaye zede ale ena sex dekama bihon zedewochu tekmachu nedeset yichalal.Enante gin simietachu silemikedmachu new besex yemitifatut lij keweldik beteleyaye mikniat dekama lihon yichilal metsiaf kidus beminim mikniat endatifatu azewal. Mikniatum yemitigabaw lesex bihon nuro endih ayitsafim neber. Enante sewoch besimietu alem silemitimeru engi liela ayidelem. Yalemikniat mistu wey balu yemifeta esu amenezere esuam amenzira aregat yibalal. Bemimechih gize kemistih bemichegirih neftat bechristina alem yekem beteley beorthodox.

  • @AAa-nq4mn
    @AAa-nq4mn4 ай бұрын

    ለካስ የተስረቀ ነገር ከማር በላይ ይጣፍጣል😋😂😂😂

  • @mareammohammed1875
    @mareammohammed18755 ай бұрын

    ውይሴት ልክሥክሥ አፈርብይ ሴሠኛ

  • @-fw2lp

    @-fw2lp

    5 ай бұрын

    ኡፍፍፍፍ ስታስጠይ ስድብ እርግማን ምን አመጣው "አፈ ፃድቅ "መረዳት ካልቻልሽ ዝም አትይም

  • @user-ji1cj8js5f
    @user-ji1cj8js5f5 ай бұрын

    የሴት ቆሻሻ

  • @user-xc1kt9og5k

    @user-xc1kt9og5k

    4 ай бұрын

    ማውራት ቀላል ነው

Келесі