ታገባኛለህ? | የፍቅር ታሪክ | ሙሉ ክፍል | Ethiopian Narration | Ethiopian love story | Yesewalem

Ойын-сауық

#ethiopia #audiobook #yesewalem
Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem

Пікірлер: 48

  • @hanaasres
    @hanaasres9 ай бұрын

    የኔ ታርክ መሰለኝ ተመስጬ ነዉ ያዳመጥኩት የምንወደዉን ሳይሆን የሚወደንን እናግባ በፍቅር የተጎዳ ሰዉ ያዉቅዋል ስሜትን 😢😢

  • @nigusieado8852

    @nigusieado8852

    9 ай бұрын

    አሁንስ ምን ላይ ደረሽ

  • @hanaasres

    @hanaasres

    9 ай бұрын

    @@nigusieado8852 ሁሉም ትቸ ብቻዬን ነኝ ስራዬን ነዉ የማፈቅረዉ እግዚአብሔር ይመስገን በግዜዉ ስቃዬ ነበር እድሜ ለጓደኛዬ ሁሉም ትቸዋለሁ♥️

  • @lemlemwoldeselasse2909
    @lemlemwoldeselasse29098 ай бұрын

    እንዴት ደስ የሚልና ትምህርት የሚሰጥ ታሪክ ነው በጣም ጉበዝ ፀሀፊ ናት በዛ ላይ ተራከው ደሞ የተዋጣለት ነው ተባረኩ ብያለሁ።

  • @lizethio6061
    @lizethio60619 ай бұрын

    ዋው በጣም ደስ የሚል ታሪክ ፊያሜታም አንተም ተራኪው you guys are the best 👍🏽

  • @AminuAmawe
    @AminuAmawe17 күн бұрын

    Amsgnalew ❤❤❤❤❤❤feka & feyameta

  • @AminuAmawe
    @AminuAmawe17 күн бұрын

    Endzi eytdrege ymiyafekr sew ye wesha bhari new yalew....yisak betam arif sew new

  • @halimaendris5124
    @halimaendris51249 ай бұрын

    በጣም ደስ የሚል ለጆሮ የማይጎረብጥና በእውነታው ዓለም በብዙ ሰዎች ላይ የሚከሰት የሆነ ታሪክ አንተንም ፊያሜታንም እናመሰግናለን

  • @rahelyifru
    @rahelyifru9 ай бұрын

    ሰምቼ ኮምታለው 😂አሁን አልኮመትኩም አሉ🤫🤫🤫🤭🤭🤭🤭

  • @Fatuma-oi4bf

    @Fatuma-oi4bf

    9 ай бұрын

    ይመችሽ

  • @user-um3fr2mj1z

    @user-um3fr2mj1z

    9 ай бұрын

    😂😂😂

  • @mesiFekr

    @mesiFekr

    8 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @Pop-en1dk
    @Pop-en1dk8 ай бұрын

    ዋው ደስ ይላል እንኳን ከዛ ውሻ ተረፍሽ 😢

  • @-fw2lp
    @-fw2lp9 ай бұрын

    ዋውውው ደስ ሲል ።ውይ ተው ጊዜ ለእኔም ና !ይሄን ቀን እናፍቃለሁ።እናመሠግናለን ፍቄ።

  • @ninaaman4586
    @ninaaman45869 ай бұрын

    Minm yemayimesil tarik!!!!

  • @user-ik5vb1wg5w
    @user-ik5vb1wg5w7 ай бұрын

    ደስ የሚል ታሪክ ነው እናመሰግናለን ❣️♥️ 😓

  • @user-jr9gp5lp6l
    @user-jr9gp5lp6l9 ай бұрын

    መጨረሻችን ያሳምርልን በርታልን ውድ ወንድማችን💖

  • @user-Weynua
    @user-Weynua9 ай бұрын

    ዋዉ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነዉ እናመሰግናለን

  • @MekdesHaile-sg5vu
    @MekdesHaile-sg5vu9 ай бұрын

    😮ዋዉ ደስ ይላል መጨረሻዉ🙏👏👏👏👍👍👍🥰

  • @dangebray7496
    @dangebray74969 ай бұрын

    ምርጥ ትረካ እንዲሁም አስተማሪ

  • @betelhembirhanu5773
    @betelhembirhanu57734 ай бұрын

    የሴት ልጅ ልብ ይገርማል

  • @lomitube2973
    @lomitube29739 ай бұрын

    በርታ ምርጥ ታሪኮች ነው የምቴቀርበው

  • @ytse1447
    @ytse14479 ай бұрын

    Huliem gurum new yemitanebew Tarik

  • @user-gm2jr9oy7l
    @user-gm2jr9oy7l9 ай бұрын

    ልዩ ነው ❤

  • @user-fo3zn8vl8u
    @user-fo3zn8vl8u2 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba91693 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @Wildrose_16
    @Wildrose_169 ай бұрын

    ምንአይነት ሴት ነች እባክሽ የምትዘጅውን ሳይሆን የሚወድሽን ነው ማግባት ያለባት ግሩም አጨራረስ ጥሩ ውሳኔ ነው በመጨረሻ እናመሰግናለን

  • @ekrametopiya3243
    @ekrametopiya32439 ай бұрын

    እኔ ኮሜት የመጀመራዬ ነው 🥰 ግን አዱም አላመለጠኝም አዳምጣለው በጣም አሪፍ ነው 🥰 ግን እኔ ፍቅር ያዘኝ ካተ በድምፅህ

  • @rahmajamal1873
    @rahmajamal18739 ай бұрын

    ደስየሚልታሬክነዉ

  • @fjfjgfjhjj1906
    @fjfjgfjhjj19068 ай бұрын

    በጣምደሰይላን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹መብሩክ💍💍

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue76739 ай бұрын

    በየቀኑ ብትመጣ ፍቄ 🥰🥰🥰👍👍👍

  • @user-zx3pz4bu9o
    @user-zx3pz4bu9o9 ай бұрын

    ዋዉ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melkaminetlerasnew
    @melkaminetlerasnew9 ай бұрын

    des yilal mecereshawu ❤❤

  • @muzitgebries6820
    @muzitgebries68209 ай бұрын

    Wowww des yille ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ssana721
    @ssana7219 ай бұрын

    ሀይ ወንድም 1ነኝ ❤

  • @helenmichael5895
    @helenmichael58959 ай бұрын

    Welcome brother

  • @hayyata564
    @hayyata5649 ай бұрын

    ታሪኩየኔጋር ይቅራርባል❤😊

  • @sebliesubalew1222
    @sebliesubalew12229 ай бұрын

    ❤❤

  • @uidgg
    @uidgg9 ай бұрын

    👍👍👍👍👍👍

  • @user-pw8oo8bk4e
    @user-pw8oo8bk4e9 ай бұрын

    🙏🙏🙏👍👍👍❤❤

  • @GuGg-mf2ni
    @GuGg-mf2ni8 ай бұрын

    እኔገናአዲሥነኝበጣምሥለመሠጠኝነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋዋዋዋዋዉዉዉዉዉ

  • @alamadan717
    @alamadan7179 ай бұрын

    ለምድን ነው አጫጭር ምታቀርብ እረዘም ያለ አቅርብልን❤❤😊

  • @its________me238
    @its________me2389 ай бұрын

    እና እስክሪን እምታደርገው ሌላ ፒክቸር አተክ ነው

  • @sofiyashkur565
    @sofiyashkur5659 ай бұрын

    Bertalgn wendema❤

  • @tytyyuft1500
    @tytyyuft15009 ай бұрын

    ምን አይነት ናት ጅል በፈጣሪ😮

  • @user-hy2ry3tn1p
    @user-hy2ry3tn1p9 ай бұрын

    ምን ዓይነት ደደብ ናት ስትጃጃል ስታስጠላ

  • @user-om3lr1pi4p
    @user-om3lr1pi4p9 ай бұрын

    Nice 😊❤

  • @user-zq2gp7qn4
    @user-zq2gp7qn49 ай бұрын

    ❤❤

Келесі