12ተኛዋ ... | በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ | Ethiopian Narration | Ethiopian love story | Yesewalem

Ойын-сауық

#ethiopia #audiobook #yesewalem
Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem

Пікірлер: 29

  • @user-mf7wf5ph3e
    @user-mf7wf5ph3e5 ай бұрын

    ፍቄ እንኳን ደህና መጣህ ግን የምር በጣም እየዘገየህብን ነው ይስተካከልልን እኔኮ የምር ፍቄ እና ፀግሺ ካልፖሰቱልን የምር ስራ መስራት ነው የሚያስጠላኝ አቤት እረዘም ያለ ታሪክ የተለቀቀ ቀን ቤቱን አፍርሺ ልገንባው ነው የሚያሰኘኝ❤❤❤እናንተ ባትኖሩ ምን ይውጠን ነበር

  • @yirgalemteshome9764
    @yirgalemteshome97645 ай бұрын

    በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን እህታችን

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue76735 ай бұрын

    በጣም የሚሳዝን ታሪክ😢😢❤

  • @Madina-lt9mx
    @Madina-lt9mx5 ай бұрын

    በጣም ደስ የምል ታርክ ነዉ ቶሎ ቶሎ ናልን

  • @rahamahusan2121
    @rahamahusan21215 ай бұрын

    Wow❤❤❤❤❤❤

  • @fekeryene213
    @fekeryene2135 ай бұрын

    እናመሰግናለን በጣም

  • @mhmmadali5351
    @mhmmadali53515 ай бұрын

    ወይኒ አሳዛኝ ታሪክ ነው😢😢

  • @addisaddis5406
    @addisaddis54065 ай бұрын

    ድምፅክ ቅላፄ ስወደው ተሰጥኦክ የሌለነው ሀሳብ ይሰበስባል

  • @AmenMaki
    @AmenMaki2 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @islamispeace9612
    @islamispeace96125 ай бұрын

    ዛሬ የመጀመሪያ አድማጭ ነኝ አህለን ፍቄ

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu49945 ай бұрын

    ሱሴ መጣህ ❤❤❤❤🎉🎉

  • @tewahdohaymanote7072
    @tewahdohaymanote70725 ай бұрын

    ፍቄ እንካን ደና መጣህልን

  • @keyriaissa1538
    @keyriaissa15385 ай бұрын

    የትናችሁ ቅመሞች እር ኑ እናድምጥ ኩዚ እስኪመጣ 😂😂😂😂

  • @alemdeborah2226
    @alemdeborah22265 ай бұрын

    Ehi demex gen bezu tktaye ylwem 😢

  • @mekuriyatesfaye6456
    @mekuriyatesfaye64565 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-og6dl8tp2u
    @user-og6dl8tp2u3 ай бұрын

    ❤️😘

  • @diribacaalaa1195
    @diribacaalaa11954 ай бұрын

    💔💔😭😭😭

  • @user-kt7st6ji1i
    @user-kt7st6ji1i5 ай бұрын

    አቤት አጨካከን 😢😢😢😢😢😢

  • @shasheayele3783
    @shasheayele37835 ай бұрын

    ጉድ ሂስቶሪ

  • @user-vj9ww4mi6y
    @user-vj9ww4mi6y5 ай бұрын

    እኔሁለትኝ ስላም❤❤❤❤

  • @keyriaissa1538
    @keyriaissa15385 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-hr1nf3no2g
    @user-hr1nf3no2g5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊

  • @muzitgebries6820
    @muzitgebries68205 ай бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @alamadan717
    @alamadan7175 ай бұрын

    አተ ግን ከአምሳ ደቂቃ መቸ ነው ምታልፈዎ?🤔🤔☹️ እኛ የምንፈልገው እረዘም ያለ ታሪክ ነው እባክህ እረዘም ያለ አቅርብልን☹️☹️☹️😊

  • @user-ky3ts3ws7o
    @user-ky3ts3ws7o5 ай бұрын

    አቤት ጭካን😢

  • @mekdesdamta5994
    @mekdesdamta59945 ай бұрын

    ፍቄ ሰላም። ይቅርታአስተያየስአለኘ ነው በወንድ ድምፅ ለኛ ለሴቶች , እኔና እሱ ፍቅር ስንሰሬ ምናም ስትል ደስ አይልም .ወይ ድምፅህን እንደሴት አድርገው ወይ ካልቻል በሴት አስተርከው። ጎበዝ ስለሆንክ ነው አስተያየት የማደርገው

  • @selomidetesfaayra721

    @selomidetesfaayra721

    5 ай бұрын

    ትረካ እኮ ነው Dirty Mind

  • @yonasalene2077

    @yonasalene2077

    5 ай бұрын

    Ayimeroshen min yakil bitakosheshew new endezi yemetasibiwe

  • @yonasalene2077

    @yonasalene2077

    5 ай бұрын

    Yiha tireka new ......... ayimeroshen asitekakiyiw negative maynd sinbeza betam asichegari new

Келесі