‹‹የሀሳብና የኃይል ፈተና›› Dr. Mehret Debebe@YHBC
በሀዋሳ የሕይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን ዓመታዊ ኮንፍራንስ የአገልጋዬች ስልጠና ነሀሴ 2011 ዓ/ም
SUBSCRIBE TO OUR CHANNEL TO GET MORE TEACHINGS & WORSHIP.
Follow Us on Facebook:-
/ hawassa-yehi. .
Subscribe Telegram:-
t.meHawassa
Subscribe KZread
kzread.info/dron/uNs.html...
God bless You!!
Пікірлер: 57
ዶ/ም /ደ በጣም ነው ማከብርህ ምወድህ ተማሪህ ነኝ ግን ጌታ እንዴት በሰይጣን ይፈተናል እንዴትስ ጌታን ለጌታ ይለምናል እንዴትስ ይራባል ከጌታ ባህሪ አይጋጭም አላህ ከነዚ ሁሉ የጠራ ነው እየሱስም ሰላም በሱ ላይ ይሁን
እግዚአብሔር አምላክ ዘመን ሁሉ ዛሬ ተባረኩ 😍❤🙏
Betam new miwedih.amilak abizito yibarikik
ወንድሜ ምህረት የየሱስ ምህረት ፀጋውና ሠላሙ ይብዛልህ የእግዚአብሔርን ሃሳብና ኃይል እንደሚገባ ስላስተማርከን አመሰግንሃለሁ የቃሉ መገለጥ ይብዛልህ
@gelananemomsa4648
3 жыл бұрын
Holy Spirit Holy Spirit Jesus Jesus Holy Spirit ......ጌታ እየሱስ ይመስገን በእኔም በአንተ በምረትም ጌታ ክብሩ ይገለጣል
@abchannel3712
3 жыл бұрын
C
@chonchnav
2 жыл бұрын
facts bro she stinks
ዶር ቃለሕይወት ያሰማልን ፣ ሰለ ቃሉ የእግዚአብሔር ሥም የተመሰገነ ይሁን። ጌታ ሆይ መንፈሰ ቅዱሰን ለሐዋሪያት እንደላክላችው በቸርነትህ ለኛም ለሀጢያተኞች ባሪያዎችህ ላክልን። አሜንንን
ከዛሬ ጀምሮ የማደርገው ነገር ቢኖር በቀን አንድ ግዜ ያንተን ትምህርቶች በማዳመጥ ራሴን ማስተማር እንኳንም በዚህ ዘመን እንዳንተ አይነት በአማረኛ በምንሰማው ቋንቋ እውቀትን የሚገልፅልን ሰው አላሳጣን ተመስገን እድሜና ጤና ይስጥህ
እግዚአብሔር ይባርክ ዘመንህ ይባረክ ስለአንተ ጌታን አመሰግናለሁ!!
Amazing, a psychiatrist doctor is teaching us the teachings of the Bible as it is , on the contrary the so called 'pastors' and 'preachers' are teaching what psychology says about human life. Thank you brother in Christ and more Grace!!
ዶ/ር ምህረት እግዚኣብሔር ኣምላክ ዘመንህንኣገገልግሎትህን ኣብዝቶ ይባርክህ ትልቅና መሠረታዊ ለመንፈሳዊ ዕድገታችን የሚሆነዉን(የሚጠቅመንን) ስለኣካፈልከን እጅግ እናመሰግንሃለን ዕድሜና ጤና ይስጥልን❤😭😘
ዶ/ር ምህረት የእስራኤል ቅዱስ በብዙ እጥፍ ተባረክ!!!!!ለብዙዎች መድሀኒት ያደረገህ አምላክ ስሙ ይባረክ!!!!! እባክህን በአዲስ መፅሀፍ የምንገናኘው ሁለቱን አንብቤያቸዋለሁ።ድንቅ መፅሀፎች።
ወንድሜ ምህረት እግዜብሄር አብዝቶ ይባርክህ ይጨምርልህ ተባርኬበታለሁ !
ዶ/ር ምህረት አገልግሎትህ ይባረክ !
ጌታ ይባርክህ
እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያ ተረፋለች ኑርልን እድሜህ ይርዘም ዘርህ ምድርን ይውረስ
ዶ/ር ቃለ ሒወት ያሰማልን
ተባረክ ያባቴ ብሩክ ስጦታ ነህ ለትውልዱ
ሰላም ይብዛልህ ተባረክ
ጌታ ይባርክህ ዶክተር ።ድንቅ ትምህርት ነው ደሰ የሚለው ነገር የምታሰተምረበት መንገድና አገላለፅ ቀለል ባለ መንገድ ግን በጣም ሊገባን በሚችል ሲስተም ሁሉም ሊረዳው በሚችል መልክ ሰለሆነ ይኼ ራሱ ጥበብ ሰለሆነ እኔ በበኩሌ ተባርኬበታለሁ። አቦ ጌታ ይባርክህ ዶክተር።
Bless you Dr Mehiret1😍😍
Thank you dear bro you're blessed
God Bless you
Gataye hoy tebarek endenezh aynet enku ljoch slalun
@adanechassefa8156
2 жыл бұрын
ዶክተር ትምህርትህን በጣም እወደዋለሁ ሕዝቤ እዉቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፋ ከሚለዉ ቃል የፀዳ የሚያንፅ ጥርት ባለ አማርኛችን የቀረበ ነዉ ዘመንህ ይባረክ የእኔ ልጅ።
Amazing God bless you
Man of GOD Stay Blessed!!!
Ebabu afer afer afer wedeke weregawe weshetamu ebabu sm atefew ebabu afer afer afer afer halaluyaaa
You are bless Dr mercy Debebe because God is good!!
Wow that is very powerful message tebark pastor
God bless you more Dr✋✋✋!!!
God bless you
Amazing. ሰዎች በየቀኑ የሆንን ሀሳብ በሆነ ሀይል ያገለግላሉ (ያስፈፅማሉ) 🤔😳👀👂
Walk tokkummaa arjaadhaa &work together don't forget mallaszenaw Drilkaaniin kolfaan dhumnee Dr ilillii waraana
Dr abzto ybarkh
@sajooyasajja5803
4 жыл бұрын
Amene
ተባረክ
Geta abezeto yebarkeh
Woww endet Dasi endalegn
Amazing
I Love you so much
Tabark amsgnlhu
Tbarekln wndmachn ybzalh nurln
አመንንንንን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏2🙌🙌🙌💕💕💕አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን a
Lolaafi jibbaan mana ijaaqalbiin Kolfaan dhumnee gurriis bultiif furtuudha gzx kabeekuufi ka eeguuwayyaa to yaada mo'ataan harkis haqamootii subahannallah
sile ante geta ymesgen
የ ሉቃ 24፥44 ሃሳብ ይህ ነው “በዚያን ጊዜም መጻሕፍትን ያስተውሉ ዘንድ አእምሮአቸውን ከፈተላቸው፤” #የቱን መጻሕፍት እንዲያስተውሉ የከፈተላቸው? #ስለማን እንደሚናገር ? - ስለ ኢየሱስ 1 በህግ የተጻፈው ስለ ኢየሱስ “እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ አምላካችን እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው፤” - ዘዳግም 6፥4 2 በመዝሙር መዝሙር 16 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁸ ሁልጊዜ እግዚአብሔርን በፊቴ አየዋለሁ፤ በቀኜ ነውና አልታወክም። ⁹ ስለዚህ ልቤን ደስ አለው ምላሴም ሐሴት አደረገች፤ ሥጋዬም ደግሞ በተስፋ ታድራለች፤ ¹⁰ ነፍሴን በሲኦል አትተዋትምና፥ ቅዱስህንም መበስበስን ያይ ዘንድ አትተወውም። 3 በነብያት ኢሳይያስ 25 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔርም ለሕዝብ ሁሉ በዚህ ተራራ ላይ ታላቅ የሰባ ግብዣ፥ ያረጀ የወይን ጠጅ፥ ቅልጥም የሞላባቸው የሰቡ ነገሮች፥ የጥሩና ያረጀ የወይን ጠጅ ግብዣ ያደርጋል። … ⁹ በዚያም ቀን፦ እነሆ፥ አምላካችን ይህ ነው፤ ተስፋ አድርገነዋል፥ ያድነንማል፤ እግዚአብሔር ይህ ነው፤ ጠብቀነዋል፤ በማዳኑ ደስ ይለናል ሐሤትም እናደርጋለን ይባላል። “ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።” - ኢሳይያስ 9፥6 “ከማኅፀን የሠራህ፥ የሚቤዥህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ሁሉን የፈጠርሁ፥ ሰማያትን ለብቻዬ የዘረጋሁ ምድርንም ያጸናሁ እግዚአብሔር እኔ ነኝ ከእኔ ጋር ማን ነበረ?” - ኢሳይያስ 44፥24 ???????“ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤” ዕብራውያን 1፥2 #ልጁ ማለት ኢየሱስ ማን ነበር በብሉይ? መልሱ ቃል ነው ይህ ቃል ነው በመንፈስ ተጸንሶ ልጅ የሆነው #ለምን መወለድ አስፈለገው? ኢሳ 59 ን አንብብ ይህን እንዲያስተውሉ ነው አእምሮአቸውን የከፈተላቸው። ኢየሱስ አብ መሆኑን ሲረዱ ነው ሃይል የተሞሉት
Dorgommii mootummaan biruma gabroomuree guyyaafi halkaniis radio station i am reading the result of sciences Acaluu gabaa gaafa xiiqii mootummaan biruma reads like it was difficult for of political parties to see ethical issues kolfaan dhumnee gurriis bultiif furtuudha gzx kabeekuufi ka eeguuwayyaa
GOD NEVER STRESSED NOTE BOOK.WHAT WONDERS IS THE PEOPLE YOU SUMMENED USE NOTE BOOKS TO RECORD YOUR NON SENCE PRECHING.ALAS,ALAS
ዶር እንደው ድምፅህ አይሰማም አንተን አለመስማትን ደሞ እንዴት ልቀበለው
ደደብ ጴንጤ እንደለመድከው አብይ አህመድን ጀንጅን ። ወራዳ ሌባ ።
@bichuteshome1439
Жыл бұрын
ስድብ በየትኛውም ሐይማኖት አይፈቀድም ክፋት ሁሉ አባቱ ሌላ ነው። ምን አለ ከአደበታችን የሚወጣውን ቃል ለመግታት ብንሞክር: ወንድሜ ጥላቻ እራስን ነው የሚጓዳው ለማንኛውም ይህ ዶክተር እንደምትለው ደደብ አይደለም በምድራዊም በሰማያዊም እምቅ እውቀት እና ጥብበ የተሞላ ነው። ይህ ባይኖረው እንኳ ተሳዳቢ ግን አይደለም ይህን ሰው ለመሳደብ አቅሙን ማግኘታችሁ እራሱ ይገርማል ለሁላችንም ማስተዋል ይስጠን
@zibrikrikalebegn8901
Жыл бұрын
@@bichuteshome1439 አንተም ቁናሳም ጴንጤ ነህ አትቅለስለስብኝ እሱን ለኮተታም ጴንጤ ውሽማህ ንገራት ። ከቃሊቻ አምላኪነት ወደ መናፍቅ ጴንጤ ስለመጣህ ያወቅክና የተከበርክ አይምሰልህ ከሰይጣን ወደ ሰይጣን ነው የተሸጋገርከውና አፍህን አትክፈት ። ለአብይ ንገርና አሳስረኝ ቱኒያም ።