Dr Mihret Debebe የጎደለህ ምንድን ነው?

Ойын-сауық

#MadoTube #Dr_Mehert_Debebe

Пікірлер: 116

  • @tamegebre9455
    @tamegebre94552 ай бұрын

    ወድ የእግዚአብሄሄር ስው ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርከህ ፀጋው ይበዛልህ አሜን ።❤❤❤

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa81563 ай бұрын

    ጌታ ዘምንህን ይባርክ !!!!!!

  • @bereketamanuel4337
    @bereketamanuel43375 жыл бұрын

    አቤት መረዳት! ቢቻ ጌታ እየሱስ እያዘጋጀኝ ነው ብየ አምናለሁ። ፀጋ ይጨምርልህ! አገልግሎትህ ትውልድ ይታደግ ዘንድ። አሜን!!

  • @sisaygabe89
    @sisaygabe896 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ ዶክተር ምህረት ለዚህ ትውልድ እግዚአብሔር አስነስቶሃል በርታ ተባረክ❤❤❤

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi89233 жыл бұрын

    በሃይለኛ ጩኸት የሚሰበክ ስብከት ይረብሻል መስማትም ያስቸግራል!ይሄ ጥሩ እና ኣስተማሪ ነው !የተረጋጋ የእግዚአብሔርን ቃል መስማ እንደዚህ ሲሆን ደስ ይላል::

  • @tsionkaleb9674
    @tsionkaleb96745 жыл бұрын

    በጣም ይገርማል ሰሞኑን ልቤን ተቆጣጠረኝ ጌታ ሆይ እርዳኝ ካንተ ሌላ የገዛኝን ከልቤ አርቃኝ እያልኩ ነበር የፀለይኩት ዛሬ ግን ጌታ በግልፅ ተናግሮኛል ክብር ለስሙ ይሁን ዲ•ር ምህረት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እናከብርሀለን በእውነት ይብዛልክ

  • @tsehayhuluka2346

    @tsehayhuluka2346

    5 жыл бұрын

    ጌታ እየሱስ ዉየው ወየው አድነን

  • @mothersandchildrendevelopm8142
    @mothersandchildrendevelopm8142 Жыл бұрын

    Even if it is 3 years back, it is still fresh and powerfull! Bless you Brother

  • @bitaniyayanore8829
    @bitaniyayanore88295 жыл бұрын

    ጌታ ይባርክህ ዶ/ር እውነት ጌታ ባንተ ተናገረኝ ዛሬ ክብሩ ይስፋ!!! ዮጋ ልመዘገብ እርጉዝ ስለሆንኩ የፈረንጆቹ ክረምት ይለፍ በሚል አራዝሜ ነበር ለበጎ ሆነልኝ ጌታ ይባረክ!!!!

  • @adistamrat4762
    @adistamrat47625 жыл бұрын

    ዱህነትም ባለጸግነት መለኪያ መሆን አይችሉም እግዚአብሔር ን መዉደዱ በራሱ ነው የሚለካዉ ❤ የተባረክ ነህ ዳክተር ምህረት

  • @hirutdadirobe5031
    @hirutdadirobe50313 жыл бұрын

    Geta Yerdane Dr tebarke!!!!

  • @amelegosihme9426
    @amelegosihme94265 жыл бұрын

    ጌታ አሁንም በብዙ ይባርክህ!!!!!! ጥልቅ ትምህርት እርጋታ የተሞላበት ።

  • @fikredira3775
    @fikredira37755 жыл бұрын

    TEBAREK DOCTORIYE BEXAM EWODIHALEHU

  • @jenetmorth4464
    @jenetmorth44645 жыл бұрын

    God bless you so much.

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen78303 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ዶ/ር ምህረት ።

  • @user-we6hs3oz3n
    @user-we6hs3oz3n5 жыл бұрын

    በጣም በጣም: ድንቅ ትምህርት:ነው!ጆሮ ያለው ይስማ!!!!

  • @gonfstsehay5797
    @gonfstsehay57975 жыл бұрын

    ዶክተር ምህረት እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ተባረክ!!

  • @asterwoldegeorgis7271

    @asterwoldegeorgis7271

    3 жыл бұрын

    God bless

  • @Sina-yz7kc
    @Sina-yz7kc5 жыл бұрын

    You are amazing.

  • @issayasnewatu9452
    @issayasnewatu9452 Жыл бұрын

    መቸም ስለ ሃሳብና፡ መሸሽ፡ አስተያየት። ክርሱ የተማርኩት ብዙ ነው ብል አይገልጸውም። ግን ለኔም ገብቶኝ ከርሱ ተምሬ ለሌሎች ጓዶኞቼም አካፍየ አለሁና ደኩተር እግዚአብሄር ይባርክዋት። እእምሮ የሚለውጥ ትምህርት ነው።

  • @kokobeabebe7714
    @kokobeabebe77145 жыл бұрын

    እንዴት መታደል ነው የጌታን መንገድ ማሳየት, እውነትን መግለጥ መቻል!! ዶክተር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ::

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen78305 жыл бұрын

    God bless you!!!

  • @firezerabebe9214
    @firezerabebe92145 жыл бұрын

    ጌታ ዘመንህን ይባርከው ምረትዬ

  • @MT-lk1dg
    @MT-lk1dg5 жыл бұрын

    Great sermon Dr. Mihretu!!

  • @user-ji8qe5qk2x
    @user-ji8qe5qk2x5 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋ ይብዛልክ ዶክተር

  • @yayufantu3530
    @yayufantu35305 жыл бұрын

    ተባረክ ዶ/ር ምህረት ይጨምርልህ

  • @almazzewdie2234
    @almazzewdie22345 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ያላየነውን ስላሳይህኝ ተባረክ

  • @selamawitfentaw9622
    @selamawitfentaw96225 жыл бұрын

    ዶር እጂግ ብሩክ አስተማሪ ነህ ዘመንህ ይባረክልን

  • @hirutnuru8661
    @hirutnuru86615 жыл бұрын

    God bless you more and more

  • @sofiadetamo4540
    @sofiadetamo45405 жыл бұрын

    በእውነት እናመሰግናለን ዶክተር ምህረት እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ተባረክ!!

  • @wudistgmeskel9021
    @wudistgmeskel90215 жыл бұрын

    Tebarek my brother.

  • @emishawabate5087
    @emishawabate50875 жыл бұрын

    ትልቅ ሀሳብ በእውነት እናመሰግናለን!!! ባንተ ዘመን መፈጠር መታደል ነው

  • @elroeelroe9006
    @elroeelroe90064 жыл бұрын

    God bless you Dr

  • @genetfikadu5436
    @genetfikadu5436 Жыл бұрын

    Dr geta yibariki tsehawun yabizali bate alipo yetenaveregni abate yobareki

  • @hirutnuru8661
    @hirutnuru86614 жыл бұрын

    God Bless you more and more

  • @user-vm5lv6ky2h
    @user-vm5lv6ky2h5 жыл бұрын

    God bless u

  • @mekedesmekedes6774
    @mekedesmekedes67745 жыл бұрын

    የእውነት ቃል ነው ተባረክልኝ

  • @tesfaneshalko9903
    @tesfaneshalko99033 жыл бұрын

    GOD Bless U.

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 Жыл бұрын

    የዳዊት ዲሪምሰ ገለፃ ሰለ ሰኬት የሚገልፀው በሕይወትህ ዘመን ሰርተህ ማለት ገንዘብ አግኝቶህ ፍላገትን አርካ ነው ባጭሩ። ሰለ ገንዘብ ሳሰብ ይህ ጥቅሰ ይመጣብኛል።አና ፍልሰፍናው ይጋጭብኛል። ሀሳቤ ሁሉ ምድራዊ ይሆንብኛል።ኖኖ ብዪ ሀሳቡን አልቀበለውም። ባለኝ ላይ ተረጋግቼ መኖር እመርጣለሁ። ዶክተር ትልቅ ትምህርት ነው ያካፈልከን እግዚአብሔር ይርዳን አተንም ጌታ ይባርክህ። አናመሰግናለን።

  • @user-ht5uq9xt8y
    @user-ht5uq9xt8y5 жыл бұрын

    Oh amen amen amen dinqe meliket ena temert new tefewshebetalewu......

  • @merondesta3895
    @merondesta38954 жыл бұрын

    thank you dr

  • @rahellulu8247
    @rahellulu82475 жыл бұрын

    Tebarek

  • @slamamm919
    @slamamm9195 жыл бұрын

    ተባረክ

  • @geletaashebr2083
    @geletaashebr20834 жыл бұрын

    betam harif program naw buzu buzu temhret yegegnbetal tnx d/r

  • @senaitasghedom9541
    @senaitasghedom95415 жыл бұрын

    Amesegnalew Dr. Bezibekefagn gizaanten bemadamet mexnanatn agegale tebareck

  • @christiankirubel287
    @christiankirubel2875 жыл бұрын

    God bless you Dr. It was nice /blessing/ but couldn't relate it with the topic

  • @haileyfikeralem9166
    @haileyfikeralem91664 жыл бұрын

    I'm so blessed with this message. I truly to thank you to you Dr Mehret.

  • @aniseforsido2836
    @aniseforsido28364 жыл бұрын

    Wow it's powerful message because bless you Dr.

  • @awetkidane377
    @awetkidane3775 жыл бұрын

    What a wonderful preaching i like the z way u explain may God bless you more and more

  • @yetemarechtibebu5730
    @yetemarechtibebu57305 жыл бұрын

    God bless you, for being salt and light. May you serve the Lord all the days of your life .

  • @elsatsehayegebrmdhin4680
    @elsatsehayegebrmdhin4680 Жыл бұрын

    Tebareklne bebzu tetkmyalhu.♥️🇪🇷

  • @abebemisrak1128
    @abebemisrak11285 жыл бұрын

    ዶክተር ጌታ ይባርክህ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ማስተዋል ይስጠን

  • @masreshalegesse1450
    @masreshalegesse14504 жыл бұрын

    amesegnalew betam rasen ayechebetalew tebarek

  • @sarademeke99
    @sarademeke999 ай бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ

  • @kebedebereka6686
    @kebedebereka66865 жыл бұрын

    GOD bless you

  • @edadein3950

    @edadein3950

    4 жыл бұрын

    በጣም ልክ የሆነ የጊዜው መልክት ነው ጌታ ይባርክህ::

  • @aloalo9878
    @aloalo987810 ай бұрын

    Wellcome Amen Amen Amen Amen❤ 🙏📖🙏

  • @jsfamily3726
    @jsfamily37265 жыл бұрын

    Wow betam des yemil yemiyanx temhert God bless you Dr.Mihret !!

  • @cjimll_betisha7473
    @cjimll_betisha74732 жыл бұрын

    Geta Kante gar yihun. Tebarek

  • @tesfahunherano2244
    @tesfahunherano22445 жыл бұрын

    D/r mihret knowledgebe persons

  • @infotube123
    @infotube1234 ай бұрын

    amen

  • @salsempo1311
    @salsempo13115 жыл бұрын

    Wowwww

  • @rsheedmohammed4297
    @rsheedmohammed42973 жыл бұрын

    Amen

  • @fitsumasmelsh5621
    @fitsumasmelsh56217 ай бұрын

    Smart ❤Yube❤

  • @samrawitlemma6708
    @samrawitlemma670813 күн бұрын

    Wow

  • @myartethio
    @myartethio5 жыл бұрын

    "ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና። በመመለስና በማረፍ ትድናላችሁ፤ በጸጥታና በመታመን ኃይል ይሆንላችኋል፤ እናንተም እንቢ አላችሁ፥" Meditation መፅሐፍ ቅዱስም የሚደግፈው ተግባር ነው:: ሃሳብን ማርገብ: ስለ ትላንት ወይም ስለነገ ሳይጨነቁ ያሁኗን ሴኮንድ እያስተዋሉ መተንፈስ ወይም ምስጋና ማቅረብ ለሁላችንም ጠቃሚ ነው እንጂ ጉዳት የለውም:: ሰው ስለማያውቀው ነገር ለምን እንደሚያወራ እና ፈጥኖ እንደሚፈርድ አይገባኝም::

  • @myartethio

    @myartethio

    5 жыл бұрын

    በተጨማሪ ሃሳብን ማርገብ እንግጂ ማቆም አይቻልም:: ማርገቡ ገን በጣም ጠቃሚ ነው ምክንያቱም በአይምሯችን የሚያልፉት ሃሳቦች ወዴት እንደሚመሩን የበለጠ እንድናስተውል እና ወደ መልካም ነገር እንድንጠቁመው ይረዳናል:: meditation ማለት ደግሞ focused በሆነ መልኩ ስለ አንድ ነገር ማሰብ ማለት ነው:: ለዚህም ነው ስለ ጥሩ ነገሮች meditate አድርጉ የሚለው:: የነገሮች ጥልቀት እንዲገባን ይረዳል::

  • @berrez4985
    @berrez49859 ай бұрын

    PASSIVE AND SILENT ARE TWO DIFFERENT TERMS.PLEASE AS YOU SAID YOU HAVE PASSED THROUGH BLACK LION BUT WERE YOU LEARNING HOW TO PREACH OR CURE PEOPLE.ALAS SUCH A DOCTOR

  • @berrez4985
    @berrez49859 ай бұрын

    MEHERET WHAT ETHIOPIANS DEMAND IS GENUINE CITIZENS WHO ARE WELL EDUCATED AND WHO CAN DRAG THE PEOPLE FROM BRUTAL AND SELFISH PERSONS.

  • @neguszenebe1973
    @neguszenebe19732 жыл бұрын

    how can dowen loded

  • @masreshategene1790
    @masreshategene179010 ай бұрын

    ❤❤❤❤ዶ/ር ምህረታ ትልቅ መጽህፍ ፣ለግስውልናል አሁንም፣ብእሷቼው ፣ትምህርት ፣እሰትምሮት ብመሳተፋቹሁ ትልቅ እደል ነው

  • @masterben7571
    @masterben75715 жыл бұрын

    ስግብግብነት ሲሉ አንድ ነገር በአይምሮዬ ይመላለስ ነበር ።ለምንድን ነው የኔ ቢጢዋች በቤ/ክርስትያናችን አካባቢ የማናየው ?

  • @kassaleykun7880
    @kassaleykun78809 ай бұрын

    አመጸኛው ጆሮ ከነ ሠራዊቱ 🌈🌈🌈🌈

  • @salsempo1311
    @salsempo13115 жыл бұрын

    Do wedddddd

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo79193 жыл бұрын

    I ALWAYS WONDER HOW HE PRECHED WITHOUT ANY NOT. EXCEPT" MIND SET" FOR THE SECULAR WORLD.

  • @romeojacob2339

    @romeojacob2339

    3 жыл бұрын

    i guess I'm kinda off topic but do anybody know of a good site to watch new movies online?

  • @jessebentlee9501

    @jessebentlee9501

    3 жыл бұрын

    @Romeo Jacob try FlixZone. You can find it by googling =)

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise5 жыл бұрын

    tolee ... baqachuuf ... kachuun... baye natii toleraa ebifmii

  • @wtentertainment1402
    @wtentertainment14025 жыл бұрын

    fetari tbebekn abzto ybarkh genebi genebi hasab bemansat wstachennn endnadamet lemetadergew tret yemidenek new. beewnetu ketlbet. zare yeteshale fre zerten lenege tru mrt endnagegne brtatu yhunnen

  • @asterwoldegeorgis7271
    @asterwoldegeorgis72713 жыл бұрын

    Mulugeta

  • @MT-lk1dg
    @MT-lk1dg5 жыл бұрын

    The title and the message Is not matched

  • @killo8628
    @killo86285 жыл бұрын

    ይህ ሰው በጠቀሳቸው ምሳሌዎች በሙሉ የሚሰቃይ ይመስለኛል። የራሱንም ሪያሊቲ በ ህዝቡ ላይ project እያረገም እንደሆነ ይሰማኛል::

  • @madotube

    @madotube

    5 жыл бұрын

    ይሄ የአንተ አመለካከት ነው

  • @yonaspina438

    @yonaspina438

    5 жыл бұрын

    የአንተን የልብ ሃሳብ ገልጦብሃል ማለት ነው እርሱ ቃለእግዚአብሔርን ነው ያስተማረው

  • @killo8628

    @killo8628

    5 жыл бұрын

    @@yonaspina438 ያስተማረው ፍራቻን ነው:: አንድ ቀን ግን ይገባህ ይሆናል:: በጥሩ ጥሩ ጥቅሶች የታጀበ ፍራቻ::

  • @SuperMakasha
    @SuperMakasha5 жыл бұрын

    ድምጽ የለውም አይሰማም

  • @getnetbekele5613
    @getnetbekele56134 жыл бұрын

    Dr Mihire I read your books you are phenomenon u change my life when u write ሌላ ሰው. I believed you when you say your goal is to produce good citizen of the world using your expertise but you becomes a preacher of God, what a waste of talents. I am a Christian, we have thousand of u, you will not go any where with biblical words at this time. If u whant 2 changed people and produce the next generation teach them reality like equality, love of each other not only about Christan, be global cus God create all not only Christians የጋን መብራት አትሁን!

  • @salamyusuf5088
    @salamyusuf50885 жыл бұрын

    Dr where have you been 27 years our young people noting know about God you very let so why now talking about this

  • @bornagain67

    @bornagain67

    5 жыл бұрын

    Salam Yusuf be greatful he is here now😀 wt matters is now dont look bk. Have u recieved Jesus ?😎

  • @farukmuhammed620
    @farukmuhammed6203 жыл бұрын

    ከመጽሐፍ ቅድሱ ጥቅስ ይልቅ ያንተ ንግግሮች የተሻለ ገዢ ናቸው።

  • @lamrof
    @lamrof5 жыл бұрын

    የኣማርኛ እጥረት ኣለ ተናጋሪው ላይ። እንደማንኛውም የኣዲሳባ ሰው እኒህም ተናጋሪ ኣማርኛቸው ስንኩል ነው። ርቱዕ ኣማርኛ መስማት ካሻችሁ፥ ዓብይ ኣሕመድን፥ መንግሥቱን፥ ረድዋን ሑሴንን፥ (ምንም እንኳ እነዚህ በሙሉ ተልካሻ የእንግሊዝኛ ቃላትን የመሰጎር ዓመል ቢኖርባቸውም)

  • @blessingofgod1044

    @blessingofgod1044

    5 жыл бұрын

    Lam rof Smah..... please please just focus on the msg don’t always be fault finder this can’t be an issue even !

  • @ashtesera6949
    @ashtesera69495 жыл бұрын

    this guy is just given away western physiology theory. that is bullshit. we are not western society,if he is that cleaver,why he can't produce a theory which can fit to our society. be original,not western copy paste guy. you supposed to be phd holder.

  • @emishawabate5087

    @emishawabate5087

    5 жыл бұрын

    ይቅርታ አልገባኝም በኢትዮጵያ ቋንቋ ኣስረዳኝ እባክህ

  • @salamyusuf5088

    @salamyusuf5088

    5 жыл бұрын

    This other thacitci way to forgot weyene Ethiopian people do not open your mouth listen him we should destroy weyene we should think carefully

  • @ersunsimut2129

    @ersunsimut2129

    5 жыл бұрын

    God bless dr.

  • @bornagain67

    @bornagain67

    5 жыл бұрын

    Emishaw Abate exactly😊

  • @bornagain67

    @bornagain67

    5 жыл бұрын

    Ash Tesera my brother this is the Word of God and God is the God of ALL creations not only for u and me! So all bornagain r heavely family. Wide ur thinking! Be blessed!

  • @zibrikrikalebegn8901
    @zibrikrikalebegn89013 жыл бұрын

    ደደብ ጴንጤ እንደለመድከው አብይ አህመድን ጀንጅን ። ወራዳ ሌባ ።

  • @melesedebebe9140

    @melesedebebe9140

    2 жыл бұрын

    ስድብን ምን አመጣው ብችል የሚጠቅምህን ተማር ካልቻልክ ማንም ስላልጠራክ ዝም ብለክ እለፍ

  • @teshomeayano1308
    @teshomeayano13085 жыл бұрын

    ይህን ካንተ አልጠብቅም ይህን ስልህ ፈጣሪ የእሊና ነፃነትን እደሰጠን እያወራህ መልሰህ አታንቡ አንብባችሁም አትረዱ እኔ የምላችሁን ብቻ ተከተሉ ከማወቅ ሽሹ ስትል አይሸክክህም?ስለ ስነ መለኮት ትንታኔ አይምሮአቸውን በስነ ሰጋ ፍላጎት የሚዋዥቁ አንብቦ ከመረዳት እንዳንተ በተከፈላቸው እውነትን በህሊናቸው ሸምጥጠው ከህሊና የመነፅር መስጫ የግሁዝ ጭስ እያጨስክ በጉም የተሸፈነ እሊናን መፍጠር ነው የያዝከው ።ጥንት ባልታዘዘ ህግ ማስፈራራት አሁን ደግሞ በእግዛብሄር ስም ግራ ማጋባት በያዙ አንተና መሰል ዶክተር እና ፓስተር የተምታታበት ትውልድ የመፍጠር ፍልስፍና ይህችን በፍቃዱ ፈሪኻ እግዛብሄር የቸራትን አገር ለማጥፋት በቀማሪዎችህ ግዜን ተገን አድርገህ እየሰበክ ነው።

  • @asniyegetalej5024

    @asniyegetalej5024

    5 жыл бұрын

    Teshome መቀበል አለመቀበል ያንተ መብት ሲሆን ቃሉን አንድ በአንድ እያብራራ ነው ያስተማረው

  • @emishawabate5087

    @emishawabate5087

    5 жыл бұрын

    ምን የማይመች ነገር አገኘህበት እዚህ ሰው ላይ?

  • @teshomeayano1308

    @teshomeayano1308

    5 жыл бұрын

    አስተምህሮቱን አይደለም ጥሩ አስተማሪ ነው ነገር ግን በዘመኑ መጨረሻ ባለማወቅ የምህረት እጁን ዘርግቶ ከዳቢሎስ ጋር በግራ በቀኝ እየተከላከለ የሚያኖረን ፈጣሪያችን ማወቅን ማስተዋልን መመርመርን የተቸረው ሰው ነንና ድምፁና ልሳኑን ተሰቶኛል በሚል ፅናት አይገኝምና በማንበብ እውነትን ለማግኘት የተንም እምነት መመርመር አያስፈልግም በማለቱ ነው።

  • @emishawabate5087

    @emishawabate5087

    5 жыл бұрын

    Teshome Ayano ምን አልክ ይህ ሰው እኮ መጽሐፍ የፃፈ ነው እንዴት እንደዚህ ሊል ይችላል?

  • @meseretreta8330

    @meseretreta8330

    5 жыл бұрын

    የኛ ፈላስፋ ዝም ብለህ ሽሽ

  • @jenetmorth4464
    @jenetmorth44645 жыл бұрын

    God bless you so much.

  • @Anumma572
    @Anumma5722 жыл бұрын

    God bless you!!!

  • @lelitgetu4045
    @lelitgetu40452 жыл бұрын

    ተባረክ

Келесі