ዶ/ር ምህረት በባህሪን ያደረገው አነቃቂ ንግግር [ARTS TV WORLD]

ዶ/ር ምህረት በባህሪን ያደረገው አነቃቂ ንግግር #ARTS TV WORLD #DRMIHRET

Пікірлер: 154

  • @BERHANUish
    @BERHANUish4 жыл бұрын

    ይሄ ትምህርት ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ተደጋግሞ ተደጋግሞ ተደጋግሞ ተደጋግሞ x 1000 መነገር ያለበት አስደናቂ እና በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነ ትምህርት ነው። እግዚአብሔር ይርዳን።

  • @eva63ab87
    @eva63ab873 жыл бұрын

    እግዚኣብሔር ጤና'ና እድሜን ይስጥህ። Thank you

  • @assefawoldeselassie182
    @assefawoldeselassie1824 жыл бұрын

    ዶ/ር ምህረት ለኢትዮጵያ የተሰጠህ ምርጥ ስጦታ ነህ። አንተንና ዘመንህን ጌታ ይባርክ። ኢትዮጵያውያን ስጦታዎቻችንን እንወቃቸው, እንጠቀምባቸው, እንጸልይላቸውም።

  • @abbyt6777

    @abbyt6777

    6 ай бұрын

    አሜን🤲🙏🏿🤲

  • @loveethiopian2686
    @loveethiopian26864 жыл бұрын

    ዶክተር ምህረት የማቱሣላ እድሜ ይስጥህ

  • @tigistzeray8047
    @tigistzeray80474 жыл бұрын

    ብዙ ዶክተሩች አሉ አንተ የተማርክበትን መስክ የተሰማራ ግን ትርጉም የሌለው ህይወት ይኑራሉ ያኑራሉ አንተ ግን በእውነት ጌታ ይባርክህ ትምህርት ሳይሁን መዳኒት ነው ስትሰጠን የቆየህው ተባረክ አቦ

  • @awakekalkedan4766
    @awakekalkedan47664 жыл бұрын

    Dr ምህረት ለወገንህ ግድ የሚልህ ምርጥ ሰው ነህ ጋዜጠኛ ፡ደራሲ፡ተዋናይት፡መምህርት አዜብ ሁሌም አድማጭ ተመልካችሽን ስለምታከብሪ ደረጃውን የጠበቀ ፕሮግራም ስለምታቀርቢ አክባሪሽ ነኝ በርቺ

  • @misganawaniley3718
    @misganawaniley37184 жыл бұрын

    ዶክተር ምህረት በእኔ አቅም እንደአንተ አይነት ሙህራንን ለመግለጽ ቃላት የለኝም ። ነገር ግን በአሁኑ ወቅት እንዳተና አንተን መሰሎች ባይኖሩ ኢትዮጵያ እንደ አገር አትቆምም ነበር። በአጭሩ አከብርህ አለሁ ፣ እወድህ አለሁ ። እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ። ጋዜጠኛ እቴነሽ አንችን ሁሌም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ። የምታቀርቢያቸው ሙህሮች ለኢትዮጵያ ህዝብ ተስፋ የሆኑና ተስፋ የሚሰጡ ናቸው። ለምሳሌ የረኘው ሐኪም( ዶክተር በላቸው ምትኩ)፣ዶክተር ምህረት ...

  • @Grass.God111
    @Grass.God1114 жыл бұрын

    ዶ/ር እናመሰግናለ አይምሮ በአግባብ ባለመጠቀማችን አገራችን ዋጋ እየከፈለች ነው!!

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow53984 жыл бұрын

    ዶ/ር ምህረት እንዲሁም ይህንን እጅግ ጠቃሚ የሆነውን ትምህርት እንድንከታተል ላካፈላችሁን በሙሉ ምስጋናዬን አቀርባለሁ ።

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn66704 жыл бұрын

    በጣም ጠቃሚ ንግግር ነበር ዶ/ር ምህረት በተለይ ስለገንዘብ አጠቃቀም ብዙ መማር አለብን እኛ ኢትዮጵያን ሁሌ አንተን ሳደምጥ አእምሮህ አድስ ሃሳብ ያመነጫል እናመሰግናለን ለወርቃማ ትምህርትህ💛💚❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @woldiyebirhane2595
    @woldiyebirhane25954 жыл бұрын

    ዶ/ር ምህረት፣ ማራኪና ለዋጭ በሆነ አቀራረብዎት የሰጡት ትምሀርት ሰው ከሚባለው ፍጡር የሚጠበቅ ነው። የርስዎ አሰተሳሰብ የተባረከ ነው። ቸሩ አምላክ ይባርክዎ። የእርስዎን አመለካከት ያላቸው ምሁራን ተነቄቅተው አርያነትዎን ይዘው በቅብቅ ሊሉ ይገባል።

  • @menenkitchen
    @menenkitchen3 жыл бұрын

    God bless Dr Mihret🙏

  • @shitayehabteyes1689
    @shitayehabteyes16894 жыл бұрын

    ዶክተር ምህረት እጅግ እናመሰግናለን እንዴት ደስ የሚልና አይምሮን የሚያድስ በንግግርህ ስላከምከን በእውነት እውቀትህን እግዚአብሔር ይጨምርልህ ይጠብቅህ እኛንም ይርዳን

  • @sone8065
    @sone80654 жыл бұрын

    ዶክተር ምህረት በጣም አክባሬህ ነኝ ።

  • @abdoo1380
    @abdoo13804 жыл бұрын

    ደስ በሚል አገላለፅ በጣም እናመሰግናለን ወድማችን

  • @alemmengesha8492
    @alemmengesha84924 жыл бұрын

    በጣም ጠቃሚ እና ትክክል ትምህርት 💯✅🙌🏽

  • @sabrinamicael6972
    @sabrinamicael69724 жыл бұрын

    ዋው የሚገርም ትምህርት ነው እውነት እናመሰግናለን ዶክተር አዝዬ አንቺ ተባረኪልን

  • @melakumuluneh1865
    @melakumuluneh18654 жыл бұрын

    I really like his public speeches, and his impressive, as well as his reality based books... keep it up Dr. Meheret!

  • @dawa9754
    @dawa97544 жыл бұрын

    What an Amazing speech by Dr.Mhret i wish we were all think like you...help,respect and love each other.

  • @rehanaabdella9675
    @rehanaabdella96754 жыл бұрын

    You are always Awesome. “Everyone’s life Matter” A good advice. Thank you Doc.💕

  • @girmamoges4848
    @girmamoges48484 жыл бұрын

    Dr. It's amazing speech God bless you and yours

  • @habtemehari7642
    @habtemehari76424 жыл бұрын

    What an amazing preach.Dr.God bless u more.that was perfect speech and sensible.thanks

  • @lizamichael382
    @lizamichael3824 жыл бұрын

    ሰላምህ ይብዛ ተባረክ ረጅም እድሜ ይስጥህ ይህንን ትምህርት ራሳቸው ለየት ያልን ክርስትያነ ነን እያሉ ክርስቶስ ለመቶ ሰው እንደተሰቀለ ወይም ሌላሰው እግዚአብሔር እንደሌሌው አርገው ሲሰብኩና ምእመናቸውን ከቤተሰብ አርቀው ለሚኖሩ ጴንጤ ተብዬዎች ይረዳቸዋል ተባረክ እግዚአብሔር አብዝቶ ጨምሮ ይስጥህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤🆗

  • @hm4004
    @hm40044 жыл бұрын

    Thank you again for sharing the amazing lecture. Dr. your books and lectures always flourish the mind and restore the soul. With Regards.

  • @senbetuemnetu4988
    @senbetuemnetu49884 жыл бұрын

    I am very much enlightened by the speech made by Dr. Mihret. May God bless you. Keep it up!

  • @menberetsehay4867
    @menberetsehay48674 жыл бұрын

    Thank you Dr. Mihiretu, I like your speech, just it is what I think, we have to have knowledge about human, respect, support, and so. It's so important for our community.

  • @sebhatuberhe9351
    @sebhatuberhe93512 жыл бұрын

    You made excllent points I am strongly believe you Have the gift and ability to Change our society very Well , I am proud of you.

  • @selihom6023
    @selihom60234 жыл бұрын

    Dr long life Thank you dr learning a lot!

  • @zelalembawana9393
    @zelalembawana93934 жыл бұрын

    Dr Mheriti I have no a word how I appreciate you .Keep up your job . God bless you.

  • @selamselamawit467
    @selamselamawit4676 ай бұрын

    እውነት ነው በተለይም አረብ አገር ያሉትን መጒብኝትህ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድሜ ።

  • @dasitukajela-rottger7894
    @dasitukajela-rottger78944 жыл бұрын

    I like your topic and even is good in English to present because that we’ll help a lot of peoples. Thanks for your Wealthy knowledges!

  • @sofiaabera4362
    @sofiaabera43624 жыл бұрын

    We need people like you more and more

  • @joabthimoty8451
    @joabthimoty84514 жыл бұрын

    Welcome back Dr Mehret! I’m always happy to see you. Stay blessed

  • @nurubiru6258
    @nurubiru62584 жыл бұрын

    ጉዳዩ ሁሉ በ" ሞራል " ውድቀትና ምጥቀት ላይ የተመሰረተ መሆኑ ግልፅ ነው። ዶ/ር ምህረት ለቀጣዩ ትውልድ ትልቅ ባለውለታ ይሆናል ብዬ አስባለሁ። በወጣ ይተካ ! ይላል መራቂው።

  • @gtmumsgamesi4626
    @gtmumsgamesi46264 жыл бұрын

    ዶ/ር ምሕረት ትምህርትህ እንደ ስም ነው፡፡ ለአገራችን መሪዎች ቅርበት እንዳለህ ስለማውቅ እባክህ በሰዎች እጅ ሞትን ያስቀርልን፡፡ ውጪ ያሉት ብቻ ሳይሆኑ አገር ውስጥ ያለንም ቢሆን ኢትዮጵያ ናፍቃናለች፡፡ ሰው የምታከብረዋ ኢትዮጵያ፣ ሁሉም ተባብሮ በጋራ የሚኖርባት ኢትዮጵያ፡፡ እባክህ አስረዳልን ?

  • @zergibachewtaye7917
    @zergibachewtaye79174 жыл бұрын

    "ደግነትን ላደረጉላችሁ ሰዎች ብቻ በመክፈል…… ደግነትን አትግደሉ፡፡ "

  • @user-cm4ij8xl2v
    @user-cm4ij8xl2v4 жыл бұрын

    ትልቁ ሀብታችን ሰዎች መሆኑ የተማርኩበት ና ከዛ በላይ ፈጣሪያችንን መፍራት ያሰተማረኝ ኮረና ነው

  • @azebgebreyesus7115
    @azebgebreyesus71154 жыл бұрын

    Thank you Dr mihret 😊 and arts tv for sharing this meaningful speech.

  • @ehitewolde7535
    @ehitewolde75354 ай бұрын

    God bless you and Ethiopia

  • @ygarduy5393
    @ygarduy53934 жыл бұрын

    Thank you so much iam learning alot God bless you all and jesus christ is coming soon he is the way.I love you all this is the day the God made

  • @zenatoday17
    @zenatoday174 жыл бұрын

    ለምታቀርብልን አዝናኝ መረጃ ከልብ እናመሰግናለን በባህሪን ያላችሁ እህት ወንድሞቻችን ሰላማችሁን ያብዛልኝ

  • @star4875

    @star4875

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ያንችም ሠላምሽ ይብዛ/ሠላምህ ይብዛ

  • @user-mo2nt3gr5m
    @user-mo2nt3gr5m4 жыл бұрын

    Woooooooooow dr. Mehirt Thanks

  • @hiwi1295
    @hiwi12954 жыл бұрын

    Thank you Dr Miheret. ቤተ እምነቶች ሰዉ ሀገር ሰርተን ለምንኖረዉ ያለንን ምፅዋት አምጡ ከሚሉ ከአገኘነዉ የተወሰነ % እንኳን ብለዉ ኣያስተምሩም😑

  • @sabalemi480
    @sabalemi4804 жыл бұрын

    ዶክተር ምህረት የተቆለፈበትን ቁልፍ እና ሌላ ሰው አንብቤአለሁ የሚገርም ደራሲ ነህ ምን ልበልህ እግዚአብሄር ይባርክህ በነገር ሁሉ

  • @yemiasfaw8014
    @yemiasfaw80144 жыл бұрын

    እውነት ነው ሰወች እነሱ ባለፍበት እንድናልግ ነው ፍላጎታቼው እንጅ ማገዝን አፍልጉም ከማገዝ ይልቅ እነሱን ያለፍበትን ታሪክ እንደጀብድ ማውራት ነው የሚፈልጉት

  • @garuma955
    @garuma9554 жыл бұрын

    You have good narration .

  • @antenehhailubekele3478
    @antenehhailubekele34784 жыл бұрын

    ጸጋው ሰዎች ከሚያሿቸው በርካታ ነገራት ምሉዕ አቅማችን የአንድ አምላክ በረከት ሁሉን የሚበልጠው ፣ ከሁሉም የላቀው ከሠማየ ሠማያት ለእኛ የተላከው የተፈጠርንበት ከእግዚአብሔር ከቸሩ ፍጹም ዋስትናችን ጸጋው ነው ፍቅሩ፡፡ ከሞት ወደ ህይወት የተሻገርንበት ከድቅድቁ ወጥተን ብርሃን ያየንበት ዓለም ሳይፈጠር የተመረጥንበት ብሎም በእግዜር ቀኝ የተቀመጥንበት በጉልህ የሚታይ ሠማያዊ እውነት የጸጋው ጉልበት ነው ከጨለማው ገዢ ግዞት የዳንበት፡፡ ይህ የእግዚአብሔር ጸጋ ነው የተከበረ ሊለካ የማይችል ከመታወቅ በላይ በእጅጉ የናረ ሁሉን መቆጣጠር፤ደግሞም ሁሉን ማስቻል የሚችል ብልሁ አምላክ በእርሱ ፈቃድ የሰጠን እንዲሁ ከጠላት ፍላጻ እና እልፍ አደጋ የሚያስመልጠን ኃይል ነው የእግዚአብሔር ጸጋ ለሚያምን ሰው ሁሉ በጉልህ የሚታይ ሠማያዊ እውነት የነበረ፣ ያለ፣ የሚኖር ዘላለም ይመለክ፣ ይከበር፣ ይመሰገን ዘንዳ ሁሉን ቻይ ነው እርሱ የሚሳነው የለም፡፡

  • @selamawitabebe7215
    @selamawitabebe721528 күн бұрын

    May God bless you.

  • @user-wm5cy9ls1y
    @user-wm5cy9ls1y4 жыл бұрын

    ደስ የሚል ትምሕርት

  • @user-cm4ij8xl2v
    @user-cm4ij8xl2v4 жыл бұрын

    የገንዘብ አጠቃቀማችን አረብ ሀገር ያለነው የምንጠቀመው በአብዛኛችን በሰብአውነት የተመሰረተ ነው ቤተሰብን መርዳት ሀገርን መርዳት ነው ሌላውን በመርዳት ሌላው ተሻሽሎ ማየት የምንፈልገው ጉጉት አለብን እራሳችን ሻማ እያረግ ማለት ነው ያደግሞ ቤተሰብ የሰጠን ፍቅርና ሀገራዊ ወዳድነታች ነው ያ ሳለፍነውን ችግር ቤተሰባችን ዳግም ማየት አለመፈለጋች ነው

  • @sofiataylor67
    @sofiataylor674 жыл бұрын

    Thank you,

  • @user-mo2nt3gr5m
    @user-mo2nt3gr5m4 жыл бұрын

    God bless you yehagrachen enku nhe edmeh yerzem nurelne

  • @abdinasir6719
    @abdinasir67193 жыл бұрын

    THANK YOU!!!

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil38954 жыл бұрын

    I like your effort to change individuals perception. It is big of you what you trying to do. Your effort tells me, you care. Thank you for that. I want suggest that try to make your messages short and to the point. Your intended message can insert easily to your audience mind.

  • @a.k.2052
    @a.k.20526 ай бұрын

    Thanks doc❤

  • @yosephalemeyie2854
    @yosephalemeyie28544 жыл бұрын

    smart presentation,

  • @sualihabrha8326
    @sualihabrha83264 жыл бұрын

    Takeaway ሰው መዳህኒት ነው ምርጫው የእኛ ነው ትገቢውን ነገር በማድረግ ሰው ማዳን ወይም የሚገባን ባለማድረግ ወይም ከሚገባው በላይ በመሆን ስውን መግደል የእኛ ምርጫ ነው እባካችሁ አዳኝ እንሁን ዶክተር ምህረት እንዳንተ ያለውን ያብዛልን!!

  • @tibeweldegiorgis-hr4ph
    @tibeweldegiorgis-hr4ph3 ай бұрын

    What a great man Tbarkleg ❤

  • @meserettadesse4006
    @meserettadesse40062 жыл бұрын

    thaks DR. Really you are DR

  • @misganawmeragiaw8046
    @misganawmeragiaw80464 жыл бұрын

    That's good speech from the bottom of his heart BUT I strongly believe that this could not be fulfilled in the right track as his speech unless and otherwise be born again according to Acts 2:38. If any one in Christ, he/she is a new CREATION!!!! that's it!

  • @aglewilson2649
    @aglewilson26493 жыл бұрын

    Thanks Absolutely true brother!!

  • @aaabbb-xx1tq
    @aaabbb-xx1tq4 жыл бұрын

    You are very smart guy.

  • @yohannesmitiku4907
    @yohannesmitiku49074 жыл бұрын

    Tanks a lot .

  • @tesfayefichala9036
    @tesfayefichala90365 ай бұрын

    ይህ ትምህርት ሰፊ ተደራሽነት ባላቸው የአገራችን ኦፊሻል ሚዲያዎች እንዲቀርብ ቢደረግ ጥሩ ነው፡፡

  • @alemneshtaye5739
    @alemneshtaye57394 жыл бұрын

    Egzeabeher hewetehen Hulu yebarkeleh

  • @ketemaseminew2307
    @ketemaseminew23074 жыл бұрын

    Securing the Abay Dam fair utilization of the water will certainly be the second Adwa victory. We need to work together like a big family irrespective of ethnicity and religion. We will never be separated and surrendered. Therefore, let us roll up our sleeves and confront the challenges.

  • @misrakgashaw4136
    @misrakgashaw41364 жыл бұрын

    እውነተኛ አገልጋይ እንዲህ አገር አቋርጦ የሰው ልብ ይጠግናል አንዳንዶች ግን የሰው ታሪክ እያወሩ የቆሙ መስሏቸው እየወደቁ ነው!!!!

  • @zednegn1830
    @zednegn18304 жыл бұрын

    የምር መዕግ ሲሰራበት አቀት፣ ጌጥ ናት like mihret

  • @user-me4xb9zd6l
    @user-me4xb9zd6l4 жыл бұрын

    Doctor please inform this information to our par-lama members

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen46772 жыл бұрын

    tebarke doctor የትውልድ መድኃኒት ነህ##

  • @azebbiru1572
    @azebbiru15724 жыл бұрын

    ዶክተር ምህረት አዲስ አበባ ከሆነ የሚሰሩት እባካችሁ የት እንደማገኛቸው መረጃ ለማግኘት በጣም እፈልጋለሁ እርዱኝ በበጤናው የተቸገረ ሰው ስለማውቅ እንዲረዱልኝ::🙏🙏🙏🙏

  • @alazarmohammed9755
    @alazarmohammed97554 жыл бұрын

    Ur beard style 👌

  • @abz8493
    @abz84934 жыл бұрын

    👌 ነፃና ዘላለማዊ 👌 ★★★★★★ አርቆ የሚያይ፣ አዕምሮው ሰፊ ነው አዕምሮው ሰፊ፣ ልቡ ቅን ነው ልቡ ቅን፣ ውስጡ የነገሰ ነው ውስጡ የነገሰ፣ ፍራሃተ እግዚአብሔር ያደረበት ነው ፍራተ እግዚአብሔር ያደረበት፣ ጠቃሚ ነው ጠቃሚ የሆነ፣ ወሰን አይገድበውም ወሰን ማይገድበው፣ ነፃ ነው ነፃ የሆነ፣ ዘላለማዊ ነው ነፃና ዘላለማዊ፣ ለትውልድ አርያ ነው ዶ/ር ምህረት ደበበ ለዚህ አንድ ዕንቁ ተምሳሌ ነው እናም ነፃና ዘላለማዊ በመሆን ለትውልድ አርያ እንሁን። መነሻ ሃሳብ Lao Tzu 6th century BCE ********************* ሰብዕና ከግብር ሲዋህድ ★★★★★★★★★ በራስ ወገን የተገፋ፣ በለጋነት የኮሰመነን ህልም ተስፋው የጨለመ፣ በራስ አብራክ የተረሳን የተስፋ ቃል እየረጩ፣ የተሰበረ ልብ መጠገን የራስ አንጀት እየገሩ፣ ለተራበ እድሜ መግዛት እራስ ድሎት እየነሱ፣ የታረዘን ቁር መጋራት መላቅ ማለት እንደ ምህረት፣ እን አዜብ ሰብዕና ከግብር ሲዋህድ ዘር ሃረጉን ሳይጠይቁ፣ ለተስፋ አልባ፣ ከልብ ማደግደግ በፍቅር ዓይን እያፅናኑ፣ እንባውን በፍቅር መጥረግ። ከአክብሮት ጋር።

  • @user-cm4ij8xl2v
    @user-cm4ij8xl2v4 жыл бұрын

    ዶክተር ቴውድሮሰን ካለበት ሰልጣን ለማንሳት ከራሳችን ሰዎች ዘመቻ ሲደረግበት ትዝ አለኝ እሱ የደረሰበትን ለመድረስ አለመመኘታቸው ኩራት ለሀገር መሆን ረሰተን የመኪና ባሪኪን ሰራተኛ ሇኖ አብሮ ወርዶ እንደሲራ የተገኘ አሉ ጠ/ሚንሰተራችን ኖቤል ሲያገኝ በራሳችን ሰዎች ሲጠላላ ስሰማ አዘንኩባቸዎ የሱ በአለም መጠራት ለኛ ክብር መሆኑን ረሳን

  • @yeshifeyess574
    @yeshifeyess5744 жыл бұрын

  • @yodittafese9869
    @yodittafese98694 жыл бұрын

    ሁላችሁንም አመሰግናለሁ

  • @michaelmisgena7142
    @michaelmisgena71424 жыл бұрын

    Come on doctor with all respect teach us something we don’t know thank you

  • @meralenaaida2316

    @meralenaaida2316

    4 жыл бұрын

    የሚሰማውን ሰው ሁሉ ወክለህ የምታወራው አለማወቅህን ያሳያል:: አንተ አወቅህ ማለት ሌላው ያውቃል ማለት አደለም:: ትእቢተኛ ሳትሆን አትቀርም: ሁሉን አውቃለሁ ባይ::

  • @michaelmisgena7142

    @michaelmisgena7142

    3 жыл бұрын

    Meralena Aida no Aida I have a right to comment and Tebetegenet hateyat new. Tesasteshale

  • @michaelmisgena7142

    @michaelmisgena7142

    3 жыл бұрын

    Corey Kelly thank you kelly your comments, i will work on it.

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne38874 жыл бұрын

    ምሁር ማለት እንዲህ ነው

  • @AANTENEH1
    @AANTENEH14 жыл бұрын

    ዶክተር እኔ ላርምህ ፈልጌ ሳይሆን ፥ ቀይ ሺብርና ነጭ ሺብርን አንስተሃል ፥ በዚያን ጊዜ የመንግስት ስርአትና ህዝብ ነበር ሲደባደቡ የነበረው ። አሁን ግን ህዝብና ህዝብ ነው፡ የሚጎዳዳው ፥ ከቆየው ጋር ያሁኑ ይለያል ፥ ኢትዮጵያዊነት በሚለው ቃል ተሰብስበን ተጠቅልለን ቆይተን ፡ነበር ፥ አሁን ግን ህገመንግስት በተባለው መቀስ ሲገዘገዝ ቆይቶ አንዱን ትውልድ መድረሻ አሳጣው ፥ምን ማድረግ እንዳለበት ግራ አጋብቶታል ። ባጠቃላይ ቤተሰብና ትምህርትቤት በትውልዱ ላይ ከራሱ ቤት በመጀመር የኢትዮጵያዊነትን ሥራ መሥራት አለበት ።

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye35414 жыл бұрын

    እኔ አንድ ነገር የሚገርመኝ ነገር አለ። ጥሩ ነገር ነው የሚናገሩት ግን ፍጹም እውነትን ብዙ ውሽትን ቀብቶ ህብረተሰብን የበታተነ እና ብዙ እውነት ውስጥ ትንሽ ውሽትን ወንጅሎ እና ያለውን የታሪክ እውነታ ይዞ ከመሄድ ይልቅ ከሁለት ወገን ያሉ ባልተመጣጠነ መንፈስ አጋነው የሚያወሩትን በማውገዝ ለትምህርት ይሆን ዘንድ ታሪክን እንደታሪክነቱ ባለው እውነታ ዙሪያ ላይ ባለታሪኮች እንዲህ ውይይት ቢሄድ እንጂ የሀያሰባት አመት ያለልክ አንድ ኢንችን እውነት አስር ኢንች ለጥጠው በማውራት አስር ኢንች የሆነን እውንተ ደግሞ ወደ አንድ ኢንች በማሳጠር በግልም ይሁን በቡድን ተቧድነው ፕለቲከኛም ይሁን ሙሀራኖች የተማሩም ሆኑ ያልተማሩ እንዲህ ያለውን የተጣመመ መንገድ ላይ እየተጎዙ ህብረተሰቡን ገደል የሚከቱትን እውነቱን በመናገር ብናስቀመጥ ደስ ይለኛል። አሁን የማየው ነገር ውሸታሙንም እውነትኛውንም ላለማሰቃየም ተብሎ፤ እንዲሁ የተድበሰበሰ የስነ ልቦና ትምህርትም እግረ መንገዳችንንም አደባብሰን እየሄድንም እንደሆነም መዘንጋት የለበትም።

  • @miketekle3823
    @miketekle38234 жыл бұрын

    Hodam

  • @disakemizan8962
    @disakemizan89624 жыл бұрын

    the greatest ethiopian

  • @fasikamuluneh4724
    @fasikamuluneh47244 жыл бұрын

    Dr Egzabehair yebarkih bewenet tilij sew neh minew hulu Ethiopian endante bihon byaseb!yet bederesen neber Egzabehairim egnanim hagerachininim bebereket yatereferfen neber!

  • @robahero1987
    @robahero19874 жыл бұрын

    ባጠቃላይ የእግዚያብሄር ወንድም ነኝ አትልም የአሱ አምሳያ ከሆንክ ግን ፈጣሪ አምሳያም ምትክም የለውም አይወልድምም አልተወለደም ወንድም ጋሼ።☝☝☝👍👍👍👍

  • @masti1612
    @masti16124 жыл бұрын

    ጎሽ ዶክተር ምህረት እራሷን ጥሩ እንከን የለሽ አስመስላ ለማቅረብ የሞከረችዋን ወደ ቦታዋ መለስክልኝ። ይሄ ጉራችን እኮ ነው የበጠበጠው።

  • @antenehhailubekele3478
    @antenehhailubekele34784 жыл бұрын

    ሠው ይናፍቀኛል በሁሉን ቻይ አምላክ በኃይለ ትዕዛዛቱ በስድስት ቀናት ውስጥ ከተፈጠሩቱ በዘመን ንብርብር ቀን በገፋ ቁጥር መሽቶ እየነጋ ህያው ነፍስ ያለውን መንፈሱን ፍለጋ ምድሪቱን ከሞሉት ፍጥረታት በሙሉ ሠው ያስናፍቀኛል ውስጤ ሆኖ አመሉ፤ የሚያገማምደኝ ያ የምድር አፈር ስለሆነም ምሴ ተዋህዶን ወዶ ደርሶ አብሮነትን ይራባል መንፈሴ፤ ስለምን ሰው ወደድክ ? ቢሉኝ ምንተዳዬ ማፍቀር መታደል ነው ፤ የጸጋው ባለቤት ይመስገን ጌታዬ ፈጣሪን በክብሩ በፍጹም ልቦና ፤ ፍጡሩንም በምክሩ በበጎ ህሊና. መውደድ ልህቀት ነው ፤ ማፍቀር ታላቅነት በምንም ዓይነት ኃይል የማይሻር እውነት፡፡

  • @mickeyraya2422
    @mickeyraya24224 жыл бұрын

    ለዶ/ር ምህረት ደበበ ክብር ቢኖረኝም እውነታው ግን ሌላ ነው:: ፈረንጆች ፍጡር ሁሉ እኩል ነው በሚሉበት ዘመን "ሁሉም ሰው ሰው ነው" ብሎ ሰውኛ ለማስተማር መሞከር ጅልነት ነው:: የኣማራው ልሂቅ ችግር ሌላውን በባዳነት/በእንስሳነት እየፈረጀና እየወነጀለ ለራሱ ምቾት ሲሆን ግን ሰው ሰው ነው በማለት ለመፈላሰፍ መመኮሩ ነው:: ያማ ቢሆን ኖሮ በኣማራ ክልል ይኖሩ የነበሩ የትግራይ ደም ኣለባቸው ተብለው ለዛውም እዛው ተወልደው ያደጉ ትግርኛ ቋንቋ እንኳ የማያቁ ከመላ የኣማራ ከተሞች ተባረዋል, ንብረትቸው ተዘርፏል, ተገድለዋል:: ይህንን ግን የኮነን ኣንድም የኣማራ ልሂቅ ኣልነበረም ኣሁንም የለም:: ታድያ ህዝብ እየሰበሰቡ ለገንዘብ መስርያ የስነ ልቦና መፅሃፍ ግልባጭ "ሰው ሰው ነው" የሚል ስብከት ከፕሮፓጋንዳ ያለፈ ፋይዳ ኣይኖሮውም:: ሰው ሰው ነው ለማለት ቀድሞ ሰው ሆኖ መገኘት ይጠይቃልና መጀመርያ እናንተ ሰው ለመሆን ሞክሩ:: Hypocrisy can not bring real solution.

  • @luk-man7889

    @luk-man7889

    4 жыл бұрын

    ወንድሜ የራስ ቁስል ብቻ እኮ አይደለም የሚያመው አዋቂ ሰው የሌላውንም ህመም ሊስማው ይገባል: በአንተ ህብረተሰብ ወይም የትግራይ ክልል ውስጥ የትግራይ ሙስሊም የሀገሩ ተወላጅ መስጊድ መገንባት ሲከለከል በገዛ የትውልድ ሀገሩ መቀበሪያ ሲከለከል ምን ይባላል: ከዚህ የከፋ በደል አለ ለመሆኑ? አማራው ትግሬን ከክልሉ ቢያባር ባለፈው 27 አመታት በደረሰበት በደል ቁጭት ነው ሊባል ይችላል: የትግሬው የገዛ ጎረቤቱ አብሮ አደጉ የሀገሩን ሰው በሃይማኖቱ ብቻ ማግለሉና ማጥላላቱና እንግልቱ ምን ይባላል: ክፋትንሰከራስ ደጅ ማጽዳት አይሻልም?

  • @zellekahaile4720

    @zellekahaile4720

    Жыл бұрын

    @@luk-man7889 Dr

  • @kalhone692
    @kalhone6924 жыл бұрын

    የቀይ / ነጭ ሽብር በፖለቲካ ልዩነት የተፈፀመ የእርስ በእርስ እልቂት ነበር። በኢትዮጵያዊነት ላይ ጥላቻ አልነበረም። ቀጥሎ የመጣውና የአሁኑ ግን በቋንቋ ተተመሠረተ የዘር ልዩነት በፀረ ኢትዮጵያዊነት በጭፍን ጥላቻ የሚደረግ እልቂት ነው። ላለንበት ሁኔታ ውድቀትና ዝቅጠት ከቀደመ ታሪክ ትክክለኛ ምሳሌ ማግኘት የሚከብድ ይመስላል።

  • @asterkiros3236
    @asterkiros32363 жыл бұрын

    Aten mtewawekbet ken ynafkgnal sew eko neh😍😍

  • @emru2030
    @emru20304 жыл бұрын

    ችግሩ፣ ሁለት ነገር እናሰላስል! ሀ/ በመንፈሳዊ ሕይወት ስንፍና ለ/ በሥጋዊ ሕይወት ሙስና ሰፍኖ ገኖ ይስተዋላል ይታያል መፍትኄ፣ ሁለቱን ጉዳዮች ለመተውና ለማስተው መጣጣር፣ መተው ነገሬን ከተተው እንዲሉ መንፈሳውያኑ በጸሎት በትምህርት ሥጋውያኑ በትዕግሥት በእውነት እየተመሩ ፈጣሪን ከፈሩ ነገሮች እንደሚቀየሩ ልብ ይሏል ከዚህ ያለፈ (ምከረው ምከረው ያልሰማህ እንደሆን መከራ ይምከረው) ነውና እንደወረርሽኙ አፍንጫውን አፍኖና አሳፍኖ ሰንጎና አሰንጎ ሰማያዊ ኃይል ትውልዱን ልክ ያስገባዋል፨ Mark these words!!!

  • @asnakemulattu7506
    @asnakemulattu75064 жыл бұрын

    Tsemu adege

  • @tsiontsion3401
    @tsiontsion34014 жыл бұрын

    ለምሳሌ እኔ ፈልጌ ወንድ አልሆንኩም 😂😂😂

  • @amman7461
    @amman74614 жыл бұрын

    i anderstand the difrent between human bing and real human bing

  • @netsanetmolla4828
    @netsanetmolla48284 жыл бұрын

    I’m just wondering how come people they don’t use mask

  • @jacobjericho8667

    @jacobjericho8667

    4 жыл бұрын

    Even the post is made on March 7 : do u know z exact date this lecture took place?

  • @kassayeebrahim889
    @kassayeebrahim8894 жыл бұрын

    mesekakat sitil min asbeh new............

  • @californa9524
    @californa95244 жыл бұрын

    ከየት ወደት ነው የሄደው

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga90794 жыл бұрын

    ezwnewt new lsew leji hule me lkam tmgelet

  • @kasahun7041
    @kasahun70414 жыл бұрын

    ኢ/ያ ማለት ግን ጎንደር እና ባህርዳር ብቻ ነው ማለት ነው የሚታየው background ጎንደር ብቻ ነው ኢያ የሚባሉ እነማን ናቸው ?

  • @stopamharagenocide5027

    @stopamharagenocide5027

    4 жыл бұрын

    ስእል ሰለሆነ ነው የተለጠፈ ነው።

  • @hiwimimikidane1789

    @hiwimimikidane1789

    4 жыл бұрын

    አትሳሳት በመጀመሪያ ደረጃ ስእሉ ሙሉ ለሙሉ አይታይም በመቀጠል የሀረር/ጀጎል ግንብ ና ኤርታሌ ይታያሉ..

  • @user-tn5ux5eh5t
    @user-tn5ux5eh5t4 жыл бұрын

    የአክሱምን ሃወልት የትግራይን ጥንታዊ ሃወልቶች ፈልጌ አጣሁት ውይ አሃ ረስቼው ለካስ ትግራዮች ተገንጥለናል ደስ ሲል ደግሞም ድሮም ቢሆን ትግራይ ራስዋን የቻለች ሃገር ናት ስምዋም አጋ እዚያን ምድር ይባላል እንኩዋን ደግ ያረጋችሁ ትግራይን ልይት አደረጋችሁት ከእንግዲህ በውሃላ ጥንታዊ ስልጣኔ እንግዳ ተቀባይ ነን እንዳትሉ

  • @cricket3806

    @cricket3806

    4 жыл бұрын

    ዘረፋ አካሂደው ነው ህዋሃቶች ፎቅ የገነቡት ምን ልትበሉ ተገንጥላችሁ? እኔም ቤተሰቦቼ ከእንዳባጉና ይወለዳሉ ግን ያ ተራ ነገር ነው ኢትዮጵያዊነት ነው ክብሬ ትግራዋይ ወደታች ነው አርፈሽ ተቀመጭ::

  • @user-tn5ux5eh5t

    @user-tn5ux5eh5t

    4 жыл бұрын

    @@cricket3806 2ኣመት ምን እየበላን ይመስልሃል ምነው መንገዱን እኮ ዘግታችሁታል ረሳችሁት እንዴ መቼም ድንጋይ እየበላችሁ ኖራችሁ እንደማትል እርግጠኛ ነኝ

  • @yosephsande8040
    @yosephsande80404 жыл бұрын

    Eritrea never ever had problems, or bitterness concious with its brotherly ethiopian peoples. Eritreans always had a good faith, wish and trust to the people of ethiopia. We will together build a better future to Hornafrica.

Келесі