ይህን ሳታዩ ዘፈን በጭራሽ እንዳትሰሙ🙅‍♀️ደስታን ለመፍጠር

Ғылым және технология

#beatatube #ethiopia #motivation @abelbirhanu1@TeddyAfroOfficial @21media27 እንዳማክራችሁ ምትፈልጉ comment ላይ አዉሩኝ @Beatatube subscribe ማድረጋችሁ ለተሻለ እድገት ይጠቅመኛል

Пікірлер: 12

  • @salme469
    @salme46917 күн бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን🤲👏👏✝️ የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይፃፍልን 🕊🤲❤

  • @user-dg1uh6kf1k
    @user-dg1uh6kf1k11 күн бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን የሚገርም ነው አቤቱ ንፁህ ልብን ፈጠርልኚ 😢

  • @tesfatube2245
    @tesfatube2245Ай бұрын

    በዉነት ትልቅ ትምህርት ነው መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @hawwii5954
    @hawwii595416 күн бұрын

    Melkam timihirt new kale ehiwotn bareketn yasemalen egzhabeher yekir yebalen

  • @Yeshmebat
    @Yeshmebat9 күн бұрын

    ትክክል ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔግን አንዳድ ቀን መዝሙር መስማት ይሰለቸኛል😢😢 በርግጥ ዘፈንም አልሰማም

  • @Beatatube

    @Beatatube

    9 күн бұрын

    ጥሩ ጥያቄ መዝሙርን መስማት ሳይሆን መረዳት ነዉ ከዛ በላይም መዝሙር እኮ አምልኮ ነዉ አይገርምም እግዚአብሔር በዚህ ልክ ወደሱ ሲጠራን እኛ ግን እንሰለቻለን መዝሙር ስትሰሚ/ማ ፀሎት እያደረጋችሁ ነዉ አትርሱ እሺ የእግዚአብሔር ፍቅር ሲገባን የመዝሙርን ትርጉም እንረዳለን🙏

  • @MuluBogal
    @MuluBogal17 күн бұрын

    🙏🙏🙏🙏♥️

  • @user-ey8el2qw3l
    @user-ey8el2qw3lАй бұрын

    🙏🙏🙏🙏

  • @user-hn1rz7uf8w
    @user-hn1rz7uf8w3 ай бұрын

    Wendimachin enameseginalen

  • @user-tu6zu6wj5p
    @user-tu6zu6wj5pАй бұрын

    😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ho1hf5kh6k
    @user-ho1hf5kh6k9 күн бұрын

    Ewent new ehe langa le ortdoksawin new b/c man yahel bazafan andamnwek ankewaln leke matsagf kedus zafanu yal yimsel

  • @user-ts1qe4be1c
    @user-ts1qe4be1c3 ай бұрын

    እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ የመዳም ቅመሞች የሚገርም video ነዉ ወንድሜ🎉🎉🎉

Келесі