መንፈሳዊ ሰዉ መሆን ይከብዳል!ብላችሁ ምታስቡ ከሆነ ከዚህ video በኋላ እመኑኝ ትቀየራላችሁ
Ғылым және технология
#ክርስቲያን #online #comedianeshetu #ethiopia
መንፈሳዊ ሰዉ መሆን ይከብዳል ብላችሁ ምታስቡ ከዚህ video በኋላ ትቀየራላችሁ
የተወደዳችሁና የተከበራችሁ ምእመናን እንግዲህ በዚህ ቻናል ላይ መንፈሳዉ ነገሮችን በሰፊዉ እንለቃለን እና እናንተ ያስተምረኛል እማርበታለዉ ምትሉ ከሆነ ብቻ subscribe like ማድረግ ትችላላችሁ በዚህ ቻናል ላይ ሚለቀቁት
መንፈሳዊ ታሪክ ስብከት
መንፈሳዊ motivaton እና የመሳሰሉት ነገሮችን እንለቃለን እኔንም ማገዝ ምትፈልጉ አዉሩኝ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
Пікірлер: 93
እግዚአብሔርን ለዉጦኛል አመሰግናለሁ ❤😢
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በርታ
አሜን ፫ ቃለሕይወትን ያሠማልን የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን በቸርነቱ ይርዳን❤❤❤
ቸሩ አባቴ እግዚአብሔር እኔንም ለውጦኛል አምላኬን አመሰግናለሁ እወደዋለሁ
ልክ እደ ልጂነቴ ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን መመለስ እፈልጋለሁ ውስጤ ሰላም የለውም ባዶነት ይሰማኛል😢😢😢
@Beatatube
22 күн бұрын
በህይወት ጎዳና ዉስጥ ሁሌም የሚያጋጥመን ነገር ነዉ ሁሉም አልፎበታል የሰይጣን ፈተና ነዉ እግዚአብሔር ግን ሁሌም በኛ ተስፋ ያደርጋል ይጠብቀናል አንቺ ብቻ ተነስተሽ መሄድ ነዉ ሚጠበቅብሽ የዛኔ ሰይጣን ከአጠገብሽ ይርቃል እኛን ማማከር ከፈለጉ በtelegram t.me/beatatube03 ያዋሩን
አሜን አሜን አሜን ስለትምህርቱ በእውነት አናመሰግናለን ወንድማችን ቃለ ሂውትን ያሰማልን
@Beatatube
28 күн бұрын
አሜን🙏
❤❤❤ Ameeeeeeen Ameeeeen ameeeeeeeen ❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በርታ ♥️♥️🥺🥺😢
ግን እንዴት ስለሀይማኖቶ አላቅም እባካችሁ ፅለዩልኝ እስካለ ማርያም በፆለታችሁ አስብኝ😢😢😢😢😢❤❤❤
@user-cs1vt2mu3v
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ
@Beatatube
Ай бұрын
የኛን አካዉንት በደንብ ከተከታተሉት ያዉቃሉ አይዞት እግዚአብሔር ይርዳዎት እኛንም ማወያየት ይችላሉ🤗
@user-iy6iy8nd4d
22 күн бұрын
አቤቱ አንተ አበርታኝ 😢
@Eyobseyfu12196
21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ 🙏🙏🙏🙏🙏
@KasaneshFlateBelete
21 күн бұрын
0:30 @@Beatatube
❤🎉🎉🎉🎉🎉 ዎሰን ገደብ የለለው አንዱ የሰው ልጅ ሁሉ ዎዳጅ አንድ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
ቃለህይወት ያሰማልን
እግዘአቢሔር ይመስገን ለወጦኛል ተመስገን አምላኬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን
kalehewt yasemalen
Amen amen amen amen amen
ቃለ ህይወት ያሠማልን ወድማችን እናመሰግናለን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይርዳን
በርታልን 🙏❤️🙏❤️🙏🙏❤️🙏❤️🙏❤️
kale hiwet ysemlen selk ketr bestan
Kale Hiwet ysemlen ❤❤❤❤❤❤❤
amen amen amen
Minim malet alichilim betam lewitognal maryamn ameseginalew egna yemedam kimemoch eniwedihalen
Amen kaelywt yaesemalin
እግዚአብሂር ይመስገን ወደሱ ተጠግቼ ብዙ ለውጦኛል ከጨለማ ወደብርሀን አምጥቶኛል
Amen kala iwoti yasamalin
kalehewt yasamalen
አሜን❤❤❤❤❤
ወድሜኑርልኝ
Qel hiyot yesemelen😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
Amen amen amen qali hiwoti yasemalin
❤❤❤
እናመሠግናለን ወድማቺን🙏🙏🙏
Betam kayeognal betam ameseginalew edme ena Tena yisxilen
@Beatatube
Ай бұрын
አሜን🤗
ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
🙏🙏🙏🙏♥️
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያሰማልን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😭😭😭😭😭😢😢😢🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏
እግዚአብሔር ያከበራችሁ ምእመናን ሁሉ ይህን ሰምታችሁ ምትለወጡ ያድርጋችሁ ብዙ ሰዉ ሰምቶ እንዲለወጥበትም አድርጉልኝ 🎉አካዉንታች ይሄዉ 👉t.me/beatatube03
Amen amen amen
kale Hewot Yasemlene amen
FAMa💚💛❤️🥰🥰🥰☑️
ቃለሂወትን ያማልን ያሰማልን እኔም እፈልጋለው 🙏🙏🙏
kale Hewot Yasemlene amen sela nesa mawek eflgalhue
@Beatatube
21 күн бұрын
t.me/Beatatube03
@Beatatube
21 күн бұрын
በዚህ የቴሌግራም ቻናል ያዋሩን
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔም ስመ ኦርቶዶክስ ነኝ አቤቱ ይምረኝ ወደ ቤቱ ያቀርበኝ ዘንድ በፀሎታቹህ አስቡኝ 🙏😢 አስካለ ማርያም
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፤🤲 የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይፃፍልን🤲✝️
በእዉነት ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏እኔ እፈልጋለሁ ወደ ቤቱ እንድመለስ በብዙ መንገድ አስተምሮኛል እኔ ግን አሁንም እንደጠፋሁ ነኝ💔
@Beatatube
18 күн бұрын
t.me/Beatatube03 በዚህ ያዉሩን እግዚአብሔር በዚህ ሊያስተምርሽ ፈልጎ ይሆናል
😔😥😥♥️
በርታ ወንድም ሊክ አስቀምጥልን
@Beatatube
22 күн бұрын
t.me/beatatube03
Le betih adis neng wendme qal hywot ysmln yene wendem
Menfesawi mehon ifeligalew wendme
Ena yefelagalew
እንዴት ነው መንፈሳዊና መሆናቸውን ምናቀው
እፈልጋለዉ
😢😢😢Amen Amen Amen ❤❤❤
ኧረ እኔም እፈልጋለሁ ምን ላድርግ አይገባኝም
አዎ መሆን እፈልጋለሁ ግን ልሆን አልቻልኩም መረሳት አልገባማልን ድካም °°°°ወዘት ባድነኝ
@Beatatube
21 күн бұрын
t.me/Beatatube03 በዚህ ያዉሩን
መንፈሳዉይ መሆን እፈልጋለሁ😢😢😢😢😢😢
@Beatatube
20 күн бұрын
t.me/beatatube03
efelgalehu
@Beatatube
23 күн бұрын
t.me/beatatube03
የእውነት መንፈሳዊ መሆን እፈልጋለሁ ?
@Beatatube
21 күн бұрын
t.me/Beatatube03 በዚህ ያዉሩን
እኔ ከምነግርህ በለይ እፈልጋለሁኝ ግን አልቻልኩም ምኞት ብቻ ነው የሆነብኝ ሰው መሆን በጣም እፈልጋለሁኝ😭😭😭😭 እርዳኝ ወንድም አለም እግዚአብሔር በአንተላይ አድሮ መንፈሳዊ ሰው አድርጎ ለምስጋና እንድበቃ🤲😭😭😭🤲
@Beatatube
8 күн бұрын
t.me/Beatatube03 በዚህ ያዉሩን
ye ewnet bexam adrge amesegnalew.......ene endalkachew aynet sewoch negn.....ahun gin eytahen new yekeyerklgn.......edme yisxilgn yene wendm....
@Beatatube
22 күн бұрын
ይህ ነዉ ህልማችን 🤗
እኔም እፈልጋለሁ እግን ባነበዉም አልዘዉም እድገባኝ ምን ላርግ አድም አላቅ 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔🙏🙏🙏
@Beatatube
22 күн бұрын
ሁሉም ነዉ አንቺ ብቻ አደለሽም እኛ ደግሞ በፈለጉት መስክ እናስተምሮታለን እግዚአብሔር በኛ መቼም ተስፋ አይቆርጥም የ telegram አካዉንታችን ነዉ t.me/beatatube03
እፈልጋለሁ 😔
@Beatatube
18 күн бұрын
t.me/Beatatube03
amen amen amen
ቃለህይወት ያሰማልን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እፈልጋለዉ
@Beatatube
25 күн бұрын
t.me/beatatube03
ቃለህይወት ያሰማልን