ኢትዮጵያ ከሲንጋፖር ምን ልምድ አገኘች? የልዑክ ቡድኑ ያደረገውን ውይይት Etv | Ethiopia | News zena

ኢትዮጵያ ከሲንጋፖር ምን ልምድ አገኘች? የልዑክ ቡድኑ ያደረገውን ውይይት #ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #viral
ፌስቡክ - / ebczena
የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
#ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Пікірлер: 164

  • @user-bn3qe9ii6z
    @user-bn3qe9ii6z26 күн бұрын

    የሁሉም delegates አስተያየቶች were significant, inciting and thought provocative… Thank you all…!!!

  • @jemaltufe1822
    @jemaltufe182226 күн бұрын

    ምሁራዊ እቀራረብ ማለት እንዲህ ነው ነገሮችን ሳይደጋግሙ የተለየ ሀሳብና እይታን በማምጣት ማስረዳት እንዲህ ነው

  • @MohamedosmanAbdilahi
    @MohamedosmanAbdilahi26 күн бұрын

    Absolutely amazing Ethiopia delegation from Singapore share experiences best practices taken from Singapore is a amazing issue for Ethiopia development growths fast dr abiy Ahmed Ali strategy based tactics is a amazing issue for Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹

  • @zenagirma8230
    @zenagirma823026 күн бұрын

    የኢትዮጵያ ጀግኖች ልጆች ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትነር❤❤❤❤❤❤❤

  • @sofenbeseat4346
    @sofenbeseat434626 күн бұрын

    It was a great conversation I'm proud of y'all keep up the good work to change our lovable country Ethiopia

  • @abbytamrat1662
    @abbytamrat166227 күн бұрын

    Abiy&Team will unite to develop and prosper☮️🇪🇹❣️🙏🏽

  • @MikeAsmare3308

    @MikeAsmare3308

    26 күн бұрын

    🐶 puppet

  • @user-yc8lo5nc1s

    @user-yc8lo5nc1s

    26 күн бұрын

    Mike geletu atehune tesetekakele!

  • @MikeAsmare3308

    @MikeAsmare3308

    26 күн бұрын

    @@user-yc8lo5nc1s ፈሣም ባንዳ ዳውላ ተሸካሚ አህያ አምሮቢስ የጋላ አሽከር ተላላኪ በቅርቡ ለቅሷቹሁ ማቆሚያ አይኖረውም ሬሣቹሁም ተለቅሞ አያልቅም የአውሬና የአሞራ መጫዎቻ ሆኖ ይቀራል አትጠራጠሩ

  • @tarikuasfaw5604
    @tarikuasfaw560426 күн бұрын

    ግሩም የሥራ ጉብኝት ነው። የአዳመጥንም ተገርመናል ። " ቅንነት ካለ የማይቻል ነገረ የለም ። " በሚል ነዉ የተረዳሁ ። በተለይ ዶር ለገሠ ያለዉን ትምሀርትና ተለምዶን አሰመልክተዉና ዉሉ እየጠፋ ያለዉ Humble mindset, personal integrity and commitment ከማንኛችንም የሚጠበቅ ነዉና ፈጣሪ ይርዳን ።

  • @user-rz7kb6tq1p
    @user-rz7kb6tq1p27 күн бұрын

    Very nice

  • @haminegash8749
    @haminegash874926 күн бұрын

    ይሄንን የመሰለ ልምድ በመቅሰም አገራችን ላይ ተግባራዊ ለማድረግ በጣም የሚያበረታታ ጉብኝት ነው ተባብረን ከሰራን ባለን ያልተነካ የተፋጥሮ ሀብትና ውበት ተጠቅመን ከዚህ በላይ መስራት እንችላለን

  • @MikeAsmare3308

    @MikeAsmare3308

    26 күн бұрын

    ፈሣም ባንዳ ዳውላ ተሸካሚ አድርባይ አፈንዳጅ ማፈሪያ ተላላኪ አምሮቢስ አህያ አፈር ብሉ አፈር ያስበላቹሁ እናንተ ውሾች ዘርማንዘራቹሁ አይተርፍም ዘንድሮ ከመጠረግ እመኑኝ

  • @user-op2oi1pj2o
    @user-op2oi1pj2o26 күн бұрын

    የጦር ዘመንን አምላክ ያፍርስልን።

  • @zenagirma8230
    @zenagirma823026 күн бұрын

    አብቹ❤❤❤❤❤❤❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia26 күн бұрын

    እኔኮ እንዴት እንደምታኮሩኝ!!!❤ Ethiopia's prosperity mission workers ❤

  • @user-tl9uw8tw2i
    @user-tl9uw8tw2i26 күн бұрын

    ድንቅ ድንቅ ድንቅ

  • @AddisuShevaye
    @AddisuShevaye26 күн бұрын

    Nice discussion. As I am working for SG company, I really appreciate your share to our community. What you are saying is correct, but please add what was the main point that leads them to higher point of development. From my understanding they minimised the impact of corruption. Do the same in Ethiopia.

  • @bereketkiflejibicho3015
    @bereketkiflejibicho301526 күн бұрын

    Hard work + smart work = perfection (Singapore)

  • @mulatudegu3472
    @mulatudegu347226 күн бұрын

    ደስ የሚል እይታ እናንተ ባያችሁት ሲንጋፖር ውስጥ ኢትዮጵያን አልማታለው በርቱ ደሞ ታሳኩታላቹ አምናለው

  • @ggvideonow1
    @ggvideonow126 күн бұрын

    Quality discussion!!

  • @taibsuleyman1744
    @taibsuleyman174426 күн бұрын

    I visit Singapore 2015 European calender there hotel i stay that times i meet kenya delegation they are steadying about sewerage system for konza city projects they have been implementing same system in konza so this is the best start. think, believe, plan, implement maintain continuous control

  • @seifubeyecha7565
    @seifubeyecha756527 күн бұрын

    Great analysis for engineer and woman that understands the core issue of Ethiopia as well as Doctor Legesse amazing thoughts great job for our president Abei Mohammed to create this for forum the doctor ievery thing is our mind. You have everything have a vision and creativity you have everything to do support your president…

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew19027 күн бұрын

    Thanks Ethiopia and then Thnkes so much Dr Abiy Ahemed the Ethiopian people prime menester and then your Government because your Democracy and freedom in ETHIOPIA Thanks 🙏 God.

  • @MikeAsmare3308

    @MikeAsmare3308

    26 күн бұрын

    Puppet 🐶

  • @user-yc8lo5nc1s

    @user-yc8lo5nc1s

    26 күн бұрын

    Mike ebakehe ignorant honeh atekere erasehene asetekakele

  • @MikeAsmare3308

    @MikeAsmare3308

    26 күн бұрын

    @@user-yc8lo5nc1s እራሴን የማስተካክለው ለዘረኛውና ሽብርተኛው የምርኮኛ ስብስብ ለሆነው ለጋላው የአብይ አህመድ ብልፅግና መንግስት ጡሩምባና ቱልቱላ ፊሽካ በመንፋት ነው ? ኧረ አታስቁን ባካችሁ እናንተ ሂሊናቢስ ሆድአደር አሸርጋጅና አሽቃባጭ አፈንዳጅ ማፈሪያ ተላላኪ ዝቃጭ አተላዎች በቁማቹሁ የሞታቹሁ አህዮች መጠረጊያቹሁ ቀን ቀርቧል አትጠራጠሩ እናንተና አሪዮሱ አብያቹሁ በአደባባይ ሬሣቹሁ ይጎተታል አትጠራጠሩ የአውሬና የአሞራ መጫወቻም ትሆናላችሁ በቅርቡ ለቅሷቹሁ ማቆሚያ አይኖረውም እመኑኝ አልሰማሁም አላወኩም አላየሁም አልገባኝም የሚባል ነገር አይሰራም ሁልህም የዘራኸውን የምታጨድበት ቀን ደርሶልሃል የትም አታመልጥም “Ignorant” የሚለውን ቃል ትርጉሙን በትክክል የምታቁትና ለማን እንደሚሰራ የምታቁት አይመስለኝም ከ7ኛ ክፍል ከበሻሻ ትምህርት አቋርጦ የወያኔ ሬዲዮ መገናኛ ተሸካሚ አህያ ሆኖ ከዛ የኦህዴድ ካድሬ በመሆን መጨረሻ ላይ ባልታወቀ አጋጣሚ አገር እመራለሁ ብሎ የተነሣው እራሱን እንኳን መምራት የማይችለው እበትና ደንቆሮ ለሆነው አብይ አህመድ የሚሰጥ ስም ነው

  • @user-op2oi1pj2o
    @user-op2oi1pj2o26 күн бұрын

    God please inter-connect us in Ethiopia.

  • @tamratroba3142
    @tamratroba314226 күн бұрын

    This is new experience which I seen. it’s amazing. Ethiopia 🇪🇹 will be more….

  • @NatnaelAiemere
    @NatnaelAiemere27 күн бұрын

    ሰላም ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹👍🇪🇹🇪🇹

  • @berhanuteka6216
    @berhanuteka621626 күн бұрын

    very great lesson! what ;atters more is will we do the same for Ethiopia?

  • @MenisaMetta
    @MenisaMetta26 күн бұрын

    የእኛም መንግሥት ጠንክሮ መስራት አለበት ።

  • @reshadabafita5906
    @reshadabafita590626 күн бұрын

    በርቱ ETV

  • @hope65332
    @hope6533227 күн бұрын

    ኢትዮጵያ ገና ትመደጋለች!!!

  • @MamoTesfa
    @MamoTesfa26 күн бұрын

    I am proud of all monsters well educated, talented God bless all peace in Ethiopia and The whole world yemimeka beegezihaher yemeka Amen hallelujah 🙏🙏🙏

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew19026 күн бұрын

    Thanks exlleincy ታየ አስቀ ሥላሴ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አዎ ሲንጋፖር በጣም ቆንጆ ሐገር ነች ውብሐገር ልክ እንደ ኢትዮጵያ ልዩነታችን እነሱ በደሴት ላይ የሚኖሩ የሕዝብ ብዛት የሌላቸው ግን ሑሉም ምሑሮች ናቸው ስለ ኢትዮጵያ ሐገሬ ግን ሕልም አለኝ አብቹ ይተገብረዋል ። I'm sorry አብቹ ስለአልኩኝ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይን ።

  • @MikeAsmare3308

    @MikeAsmare3308

    26 күн бұрын

    ፈሣም ባንዳ ዳውላ ተሸካሚ አድርባይ አፈንዳጅ ማፈሪያ ተላላኪ አምሮቢስ አህያ አፈር ብሉ አፈር ያስበላቹሁ የመጨረሻቹሁ ተቃርቧል ለቅሷቹሁም ማቆሚያ አይኖረውም ማምለጫም አይኖራቹሁም እመኑኝ እናንተ አሽቃባጮች

  • @Ahmedawol-os3tv

    @Ahmedawol-os3tv

    26 күн бұрын

    ጎበዝ ኢትዬጺያዊነት እንደዚህ ነው አንዳንድ አለንጂ ዝም ብሎ መተቸት

  • @MikeAsmare3308

    @MikeAsmare3308

    26 күн бұрын

    @@Ahmedawol-os3tv ቡሽቲው ተላላኪው የአብይ አህመድ ማንቆርቆሪያ ምን ነካህ ዘንድሮም ተስፋ አልቆረጥክም እሄን የሻገተ አፍህን ትከፍታለህ ? እየመጣንልህ ነው የታባክ እንደምትገባ እናያለን ምድረ ቅራቅንቦ ቅዘናም የቅዘን ጨርቅ ፈሪ የምርኮኛ ስብስብ መንጋ በሙሉ

  • @OromiaMy
    @OromiaMy26 күн бұрын

    ሲንጋፖር ብዙ የምንማርባት ተምሳሌት ነች!!

  • @user-op2oi1pj2o
    @user-op2oi1pj2o26 күн бұрын

    ዘመናችንን ኹሉ ጦር ምዝዘን አላተረፍንም። በለጥን ያልነውም ተዋርደናል። አሁን ጥናትና ውይይትና ግንባታ ብቻ ነው የሚያዋጣን። በርቱ አምላክ ራርቶልናል።

  • @user-yc8lo5nc1s

    @user-yc8lo5nc1s

    26 күн бұрын

    CORRECT!

  • @user-mj4ig4gv7n
    @user-mj4ig4gv7n26 күн бұрын

    ንጹህ መንግስት ትክክለኛ ገላጭ ቃል ነው?

  • @user-wl8or2be1j
    @user-wl8or2be1j26 күн бұрын

    Ethiopians must work hard instead Fighting with each other For Nothing?good sight 🇨🇦🇪🇷🇪🇹only in Africa????

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo741926 күн бұрын

    ❤ EEGUMSAA Manguddootaa Gumaa araarasan Nageenyaa. Teessumni Qaaliidha kanaaf Mootummaan yeroo taa'uu Eegumsaa argee taa'ee Second hm Yaarabbii bakka buusiif hawaasaa fi hayyootaa nyaannii Nageenyaa

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo741926 күн бұрын

    ❤walif Tv ❤ Qaamni eaa barsiisuu ni argaa!!!Deebii Kantibaan Magaslaa Finfinneef Qaamni waa dhageeffatuu Eegumsaa kanaf Yaadachisii lubbuu galatoomii Geejjibnii ni hatamee

  • @redwankemal7689
    @redwankemal768926 күн бұрын

    ለብዙ ሀገሮች ማደግ የመሪዎች ሚና ትልቅ ነው

  • @fantubeyen8452
    @fantubeyen845226 күн бұрын

    ሲንጋፖር ድንቅ ሀገር ነች መስዋእት ተከፍሎባታል ! የእናንተ Reflection በጣም አሥደንቆኛል ኮራሁባችሁ !

  • @KDDDD7772
    @KDDDD777226 күн бұрын

    ሲንጋፖር ጀግኖች መሪዎች ያሉበት ሀገር ነው። የኛ የለሳብ ድንኮች ሀገርን በዘር ከፋፍለው እያመሱ አስከሬን ስትቆጥሩ ትውላላችሁ

  • @AmanuelTefera-oj1gz
    @AmanuelTefera-oj1gz27 күн бұрын

    በጠም ጡሩ ነው ሃሰብ ነው የታማራቻውት

  • @MikeAsmare3308

    @MikeAsmare3308

    26 күн бұрын

    ፈሣም ባንዳ ዳውላ ተሸካሚ አድርባይ አፈንዳጅ ማፈሪያ ተላላኪ አምሮቢስ

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo741926 күн бұрын

    ❤ yaadaafi Qalbiinis Santuu Seeraa araaraa Yeroo Cufaa Nageenyaan Fayyaan dhiifamaa Seeraatti beelatu deebi'ee karatti ardaaa mariif Onneen du'aa beeknee barsiisuunis qooda araaraa qan Dhibeen osoo beeknee araaraama biyyii

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo741926 күн бұрын

    ❤❤ Beekumsii Eegumsaa Abjuufi Mannii Mandisni recounts in new generation of listening Eegumsiis mana weigh laftis Eegumsaa dhoksaa Ammad asumaan gaafa Deeggarsa hiriiraa Ummaanni bayee deebi'ee manni Getacho Reda ni kuffisee.

  • @user-op2oi1pj2o
    @user-op2oi1pj2o26 күн бұрын

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo741926 күн бұрын

    Yaannis waraanaa qabeenyaa Eegumsaa ijaarsaa fi Ministeera barnootaa idilee knaaf tigrai maalif miseensaa dhabnee Shimallis Abdisaa bakka Eegumsii jiruu Beekumsii Eegumsaa DrDebratsiyon

  • @AddisuShevaye
    @AddisuShevaye26 күн бұрын

    Nice

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo741926 күн бұрын

    ❤ Eegumsaa DaqonDanielkibrat&ArtTamagn Abbaan Amantii Ummata ni dursaa quba qabnaa see ida'amuun mandisni nyaatarraa seequu

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo741926 күн бұрын

    ❤ Eegumsaa iccittii tigrai ma ajaa'ibuu ssbaba Waggaa 27 Qaama eegnee hiitee kanaf kan barsiisaa Ummaataa Kan ijaaran manneen yaada mo'ataan DrAbiyyii Ahmed Dubbisi ijàarsa Gamoowwanii/

  • @BinyamBekele-bf5tb
    @BinyamBekele-bf5tb26 күн бұрын

    የሚገርም ቦታ ነው የሔዱት ግን የነሱ ልምድ ምን ዋጋ አለው ህዝቡ በጣም አስቸጋሪ ነው

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo741926 күн бұрын

    ❤mootummaan dugdaa Biyyaaf kanaf ija Yaada dhaqqabne DrDarajjee Dhugumaa humni dhageeffatu wal'ansaa dhibeen qabeenyaa dhalootaa jijjiiramaaf wework TOKKUMMAAN eegiif wirtuu lafeedugdaa Yookoo galatoomii hayyuu

  • @ermiastekle1468
    @ermiastekle146826 күн бұрын

    They doesn’t feel the pain of their people suffering

  • @user-cq1bb4mp7i
    @user-cq1bb4mp7i26 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo741926 күн бұрын

    ❤ YAADAAFI QALBIINIS SANTUU SEERAA ARAARAA DURSI ETV SHOWCASES ALL POLITICAL ISSUES SIYAAMAA SINGGAA BOOR WELCOME TO DURUS TV SHOW

  • @watchoful1
    @watchoful126 күн бұрын

    Gender balance?

  • @berrez4985
    @berrez498526 күн бұрын

    THE DEVELOPMENT OF A COUNTRY IS MOSTLY RATED BY THE STANDERED OF LIVING OF CITIZENS BUT NOT OF PLANTS AND BUILDINGS.ALAS WHAT AN OBSERVATION IS IT?

  • @DavidJohn-pc4bx
    @DavidJohn-pc4bx26 күн бұрын

    Ahyoch +Ahya= weledu -ve wrinchla

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo741926 күн бұрын

    ❤ Eegumsaa Yaannii Dr Billaanee Suyyum kanaf hin kolfuu garuu ardaan marii Ciifnuus injifannoo jechama johar Muhammad see DrAbiyyii Ahmed Dubbisi lafti Singgaaboor Education center protectect BiranuuNagga

  • @JustaThoughtUSA
    @JustaThoughtUSA26 күн бұрын

    ❤❤❤🎉🎉❤❤❤

  • @wondimalemdesalegn6161
    @wondimalemdesalegn616126 күн бұрын

    ልዩነት(ብዝሃነት)/diversity/፣ ፍትሃዊነት(Equity) እና መደመር(ማካተት)/inclusion/ ለአንድ ሀገር ጠቃሚ ብቻ ሳይሆን ወሳኝ ናቸው። ብዝሃነት አዳዲስ አመለካከቶችን ይፈቅዳል፣ ፍትሃዊነት ፍትሃዊ አካባቢን ይፈጥራል እና ማካተት መሳተፍ ለሚፈልጉ ግለሰቦች እድሎችን ለመስጠት ይረዳል፣ እና ዜጎችን ይረዳል።ሲንጋፖሮች ይህንኑ ነው የተገበሩት።

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo741926 күн бұрын

    ❤❤ Beekumsii Eegumsaa No information listening Kayyoo fikaroora yoo Qaamni waa barsiisuu arginee hiyyummaa Mootummaan tigrai Qaamni waa dhageeffatuu diina hayyootaa turtee ammaas freehogganttootaa ABO Dirqama Hidhiin golgola dukkana ifaa

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo741926 күн бұрын

    ❤❤❤ komiiin gaafa ato Ato mallaszenawii foggoraa Dr galatoomaa ato Tamirat layine gaafa hidhee jechi kun Hayyuu lafa beekanin deemnan Ogummaan ofii of gubuu arda marii tigrai barsiisaa so maaf hiitee? My question

  • @jonas2012ash
    @jonas2012ash27 күн бұрын

    😅😅😅😅 Daniel said Government should take the land for corridor development without any compensation!!! 😅😅😅😅 Please take Dani's houses, salary first for corridor development!!!!😅😅😅😅

  • @ermiastekle1468
    @ermiastekle146826 күн бұрын

    How come daniel kibret king of haltered

  • @DerejeIdessa
    @DerejeIdessa26 күн бұрын

    ማነህ እግርህን ብታወርድ

  • @anbessiemulate8693
    @anbessiemulate869326 күн бұрын

    እነኚህ ሰዎች በርግጥ ስራ. የላቸውም ።

  • @lisayetsega

    @lisayetsega

    26 күн бұрын

    ልምድ መውሰድ አምጥቶ ለህዝብ ማስረጽ እንደህዝብ መነሳሳትን ይፈጥራል። ስራማለት ወረቀት ላይ መጫጫር ለሚመስለው የሆነ ፊደላዊ ትውልድ ይሄ አይገባውም። እየሄድክ እየሄድክ...

  • @mimibayeh

    @mimibayeh

    26 күн бұрын

    ድንገት ካልሰማህ እየሄድክ ብለውሃል! በናትህ እየሄድክ!

  • @user-yc8lo5nc1s

    @user-yc8lo5nc1s

    26 күн бұрын

    Sera malete lanete beye social media mesadebe new?

  • @aesromhyab624
    @aesromhyab62426 күн бұрын

    Abandon luxury life and live in condos then the people will follow you like me.

  • @user-wh4cn9sr2l
    @user-wh4cn9sr2l27 күн бұрын

    Professor Bihanu, Ewunetim professor newot. Tiru Meriwoch nachew Singaporin Yasadegut. Erso agignitewutal melsun. Edmena Tena Yistot.

  • @MikeAsmare3308

    @MikeAsmare3308

    26 күн бұрын

    😂ቂቂቂቃቃቃ ወየጉድ እሄን ፈሣም ፋንዲያ ወራዳ አድርባይ እበት ደንቆሮ ሆድአደር ያረጀ በሬ ስታሞግሱና ስታሞካሹት ቲንሽ አታፍሩም ?

  • @user-yc8lo5nc1s

    @user-yc8lo5nc1s

    26 күн бұрын

    Mike beye steerage endete eyekefefegne meselehe! Anete mutecha!

  • @ermiastekle1468
    @ermiastekle146826 күн бұрын

    Why u don’t stop the war

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo741926 күн бұрын

    ❤ Eegumsaa iccittii Qaama Barsiisituu Qaama Baratuu dhageeffaatee international Mootummaan biruma kanaf Ammas anaaf santu Seeraa araaraa Mootummaan ofii dhageefftuu qabaa Yoo hawaasni hin hubannee atoDammaqaa mokonniin qalbiin waraanaa qabeenyaa uffaataa tuqaa oollee

  • @demissiebelayneh7943
    @demissiebelayneh794326 күн бұрын

    Chigign beqa ! TIIISH

  • @tarukubisha3217
    @tarukubisha321726 күн бұрын

    ህንፀ ዉበት ብቻ ሰይሆን ለገበሬዉ መደበሪያ ፈብሪከ ለተማራዉ ሥራ መፍጠሪና ዜጋዉ የሚያመሪሪ የኑሮ ጨና መቃለል የዜጎች በህይወት የመኖሪ ዋሰትና መሰጣትና የቤሔረ በለይናት ን መጥፈት የቤሔሪ በንድራ በመጥፈት አጋሪን የሚወክል አንድ በንድራ መፀደቅ ተገብ ናዉ ደሃዉ ደቦ ሰቻግሪ ለመኝ በበዘበት አንቴ የከተማ ዉበት ከሠራህ ቅልናት ናዉ ለሰዉ ልጅ የሚያሰፈልጋዉ መሠራታዊ ናጋሪ ለይ መቶኮሪ አሰፈለግ ናዉ ግን በናቴ ዘማን ኢት/ያ ከናበራችበት ደራጃና ሞራል ወድቃሌ ከኢት/ያ ዉድቃት ቀድማችሁ እናቴ ብትወድቁ መልከም ናዉ???

  • @yaredtadesse8420
    @yaredtadesse842026 күн бұрын

    ዲያቆን ዳንኤል ያቀረበው መልካም ሀሳብ አደለም መሬትን መንጠቅ ያለማምዳል

  • @user-yc8lo5nc1s

    @user-yc8lo5nc1s

    26 күн бұрын

    Yered dani yalew esekeza derese hedewale new yalew enji egname eneneteke alalem. Asefelagi hono sigegne eko indians tsegurachewene eyeshetu lehagere genebata awelewale.

  • @user-ux7cr2uv4e
    @user-ux7cr2uv4e26 күн бұрын

    ምድሬ ወንፍት

  • @shibabaw1083
    @shibabaw108326 күн бұрын

    በርግጥ ሲንጋፖር በጣም ያደገ አገር ነው ::ግን ኢትዮጵያ ትልቅና ብዙ ሕዝብ ያለው አገር ስለሆነ ሲንጋፖርን እንደጥሩ ሞደል ለማየት መሞከር ሊያሳስት ይቺላል ::ሲንጋፖር ጥሩ ምሳሌ ልትሆን የምትቺለው እንደ ጅቡቲ አይነት ትንሽና ወደብ ላይ የተመሰረተ ኢኮኖሚ ያላቸው አገራት ይመስሉኛል ::

  • @oneethiotube8974
    @oneethiotube897426 күн бұрын

    አዛኛው ኢንቨስትመንት የአሜሪካኖች እንዳሆነ ሲንጋፖር ውስጥ ያቃሉን ከ 370 billion በላይ ኢንቨስት ተደርጏል ከግል ካምፓኒወች ውጭ

  • @voiceamhara
    @voiceamhara26 күн бұрын

    ሲንጋፑር ውስጥ የጎሳ ስርአት ወይም አፓርታይድ የለም። ኢትዮጵያ ግን በዘውግ ፓለቲካ እየታመሰች ሀገር ናት። በአሁኑ ጊዜ የህዝብ ሀብት የዘር ጭፍጨፋ እየተካሄደ ነው። ኢትዮጵያ ህዝብ በጎሳ ተከፋፍሎ በክልል ታጥሮ የሚኖርባት ሀገር ናት። ሲንጋፑር ድረስ ከመሄድ መጀመርያ ከአፍሪካ ሀገራት ተማሩ። የሚያሳዝነው የሲንጋፑርን ቁንጅና ለማየት እንጂ የሀገሩ ህዝብና ፓለቲካ እንዴት እንደሚሰራ አላያችሁም። ከኢትዮጵያ የማይሻል የአፍሪካ ሀገር የለም።

  • @Ahmedawol-os3tv

    @Ahmedawol-os3tv

    26 күн бұрын

    ካፋሪካም አቢቹ ሩዋንዳም ሄዷል

  • @user-yc8lo5nc1s

    @user-yc8lo5nc1s

    26 күн бұрын

    Voice ebakehe zeme bele!

  • @Ajabakosum
    @Ajabakosum26 күн бұрын

    Namni biyya guddisu danda,u bekkumsa barate biyyan tajjajilee qofaa

  • @wondimalemdesalegn6161
    @wondimalemdesalegn616126 күн бұрын

    የሲንጋፖር ስኬት ዋነኛውና መሰረታዊ ምክንያቶች አንዱ ለ41 አመታት ነው ጠቅላይሚኒስተር ሊ የመሩት ።የስልጣን ሹክቻ አለመኖር

  • @Gi-fw1ug
    @Gi-fw1ug26 күн бұрын

    አቤት አሁን ይህን ስትሉ ሀገር ሰላም ነው የምታስመምሰሉት... እንደ እናንት ነውርኛ ከየት ይገኛል

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo741926 күн бұрын

    Eegumsaa Obbo Ahmed Shide Tigari karaa Dhufee beekannee kanaaf Hayilamariyaam arda marii ifaa seerii yaada mo'ataan DrAbiyyii Ahmed Dubbisi ija Mootummaan lafa beekun deemee nafa eeguu warannii ammas ayaadumaa leenjii teettuus Eegumsaa Dr Billaanee ardaa marii gadi dhiisanii dhiifamaa Bultiinis waraanaaf gurruma/riqicha

  • @user-jx4xm6cs7q
    @user-jx4xm6cs7q26 күн бұрын

    Indeed, Ethiopia vs Singapore there is huge gap! Abiy Ahmed should’ve kept his word and promised to stayed connected w/ his country & people. Instead, he hammered Tigray & Amhara using Drones, so who’s going to be or work with him? Clean up yourself first and stop Racism. That’s why FANOs movement moving aggressively to save the country!

  • @abefel6920
    @abefel692026 күн бұрын

    Birhanu Nega, what a sad sell out. Is this really a priority for starving and war riddled Ethiopia?

  • @ermiastekle1468
    @ermiastekle146826 күн бұрын

    Leaders that doesn’t care about sovereignty

  • @user-yc8lo5nc1s

    @user-yc8lo5nc1s

    26 күн бұрын

    Ermiyase ebakehe ayenehene geletse chelemetegna atehune

  • @negashnegash6783
    @negashnegash678326 күн бұрын

    Wey danel woooooo fffff

  • @user-yc8lo5nc1s

    @user-yc8lo5nc1s

    26 күн бұрын

    Menewe?

  • @MH-dm3oo
    @MH-dm3oo26 күн бұрын

    Lemın sile 3000 Tarık yalat Ethiopia mitinageru papet işim kalekeke Ethiopia minim Madeg aytichilim

  • @user-yc8lo5nc1s

    @user-yc8lo5nc1s

    26 күн бұрын

    Jill jilajil jilanfo

  • @ermiastekle1468
    @ermiastekle146826 күн бұрын

    Wushetam leaders in Ethiopia history

  • @user-yc8lo5nc1s

    @user-yc8lo5nc1s

    26 күн бұрын

    Fenetewe bale tsehaye berehane kaletayehe ke kenuse ayedelem yechelemeke anete nehe

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie986526 күн бұрын

    ህገ አራዊትስ የላቸእም ወይ?

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo741926 күн бұрын

    Radio garaan Oromia Dr Maaf fagaattee Dr Enj/Billanee Suyyum manii humni dhageeffatu hawaasaa kanaaf walirraa dagannee Tigari irraa arda marii dhifnee freehogganttootaa ABO

  • @user-yt9gb2zf7x
    @user-yt9gb2zf7x27 күн бұрын

    ኤህ😂😂😂😂😂

  • @felekewolde3824
    @felekewolde382426 күн бұрын

    😂

  • @jofhkjs2177
    @jofhkjs217726 күн бұрын

    በጎሳ እያጋደ ላችህ ስለሰው እደገት አውሩ

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy205326 күн бұрын

    Birish ! Li Quan U changed Singapore from sin city to prosperous peaceful city Similarly Jesus Christ will soon come and rejuvenate Sinnful World 🌎 into Utopia by chaining Satan in the bottomless pit please be part of that world by accepting Jesus Christ as your savior and lord

  • @teka1528
    @teka152827 күн бұрын

    YEHN TSEFEGNA, ZERAFEN , ERGUZ SET YEMEGEDLEUN ATEGULEN!

  • @alamaetaddesse6198

    @alamaetaddesse6198

    26 күн бұрын

    ተባረኩ ጌታዬ እባክዎን አስተምሩልን ኢትዮጽያ የምድር ገነት ናት የተፈጥሮ ሀብት ያለህ ለዚህ ነው ጠላቶቻችን እንዳናድግ እንዳንሻሻል እርስ በእርስ እንድንፋጅ የሚያደርጉን እንዳንድ እይምሮአቸውን የዘጉ ሌላው ደግሞ ራሱን ውዳድ በመሆኑ ስለ ህዝቡ ጉዳይ አይስጡትም ፍርድን በጣም እናመስግናለን መንግስት ካገኝን ብህዝቡ የሚያምን ሀገሩንም የሚያውቅ መሆን ይኖርበታል

  • @ethortho2409
    @ethortho240926 күн бұрын

    A bunch of ignorants talking fantasy while the majority of our people are under siege with not guarantee to live! It is astounding to see such level of ignorance! You will one day face justice for your lack of responsibility and the crimes you committed directly or indirectly! Watch!

  • @user-yc8lo5nc1s

    @user-yc8lo5nc1s

    26 күн бұрын

    No matter how lonely your journey gets never re-invite toxic people back to your life again. Abechuye most of the Ethiopian people are with you!

  • @Ishaqgetachew0123
    @Ishaqgetachew012327 күн бұрын

    ወንድምና እህቶች አሁን እኮ ደንቆሮ ምሁሮቻችን አሪፍ ምላሽ ለመስጠት የክፋት አዕምሮአቸውን እየሳሉ ነው

  • @user-yc8lo5nc1s

    @user-yc8lo5nc1s

    26 күн бұрын

    Jill jilajil jilanfo!

  • @user-op2oi1pj2o
    @user-op2oi1pj2o26 күн бұрын

    መሪዎች አላችሁን። ትምሕርትም ይኸው። ተግባሩንም ቀደም ከተለመደው ይበልጥ ይዛችሁታልና እንዳትነታረኩ ብቻ ተጠንቀቁ! አብዮተኝነትን ተከላከሉ።

  • @gaa9561
    @gaa956127 күн бұрын

    Yedenakurt awreto ader kadre sibeseb. Yesew hiwot value madreg temaru mejemeria.... hizeb massacre eyaderegk yihen yemawrat moral yelachehum....erbane bisoch.

  • @ermiastekle1468
    @ermiastekle146826 күн бұрын

    Kkkkkk they don’t have shame

  • @mimibayeh

    @mimibayeh

    26 күн бұрын

    አንተም ሼም የለህ በዚህ እድሜህ ቁጭ ብለህ ነገር የምትፈተፍተው! በጣም አገርህን እና ህዝብህን ጠቅመሃል

  • @user-yc8lo5nc1s

    @user-yc8lo5nc1s

    26 күн бұрын

    Wasting someone's time is the highest form of disrespect! Ermias please go out from here!

  • @brookalsina

    @brookalsina

    26 күн бұрын

    አንዴ ኮሜንት ከሰጠህ አይበቃህም እንዴ ሰማንህ እኮ 😂

  • @jonas2012ash
    @jonas2012ash27 күн бұрын

    Singapore focused on human capital! It is always about human!!! Our leader focus on their politics, their own pocket, their own clan, their own power!!!! Quota based on ethinic background will never lead you to Singapore's achievement!!!!

  • @user-yc8lo5nc1s

    @user-yc8lo5nc1s

    26 күн бұрын

    Wait and see!

  • @admasubereded7739
    @admasubereded773926 күн бұрын

    ዘረኝነትን፣ ሙሰኝነትን፣ ለህግ መገዛት፣ ሰብአዊነትን፣ ለሀገር ቅድሚ መስጠትን ... አልተማራችሁ ይሆን? እውነት ለመናገር የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ሰዋዊ ባህርይ ያላቸው አይመስለኝም። ሁሉም ለሰው ነው መጀመሪያ ሰው ሁኑና ሰው አክብሩ!!

  • @user-yc8lo5nc1s

    @user-yc8lo5nc1s

    26 күн бұрын

    Anete nehe sewawi baheri yalehe? Geletu!

  • @ElectronPcRepair
    @ElectronPcRepair27 күн бұрын

    እኛ ሃገር ስላለው ገራሚ ና አስደማሚ አስጨናቂ ነገር ምልቶ እያለ ሚኒስትሮቻችን የሲንጋፖርን ችግኝ ፣ ችግር ፣ በማየት ያጠፉት ግዘና ገንዘብ ሳያንስ በ ናሽናል ሚዲያ ይህንን ሲዶልቱ ሲ ወያዩ እንደማ የት ስቅ ጣ ጭ ነገር የለም ። ቲሽሽሽ

  • @kidisttafesse455

    @kidisttafesse455

    27 күн бұрын

    Yigermal. Xanten bado cheniklat Ende mayet sekitach Neger yelem. Masetwal yinureh

  • @teen158

    @teen158

    26 күн бұрын

    መዶለት ማለት ምን ማለት እንደሆነ የገባህ አልመሰለኝም ! አነሱ ያዩትን እየመሰከሩ ነው ምስክርነት ይባላል ። አንተ ግን ምንም ያልገባህን ነገር ምንም ተሰራ የማጣጣል ዘመቻ ከያዙ ሰውች ጋር እየዶለትክ ነው እስኪ ረጋ ብለህ የዓለምን ሁኔታ አገናዝብ።

  • @user-yc8lo5nc1s

    @user-yc8lo5nc1s

    26 күн бұрын

    Meche leza tefetere belehe new yehe kenetu!

  • @ElectronPcRepair

    @ElectronPcRepair

    26 күн бұрын

    @@teen158 ቃላት ስንጠቃው ምን ይፈይዳል ? ይልቅ የሀገራችን መሪዎች ቢያንስ አንገብጋቢ ጉዳዮቻችን ላይ ቅድሚያ ሰጥተው የመሪነት ሃላፊነታቸውን ከመወጣት ይልቅ ተራ ገፅ ግን ባታ ፖለቲካ ላይ ባይጠመዱ ለማለት ነው ወዳጄ ። ደሞ አታሽቃብጥ ። ቲሽሽ

  • @ebabuachenef6023
    @ebabuachenef602326 күн бұрын

    ከሳምንት በኋላ ትረሱትአላቹህ ተመልሳቹህ ስለጦርነት ሰለሰወች ማሰር ስለ ሐብት ማግበስበስ ማነው ለስልጣናችን የሚያስጋን እያላቹህ ሌሊት አፋኝ እየላካቹህ ወገናቹህን ስታሳቁ ስታሸብሩ ትገኛላቹህ ማንም በእናንተ የሚደለል የለም ያደጋቹህት እንደዚያ ስለሆናቹህ አይፈረድባቹህም ከዝንብ ማር የሚጠብቅ የለም ስታወሩ እውነት ይመስላል እውነት ከሆነ እናያለን።

  • @user-yc8lo5nc1s

    @user-yc8lo5nc1s

    26 күн бұрын

    Weneteme ebabu!

Келесі