የጉባኤ መዝሙር ስብስብ ፩ (1) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Live)

Музыка

Ye-Gubae Mezmur Collection - Zemarit Mirtnesh Tilahun (Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur)
© Mirtnesh Tilahun Official Page is the only Channel that has exclusive rights for all mezmurs by Zemarit Mirtnesh Tilahun
ይህ_ቪዲዮ_በfacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በfacebook_እና_በዩቱብ_አይልቀቁት
Official KZread Page: / @mirtnesh-tilahun
Official Facebook Page: / mirtneshtilahun.mezmur
Telegram/ቴሌግራም: t.me/Mertnesh_Tilahun
#Mirtnesh #EthiopianOrthodoxMezmur #Zeabዘአብ

Пікірлер: 76

  • @user-ry4yc5uf5k
    @user-ry4yc5uf5k2 жыл бұрын

    እኔ ማርያምን በጣም የምወዳት ዘማሪት ናት መዝምሮቻ ሰምቸ አልጠግባቸዉም ገልቦ ምስጥ ብላ ነዉ የምዘምረዉ ፀጋዉን ከዚህ በላይ ይጨምርልሽ አዲሱን ዝማርሽን በተሰፋ እጠብቃለን

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    2 жыл бұрын

    እመቤቴ ትጠብቅልኝ መልካም የሆነው ሁሉ እመኛለሁ

  • @semretyesbelayi228
    @semretyesbelayi2282 жыл бұрын

    Kelijenete jemero sesemash des yemilegn zemareshin geta eskefestame yastenash

  • @yenenehtizazu1843
    @yenenehtizazu1843Ай бұрын

    ዘር መልእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ❤😢❤😢❤😢❤😢❤😢❤😢❤😢❤😢

  • @eteneshkibore1556
    @eteneshkibore15562 жыл бұрын

    elelelelelelelelelelelelel Amnnnnnn Amnnnnnnn Amnnnnnn Amnnnnnnnn 🤲👏🤲👏🤲👏🤲👏🤲👏👏👏👏❤💖💚💙❤💛

  • @aabbccdd6406
    @aabbccdd64062 жыл бұрын

    ቃለህወት ያሰማልን ምርትዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @user-cq4kq6ec6m
    @user-cq4kq6ec6m7 ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤

  • @ask2538
    @ask2538 Жыл бұрын

    በጣም ነው የምወድሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @yididyatube-8646
    @yididyatube-8646 Жыл бұрын

    ምርትዬ አስለቀስሽኝ እኮ፣ ኑሪይልኝ እናቴ

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel39322 жыл бұрын

    Zemari melaek yasemalen

  • @Abatech2
    @Abatech22 жыл бұрын

    አቤት ውበት ምርጥ የተዋህዶ ፍሬ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ ኑሮሽ ሁሉ መልካም ይሁን ዝማሬ መላእክትን ያሰማሽ ውድ እህታችን ምርቴ!!!!! እልልልልልልልልልልልልል

  • @habeshafood7274
    @habeshafood72742 жыл бұрын

    amen amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @atnaseaayinie9275
    @atnaseaayinie92752 жыл бұрын

    ሰለ እመቤታችንም ዘምሪ .. እየሱስ እና ፀጋ ሚሉ ቃላተን እያበዛሽ እታስደንግጭኝ

  • @nyo1026

    @nyo1026

    2 жыл бұрын

    Endih aybalm

  • @joshuabelay2812

    @joshuabelay2812

    2 жыл бұрын

    የኔ እህት እ/ር የልቦናሽን አይኖች ያብራልሽ።የ ጸጋንና የየሱስን ትርጉም /ማንነት ማወቅ ይሁንልሽ። ሁሉ የሚገባው ነዉ አየሱስ።አሜን!!

  • @nyo1026

    @nyo1026

    2 жыл бұрын

    @@joshuabelay2812 Wushet Masmesel No more , mr pente

  • @joshuabelay2812

    @joshuabelay2812

    2 жыл бұрын

    @@nyo1026 I meant what I said. Don't have time for that wake up!!

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen57942 жыл бұрын

    የኔ ምርትዬ በዚህ ዝማሬሽ ወደኋላ ትዝታዬን አመጣሽው😭😭😭😭 🎤 እንዴት ወጣሁ ብዬ ከቶ አልደነቅም አምንሃለሁና ትተኽኝ አታውቅም ያሁሉም አለፈ ቀረ ወደኋላ ማልቀስ ማንባት ይብቃ ከእንግዲህ በኋላ እንደስምሽ ምርትነሽ ዘርሽ ይባረክ እመቤታችን አትለይሽ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ያብዛልሽ አሜን አሜን አሜን!!

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech59202 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልዝማሬ መላዕክትን፡ያሰማልን፡ለእህታችን

  • @ambalay31
    @ambalay31 Жыл бұрын

    Lemisgana yetemerete andebet (Mirtnesh ye bete kristian dimket .......)

  • @user-eg6by3wo1n
    @user-eg6by3wo1n2 жыл бұрын

    ምርቴ የተዋህዶ እቁ የዝማሬ ፀጋን የተላበሽ በቤቱ ያፅናሽ የሰማይም የምድርም አምላክ😍⛪🙏

  • @samritube5541

    @samritube5541

    2 жыл бұрын

    ስላም ላንች ይሁን እህቴ ፕሮፍይሌን በመጫን ቤቴን ህይው

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    2 жыл бұрын

    የቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን

  • @user-eg6by3wo1n

    @user-eg6by3wo1n

    2 жыл бұрын

    @@mirtnesh-tilahun አሜን፫ ይጠብቅልን

  • @user-eg6by3wo1n

    @user-eg6by3wo1n

    2 жыл бұрын

    @@samritube5541 እሺ ሳምሪ😍

  • @hannaderas1395
    @hannaderas13952 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤👍👍👍

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f2 жыл бұрын

    Amen amen amen ❤️❤️❤️

  • @feqrtemarymi9021
    @feqrtemarymi90212 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Zemare Malakin Yasamalin Ehetachin Faxari Rajimi Edme Kaxena Yadilishi🙌🙌🙌⛪⛪⛪💯💯💯✅✅✅👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏EIIIIIIIIIIIIIIIIIIIIIII EIIIIIIIIIIIIIIIIIIIIIIIII EIIIIIIIIIIIIIIIIIIIIIIIIII😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @selamteshome126
    @selamteshome1262 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል ዝምሬ መልዕክት የስማልን

  • @user-tf3iu3pl1f
    @user-tf3iu3pl1f2 жыл бұрын

    እልልልልል እልልልልል ዘማሪ መላእክት ያሰማልን ፅጋውን ያብዛልሽ 🙏🙏🥰🥰🥰

  • @selam801
    @selam8012 жыл бұрын

    እኔ በሃይማኖቴ በጣም ነው የሚኮራው እንኳን ተዋህዶ ሆንኩ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምርትዬ እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናሸ ውዴ

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    2 жыл бұрын

    ሁላችንንም ያጽናን ያቆየን

  • @selam801

    @selam801

    2 жыл бұрын

    @@mirtnesh-tilahun Amen amen amen

  • @maryy852
    @maryy8522 жыл бұрын

    እልልልልልል አልልልልልል

  • @sisaytashom7148
    @sisaytashom71482 жыл бұрын

    Amen Amen Amen God bless you my sister

  • @amenamen254
    @amenamen2542 жыл бұрын

    እልልልልልልል ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ምህርቴዬ ስወድሽ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ

  • @samritube5541
    @samritube55412 жыл бұрын

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እጥንትን የማለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያስማልን በቤቱ ያፅናሽ ምርትዬ በጣም ነው እምወድሽ

  • @dsitadsita7433
    @dsitadsita74332 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜንንን እልልልልልልልልልል ዝምሬ መለክት ያስምልን

  • @Abby-qt3sg
    @Abby-qt3sg2 жыл бұрын

    ዘመንሽን እግዚአብሄር ይባርክልሽ ከክፋ ይጠብቅሽ

  • @eskatsnaf1508
    @eskatsnaf15082 жыл бұрын

    በርቺ በርቺ በርቺ ❤❤❤

  • @zemarideaconsamsonnegash5941
    @zemarideaconsamsonnegash59412 жыл бұрын

    ምርትዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @zdyoutube9583
    @zdyoutube95832 жыл бұрын

    Egzabyre ytebekeshi

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat69672 жыл бұрын

    Amen Amen Amen zemaramaleykit neyasemamalen

  • @selamdangewy8765
    @selamdangewy87652 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ በጣም ዝማሬሽ ተሰምቶ አይጠገብም አምላክ ያበርታሽ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏

  • @medhaniebokuretsion2946
    @medhaniebokuretsion29462 жыл бұрын

    Amien

  • @eyobkasahun4235
    @eyobkasahun42352 жыл бұрын

    እድሜና ጤና ይስጥል ምርቴ ፀጋዉን ያብዛልሽ ኑሪልን

  • @wagayedechassageletu5739
    @wagayedechassageletu57392 жыл бұрын

    ምርትዬ በጣም ደስ ይላል እውነትነው ከአእንግዲህ በኁላ አይመጣም አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-uu1kd7uk7w
    @user-uu1kd7uk7w2 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ከዚ የበለጠ ፀጋዉን ያድልሽ

  • @mmm948
    @mmm9482 жыл бұрын

    አሜንን❤❤❤

  • @user-us8wd9up1b
    @user-us8wd9up1b2 жыл бұрын

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hewanmicaal9399
    @hewanmicaal93992 жыл бұрын

    Zimari melayct yasemaln mtye beta newu mezmurochshn emwedachwu tegawun yabzalsh beedme betena yakoyln♥

  • @rakiabadi5393
    @rakiabadi53932 жыл бұрын

    እልልልልልልል ዝማሬ መልእክት ያሰማልን

  • @ashenafi1163
    @ashenafi11632 жыл бұрын

    አቤት አገልግሎት 🙏🙏🙏 አግዚአብሄር በእድሜ በጤና ይጠብቅሽ

  • @almaayerga6339

    @almaayerga6339

    2 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤

  • @user-gy2th1jt3f
    @user-gy2th1jt3f2 жыл бұрын

    እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እመብርሀን ትጠብቅሽ ዘማሬት ምርትነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ እህት አለም♥ ለማርያም እንዘምራለን ለዘላለም (2)

  • @user-gw5id7jg8m
    @user-gw5id7jg8m9 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa43082 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምርትዬ በቤቱ ያፀናሸ🙏🙏🙏

  • @user-jd3xw5nm8u
    @user-jd3xw5nm8u2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በፀጋ በክብር ያኑርሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ምርጥ💞💞🇪🇹🙏🙏🙏🙏😊😊😊😊😊😘😘😘😘

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    2 жыл бұрын

    ለናንተም በረከቱን ያብዛላችሁ

  • @enattube5599
    @enattube55992 жыл бұрын

    በእውነት ዝማሬ መላእክትን ይሰማል እህታችን ምርትንሽ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ❤⛪🙏🙏🙏

  • @Yeshimartube9856
    @Yeshimartube98562 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሰላም ለኢትዮጵያ💚💛❤🙏

  • @habengirmay3324
    @habengirmay33242 жыл бұрын

    ምርትነሽ በጣም ነው ምወድሽ በቤቱ ያፅናሽ

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f2 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    2 жыл бұрын

    አብሮ ያሰማን

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    2 жыл бұрын

    ዝማሬ ስንዘምር እልል ስንል እልታን የሚያውቅ ምስጉን ነው ይላል

  • @ethiopiasalemmaaza.e6743

    @ethiopiasalemmaaza.e6743

    2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏 እልልልልልልልል👏👏👏👏👏እልልልል👏👏👏👏👏👏እልልልል👏👏👏💠💠💠

  • @gigigtdik.werede3356
    @gigigtdik.werede33562 жыл бұрын

    እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ይስማልን

  • @MoMo-ik2kt
    @MoMo-ik2kt2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @Muluyyee
    @Muluyyee2 жыл бұрын

    zameri malkten yasemaln betsagw beidam yakuyelen

  • @user-ux5ee2xx1m
    @user-ux5ee2xx1m2 жыл бұрын

    ሠላም ለሁላችኀም ይሁኀልኀ እናቴ አሜኀ አሜኀ አሜኀ ዝማሬ መላእክትኀ ያሰማልኀ በረችልኀኀ ቸሩ መድኀኒአለም በቸርነቱ በምህረቱ አየለይኀ ያስብልኀ

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    2 жыл бұрын

    ሠላምእግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @user-ko7hx1ll4e
    @user-ko7hx1ll4e2 жыл бұрын

    ❤""ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እህታችን ❤❤❤

  • @werkneshlegese5700
    @werkneshlegese57002 жыл бұрын

    ምርትዬ ቃለ ቃል ህይወት የሰማልን ምርትዬ ስልክሽን ላኪልኝ

  • @fikriewoldesamyat1448
    @fikriewoldesamyat14482 жыл бұрын

    ፈጣሪያችን እግዚዓብሔር ጸጋና በረከቱን ያድልሽ እህቴ በእውነቱ በዝማሬሽ እረክቻለሁ እኛም የዝማሬውን በረከቱን አግኝተናል አመሰግናለሁ በርቺ ።

  • @eskatsnaf1508
    @eskatsnaf15082 жыл бұрын

    በርቺ በርቺ በርቺ ❤❤❤

Келесі