የጉባኤ ዝማሬዎች - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Live)

Музыка

Ye-Gubae Mezmur - Zemarit Mirtnesh Tilahun (Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur)
© Mirtnesh Tilahun Official Page is the only Channel that has exclusive rights for all mezmurs by Zemarit Mirtnesh Tilahun
ይህ_ቪዲዮ_በfacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በfacebook_እና_በዩቱብ_አይልቀቁት
Official KZread Page: / @mirtnesh-tilahun
Official Facebook Page: / mirtneshtilahun.mezmur
Telegram/ቴሌግራም: t.me/Mertnesh_Tilahun
#Mirtnesh #EthiopianOrthodoxMezmur #EthiopianSpiritual

Пікірлер: 118

  • @user-rv1xd8th7w
    @user-rv1xd8th7w4 ай бұрын

    አዎ፤ ውይ፣፣፣፣፣፣ የህፃናቱ ድምፅ በእመ ብርሃን፤፤፤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን......

  • @Amentube1037
    @Amentube10373 жыл бұрын

    "እንደ እግዚአብሔር የለም " ክብር ለርሱ ይሁን ታላቅ ነው ዘላለም🙏🙏🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @maheltendale
    @maheltendale28 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @asddsa1343
    @asddsa13432 жыл бұрын

    immabeteen ine lanchi qaalat yellinym mirtiyyee gana be lijinnetish newu yetemerrexishiwu steggawunm nanchi layi ysferewu misguun newu berchilliny yene wuddff bemmmmm wuddddd inrgshlen ye tewahidoo lijooch yenya sixootaa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @teheshfilimon3417
    @teheshfilimon3417 Жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏👏🙏🙏👏🙏👏

  • @sebliseblina8371
    @sebliseblina83713 жыл бұрын

    ምርትነሽዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ማማዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ እናት አንችን የመሰለች የመብረሀን ልጂ እህት ስላለኝ አመሰግና ለሁ

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    3 жыл бұрын

    አሜን ከመሰግናለሁ

  • @user-qj3ec3qc9v
    @user-qj3ec3qc9v Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትያሰማልን

  • @temuzearsemayearsema1245
    @temuzearsemayearsema1245 Жыл бұрын

    የምን ጊዜም የተዋህዶ እንቁ አገልጋይ ። እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @user-lo6xi8mb6r
    @user-lo6xi8mb6r2 жыл бұрын

    ምርትዬ የእኔ አደበተ እርቱ እንኳንም ወደ እናትሽ ቤት ተመለሽ እመቤቴ ጸጋዉን ታብዛልሽ ዘመንሽ ሁሎ በቅድት ቤተክርስቴያን ይለቅ

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @zayyadaadarribee6806
    @zayyadaadarribee68062 жыл бұрын

    faaruu Ergamoota sii haa dhageessisuu #Mirtee sii jaalannaa

  • @tigistdaniel3309
    @tigistdaniel33094 жыл бұрын

    ምርትዬ የእኛ ውድ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የአገልግሎት ዘመንሽ ይርዘምልን

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    3 жыл бұрын

    አሜን አብሮ ያሰማን

  • @askidesta4271
    @askidesta42716 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @sosaso4562
    @sosaso4562 Жыл бұрын

    Amen(3) zamrii mate asamalee Ye amkachin simen ye taganehun anuu roonyali charinate lkee legitimate daginate👏👏👏👏🎤👏👏👏🎤👏👏👏Eeelee👏👏👏🎤👏👏👏Eeelee👏👏🎤👏👏Eeeeelee👏👏🎤👏👏👏 anuu roonyalii charinate likeladaginate hulumii nagarii tizianya👏👏👏🎤👏👏👏🎤👏👏👏Eeeelee👏👏👏🎤👏👏👏Amen amen amen Qaliyootii asamale ye baruu izaberii hixishi hixabiqishi baxamii hamasaginaloo wadaloo🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @-enatearsema.621kviwes9
    @-enatearsema.621kviwes92 жыл бұрын

    እንደ እግዚአብሔር የለም ላይ ህጻናቶቹ አዎ ሲሉ በጣም ነው ደስ ሚለው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mekedsalemayehu7123
    @mekedsalemayehu71233 жыл бұрын

    የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን ምርትዬ የምስጋና መዝሙሮችሽን እየሰማሁ ነው ያደግሁት ዘመንሽን ይባርክ

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    3 жыл бұрын

    አሜን አብሮ ያሰማን

  • @meherat938
    @meherat938 Жыл бұрын

    እማ ምርትዬ እመ አምላክ የትወድሽ እናታች ከዚ በላይ ፀጋውን ታብዛልሽ የኔ እናት መዝሙሮችሽ ሰርስረው ወደ ውስጥ የሚገቡ ነቸው

  • @user-bk9zq2wq3k
    @user-bk9zq2wq3k3 жыл бұрын

    አሜን 🙏 እልልልልል ልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏 ምርትዬ በየሔድሽበት እመብርሀን ከፊት ከኋላሽ በመከተል ትጠብቅሽ የኔ ብርቅዬ 👍🙏

  • @user-if4dx2mg7t
    @user-if4dx2mg7t Жыл бұрын

    ምርትየ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ መታደል ነው በውነት በደል ስምህ ለሱ ምቀኘት ምርትየ በቤቱ ያፅናሽ ፈተናውን በርቁ ያርግልሽ መታደል ነው

  • @user-if4dx2mg7t
    @user-if4dx2mg7t Жыл бұрын

    የኛ የኦርቶዶክስያውያን እህታችን በፆሎት ኣስብን ምርትየ. በውነት ይህ ስደት በቃ ብሎኝ ስትዘምር በልልታ እና በጭብጨባ ፍትለፍትሽ ሁኘ ኣብሬሽ እማመሰግንበት ናፍቆኛል

  • @LidetWubie
    @LidetWubie4 ай бұрын

    Amen

  • @belaynehteshome1548
    @belaynehteshome15483 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የኔ አጽናኝ

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    3 жыл бұрын

    አሜን አብሮ ያሰማን

  • @mekonnensemunegus9395
    @mekonnensemunegus9395 Жыл бұрын

    አሜሜሜሜሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ክብር ለጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ።

  • @user-ns1yi3er2w
    @user-ns1yi3er2w11 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-pf2qm8mt3q
    @user-pf2qm8mt3q3 жыл бұрын

    ውይ እናቴ ስወድሽ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤናጋር ከነቤተሰብሽ ይስጥልኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መዝሙርሽን ብሰመዉም አልጠግበዉም አችን ስለሰጠኝ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    3 жыл бұрын

    አሜን ጸሎታችሁ አይለየኝ ምስጋናዬ ከልብ ነው

  • @waqaayyooabadiikoowaqaayyo3910
    @waqaayyooabadiikoowaqaayyo39102 жыл бұрын

    Elelelel Elelelel Elelelel ameen ameen ameen

  • @user-xz8om6dp9x
    @user-xz8om6dp9x3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላክ ያስማልን እህታችን እልል ክልል ክልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    3 жыл бұрын

    አሜን አብሮ ያሰማን

  • @user-mw2rg5go7n
    @user-mw2rg5go7n4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሠማልን 🙏🙏🙏🌾🌾🌿🌿🌷

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    3 жыл бұрын

    አሜን አብሮ ያሰማን

  • @mekdesassefa3110
    @mekdesassefa31104 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን👏👏👏

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @aass5403
    @aass540311 ай бұрын

    ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምርትንሸዬዬዬ የነ እናት እግዚቡሔር ይጠቡቅሸ❤❤

  • @bisrattadesse6945
    @bisrattadesse69452 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መዝሙሮችሽ አጥንትን ያለመልማሉ የአገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @fanoosfff3456
    @fanoosfff34563 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏እልልልልልል

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @Mariam-uy9nf
    @Mariam-uy9nf3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    3 жыл бұрын

    አሜን አብሮ ያሰማን

  • @user-km7dt3rg7x
    @user-km7dt3rg7x4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 💒👏👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @marrymarry5701
    @marrymarry57013 жыл бұрын

    መዝሙርሽ ስዘመር ደስ ይለኛል

  • @tsigaradayemareyamlij463
    @tsigaradayemareyamlij4632 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምርቴ መምህር አስራት ነፍስህን በገነት ያኑርልን አሜን😭

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-ez4lz5wx8b
    @user-ez4lz5wx8b Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አምላኬ ሆይ ለደጀህ አብቃኝ

  • @gantataewed4461
    @gantataewed44613 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት የስመዐልና ምርትየ

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    3 жыл бұрын

    አሜን አብሮ ያሰማን እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @user-Sol-Godelyas
    @user-Sol-Godelyas3 жыл бұрын

    ተወለደ ጌታ ተወለደ የሚለውን ጉባኤ ላይ የዘመርሽውን ጫኝልን እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @sofyadbiba9282
    @sofyadbiba92824 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    3 жыл бұрын

    አሜን አብሮ ያሰማን

  • @efremmolla6803
    @efremmolla68032 жыл бұрын

    ውዷ እህቴ የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ

  • @wanawtigabu8410
    @wanawtigabu84103 жыл бұрын

    አሜን አሜን

  • @ambalay31
    @ambalay31 Жыл бұрын

    የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን Zemarit Mirtnesh የምስጋና መዝሙሮችሽን እየሰማሁ ነው ያደግሁት ዘመንሽን ይባርክ!!!

  • @rghrghj869
    @rghrghj8693 жыл бұрын

    ምርትየ እንዴት እንደምወድሽ ጣፍጭ በቤቱ ያፅናሽ ውድዋ እህቴ የንች መዝሙር ሰምቼ ኣልጠግበውም ዝማሬመልኣክቲ ያስማልን ውድዋ እህቴ😍😘😘😍💞💖💕💓💓💗

  • @user-ml3yg3dc4y
    @user-ml3yg3dc4y4 жыл бұрын

    እህታችን ዝማሬ መልዐክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    3 жыл бұрын

    አሜን አብሮ ያሰማን

  • @marrymarry5701
    @marrymarry57013 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልእልልል ልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልል ዝማሬ መልእክት ያሰማልን እህታችን ምርትዬስወድሽ

  • @bahabelomhadgu4567
    @bahabelomhadgu45672 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🥰🥰🥰👍👍👍💒💒💒

  • @tg474tg3
    @tg474tg34 жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen ⛪⛪⛪💒 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-hi3bz4ry3g
    @user-hi3bz4ry3g4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን👏👏👏💚💛❤

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @dilledemokrasi7499
    @dilledemokrasi74993 жыл бұрын

    የሃሰት ገጽ የከፈቱት ዘማሪት ምርትነሽን መልሰው በመክሰስ የራስዋን ስራ ከራሷ ገጽ ላይ እያስወረዷት ስለሆነ በሶሻል ሚዲያ አካባቢ የምትሰሩ ሰዎች ትክክለኛውን ገጽ በማስከበር ትብብር ብታደርጉላት ልታበረታቷት ትችላላችሁ!!! መጽሐፍ የማይሰራ አይብላ ይላል!!!!!

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    3 жыл бұрын

    ይህ ለኔ መጨነቅሽን ያሳያል ልበ ቅኖች ሁሌም ቅን መነገድን ያስባሉ እህታችን በጣም አመሰግናለሁ

  • @user-ud2bf9cb6h

    @user-ud2bf9cb6h

    3 жыл бұрын

    እዉነትነዉ ይሷ ነዉ ፔጅ ነዉን ??

  • @asnakechtilahun7460
    @asnakechtilahun74603 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    3 жыл бұрын

    አሜን አብሮ ያሰማን

  • @user-kh7ee7jt2d
    @user-kh7ee7jt2d2 жыл бұрын

    ወደ ቤተክርስትያን እንድመለከት ያረክሽኝ እናቴ ነሽ ረጅም እድሜ አመኝልሻለሁ ዝማሬ መላህክተ ያሰማልን

  • @banchiyedesalew4503
    @banchiyedesalew45033 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @hamidhabchi9173
    @hamidhabchi91734 жыл бұрын

    Hello greetings and my respect God willing

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @arctube1621
    @arctube1621 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-ve4dz6gk2c
    @user-ve4dz6gk2c4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ባርኮና ቀድሶ ይጠብቅሽ

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @rghrghj869
    @rghrghj8693 жыл бұрын

    ጠፍቼ ነበር መዝምሮችሽ ዳውልድ ስለ ኣደረካቸው ነው ማሬ

  • @mafitesfaye8634
    @mafitesfaye86344 жыл бұрын

    Mirteye yene enat segawin yabzalish.

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @shimeles.fetene.MENLIK317
    @shimeles.fetene.MENLIK317 Жыл бұрын

    📍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐 📍THANK YOU FOR YOUR HEAVENLY SWEET "THANK YOU ALMIGHTY" MELODIES ! 📍GOD BLESS THE GREAT CHOIR EVEN MORE AND MORE AND MORE....! TO TO GET MORE OF OUR HEAVENLY BELOVED MIRTNESH! 📍HAPPINESS BE ON EARTH AS IN HEAVEN!

  • @m.zrayaw5264
    @m.zrayaw52643 жыл бұрын

    ኤልልልልልልል

  • @user-tx8tt2uy3b
    @user-tx8tt2uy3b3 жыл бұрын

    Ellllllllllllllllllllllll Zemare Melaekti Yesmeana

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @pal6116
    @pal61163 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @rosefakre6277
    @rosefakre62773 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምርትዬ በርቺልን ደስ ሲል የኔ ውድ💚💚💚💚

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    2 жыл бұрын

    አሜን ሁሌም አገልግሎት እንዲሰፋ ጸልዩ

  • @aass5403

    @aass5403

    7 ай бұрын

    ​@@mirtnesh-tilahun🥰🥰🥰🥰

  • @EGEkbakos
    @EGEkbakos3 жыл бұрын

    Zemarit Mirtinesh abzito yibarkish

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    3 жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @meriasalaa6932
    @meriasalaa69323 жыл бұрын

    Ameen ameen ameen zemare malakitin yasanalin magisitun yawarasiligni ehitach maratiye egezabiher rajim edeme ka Xena gari yesixashi ene batam new yemiwadishi yemakabirishi equye ye tawahido liji nuriligni

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @bettyfasil4229
    @bettyfasil42294 жыл бұрын

    Merteye sewedesh EMA zemare meliakiten yasemalin

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    3 жыл бұрын

    አሜን አብሮ ያሰማን

  • @mekdeststfu6983
    @mekdeststfu69834 жыл бұрын

    Amne

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @6y4l

    @6y4l

    2 жыл бұрын

    Amneaene🙏🙏🙏🙏🙏🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭eeeelllllllellllllellllll🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👐👐🕊🕊🕊🕊🕊🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌳🌳🍀🍀🍀

  • @abebadessale7181
    @abebadessale71813 жыл бұрын

    Mirtiy edmiy ktina abzto yistshi ymitamlkiw ytewahdo werk

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    3 жыл бұрын

    አሜን አብሮ ሰላሙን ለሁላችን ያብዛልን

  • @user-vq5ew8zo8c
    @user-vq5ew8zo8c3 жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @dilledemokrasi7499
    @dilledemokrasi74993 жыл бұрын

    ትክክለኛውን የዘማሪት ምርትነሽን የዩቲዩብ ገጽ ሰብስክራይብ በማድረግ ብቻ እናበረታታት!!!እንዲሁም ከሃሰተኞቹ ፔጅ በመውጣትም ጭምር!!!

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    3 жыл бұрын

    አገልግሎት እንዲበረታ አዲስ ለመስራት ያግዛል እና ጥሩ ምክር ሰለሰጠሽልኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @sebliseblina8371

    @sebliseblina8371

    3 жыл бұрын

    እሺ የኔ እህት እኔ ሸር አደርጋለሁ

  • @delinatsehaye3649
    @delinatsehaye36494 жыл бұрын

    How blessed are you

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    3 жыл бұрын

    amen

  • @delinatsehaye3649

    @delinatsehaye3649

    3 жыл бұрын

    @@mirtnesh-tilahun , eyesus krstos be eju daso barkoshal fkru yegebashm lezi nw zelalem buruk hugni

  • @bettyfasil4229
    @bettyfasil42294 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል ይሄንን ሙሉውን ቪሲዲ የት እንደማገኘው አላውቅም

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    3 жыл бұрын

    በዚህ ቻናል ለሁም በየጊዜው እለቃለሁ

  • @kdstaaa7628
    @kdstaaa76283 жыл бұрын

    Eeeeeeellllllllllllllllllllllllzimare malkit ysmalin

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    3 жыл бұрын

    አሜን አብሮ ያሰማን እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @oneafrica6719
    @oneafrica67193 жыл бұрын

    የመቼ ጉባኤ ነዉ?መቼም በዚህ በዘመነ ኮሮና ነዉ ብዬ አላስብም

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    3 жыл бұрын

    የበፊት አገልግሎቶች ነው አሁን እቤትም ሆነን አብረን እነድንዘምር

  • @tonaeli911
    @tonaeli9114 жыл бұрын

    Nurelin

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    3 жыл бұрын

    አሜን

Келесі