ዝም አልልም || የጎፋ መዘምራን || የደቡብ ኦሞ አመታዊ ኮንፍራንስ 2016 || Jinika || Apostolic Worship || በማስተዋል ዘምሩ

Автокөліктер мен көлік құралдары

#Like_በማድረግ_ይጀምሩ!!
#ዝም_አልልም !!! #ቪድዮውን_Like_Shere_ያድርጉ
#አፌን_አልተዘጋም
#New_Gosple_Song
#ጅንካ_አመታዊ_ኮንፍራንስ_2016
#ጎፋ_መዘምራን
#Apostolic_Songs
#በማስተዋል_ዘምሩ
#Jesus_is_Eternal_father
#Profitable_Person
#የደቡብ_ኦሞ_ጅንካ_አመታዊ_ኮንፍራንስ_2016/2023
#Sodo_Choir
#Dilu_Ye_Ene_Nw
#ቢሾፕ_ዴጉ_ከበደ_ተገኝተዋል
#መዝሙር
ዝም አልልም አፌን አልዘጋ
ሳላመሰግን መሽቶ አይነጋ
እኔ ዝም ብል ድንጋይ ያመሰግን የለም ወይ
እጨምራለሁ ዛሬም ምስጋናን/እልልታን በላይ በላይ
መቃብር ተከፍቶ የወጣሁ ነኝ ህይወት በእኔ ዘርቶ
የተፈቀደልኝ ከሰማይ እንድሆን ለእርስቱ ተካፋይ
ታዲያ ምንም እንዳላየ እንዳልተደረገለት
አይታዘብም ወይ ሰማይ ዝም ቢል የእኔ አንደበት
የተደረገልኝ እኔ ነፃ የወጣሁኝ እኔ
ከሞት ያመለጥኩኝ እኔ
እንዴት ምስጋና/እልልታ ያንሳል ከእኔ
ዝም ልል አልችልም ይዞኛል ውለታው ልቤ ገብቶ
መች እንዲህ በቀላል ይታለፋል የአምላኬ ደግነት ተዘንግቶ
ከንፈሮቼ በምሥጋና የሙገሳ ቃል አወጡ
አጥንቶቼም በደስታ ለእርሱ ክብርን እየሰጡ
ምስጋና ምስጋና እላለሁ በፅዮን ፊቱ ቆሜ
በጠላት እራስ ላይ በዘይቱ ለቀባኝ ለሆነኝ ጉልበት አቅሜ
እጨምራለሁኝ እንጂ ምስጋናውን አላሳንስ
የእኔ ክብር ፊቱ ወርዶ ይገባል ሊልቅ ኢየሱስ
ማነው ከእኔ በቀር የታደለ ያገኘ ምህረት
አምላኩን በማወቅ የበረታ የኖረና የቆየ በህይወት
እኔ የተደረገልኝ የተቃናልኝ መንገዴ
ድንጋዮች ቀድመው ሳይጮሁ ላመስግነው በፈቃዴ
ቃል እንደገባከው ሰማይ አድርሰኝ
ሌላው ይቅርና ሰማይ አስገባኝ
እጄን ያዘኝ ሰማይ አድርሰኝ
በጠፊው ምድር ላይ እንዳትተወኝ
“የበጉ ሰርግ ስለ ደረሰ ሚስቱም ራስዋን ስላዘጋጀች ደስ ይበለን ሐሤትም እናድርግ ክብርንም ለእርሱ እናቅርብ።”
- ራእይ 19፥7
#ቢሾፕ_ዴጉ_ከበደ_ተገኝተዋል_በጉባኤው
• ድሉ የእኔ ነው | የደቡብ ኦሞ አመ...
“እኔና አብ አንድ ነን።”
- ዮሐንስ 10፥30
“ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።”
- ኢሳይያስ 9፥6
“እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ አምላካችን እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው፤”
- ዘዳግም 6፥4
ዮሐንስ 14፥9
⁹ ኢየሱስም አለው፦ አንተ ፊልጶስ፥ ይህን ያህል ዘመን ከእናንተ ጋር ስኖር አታውቀኝምን? እኔን ያየ አብን አይቶአል፤ እንዴትስ አንተ፦ አብን አሳየን ትላለህ?
¹⁰ እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ አታምንምን? እኔ የምነግራችሁን ቃል ከራሴ አልናገረውም፤ ነገር ግን በእኔ የሚኖረው አብ እርሱ ሥራውን ይሠራል።
@ApostolicSongs2616
#new_status #new_gospel_massage #massage #bible #biblestudy #biblemessage
#apostolic #apostolicchurch #kes_Yohannis #Kesyohannnis #hawassa #Hawasa_annual_youth_conference
#apostolicchurchmezmursongs #mezmur #gospelmezmur #apostolic_songs #በማስተዋል_ዘምሩ #Jesus #nameofjesus #onegodbeliever #onegod #isoyisak
#iso_yishak #apostolicchurchmezmur
#church #churchmezmur #bemastewalzemiru #zemiru #zima #apostolic_songs #2023 #2015 #2024 #2016
#appstolic_church_mezmur_songs
#bishop #bishopdegukebede #bishop_degu_kebede #bishop_Alemaw #bishop_Terefe #bishop_getahun #bishop_birhanu
#Apostolic_Songs
#በማስተዋል_ዘምሩ
@Salemspiritualevents
@isoyisehak
@ApostolicchurchSongwithLyrics7
@asaphchior
@ApostolicChurchMezmurSongs
“አስቀድሞ ስላልጠቀመህ፥ አሁን ግን ለእኔም ለአንተም ስለሚጠቅም በእስራቴ ስለ ወለድሁት ስለ ልጄ ስለ አናሲሞስ እለምንሃለሁ።”
ፊልሞና 1፥10-11
#Apostolic_Songs
#በማስተዋል_ዘምሩ
• ልቤ ጨካኝ ነው || የአዲስ አበባ ...

Пікірлер: 8

  • @asterdeleb2280
    @asterdeleb228010 ай бұрын

    አሜንንን አሜንንን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹❤️❤️ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል አሜንንን

  • @BarakaB-tf8bm
    @BarakaB-tf8bm10 ай бұрын

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አልልልልልልል ዝም አልልም አሜንንን

  • @mirithbekele1884
    @mirithbekele188410 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @arabtowers9123
    @arabtowers912310 ай бұрын

    አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤

  • @ramycell1235
    @ramycell123510 ай бұрын

    አሜንንን እልልልልል እልልልልል ሀሹ 🗣️🗣️🗣️🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️

  • @fatmaFatma-qu5xp
    @fatmaFatma-qu5xp10 ай бұрын

    🙈😭💔💙🙏🤲☝️💕

  • @ramycell1235
    @ramycell123510 ай бұрын

    አሜንንን እልልልልል እልልልልል ሀሹ 🗣️🗣️🗣️🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️

  • @ramycell1235
    @ramycell123510 ай бұрын

    አሜንንን እልልልልል እልልልልል ሀሹ 🗣️🗣️🗣️🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️

Келесі