እባክህ ተጠቀመኝ || የሶዶ መዘምራን || የደቡብ ኦሞ አመታዊ ኮንፍራንስ 2016 || Jinika || Apostolic Worship || በማስተዋል ዘምሩ

Автокөліктер мен көлік құралдары

#Like_በማድረግ_ይጀምሩ!!
#እባክህ_ተጠቀመኝ !!! #ቪድዮውን_Like_Shere_ያድርጉ
#በድካም_አይጠናቀቅ
#New_Gosple_Song
#ጅንካ_አመታዊ_ኮንፍራንስ_2016
#ጅንካ_መዘምራን
#Apostolic_Songs
#በማስተዋል_ዘምሩ
#Jesus_is_Eternal_father
#Profitable_Person
#የደቡብ_ኦሞ_ጅንካ_አመታዊ_ኮንፍራንስ_2016/2023
#Sodo_Choir
#Dilu_Ye_Ene_Nw
#ቢሾፕ_ዴጉ_ከበደ_ተገኝተዋል
#መዝሙር
በድካም አይጠናቀቅ የኔ ታሪክ
በውድቀት አይጠናቀቅ የኔ ታሪክ
በኃጥያት አይጠናቀቅ የኔ ታሪክ
በውርድት አይጠናቀቅ የኔ ታሪክ
ያልኝ ዘመን ጥቂት ነው *2
እባክህ ተጠቀመው *2
ያለኝ ዘመን አጭር ነው *2
እባክህ ያንተው አድርገን *2
¹) ቃልኪዳን የገባህው ላጥለኝ ምድረ በዳ
ዝም ብለህ አትየኝ ወደ ሞቴ ስነዳ
አትተወኝ አምላኬ በመንገድ ላይ
እጄን ያዝና አድርሰን እስከ ሰማይ
ያለኝ ዘመን ጥቂት ነው.....
²) መቼ ነው የሚያበቃው ድካሜ የእኔ ዝለት
በመንፈስ ከፍታ ላይ ምወጣው ወዳለህበት
ከኃጥያት ጋር ተጣብቄ በልማድ ኑሮ
ኧረ ይበቃል አኑረን ልክ እንደድሮ
በድካም አይጠናቀቅ ....
³) ዘመኑ ሊያበቃ ነው ደርሷል መጨረሻው
ህይወቴን በእጅ ያዘው አኑረኝ ላንተ ብቻ
ያለፈውን በሙሉ ይቅር በልና
አዲስ ሰው አርገህ አቁመኝ ፊት እንደገና
ተጠቀምብኝ የእራስህ እቃ አርገኝና
ሩጫውን በድል አስጨርሰኝ
አቤቱ ከፊትህ አትጣለኝ
በመንፈስህ ሀይል ደግፈኝና
አድርሰኝ ሰማይ እጄን ያዘኝ
ቃል እንደገባከው ሰማይ አድርሰኝ
ሌላው ይቅርና ሰማይ አስገባኝ
እጄን ያዘኝ ሰማይ አድርሰኝ
በጠፊው ምድር ላይ እንዳትተወኝ
“የበጉ ሰርግ ስለ ደረሰ ሚስቱም ራስዋን ስላዘጋጀች ደስ ይበለን ሐሤትም እናድርግ ክብርንም ለእርሱ እናቅርብ።”
- ራእይ 19፥7
#ቢሾፕ_ዴጉ_ከበደ_ተገኝተዋል_በጉባኤው
• ድሉ የእኔ ነው | የደቡብ ኦሞ አመ...
“እኔና አብ አንድ ነን።”
- ዮሐንስ 10፥30
“ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።”
- ኢሳይያስ 9፥6
“እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ አምላካችን እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው፤”
- ዘዳግም 6፥4
ዮሐንስ 14፥9
⁹ ኢየሱስም አለው፦ አንተ ፊልጶስ፥ ይህን ያህል ዘመን ከእናንተ ጋር ስኖር አታውቀኝምን? እኔን ያየ አብን አይቶአል፤ እንዴትስ አንተ፦ አብን አሳየን ትላለህ?
¹⁰ እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ አታምንምን? እኔ የምነግራችሁን ቃል ከራሴ አልናገረውም፤ ነገር ግን በእኔ የሚኖረው አብ እርሱ ሥራውን ይሠራል።
@ApostolicSongs2616
#new_status #new_gospel_massage #massage #bible #biblestudy #biblemessage
#apostolic #apostolicchurch #kes_Yohannis #Kesyohannnis #hawassa #Hawasa_annual_youth_conference
#apostolicchurchmezmursongs #mezmur #gospelmezmur #apostolic_songs #በማስተዋል_ዘምሩ #Jesus #nameofjesus #onegodbeliever #onegod #isoyisak
#iso_yishak #apostolicchurchmezmur
#church #churchmezmur #bemastewalzemiru #zemiru #zima #apostolic_songs #2023 #2015 #2024 #2016
#appstolic_church_mezmur_songs
#bishop #bishopdegukebede #bishop_degu_kebede #bishop_Alemaw #bishop_Terefe #bishop_getahun #bishop_birhanu
#Apostolic_Songs
#በማስተዋል_ዘምሩ
@Salemspiritualevents
@isoyisehak
@ApostolicchurchSongwithLyrics7
@asaphchior
@ApostolicChurchMezmurSongs
“አስቀድሞ ስላልጠቀመህ፥ አሁን ግን ለእኔም ለአንተም ስለሚጠቅም በእስራቴ ስለ ወለድሁት ስለ ልጄ ስለ አናሲሞስ እለምንሃለሁ።”
ፊልሞና 1፥10-11
#Apostolic_Songs
#በማስተዋል_ዘምሩ
• ልቤ ጨካኝ ነው || የአዲስ አበባ ...

Пікірлер: 22

  • @Mekeds-y8z
    @Mekeds-y8z10 ай бұрын

    ኦ አባ እኔን ሀጢያተኛዋን ማረኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ramycell1235
    @ramycell123510 ай бұрын

    እባክህ ተጠቀምን እየሱስ 🙇🙇😭😭😭🤲🤲🤲🙏🙏💔💔

  • @user-ql6rs3dh9r
    @user-ql6rs3dh9r10 ай бұрын

    ሀዳራ ሀዳራ እየሱሰ 😭😭😭😭😭🙆‍♂️🙆‍♂️ እባክህ ተጠቃም እየሱሰ😢😢😢

  • @Mekeds-y8z
    @Mekeds-y8z10 ай бұрын

    ኦ አባ አስበኝ😢😢😢😢😢

  • @user-ht4qj3tg6j
    @user-ht4qj3tg6j10 ай бұрын

    በድካም አይጠናቀቅ የእኔ ታሪክ በውድቀት አይጠናቀቅ የእኔ ታሪክ በሀጥያት አይጠናቅቅ የኔ ታሪክ በውርደት አይጠናቀቅ የእኔ ታሪክ ያለኝ ዘመን ጥቂት ነው እባክህ ተጠቀው ያለኝ ጊዜ አጭር ነው እባክህ ያንተው አድርገው ቃል ኪዳን የገባኽው ላትጥለኝ ምድር በዳ ዝም ብለህ አትየኝ ወደ ሞት ስነዳ አትተወኝ አምላኬ በመንገድ ላይ እጄን ያዝና አድርሰኝ እስከ ሰማይ መቼ ነው የሚያበቃው ድካሜ የኔ ዝለት በመንፈስ ከፍታ ላይ ምወጣው ወደ አለህበት ከሀጥያት ጋር ተጣብቄ የልማድ ኑሮ አረ ይበቃኛል አኑረኝ ልክ እንደ ድሮው ዘመኑ ሊያበቃ ነው ደርሷል መጨረሻው ህይወቴን በእጅህ ያዘው አኑረኝ ልንተ ብቻ ያለፈውንም በሙሉ ይቅር በለና አዲስ ሰው አርገህ አቁመኝ ፊትህ እንደገና ያለፈውንም በሙሉ ይቅር በልና ተጠቀምብኝ የራስህ እቃ አርገኝና ሩጫውን በድል አስጨርሰኝ አቤቱ ከፊትህ አትጣለኝ በመንፈስህ ሀይል ደግፈኝና አድርሰኝ ሰማይ እጄን ያዝና ቃል እንደ ገባኽው ሰማይ አድርሰኝ ሌላው ይቅርና ሰማይ አስገባኝ እጄን ያዝና ሰማይ አድርሰኝ በጠፊው ምድር ላይ እንዳትተውኝ

  • @user-qn2ig3xz2m
    @user-qn2ig3xz2m10 ай бұрын

    Amen

  • @mulu6386
    @mulu638610 ай бұрын

    ኦኦኦኦ አዳራ የሱስ😢😢😢

  • @arabtowers9123
    @arabtowers912310 ай бұрын

    አሜን አሜን 😢😢😢😢

  • @user-vg8bp7gu3x
    @user-vg8bp7gu3x4 ай бұрын

    ኦኦኦኦ አደራ የሱስ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Aaaaaaaapppppo
    @Aaaaaaaapppppo10 ай бұрын

    🙇🙇🙇🙇

  • @fatmaFatma-qu5xp
    @fatmaFatma-qu5xp10 ай бұрын

    🙏🙏🙏❤️❤️🙏

  • @TeseraKamiso
    @TeseraKamisoАй бұрын

    Ameenni

  • @sahar6501
    @sahar650110 ай бұрын

    Amen😭😭😭😭🥺🥺🥰🥰

  • @burteapostolic3249
    @burteapostolic324910 ай бұрын

    Hadara 😢😢😢😢

  • @fatmaFatma-qu5xp

    @fatmaFatma-qu5xp

    10 ай бұрын

    💕☝️🤲🙏💙💔😭🙈

  • @tseganesh
    @tseganesh10 ай бұрын

    🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🙏🙏🤲😭😭😭

  • @fatmaFatma-qu5xp

    @fatmaFatma-qu5xp

    10 ай бұрын

    ☝️🙏🤲🤲☝️🙏🙏❤❤😭😭 ‏‪3:56‬‏ ‏‪3:58‬‏

  • @Mekeds-y8z
    @Mekeds-y8z10 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @amisalamisal7211
    @amisalamisal721110 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢❤❤

  • @romangezhane5227
    @romangezhane522710 ай бұрын

    Kale endegbhawe samay adersen eysuse abate erdane bedkam endaylk edamey aba erdane zemarmoche tebarkulen be bzu eske samay yeshkmchu eysuse

  • @FhGh-fj5yz
    @FhGh-fj5yz10 ай бұрын

    😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉

Келесі