😭የዲያቆን ብሌን የህይወት ታሪክ /በአውደ ምህረት የተነበበው😢

😢😢😢😢😢😢😢😢😢

Пікірлер: 453

  • @tartr486
    @tartr4864 жыл бұрын

    ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ነፈሥህን በገነት ያቆይልን 😭😭😭🙏

  • @sabillass3885
    @sabillass38854 жыл бұрын

    ዳቆን ብሌን የስደተኖች ወዳጅ እኔ አልቻልኩም ነብሱን ይማርልን እኛ ወደ አንተ እንጅ አንተ ወዳኛ ላትመጣ ተለያየን

  • @cghhjj1811

    @cghhjj1811

    4 жыл бұрын

    😭😭

  • @zebenayabebe8569

    @zebenayabebe8569

    4 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭💔

  • @user-sx8yu3ul3i

    @user-sx8yu3ul3i

    3 жыл бұрын

    ማመን አቃተኝ ያሳዝናል ነፍስህ ይማር ውድማችን የስደተኞች ውዳጂ

  • @atsede881
    @atsede8814 жыл бұрын

    ብሌንዩ የአንተን ሞት ማመን ከባድ ነው ሰርግህን እንጅ ሞትህን አልነበርም እምንጠብቀው እግዚአብሔር ያለው ሆነ ነፍስህን ይማርልን

  • @user-kk1ho6ng5y
    @user-kk1ho6ng5y4 жыл бұрын

    ወንድማችን አፈሩን ገለባ ያድርግልህ ነፍስ ይማር

  • @zadelove4676

    @zadelove4676

    4 жыл бұрын

    nefsekn yimarew

  • @user-ws7xf4yh6i
    @user-ws7xf4yh6i4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @user-ie1bi8zn7j
    @user-ie1bi8zn7j4 жыл бұрын

    የወንድማችን ኃይለ ጊዎርጊስን ነፍስ ይማር አፈሩ ይቅለልህ ለሁላችሁም መጽናናትን ይስጣችሁ

  • @akebiradisu7578

    @akebiradisu7578

    4 жыл бұрын

    Wondmach hale giyhorgise Nefes yemar 😭😭😭😭😭😭😭

  • @saronmikael1034

    @saronmikael1034

    4 жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN

  • @MG-yj7fs

    @MG-yj7fs

    4 жыл бұрын

    amen amen amen

  • @monashmeis8445

    @monashmeis8445

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን

  • @filimonhailu4783

    @filimonhailu4783

    4 жыл бұрын

    ነፍስይማር

  • @eyerusalemteshome6226
    @eyerusalemteshome62264 жыл бұрын

    ብሌኔ ነብስህን በአብርሀምና በይሳቅ እቅፍ ይኑረው እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ

  • @selam6473
    @selam64734 жыл бұрын

    መንግሥት ሰማይ የዋርሰልና ሓውና ነፍስካ ምስ አብርሃምን ይሳቅን ያዕቆብን የንብረልና አሜን፫።

  • @user-pi4xt6tv4y
    @user-pi4xt6tv4y4 жыл бұрын

    ማርያም ሐዘነ ልቦና ታቅልልን የኔ ወንድም ነፍስህን ከደጋጓቹ አባቶቻችን ጋር ይደብርብን እኔ ግን ባየሁት ሰዓት ውስጤን ያመኛል እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ እኛም ይሁን ብለን ዝም አልን!!!

  • @user-ol9xn4tk5x
    @user-ol9xn4tk5x4 жыл бұрын

    #ዲ/ን ብሌን መልካም ሰው የስደተኞች ወዳጅ✞✞✞ 👉🙇🙇🙇😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 #መቼም አንረሳህም ነፍስህን #በአፀደ ገነት ያኑርልን✞✞✞ #ለቤተሰቦችህም ፅናቱን ይስጥልን🙇😭😭😭😭✞✞✞

  • @pantupantu6614

    @pantupantu6614

    4 жыл бұрын

    ነብስህን በገነት ያኑርህ ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ይስጣቸው

  • @user-gj5bq2ku3k

    @user-gj5bq2ku3k

    4 жыл бұрын

    ነፍስ የማር ተደጋጉቹ አባቶቻችን አብርሃም ከ ይሳቅ ከያዕቆብ እቅፍ የስቀምጥልን ለቤተሰባቼም መፅናናትን ይስጥልን ማርያም የልብል ሀዘንን ታቀላለች የልብን የሀዘን ታቀላለች

  • @user-pl6me6jr8o

    @user-pl6me6jr8o

    4 жыл бұрын

    አሜን፫

  • @gantiiye3silase3lijihdjdjf63

    @gantiiye3silase3lijihdjdjf63

    4 жыл бұрын

    Rip

  • @qazkilewotyesimylene5179

    @qazkilewotyesimylene5179

    3 жыл бұрын

    nefesine batedegnete yenerle

  • @betitassfa4187
    @betitassfa41874 жыл бұрын

    ወድማችን ነፍስኅን ይማርልን በአብርሀም በይሳቅ እቅፍ ያሳርፍልን

  • @hanihaymi6274
    @hanihaymi62744 жыл бұрын

    ወንድማችን በጣም ነው ያዘንኩት ነብስህን በአፅደ ገነት ያኑርልን ለቤተሰብም መፅናናትን እግዚአብሔር ይስጥልን 😭😭😭😭😭😭😭

  • @RrRr-ok6ff

    @RrRr-ok6ff

    3 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-eg2cv9kw9z
    @user-eg2cv9kw9z4 жыл бұрын

    ወንድማችን ነብስ በአፀደ ገነት ያኑርልን ለመላው ቤተሰቦቹ መፅናናትን ይስጥልን 😰

  • @bizuwarkayalewa1032
    @bizuwarkayalewa10324 жыл бұрын

    ወንድማችን ዲያቆን ብሌን ነፍስህን በቅዱሳን እቅፍ ያኑርልን መልካም ሰው ዋጋው በሰማይ ነው እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ ለእጫኛው ለእህታችን እግዚአብሔር መፅናናቱን ያድልልን አይዛሽ እህታችን እግዚአብሔር የፈቀደው ሆነ ለምላው ቤተስባቹ እግዚአብሔር መፅናናቱን ያድልልን አይዛችሁ ተፅናናኑ እንግዲህ እኛ ወደሱ እንሄዳለን እንጅ እሱ ወደኛ አይመጣም

  • @user-zv3jn6wn3v
    @user-zv3jn6wn3v4 жыл бұрын

    ነብስህን በአፀዴ ገነት ያኑራት ወድማችን ዲያቆን ብሌን ነፍስ ይማር 😭😭😭

  • @user-dx9et5ly8l

    @user-dx9et5ly8l

    4 жыл бұрын

    ነብሥኑንይማረዉ

  • @user-ju3oo2ht6r
    @user-ju3oo2ht6r4 жыл бұрын

    ያአባቶቻችን የቅዱሳን አምላክ በምንወደው በአባታችን በአብረሐም :በይሳሀቅ: በያዕቆብ በደጋጎቹ እቅፍ ስር ያሳረፍህ ምንም ቃል የለኝም

  • @user-ri3ql1mi7e
    @user-ri3ql1mi7e4 жыл бұрын

    ብሌኔ የኔ አባት መቸም አረሳህ የስደት መካሪ ወንድሜ እፍፍፍፍፍፍፍ እንዲህ አልነበረም እኮ ያወራነው ብሌን ለምን እመጣለሁ በቅርቡ አለከን ለምን ዋሸኸን

  • @zebenayabebe8569

    @zebenayabebe8569

    4 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-ev3od1gx1y
    @user-ev3od1gx1y4 жыл бұрын

    ነፍስህ በኣፀደ ገነት ያኑርልን ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ያድልልን

  • @madanittarqasilasee5763

    @madanittarqasilasee5763

    4 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭

  • @lastdayscomingsoonmaranata557

    @lastdayscomingsoonmaranata557

    4 жыл бұрын

    ነፍስ ይማር በማለት ነፍስ አይማርም ወደ ቃሉ በመመለስ የሱስ ክርስቶስን በመከተል ጽድቅ ይገኛል።

  • @hamocell5982
    @hamocell59824 жыл бұрын

    ወድማችን ነብስህን ከዳጋግ አባቶች እቅፍ ያኑርህ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ የበረሀው እቁ ወድማችን

  • @edengirma9597
    @edengirma95974 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑርልን እግዚአብሔር ስጠ እግዚአብሔር ነሳ

  • @zenebechmerga9478
    @zenebechmerga94784 жыл бұрын

    ነብስ ይማር ነብስክን ባባቶቻችን በቅዱሳን እቅፍ ያሳርፍልን አሜን አሜን አሜን

  • @aselefechhabtamutube
    @aselefechhabtamutube4 жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር በቅዱሳን እቅፍ ያኑርልን ነፍስ ይማር እመአምላክ አትለየው 😭🙏

  • @user-ct1sg1bj8w
    @user-ct1sg1bj8w4 жыл бұрын

    ወንድማችን ነፍስህን በአፀደገነት ያኑርህ ዉልግዜ እናስብሀላን 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @asteryohannes9307

    @asteryohannes9307

    4 жыл бұрын

    😢😢😢

  • @salimislamsalimislam6149
    @salimislamsalimislam61494 жыл бұрын

    ወንድሜ የገነት በር ይከፍትልህ

  • @abeequeethiopia190
    @abeequeethiopia1904 жыл бұрын

    ብለኔ አሁን መኖሬንም ተጠራጠርኩ አይይይ በማዘን ሰው የሚመለስ ቢሆን የስደተኞች ለቅሶ ብቻ ይመልሰው ነበር

  • @aiemaiemaem3960

    @aiemaiemaem3960

    4 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😭😭😭😭😭

  • @user-ne6gt8zn9s
    @user-ne6gt8zn9s4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መግስተ ሰመያትን ያዋርስልን እውነትነው እግዚአብሔር የወደደውን ነው የሚወስደው ነብስ ይማእልን

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro88844 жыл бұрын

    Nefiskin Basiede geneti yanurelen Endante Ayneti Eruruh Wondem matati betam yasazenal Yegziabher kale men Enaregalen

  • @tigigetu3792
    @tigigetu37924 жыл бұрын

    እግዚያብሄር የወደደውን አደረገ ወንድማችንን በእፀደ ገነት ያኑርልን

  • @Sm-fn1nn
    @Sm-fn1nn4 жыл бұрын

    እግዝአብሔር ነብስን በአፀደ ገነት ያኑሪልን ከውስጤ አልውጣ አልኪ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @dgjfhjgjfjg606
    @dgjfhjgjfjg6064 жыл бұрын

    እፍፍፍፍ፡ወንዲሜ፡ነፍስህን፡ባፀደገነት፡ያኑርልን፡ሁሉም፡ለበጎ፡ነው፡ብለን፡ዝም፡አለን፡።😭😭😭😭😭😭

  • @sosisosi5776

    @sosisosi5776

    4 жыл бұрын

    ነፍስይማርወንድማችን

  • @elcelc2278

    @elcelc2278

    4 жыл бұрын

    ነብስ ይማር

  • @saytsayt164
    @saytsayt1644 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ነብስህን በአፃደ ገነት ያንርልን ወንድማችን

  • @SSs-ls9ph
    @SSs-ls9ph4 жыл бұрын

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ነብሱን ከቅድሱን ጋር ህብርት ያድርግልን

  • @user-qx2ss1pn7b
    @user-qx2ss1pn7b4 жыл бұрын

    😭😭😭ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን ያዘኑትንም መፀናናትን ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ

  • @user-lu6hy3wl8f
    @user-lu6hy3wl8f4 жыл бұрын

    ነፍሱን ይማርልን 😭😭😭😭እፍፍፍፍፍ በእውነት እጮኛውን እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ ቤተስቦችንም ሁሉ አሜን

  • @aselefechhabtamutube
    @aselefechhabtamutube4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያጽናችሁ

  • @user-gd3nj7nu7n
    @user-gd3nj7nu7n4 жыл бұрын

    ማርያም ሓዘነ ልቦ ታቀልል እፍፍፍፍ እኔስ አልቻልኩም እውነት በኣካል እኳ አላውቅም ነገር ግን በጣም ነው ልቤ የተሰበረ ነብስህ በአፀደ ገነት ያንሩልን

  • @aseelomer2996

    @aseelomer2996

    4 жыл бұрын

    ወንደሜ ዲ/ን ብሌን አኔ ግን እስካሁን እውንት አልመሰለም እያለኝ ነው ግን እግዚአብሔር የወደደ። ውን አደርጋ ነፍስህን ባፀደ ገነት ያኑርልን ሁሉም ከልባችን አጠፋም

  • @user-pw6ho3fs8i
    @user-pw6ho3fs8i4 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭የበርሃው ጀግና መልካም ወንድሜ ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑርልን ለወዳጆቹና ለቤተሰቦቹ መጽናናትን ይስጥልን

  • @Ayu_tube
    @Ayu_tube4 жыл бұрын

    ወንድሜ ነፍስህን በቅዱሳን እቅፍ ያኑርልን አሜን 😭😭😭😭

  • @godblessethiopianegeya3313
    @godblessethiopianegeya33134 жыл бұрын

    EGZIABHER Begnet yanurh. AMEN AMEN AMEN.

  • @21istehiwet
    @21istehiwet4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን ከደጋጎች ቅዱሳን ጋር ያኑርልን ወንድማችን

  • @user-yj3dw7ff7n
    @user-yj3dw7ff7n4 жыл бұрын

    አምላካችን እግዚአብሔር በአብርሃምና በይሳቅ እቅፍ ያኑርህወንድማችን 😥😥

  • @user-fb3hy4ie4u
    @user-fb3hy4ie4u4 жыл бұрын

    ነፍስህን በአፀደ ገነት ያድርግልን ወንድማችን

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne38874 жыл бұрын

    ወንድማችን ነፍስህን በገነት ያኑርልን አሜን

  • @sarabelay5277
    @sarabelay52774 жыл бұрын

    እግዚአብሄር የወደደውን ሁሉ አደረገ ነፍስህን በአደ ገነት ያኑራት ፈጣሪ

  • @meaziroyal8914
    @meaziroyal89144 жыл бұрын

    የእኔ መልካም እግዚአብሔር ነፍስህን ይማረው

  • @abebaalemayo8164
    @abebaalemayo81644 жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ብሉየ የኔ አባት ያንቴ ማረፍ ማመን ከብዶኛል ብቻ ጌታ እግዚአብሔር ነፍስህ በአፀደ ገነት ያኑርልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @yhmeyhme8383
    @yhmeyhme83834 жыл бұрын

    ወንድሜ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @user-yf3er6bw9h
    @user-yf3er6bw9h4 жыл бұрын

    የወንድማችንን የኃይለ ጊዮርጊስን ነፍስ እግዚአብሔር አምላክ በአባቶች እቅፍ በአፀደ ገነት ያኑርልን ለመላው ቤተ ሰብ መፅናናትን ያድልልን አሜን 😭😭😭

  • @serkalemmollaserkalemmolla4716
    @serkalemmollaserkalemmolla47164 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህ በአብርሀም ቦታ ያኑረልን

  • @orthodox1981
    @orthodox19814 жыл бұрын

    ነፍስህን ይማረው ዲን ብሌን 😥😥😥

  • @saraaloo8112
    @saraaloo81124 жыл бұрын

    ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን በአባታችን በአብርሃም ጎን ያንሩልን ወንድማችን እን ግድ ምን ይደረግ

  • @user-mp6yh9go9b
    @user-mp6yh9go9b4 жыл бұрын

    ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ወንድማችን መካሪያችን ዲያቆን ብሌን ሁሌም በልባችን ትኖራለህ 😭😭😭

  • @user-zc6qq9dg9u
    @user-zc6qq9dg9u4 жыл бұрын

    ነፍስህን በአፀደገነት ያኑራት ወድማችን 😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-lm1qh2ux6o
    @user-lm1qh2ux6o10 ай бұрын

    ወድምችን ነፍስህን ባፀዴ ገነት ያኑርልን ተደጋጎች ቅደሳኖች ጋር ነፍስህ በሰላም የቀበለት አሜን አሜን አሜን

  • @teejaay585
    @teejaay5854 жыл бұрын

    ነብሥህን በገነት ያውልልን የኔ ወድም በጣም አዝኛለሁ

  • @flagotedodeemaswdshlnur6552
    @flagotedodeemaswdshlnur65524 жыл бұрын

    Belnye yene mushera Egezeyabere yekbelke

  • @hiretabirhanedengelemareya1929

    @hiretabirhanedengelemareya1929

    4 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @tigistkebed294
    @tigistkebed2944 жыл бұрын

    Amen fetire amlak Nabes bagnet yanrlen

  • @tesfaneshcultip8143
    @tesfaneshcultip81434 жыл бұрын

    ወንድማችን ነፍስህን በገነት ያኑርልን

  • @user-hc4ju4ql9n
    @user-hc4ju4ql9n6 ай бұрын

    የኔጌታ እኔን አፈር ብልት ያድርገኝ ነፉስህን ይማረዉ

  • @user-sd2wb3ur5l
    @user-sd2wb3ur5l4 жыл бұрын

    ነብሱን በአጰደ ገነት ያኑርልን ኘብስ ይማር ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-lb1ut8nr2z
    @user-lb1ut8nr2z4 жыл бұрын

    ነፍስ ይማር ወንድሜ ለቤተሰቦቻቸው ደግሞ መፅናናት ይስጣቸው እግዚአብሔር ኣምለክ::

  • @user-uy3ud6jt4c
    @user-uy3ud6jt4c4 жыл бұрын

    ኡፉፉፉፉ ማመን ይከብዳል ነፍስ ይማር ወንድማችን ነፍስህን ባባቶቻችን እቅፍ ያኑርልን

  • @adebabaygoshe5779
    @adebabaygoshe57794 жыл бұрын

    ዲ/ን ብሌን ወንድማችን ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑረው

  • @mdainahasssiii3885
    @mdainahasssiii38854 жыл бұрын

    ኣሜን ኣማን ኣሜን እንተ ማርያም ማህርን ክርስቱስ

  • @solomonmulatu6542
    @solomonmulatu65422 жыл бұрын

    ብሌን በጣም ነው ያዘንኩት ከሶሻል ሚድያ ከራኩ ቆይሁ ለእኔ ሀዘንህ አዲስ ነው አግዚአብሔር ነብስህን በገነት ያኑርልን

  • @wultageste538
    @wultageste5384 жыл бұрын

    Nefs Ymar 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-dm6eh2fn8y
    @user-dm6eh2fn8y2 жыл бұрын

    ውንድሜእግዝህብራነብስህንይማራህ

  • @user-kl1so4mg7k
    @user-kl1so4mg7k4 жыл бұрын

    ወንድማችን ዳቆን ብሌን ሀይለ ጊዮርጊስ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለመላው ቤተሰቦቹ መፅናናትን እመኛለሁ

  • @mimiyenatienat3517
    @mimiyenatienat35174 жыл бұрын

    ብሌንዬ ነብስክን ከደጋጎቹ ቅዱሳን ጎን ያኑራት የኔ ጌታ እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💒

  • @weyneshetkorcho6698
    @weyneshetkorcho66984 жыл бұрын

    ነፍሱን ከደጋጎቹ ከቅዱሳን ጎን ከአብርሃም ከያዕቆ ብ ጎን ያሳርፍልን እግዚአብሔር ሌላምን ምንም የምለው ነገር የለም ውስጤ በጣም ተቃጥሎብኛል💔😭😭😭😭ለጓደኛው ኪዳነምሕረት የምህረት ቃል ኪዳን ዋገውን ትክፈልለት በሰማያዊ ዋጋ💔💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @user-fq5pg1hs7i

    @user-fq5pg1hs7i

    4 жыл бұрын

    ኣሜን፫ 🙏🙏🙏

  • @lishanseme8948
    @lishanseme89484 жыл бұрын

    ነብሰህ ይማረው በወጣጥነትህ ተቀጨህ ታሳዝናለህ ነብሰህን አቦ ቅዱሳን ባረፋበት ያሳርፍልህ

  • @thawadohayemanote4843
    @thawadohayemanote48434 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭Nabesi yemare

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር የወደውን አደረገ

  • @user-lf5zy3md3h
    @user-lf5zy3md3h4 жыл бұрын

    ነፍስ ይማር 📖📖💡

  • @user-og5vk2dx7i
    @user-og5vk2dx7i4 жыл бұрын

    ክብር ድያቆን ሓውና ነብስካ አብ ገነት ትንበረ 🙇‍♀️🙇‍♀️ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-yq1fv8hh2n
    @user-yq1fv8hh2n4 жыл бұрын

    ነፉስህን በአፀደገነት ያኑርልን ወንድሜ እፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia29204 жыл бұрын

    ነብስ ይማር እግዚአብሔር ነብስ በስማይ ያኑሩእ ወንድሜችን

  • @yoditkahsay9472
    @yoditkahsay94724 жыл бұрын

    Yewendmachin diyakon hiwet beselam yasarflin ame. Lebetesebochunina mela orthodox sinat yisyen Amen

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i4 жыл бұрын

    ብሌንየ እግዚአብሔር ነፍስህን በገነት ያሳርፍልን ለመላ ቤተሰብ ወዳጅ ዘመድ መጽናናትን እንመኛለን

  • @genetgebe4840
    @genetgebe48404 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ነፍሥህን ለገነት ይበልልን

  • @azanoandthefirstarosta195
    @azanoandthefirstarosta1954 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ነብስህን በገነት ያኑርልን

  • @user-nn9cs7ud6i
    @user-nn9cs7ud6i4 жыл бұрын

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭 እኔ ልጅ ያለው መሰሎኝነበረ ላትመለሰ ሄድክ እግዚአብሔር ይቀበልልን

  • @user-fb7nr8kv1t
    @user-fb7nr8kv1t4 жыл бұрын

    ነፍስ ይማር ወንድሜ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @birukkebede1250
    @birukkebede12504 жыл бұрын

    Egzaberher nabsn yimarelen

  • @user-rt4oc6jm8j
    @user-rt4oc6jm8j4 жыл бұрын

    የኔ ጌታ ነፍስህን በደጋጎች አባት ፌት ያኑርልን

  • @user-cr6zf6vk9t
    @user-cr6zf6vk9t4 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭 እንዲው ባጭሩ ቀረህ ውድ ወንድማችን አይ መለየት ክፉ አንተስ ወደ ፈጣሪህ ላትመለስ ሄደካል ነፍስክን ከቅዱሳን አባቶቻችን ጎን ያሳርፍልን አሁንም እውነት አልመስል አለኝ ሞትህ 🙍🙍🙍

  • @Lena-bw6ml
    @Lena-bw6ml4 жыл бұрын

    ዳቆንብሌን፣መምህራችን፣መልካምሰዉ፣ነፍስህንይማርልን፣በደጋግአባቶች፣ያሳርፍልንአየአችአለምከቱ፣

  • @fkrimisamlak6256
    @fkrimisamlak62564 жыл бұрын

    Egzabher ab hkf abram isak yanruh ytewahdo mebraht. Betam new yahzenen 💔💔💔

  • @zinazina5985
    @zinazina59854 жыл бұрын

    አሜንን ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @lolman5764
    @lolman57644 жыл бұрын

    ነብስ ይማር ወንድማችን

  • @habtamhabtam6404
    @habtamhabtam64044 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ወድም እግዚአብሔር አምላክ ነፍስ ህን ይማር

  • @user-io6zj7fi2i
    @user-io6zj7fi2i4 жыл бұрын

    ብሌኔ የኔ ጌታ

  • @adanawube9065
    @adanawube90654 жыл бұрын

    አግዚአብሔር ነፍስህን ይማረው

  • @faarfannaafaanoromoo8212
    @faarfannaafaanoromoo82124 жыл бұрын

    Afarun yaklelileh wandemalem yemangesta semayatin bar yekfatileh 😭😭

  • @kristinetamaskin3472
    @kristinetamaskin34724 жыл бұрын

    ነፍስ ይማር

  • @alminishtayacho1392
    @alminishtayacho13924 жыл бұрын

    ዲ/ቆን ብሌን ነፍስህን ባፀደ ገነት ያኑረዉ ፈጣሪያ

  • @sh.sh.6933

    @sh.sh.6933

    4 жыл бұрын

    ነፍስህን በጋነት ያኑራት

  • @haymanotkebede598
    @haymanotkebede5984 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ነብሱን ባፀደ ገነት ያኑርልን ነብስ ይማርልን ለቤተሰቦቹ ለወዳጅ ዘመዶቹ ሁሉም መፅናናትን ይስጥልን

  • @getufekra3674
    @getufekra36744 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ነአብስህን በአገነት ያንሩርልን ፍእቅር ያስተማርክአን ወአድማችእን

  • @kuwaitkwt1684
    @kuwaitkwt16844 жыл бұрын

    ሰላም ሁን ወድሜ

  • @mekdes9004
    @mekdes90044 жыл бұрын

    ነፍስህን ይማረው ወንድሜ

Келесі